//በቡና ሰአት// "የቤቴ መቃጠል ለፀባዬ በጀኝ.... ፤መጥፎ ሀሳብህ ለስኬትህ አረም ነው" ደራሲ ከፈለኝ ዘለለው /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com...

Комментарии • 50

  • @eyerusalem6617
    @eyerusalem6617 Год назад +1

    Good to see you Kefe. Back in my elementary time you were my teacher. Can't describe how positive you were for your students. Am currently clinical pharmacist am proud to thank you that you were part of all my success. God bless you.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +5

    ፈረንጅ የመሰለኝ እኔ ብቻ ነኝ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እውነት ለሰው ጥሩ ማሰብ ለውስጥም ሰላም ነው ፈጣሪ ሑሌም መልካም ነገር እንድናስብ ይርዳን 🙏

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад +4

    እንደዉ የመቅዲን ቡና በቀመስኩት😂😂😂😂

  • @menberemenbi8053
    @menberemenbi8053 Год назад +1

    ከወጥመዶች ሁሉ በከፋ የሰው ልጅን የሚጥለው
    የራሱ አስተሳሰብ የእይታው መጥቆር ነው። ገራሚ ነው ❤❤

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +1

    መቅዲ የውጭ ዜጋ መስሎኝ ነበር ድንቅ መልክት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Год назад

    ይህን የመሰለ ነገር ስንሰማ ብዙ እንማራለን ግን የሚደንቀኝ ብዙ እድማጭ ለምን እንድህ አይነት እራስን የሚቀይር እድማጭ ማጣቱ ነውና💚💛❤💚💛❤🌷🌹🙏ከፌ ምንግዜም አክባሪህ ወንድማአለሜ❤💕🌸🌺🙏

  • @liliayana174
    @liliayana174 Год назад +2

    እናመሰግናለን ትምህርት ሰጭ ነው

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 Год назад +4

    ሰው የአፉን ፍሬ ይሞላል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ
    Proverbs 18 (አማ) - ምሳሌ
    20: የሰው ሆድ ከአፉ ፍሬ ይሞላል፡
    ከንፈሩም ከሚያፈራው ይጠግባል።
    21: ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፤
    የሚወድዱአትም ፍሬዋን ይበላሉ።

  • @yesewdeggetachew4755
    @yesewdeggetachew4755 2 месяца назад

    ውጤታማነት መሆን የሚቻለው በቀና አስተሳሰብ ነው ።ይለናል፣የሚገባ ምክር ነው።

  • @metasebiabelayneh9812
    @metasebiabelayneh9812 Год назад +1

    wow nice explanation with nice dress

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Год назад +3

    ሰላም መቅደስ በጣም አስተማሪ የሆነ ውይይት ነበር
    እናመሰግናለን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Год назад +5

    ኢትዮጵያዊን ነው ግን 💚💚💛💛❤️❤️ሰውየው ነጭ ሁነብኝ😂

    • @ijhhjhi
      @ijhhjhi Год назад

      😂😂

    • @hhgggt8883
      @hhgggt8883 Год назад

      አማረኛውንስ ብዙዎቹ ይናገሩታል ነገር ግን ስሙ ከራሱ እስከ አባት የሀበሻ ስም ነው አጅብ

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Год назад

      @@hhgggt8883 awo new ገረመኝ ነጭነቱ🤣

    • @dhhfghu4979
      @dhhfghu4979 Год назад

      አረ እኔ ደራገባኝ😂😮❤

    • @jerusalemethiopia772
      @jerusalemethiopia772 Год назад

      Awo Ethiopiawe nwe ateterateru

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 Год назад

    ኢቤሶች ፡ የአስው መሸሻ ባልደረባዎች ምርጥ ሜርጥ ፕርግራም አላችሁ ነገር ግን ተረቱ ፡ ሲተረት የቤቴ መቃጠል ለቱሀኔ በጀኝ።

  • @Beba873
    @Beba873 Год назад +2

    ፈረንጅ መስሎኝ ነበር ዋው

  • @ሀያትሙሀመድ-ረ8ዘ
    @ሀያትሙሀመድ-ረ8ዘ Год назад +2

    መሸአለ

  • @hamrawittesfa4980
    @hamrawittesfa4980 Год назад +2

    So proud of you Kefe!! Keep up the great work

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Год назад +1

    ሰዉየዉኮ ነጪነወ😮 🙄እደትአማርኛ አወቀ ደሞዘርኛ እዳትሉኝ አሰታፈርላህ እናመሰግናለን ለምክርህ 🌷🙏

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Год назад

      እረ እውነትሽን ነው ነጭ ኢትዮጵያዊን አይመስልም እኮ😮

    • @jerusalemethiopia772
      @jerusalemethiopia772 Год назад

      Ethiopiawe nwe

    • @askme7620
      @askme7620 Год назад +1

      ደሞ ዘረኛ እንዳትሉኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
      ትክክል ብለሀል ዘንድሮ መተንፈስ እኮ ነው ያቃተን😁

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Год назад

      @@askme7620 ኧር ሴትነኝ 😂በጣም ብቻለህይር አላህ ያዲርዉ

    • @askme7620
      @askme7620 Год назад

      @@bintOmer-xt6tj ኦ ይቅርታ 🙏ለማንኛውም ኮሜንትሽ በጣም ነው ያሳቀኝ ። መልካም ምሽት ይሁንልሽ እህቴ !

  • @frehiwotgetachew4760
    @frehiwotgetachew4760 Год назад

    Arif kefa

  • @DanielFek
    @DanielFek Год назад

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @YIHEYISWOLDESELLASSIE
    @YIHEYISWOLDESELLASSIE Год назад