አለምን ጉድ የሰራችው የክሪፕቶ ንግስት Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июл 2022
  • አለምን ጉድ የሰራችው የክሪፕቶ ንግስት በአብዱልሰመድ ሙሀመድ ተረክ ሚዛን
    ሞሼ ዳያን እዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 59

  • @TechEthioOfficial
    @TechEthioOfficial 2 года назад +8

    እንደዚ አይነት የኢትዮጵያ ምርጥ ቻናል እስከዛሬ አለማወቄ አናደደኝ! 👏👏የሚገርም አቀራረብ! ስለ ቴክ ፣ ክሪፕቶ ፣ ሳይበር... ተጨማሪ Mysterious story እንፈልጋለን።🙏

  • @user-ni8po9mq6y
    @user-ni8po9mq6y 2 года назад +12

    አብዱሰነድ ድምፅህ እጅግ ይማርከኛል በሬድዮ ለረጅም ጊዜ አንተ ምታቀርባቸውን ዝግጅቶች እክታተል ነበር አሁንም ስሰማህ ደስ ይለኛል እናመሰግናለን salon tube

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 2 года назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ሳሎኖች። ሀዘኑ የሁላችንም እንደሆነ አሳየኧን አብዱዬ። በቃ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው። ፈታሪ ይታረቀንና ትንሳኤዋን ለማውራት ያብቃን። አሜን አሜን አሜን

  • @user-oq4ne2pb1s
    @user-oq4ne2pb1s 2 года назад

    አብዱ ሠመድ መሀመድ ልጅ እያለሁ ነበር የምሠማው ይሄን ድምፅ ኑርልኝ ክፉ አይንካህ💖

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад

    አብዱ ሶመድ ሙሀመድ ምርጡ የልጅነትትዝታዬ አባቴን እና እራዴዎናችንን እሚያስታውሰኝ ምርጥጋዜጠኛነው. ድምፁአይሰለችም

  • @user-jz8eu8xz7r
    @user-jz8eu8xz7r 2 года назад +1

    ምርጥ ዝግጂት ቀጥሉበት ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

  • @mesfineshetu4424
    @mesfineshetu4424 2 года назад

    ደስ የሚል ዘገባ ነው ተመችቶኛል በርቱ

  • @temesgenaylawu706
    @temesgenaylawu706 2 года назад +3

    የተከበራችሁ ሳሎን ሚደያ የተሰማንን ሀዘን የሁሉም ኢትዮጽያዊ ነው

  • @sisaykasu2430
    @sisaykasu2430 2 года назад

    Abdulsemed I really appreciate your talent.

  • @ephremmichael2970
    @ephremmichael2970 2 года назад +1

    Amazing history

  • @hamzymt7496
    @hamzymt7496 2 года назад

    Salon tube Aqerarebachuh betam teshashelual enamesegenal,bertulen

  • @workutesfaye1053
    @workutesfaye1053 2 года назад

    አብዱ በጣም ድምጽህን አደንቃለሁ የትረካ ለዛህ ወደር የለውም በአጠቃላይ ሚዲያውን ወድጀዋለሁ አይምሮ ማሳደግና መረጃ መስጠት ላይ ማተኮራችሁ በጣም ጥሩ ነው

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад

    thanks for sharing

  • @samrawittesfaye9
    @samrawittesfaye9 Год назад

    በእውነት እስካሁን ይሔን ለማዳመጥ እንዴት ዘገየው ባክሕ ።

  • @negatechsolution4603
    @negatechsolution4603 2 года назад

    ምርጥ አቀራረብ

  • @biruk8736
    @biruk8736 2 года назад

    Beka zeme beyi 👍 like laderg

  • @solomoncostantinosgliptis1312
    @solomoncostantinosgliptis1312 2 года назад +2

    በመጀመሪያ የወገናችሁን ጭፍጨፋ በማዉገዝና ሞታቸዉን በሀዘናችሁ በመግለጥ አብሮናታችሁን ገልጣችሁ በመጀመራችሁ በጣም አከብራችኃለሁ

  • @lemengetnet7393
    @lemengetnet7393 2 года назад +1

    enamsegenalen salon tube

  • @user-jz8eu8xz7r
    @user-jz8eu8xz7r 2 года назад

    ምርጥ ዝግጅት

  • @afarmusicsalihraul5880
    @afarmusicsalihraul5880 2 года назад +2

    #ማታ_ማታ_ሁለ_ሁለት_አይኖቼ_እስክያመኝ_የምከታተለው_ተመልካች_ነኝ
    🎤🎤☑️☑️❤❤😍😍

  • @danielshewa8364
    @danielshewa8364 2 года назад

    እውነት ነው የፕሮግራሜቹ ተከታታይ ነኝ እንደዚህ ሰባዊነት እርህራሄ ለኢትዬጲያን ስለአሳያቹ አናመሰግናለን

  • @queenlove7485
    @queenlove7485 2 года назад +3

    አብዱሰመድ መሀመድን የመሰለ ውብ አቀራረብ የለም የድምፅህ ምርኮኛ ነኝ

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +3

    ዋው ሳሎኖች ሰለ ኑጹሐን ዚጋ ጭፍጨፍ በደምብ ልታወግዙ ይገባል uk

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 2 года назад

    አሜን አብዱ ምርጥ ሰው

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 2 года назад

    I Like Smart People 👏..

  • @belaywolde4766
    @belaywolde4766 2 года назад +1

    Thank you for your time to express your condolences of Amara genocide

  • @dkg4657
    @dkg4657 2 года назад

    Enen yemigermew enezih Eastern Europe ye achiberibariwoch meflekia new meselegn.
    Moshe dayan smeh temechegn . Salonachin endewetrow mrt akerareb
    🙏

  • @ABK738
    @ABK738 Год назад

    በቀጣይ ሰለክሪፕቶ አሰራር አና ቢትኮይን ስራልን

  • @minty1188
    @minty1188 2 года назад +2

    የሚገርመው ቢትኮይን ለመሞከር ፈልጌ በስልኬ ብዙ ሰርች አድርጌአለሁ እና እድሜ ለጉግል መረጃ ስለሚለቅ ሀከርስ ይሁኑ ሪል በጣም ብዙ ቴክስት በስልክ ቁጥሬ ይመጣሉ እና ሰዎችዬ በተለይ ውጪ የምትኖሩ በጣም እርገጠኛ ካልሆናችሁ ሊንኩንም አትክፈቱ ። በተለይ ብዙዎቻችን ሞባይል ባንኪንግ ስለምንጠቀም ኩኪ ይልኩና ኢንፎ ይወስዳሉ ካልሆነ ኤክስትራ ሴኩሪቲ ሞባይል አፓችሁ ላይ ተጠቀሙ

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 2 года назад

    እናመሰግናለን ለመረጃህ አንተም ደጉ ሳምራዊ ነህ

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 года назад

    ገራሚ ናት

  • @mohammedmama5741
    @mohammedmama5741 2 года назад

    Ena nge!

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 2 года назад

    Mechberber kehone ende zi new qobez nigist

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 года назад

    ንግስቷ ልዩ ናት።

  • @dandewsirbello
    @dandewsirbello 2 года назад +3

    One coin blockchain ሳይሆን just regular data base ነበር. 2017 አንድ ፓኪሰታናዊ ጒዋደኛዬ $10000 ዶላር እንደገዛና ገንዘቡ 10 አጥፍ አድጎ $100000 እንደደረሰ ነግሮኝ እኔም እንድገዛ መከረኝ፣በ crypto currency 10 እጥፍ ማደግ በጣም ቀላል ነው። እኔ እንዴት ሳልሰማ ብዬ check ሳደርግ scam መሆኑን ለማወቅ ደቂቃ አልወሰደብኝም። genius ስለሆነኩ ሳይሆን ዋጋውን ለማወቅ ብዬ crypto exchange ላይ check ሳደርግ የ ዋን ኮይን ዘር አልነበረም። ወዲያው ለጒዋደኛይ scam አንደሆነ ነገርኩት። ምክንያቱም bitconnect ሌላ ponzi scheme ዋጋው ዜሮ ሲሆን የቅርብ ትዝታ ነበርና።
    ጄክ ሊያጋልጥ ሞክሮ ነበር ግን እንገድልሃለን እያሉ የ one coin ሰዎች ያስፈራሩት ነበር፣ That's why he was scared to come out in public and fight.

    • @TechEthioOfficial
      @TechEthioOfficial 2 года назад

      ቻናል አለህ?🤔 የዩቲዩብ or TG

    • @dandewsirbello
      @dandewsirbello 2 года назад

      I always think I can contribute something to my community but unfortunately no. Tweeter and Reddit is where I am active for now. By the way I like your channel too.

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 года назад

    አልጠግብ ያለ መጨረሻዉ ይሄዉ ነዉ ሐጢያተኛን ሐጢያቱ ያሳድደዋል የተታለሉት ያሳዝናሉ ፕሮግራም አቀራረብህም እዉቀት አስጨባጭ ነዉ።

  • @oumerahmed1664
    @oumerahmed1664 2 года назад +2

    ሩሲያነው ያለችው ለምን ሂደው አይዟትም

  • @kokkestapper4025
    @kokkestapper4025 2 года назад

    ወየጉድ የሠውሥልክሚጠልፉት ለዚህይሖን,

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 года назад

    jegna nat gin yemir yihen hulu sew meshewed

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 года назад +1

    ወይ ጉድ ምናለ ባታጭበረብሪ የው ከ f B i አታመልጭ መቼስ ይሄኔ ይዘዋታል

  • @whoami8518
    @whoami8518 2 года назад +1

    የቢት ኮይን ሰዎች ገለዋት ቢሆንስ በዚህ ፋከራዋ ፈርተው ቢሆንስ

  • @zemenuh2170
    @zemenuh2170 2 года назад +3

    አወ ሳሎኖች እንደዚህ እኛ በኛ ካልተዛዘንን መንግስትስ ረስቶናል

  • @blackOpal845
    @blackOpal845 2 года назад

    Really i invest in one Coin 2000€ but still i not find my money

  • @mehamedhamdela6517
    @mehamedhamdela6517 2 года назад

    Yemcacu

  • @POWER.....
    @POWER..... 2 года назад +2

    ካጭበረበሩ እና ከሰረቁ አይቀር እንደሷ ነው።😎
    ሌባ ብሎ ዝም ናት፣ ደሞ ስታምር!👌
    በህይወት ካለች -->አቦ ይመቻት!😘

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 года назад

    መን አለምን ጉድ ትሰራለች ?????????
    እነሰውበላዎቹ FBI ቀርጥፈው በልተው ጉድ አርገዋት ቢሆንስ ??????????????????

  • @gkidangher
    @gkidangher 2 года назад

    ቀዳዳዎች ናችሁ

  • @mulehaile1611
    @mulehaile1611 2 года назад

    የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ሃዘን ኣልተሰማህም? 🤔ወይም ልብህ ከውስጥህ ተነቅሎ ወጥቶ ነበር 🤭መርጦ አልቃሽ

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 2 года назад +1

      I'm sorry my people!! ❤💛

    • @mulehaile1611
      @mulehaile1611 2 года назад

      ይገርማል 🤔 እንዴት ከነዚህ ሰዎች ትኖሩ ነበር? እኔ ኤርትራዊ ነኝ በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈጸመው ግፍ ልቤ ተሰብረዋል 😭 እቺ የተረገመች አገር እና ደንቆሮ ህዝብዋ ለትግራይ ህዝብ በፍጹም ኣይመጥንም 🤔 ትግራይ መገንጠል ኣለባት 💞

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 2 года назад

      😂😂😂😂

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 2 года назад

      ጁንታዎች ደሞ ኤርትራዊ ሆናቹ ሁሉም አልሳካ ሲላቹ በተረፈ ኤርትራኖች እንደናተ ወራዳ አይደሉም ኤርትራዊም ከሆሽ እስቲ ትግራይ ገጥለሽ ገላጋይን አቺ ከቱ ፍጥረት😂😂😂

  • @netsanetaltaye9434
    @netsanetaltaye9434 2 года назад +1

    ክብር ለእናንተ ይሁን እናመሰግናለን