//ውሎ// "የመጀመሪያ ፊልሜን ከስሬ ሳለቅስ አሁን ስራ ጀመርክ ተባልኩ"…ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) /እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 26

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Год назад +4

    ጀግና ብየሃለሁ ምርጡ የአማራ ልጅ ❤❤❤ የልጆችህ ስም በጣም ነው የወደድኩት:: ምትዋብ እና መነን መሰለኝ ያልከው❤❤❤

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Год назад +5

    ከማተብሽ ጋር ስታምሬ ሀገራችንን ሀይማኖታችንን ፈጣሬ ይጠብቅልንን የወገናችንን የስልምናህይማኖት ጭምር

  • @sussa8602
    @sussa8602 Год назад +12

    ኩራታችን ጎንደሬው❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +8

    የኢስላም ልጆች አይዞን አላህ አለን
    ሸሂድ የሆኑ ወንድሞቻችንን አላህ ይራህማቸዉ

  • @ወለተስላሴ-ጠ6ወ
    @ወለተስላሴ-ጠ6ወ Год назад +15

    የኔ ጎንደሬ የወንዜ ልጅ

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo Год назад +2

    Sewmehon you are a rising star ...Please be humble and stay strong !

  • @marababa-kc3es
    @marababa-kc3es Год назад +4

    ጎበዝ የእውነት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 Год назад +3

    የምር ጎንደሬ ነኝ ኘ!!! ነገር ግን አጠቃላይ ኢትዮጵያዊነቱን የሚያጎላ ሀገሩን የሚወድ ሰው አክባሪ ነኝ

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Год назад +4

    የኔ ጀግና❤❤

  • @TAS27483
    @TAS27483 Год назад +4

    በጣም ጥሩ ቀጥልበታ

  • @ወለተስላሴ-ጠ6ወ
    @ወለተስላሴ-ጠ6ወ Год назад +4

    በጣም እማከብርህ ወንድሜ በርታልኝ ሰላምህ ይብዛ

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Год назад +2

    Legend 🙏🙏🙏🙏

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 Год назад +2

    በርታ

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ሊያዋዉበርችመስቀልሽአምሮብሻል

  • @elza253
    @elza253 Год назад

    That's great job

  • @madenasuliman5106
    @madenasuliman5106 Год назад +4

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን ኢቢኤስ ታዘብናችሁ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 Год назад

      አይዞን አላህ አለን ብዙ ክርስቲያን ወገኖች ድምፅ ለሆኑ 🙏

    • @loveethiopia159
      @loveethiopia159 Год назад

      ከማንም ምንም አይነት ፍትህ አንሻም ሁላችንም እጆቻቺንን ወደ አላህ እናሳ ትክክለኛ ፍትህ ሰጭው እሱ ብቻነው አብሽሩ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Год назад +1

    Abet sim awetat andegna❤

  • @emamiyo
    @emamiyo Год назад

    Lulayeee enkun dan matshi yene konjoo❤❤❤❤

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 Год назад +1

    ሊያ 2ኛው ዙር መጀመሩን አሳየሽን እኮ

  • @genetmosisa-bg4ci
    @genetmosisa-bg4ci 23 дня назад

    merete somik

  • @johannaboulle8839
    @johannaboulle8839 Год назад

    He is not very expressive, very happy. Too Bad. He can invite Liya to break fast or lunch..

  • @hanaeshetu6519
    @hanaeshetu6519 11 месяцев назад

    እንዴ ከበሮ ነው ያየሁት? እኛ ኦርቶዶክሳውያን ለመዝሙር የምንጠቀምበት ንዋየ ቅዱሳት አንዱ እኮ ነው ኧረ ተዉ ፈጣሪን ፍሩ ሥራችሁም እንደዚህ አይባረክም

    • @yaredyihenew7634
      @yaredyihenew7634 27 дней назад

      እስቲ ስሚ መጀመሪያ ብሽቅ😕