የማንፈልገው ነገር ከጀርባው የምንፈልገውን ይዞ ይመጣል ከፈለኝ ዘለለው
HTML-код
- Опубликовано: 13 янв 2022
- የማንፈልገው ነገር ከጀርባው የምንፈልገውን ይዞ ይመጣል ከፈለኝ ዘለለው #thegreatnessshow
Hawaz is an Amharic motivational book written by kefelegne zelelewe, He will share insights from his book .#thegreatnessshow
sign up for free 30 minute Greatness Coaching
here forms.gle/fGVDny8gxSataYgv9
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
Listen to The Greatness show PODCAST here
thegreatnessshow.podbean.com
thegreatnessshow.buzzsprout.com/
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ኢትዮጵያ ሀብታም ነች እንዳንተ እንቁ ልጅ ስላላት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽
ከፍ የልጅነት አስተማሪዪ እና የህይወት መምህሬ።በጣም ደስ ብሎኛል 4ተኛ መጽሃፍህ ላይ ስለደረስክ።ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ ካንተ።በርታልኝ።በሂወቴ የማረሳው ካንተ በልጅነታችን የመጽሃፍ እቁብ በጣም በትንሽዬ ገንዘብ እንድንጀምር አድርገህን መጽሃፍ የማንበብ ልምዳችንን ከልጅነታችን እንድናዳብር ማድረገህ አሁን ላለኝ የመጽሃፍ የማንበብ ልምምድ ትልቅ አስተዋእጻኦ አድርገህልኛል።እናመሰግናለን። ተማሪህ
ሰላም በናትህ የመፅሀፉን እርስ ብትነግረኝ
ዋዉ እጅግ በጣም ግሩም ስረ ነው ይህ ነው ላለፍት 30 አመት የጉደለን ኢትዮጵያ ዊያን በስዋዊ ስነ ምግባር ማደግ መኖር የስላማችን መስርት በርታል ወንድማችን አንተን የመስሉ ልጆች ያብዛላት ሀገራችን
የሚደንቅ ሰው እናመሰግናለን ልዩ ስጦታ ስለሰጠኸን" ለኔ የሚል ስሜት ነው ያጠፋን"
"የእድሜ ክምር ክብር አይሆንም"
የሚደንቁ ቃላቶች ናቸው
💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
ገና ዛሬ ነው ይህን ሽው የያሁት እና በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው! ስብስክራብ አድርጊለሁ ሁሌም እከታታተላችሀለው👍
የሚገርም ሰው ነው አለማችን ላይ እንደዚ አይነት ሰው ያብዛልን ::
በዚህ ውይይት እራሴን ያየሁበት ሁኔታዎች ነበሩ የከፈለኝን ዓይነት ሰዎች በማጣት በህይወታችን ውስጥ ብዙ ዋጋ የከፈልን ሰዎች ቁጥራችን ቀላል የሚባል አይደለም መጽሀፉን ገዝቼ እስካነብ ቸኩያለሁ ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ
ትክክል የእውነት
ተባረክ እንዳንተ ያለውን ያብዛ
Thanks!
Betam des ylal
Food for the soul!
Thank you! 🙏🏾💡
ከመመሠጤ የተነሣ አራተየ ነው እየደጋገምኩ ያዳመጥኩት ቀጣይ ቢኖረው❤❤❤❤🌷🌷🌷
እረ እኔም ሡሤ ሆኗል ውይ መታደል
I'm so happy to find this Channel! I really like the type of content you have here from the 3 videos I've seen so far, I think I will enjoy all the rest! Thank you so much for doing this good work that can impact Ethiopians positively!
GOD BLESS!!🙌💚💛❤🙌
የሚገርም ውይይት ነው።የመጽሐፉ ርዕስ ብታሳውቁን ጥሩ ነው።
በጣም ጥሩ ነገር ተምሬበታለሁ።ተባረክ።
PROFOUND. I LOVE IT VERY MUCH.
Thank you 🙏 very nice very smart man. Change your thoughts change your life 🇪🇹❤️
Nice thought I love it and fact!!!!!tnxs
ሰላማችሁ ይብዛ ከልብ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እሚገርም ሀሳብ ነው እስከዛሬ አለምስማቴ እንድቆጭ አረገኝ ግን ስሰማው ደስም አለኝ አመሰግናለው
🎉አንዳተ ያለ ያብዛልን ላይምሮአቾነ እረፍተት ተባረክ❤❤❤❤
ይሕ፡ሰው፡በአእውነት፡የታነፀ፡፡መሆኑ፡ከባሕርዩ፡ከመንፈሱ፡ ያስታውቃል፡ቃላቱ፡ሁሉ፡ከአፍ፡የሚወጡ፡ቃላት፡ለብን፡ያነፃል፡ልብን፡ይፈውሳሉ።
ፈጣሪ፡ ጥበᎅን፡ያብዛልሕ፡ረዝሞ፡ እድሜ፡ይስጥሕ፡ በዚሕ፡ፕሮግራሞ፡እጅጅጅግ፡ተባሪካለው።❤❤
ዋዉ አእምሮህ ብሩህ መሆኑ በንግግርህ ግልፅ ሆኖ ይታያል መፅሀፉን አገር ስገባ እገዛዋለሁ ሶፍየም አመሰግናለሁ
Thank you so much for this life lessons. Tebreku
ዋውውው የሚገርም ሀሳብ ነው በርቱልን ብዙ ተምራለው
በጣም መበረታት ያለበት ልጅ ናት
የሚገርም ዉይይት በጣም ጎበዝ ሰው I am impress by you keep up the good job.
እናመሰግናለን 💛
በርታ በጣም ተቀሚ ለትዉሉዱ የምተስተላልፈዉ ትልቅ ለዉጥ ያመጣል
እዉቀቱን ፀጋዉን ሚስጥሩን ይግለፅልህ
ዘመንህ የተባረከ ይሁን 💕🙏💕
በጣም መልካም ውይይት ነው sofi🙏🙏🙏
Very interesting interview. Her calmness is contagious. God bless both!
Thank you for presenting Katie, wise men.
What a blessing!! It nourishes the soul and the spirit. Thank you both!
Oh my God this is amazing!!! Thank you so much!!! much much respect!!!
Egiziyabhir edime Tena yisitihi enamesegin alen
Thank you so much.
Wow you are hero thanks
ድንቅ ንግግር ነው !!
Amazing 🙏
Thank you
Wow Thank you sister 👏👏👏👏👍👍👍
Amazing ❤
Amazing
Kefie Berta..
Great ideas! Am impressed
Thank you dears!
እነዚህን ሳይ እኛ የሚለው ጥያቄ ይሰማኛል ስንቶቻችን ነን የሰው ባህል የወረስን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን!
Ejege yemigarme weyyet naw tank you sofie
Good explanation i proud of you.
wawwwww tnx
የሚገርም ህይወትን የሚቀይር ሃሳብ ነው!!! ዋውውው!!! በተለይ አገልፋኖ የሚለውን የገለፆክበት አገላለፆ 🙏
Title of the book please
And is there a way to get the book in US please
Very nice discussion
Wow.....migerm...nw...🙏
its really interesting
speechless......
ብሰማው ብሰማው እልሰለችሽ እለኝ እምስት ግዜ ሰምቸዋለሁ። ገና እሰማዋለሁ
E/er yebarkhe
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጥሩ ውይይት ነበር በርቺ እህቴ
Wow sofi as usuale
Oh you are strong women i proud of you sofi
Wow life time lessen your awesome amazing 👏 ❤ will do and God bless you 🙏
Sir kefe 😍😍😍 I was one of your student
ከፍ ያለው ከበፊትም ጀምሮ ከልጅነቴ ጀምሬ የማውቀው የትምህርት ቤት ጓደኛዬ ነው በጣም የሚጥር ሰው ነው በተለይ ቀጨኔ ደብረሰላም ትምህርት ቤት የተማሩ በደንብ አርገው የውቁታል ።የእጅ ፅውፍ የሚያምርለት እጅግ ጎበዝ ታታሪ ሰው በትምህርት የሚያምን ልዮ ሰው ነው ።ይገባዋል በርታ እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን ሁሉ ነገርህን ይባርከው አሜን🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ሥብና እና እውነትን የያዘ ንግግር ነው ተባርኩ ሥላወኩት ደሥሥ ብሎኛል መፅሐፉን በምን እዴት ማግኝት እደምችል ለገሡኝ እሥኪ (ከአምዞን ) መግኝት እችላለሁ?💕💕💕
#respect
Betam des blogn new yesemahut,
በርቺ እህታቺን
I am so happy this is very interest book where can get it I'm live in London thank you 🥰🥰🥰
Sofiye የሚገርም ሾው ነው እየሰራሽ ያለሽው:: እህቴ በርቺ በዚሁ ቀጥይ ሁሌም እኮራብሻለሁ:: ሶፊዬ አቀማመጥ ግን ይስተካከል ዶር ሰላም አላየችሽ ይሆን? ሁሌም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ::
❤❤❤
ሰላም ሶፊ፤ መጽሐፉን የት ማግኘት እችላለሁ? ብዙ ቦታ ጠይቄ ስላጣሁኝ ነው። እባክሽ ጠቁሚኝ፤ አዲስ አበባ ነው ያለሁት። ከፌ ክብረት ይስጥልን።
🌏🙏🙏🙏
የጨዋ ሰዎች ንግግር ነው
😍😍😍
መፅሐፍ ን እንዴት ማግኘት ይቻላል ውጪ ላለነው ሰሚስ ምን ይባላል
Can you please tell me what’s the book is called and where I can buy it?
Siminji lefereng new ende program I greatness show ebakachin kankjachinen atkeytu
What the book name???
እናትነትን ከፍ ከፍ ስላረክ ከፍበል:;🙏
የቐንየለይ ክቡራት😘
Good message, but sound system is so poor, we missed the idea.
ላገኘውት እውቀት ከልብ አመሰግናለሁ
Is he Albino o Vitiligo? Dont understand
Bawanat Ajig Dasa yamil Tamarat nawa
Basamanawa batagabar adanaaxaqamaba egaziber yiradan
Gan maxifun Magazit falagalawa. An Adet Aganyilawa maxifun ⁉️⁉️
youtube yelewem?
በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው መጸሀፋን ከየት ማግኝ ይቻላል? አማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል?
play.google.com/store/apps/details?id=com.meinc.pdfreadertest1
Who's this guy I never seen him is he a really Ethiopia I know he sounds like Ethiopia but he doesn't look like Ethiopia
ክክክክክክክክክ ከፍያለው ብሎ ፈረንጅ የለም
Lol there is something called mix race 🤣
አድራሻችሁን አሳውቁን ወይም ቁራችሁን
0989727272
Who is this guy?
ከፈለኝ ዘለለ
ይህ ሰው ማን ነው ? ማለት ከስሙ ባሻገር ያለውን መንነት ነው ጥያቄው ስራው ወይም ሙያው የታወቀበት መንገድ ዘርፍ ወዘተ ማለት ነው
WWW. Yenen ye wesxen yalenen hasab new yemtenagerew. Bewinet telek hasab new. Yegermal.
Very good news
Men ale hulum beher le wegenu endih biyasb ageren wegenen yalemu neber.
አኢትዮጵያ፡ጥንታዊ፡ታሪክ፡እና፡ባሕል፡የሚጢሉ፡የሚንቁ፡ሙሑራን፡የሚሉ፡
የባእድ፡የውጭ፣የወደቀ፡ሪኢቶ- አለሞ፡በማግላት፡በኢትዮጵያ፡ጉሮሮ፡የማርክስ፡ሌኒን፡ፍልስፍና፡ገፍተው፡በግድ፡ዋጥ፡እያሉ፡ኢትዮጵያ፡መረዝዋት፡እስካሁን፡በኢትዮጵያ፡ያለው፡ውጥንቅጥ፡የባእድ፡ፋልስፋና፡መርዝ፡ዘር፡ውጤት፡ነው።
ሐሰተኞች፡ነብያት: ማርክስ፡እና፡ሌኒንዝሞ። false prophet Marxism and Leninism had poisoned Ethiopians ancient culture to this day.
ጠያቂዋ ምንም አትስቢም አጠያየቅ ይደብራል። አዲስ ከሆንሽ በደንብ ተለማምደሽ ነይ
You’re nothing but fault finder.😆😆😆 please just say something nice about what you learned from this video 😳
Tekekel new she’s zeggiye
ይገርማል የሰዉ እይታ በጣም የማደንቃት የሰዉን ሀሳብ የማታቋርጥ የተረጋጋ የሚያምር ድምፅ የለት ጥሩ እውቀት እና ስነምግባር ያላት ጠያቂ ሆና ነዉ ያገኘኋት እስቲ በተለያየ ጊዜ ያቀረበችውን ሾዎች እያቸዉ ሀሳብሽን ትቀይሪያለሽ
I am so glad to watching your video ,it is very helpful. You're so great l wanna ask you lot may l have way to in touch wz u. Please.
Mirt engda
ይሕ፡ሰው፡በአእውነት፡የታነፀ፡፡መሆኑ፡ከባሕርዩ፡ከመንፈሱ፡ ያስታውቃል፡ቃላቱ፡ሁሉ፡ከአፍ፡የሚወጡ፡ቃላት፡ለብን፡ያነፃል፡ልብን፡ይፈውሳሉ።
ፈጣሪ፡ ጥበᎅን፡ያብዛልሕ፡ረዝሞ፡ እድሜ፡ይስጥሕ፡ በዚሕ፡ፕሮግራሞ፡እጅጅጅግ፡ተባሪካለው።❤❤