//ውሎ// "... በዚህ የተነሳ መውለድ አትችይም ተብዬ ነበር"...ዲዛይነር ሀናን //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 208

  • @Aberos556
    @Aberos556 Год назад +28

    አላህ ይርዳሽ ያግዝሽ የሀገሬ ህዝብ ይህ ነው የሚገባው ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ማሻአላህ ❤

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጠንካራና ጎበዝ ሴት እህቶቿ አርአያ የሆነች ውብ ሴት!

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Год назад +5

    በዓለም ላይ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ምርጥ እና ድንቅ እንዲሁም ብርቅ ውብ ሴቶች ሊኖሩ ይችላሉ አንቺ ግን ከነዛ ሑሉ በውበትም፣በእውቀት፤ በመልካምነትም ልዩ ከሆኑት አንዷ ነሽ እና ስላወኩሽ እና ሥላየሁሽ እጅግ በጣም ደሥታ ተሰምቶኛል......
    የእናት እና ያባቶቻችን ፀሎት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ! እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ይሑን የልብሽን መሻት አምላክ ይሙላልሽ! ለሕዝብሽ እና ለወገንሽ እንዳሰብሽውና እንደተጨነቅሽው ፈጣሪ ላንቺ ያሥብልሽ ይኽ በእውነት መባረክ ነው ፈጣሪ ስለባረከሽ እና ሥለ መረጠሽ ነው ለዚህ መልካም ሥራ ያበቃሽ። ልጅሽን እና ቤተሰብሽን በጠቅላላ አምላክ_በሰላም እና በጤና ያኑርልሽ! ውብ ቆንጆ መልካም ምርጥ ሴት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን።❤።

  • @savsav7194
    @savsav7194 Год назад +7

    ጎበዘ ሀናን በጣም መልካም ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ሙስሊም እህቶች የመከሩሽ ላንቺ ከማሰብ ነው አላህ ሁሉንም ነገር ቀላል ያርግልሽ በርቺ።

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Год назад +20

    በየትኛውመንገድ ብንሆን አላህን ማመሰገን በራሡ ትልቅ #ኒዕማ ነው
    አላህ የሁላችንንም መጨርሻ ያሳምርልን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @KeKe-pf8fn
    @KeKe-pf8fn Год назад +2

    ሀቢብቲ ወላሒ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ አላህ ከዚህም በላይ ኸይር ስራ የምሰሪበትን ረዥም ዕድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥሽ ግን ሀያቲ ሁሉም መልካም ስራ አላህን ከመታዘዝና ትእዛዙን ከመጠበቅ ጋር ሲሆን እዚህ ዱንያ ላይ ብቻ ሳይሆን በአኼራም ላይ አላህ ዘንድ ትልቅ የሆነን አጅር ያስገኝልሻል ውዷ እህቴ አንቺ በጣም ውብ ነሽ እና ሙስሊም ሴት ደግሞ ከውበቷ ላይ ውበት የሚጨምርላት አላህ ያዘዛት ሂጃብ አለ እና ከውበትሽ ላይ ውበትን የሚጨምርልሽን ሂጃብሽን ልበሺ አላህ ልጅሽንም ይባርክልሽ ኸይር ስራሽንም ይቀበልሽ ባረከላሁፊኪ

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ Год назад +3

    በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር የፈፅምልሽ እደአች አይነት ሀናኖች ይኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @bezuayehubegna8660
    @bezuayehubegna8660 Год назад +5

    ጠንካራና ጎበዝ ለኹሉም ሴት እህቶቿ አርአያ የሆነች ውብ ሴት ኢማንዬ እናትሽ አኮራችን ጨምሮ ጨማምሮ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ መልካም።

  • @Aumseberin
    @Aumseberin Год назад +18

    መጀመሪያ አላህ የግደታ ያደረገብሽን ነገር ተወጭ ሀቢብቲ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ ዘንድ

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Год назад +1

    ትባረኪልኝ ሊያዬ አድራሻ ብታስቀምጭልን ጥሩ ነው

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የእኔ እናት!

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +3

    ሊያዬ እናመሰግናለን ሃናን ጀግና ነሽ መድሃኒያለም መላ ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ🙏

  • @Roza-u6l
    @Roza-u6l Год назад +6

    ጀግና ሴት በርች እህቴ ፈጣሪ ሀሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ !!!!

  • @WASSIEYUSUF
    @WASSIEYUSUF Год назад +11

    Much respect and love! She should be fully supported by everyone one!

  • @aminat4274
    @aminat4274 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ገጠርላይ ያሉ ታዳጊወች በብዙ ነገር ይጨቆናሉ ይህ ነገር ያስፈልጋቸዋል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +1

    ሙዚቃው አይመከርም ይረብሻል በተረፈ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @Beryaa
    @Beryaa Год назад

    ጎበዝ አስተዋይ ለሁላችን አርአያ ምትሆኚ ሴት ነሽ ተባረኪ💕

  • @mekdelawitdessalegn1939
    @mekdelawitdessalegn1939 Год назад +3

    እግዚአብሔር ዘር ማንዘርሽን ሁሉ ይባርክ ተባረኪ የኔ እናት

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 Год назад +1

    If u stop the music behind that would be profesional .with the music hard to hear

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi Год назад +12

    በጣም ነው የመወታምሪው ስነሰርአት 100%

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Год назад

    የኔ ጀግና ነሽ አግዚአብሔር ገና ከዚህ በላይ የስፈሽ የኔ ቆንጅ ሀኒ አወድጄሻለሁ በጣም

  • @AtaroSmallwood
    @AtaroSmallwood 5 месяцев назад

    Ethiopia Lives ......Love Smallwood Forevermore ....peace Yahweh Bless

  • @sewdabeshir5126
    @sewdabeshir5126 Год назад +3

    ሀናን በዚህ አጋጣሚ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh4409 Год назад +1

    ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈጣሪ ልብሕን እንጅ ልብሕን አንጻ ነው ያለው አለባበስሽ ምናም ለሚሉሽ ቦታ አትስጪ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Год назад +1

      ለራሷ ብላው እኮነው ያሏት ብትለብስ ብትራቁት እኛን አትጎዳ አትጣቅምም OK

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Год назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ የተሻለውን ይስጥሽ በተለይ ሴቶች እንዳልሽውም በጣም በዚህ ጉዳይ ላይ የማይነገር ጉዳት ነው እና እኔም ሀላፊነት አለብኝ ብለሽ መነሳትሽ በጣም ደስ ይላል ።🥰🥰🕊🕊🎉🎉🎉🎉

  • @tesfaneshgichamo
    @tesfaneshgichamo Год назад

    keep up the good work Hanan. What a great idea is this. I believe and hope you will get support from government, concerned stakholders and Ethiopians. May God bless you.

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Год назад +5

    ስታምምርርር ማሻአላህ አምልሰትን ነው የምትመስለው

  • @አመል
    @አመል Год назад

    ሀናን በጣም ነወሸ የምተገርሚ ኢቲዮጲያዊት ነሽ ፈጠሪ ያበርታሽ አድራሻሽን እንዴት ማወቅ እችላለው ?

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx Год назад +2

    እኔም በ14 አመቴ አግብቸየ በ15 አመቴየ መጣብኝ ብዙ አልቸገርኩም 2 ጊዜ ብቻ ነው የማጣው ቶሎ አረገዝኩ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 7 месяцев назад

    ፍጣሪ የጅሽን ይከፍልሽ የኔ መልካም ሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @noloshatube4922
    @noloshatube4922 Год назад

    ድንቅ ሴት
    አላህ ያበርታሽ!

  • @hayumuhidin8792
    @hayumuhidin8792 Год назад +2

    Thanks for doing what you do!

  • @azebendale9819
    @azebendale9819 Год назад +2

    So Proud of you Haniye,Keep shining

  • @seidmahmud3156
    @seidmahmud3156 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ መልካም ስራሽን ይውደድል ከመጥፎም ይጠብቅሽ ።

  • @SamrawitGezahegn-x2k
    @SamrawitGezahegn-x2k Год назад +2

    Your hero God bless your hard work dear sister ❤❤❤

  • @halimalole7610
    @halimalole7610 Год назад

    You are hero girl keep going best job you doing for whole the women’s in Ethiopia

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 Год назад +1

    Wow this is the best and strong woman who go to vacation should visit and help her it helps a lot of women

  • @redwan905
    @redwan905 Год назад +15

    በዚህ ውበት የሙስሊም ግዴታ አለባበስ አበያ ብትለብሺ የበለጠ ታምሪ ነበር❤❤

  • @mesganategegnework4921
    @mesganategegnework4921 Год назад +2

    Am proud of you Hanu , keep shining ❤️❤️❤️

  • @kal8432
    @kal8432 Год назад +9

    ማሻ አላህ ብያለሁ ኢማኗ ከግር እሰከ እራሷ ሙልት የለነው ❤ አላህ ይጨምርልሽ🥰

    • @samirasa3ed914
      @samirasa3ed914 Год назад +5

      ለዛነው ነው አሀ የተመነጋገገልብስ የለበሰችው

    • @user-pc5jo2lz9k
      @user-pc5jo2lz9k Год назад

      😂

    • @kal8432
      @kal8432 Год назад

      @@samirasa3ed914 ለነገር አቸኩሉ ቱልቱላ ሁላ ባለባበሳ ምን አገባችሁ የፈለገችውን መልበስ መብቷ ነው ሰት እራቁቱን የሚሄዱት ምን ይባሉ እኔ ሰብእናዋን ነው ያልኩት የረጎ ዝብ ሳይገባሽ ጥልቅ አተበይ!!

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +2

    ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ🎉

  • @babebe850
    @babebe850 Год назад +2

    Beautiful intelligent woman . Big respect

  • @tigestyasin456
    @tigestyasin456 Год назад

    ጀግና ቃል የለኝም❤❤❤❤

  • @AsNee-y6p
    @AsNee-y6p Год назад

    አለባበስሽንም ብታሳምሪ ጥሩ ነበር በተረፈ በርቺ

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ Год назад

    ሚገርም ስራ አላሁመባረክ ጎበዝ ሴት

  • @tigist7
    @tigist7 Год назад

    ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ይረዳሻል

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Год назад

    ዋውውው መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤🙏

  • @FikreTeka
    @FikreTeka Год назад

    😍ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ 🙏🏾

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 Год назад

    ጀግና ነሸ በርቺ

  • @Menar4573
    @Menar4573 Год назад

    Allah ligshen tilk bota yadrsat edme yistsh

  • @FatySam
    @FatySam Год назад +8

    የሚገርም ስራነው አላህ ሂጃብ ያስለብስሽ

  • @AyidaTadesse
    @AyidaTadesse Год назад

    Masha Allah! I'm really proud of you. Keep shinning dear!

  • @AtaroSmallwood-r5f
    @AtaroSmallwood-r5f 5 месяцев назад

    Extra love Smallwood ....I visited Nobashea and it happened like you said.....love yawl forevermore

  • @kubra-n3l
    @kubra-n3l Год назад +1

    Mashi aeloh serashi betam dk newu.

  • @sabberhan3177
    @sabberhan3177 Год назад

    Tanku my dear Sister ♥️ God blees u

  • @adamb7502
    @adamb7502 Год назад +1

    Proud of you, Hanan!

  • @MartaHeman-p4l
    @MartaHeman-p4l Год назад +1

    Le gebya biqerb arif new good job keep it up

  • @woinshetbadicho8961
    @woinshetbadicho8961 Год назад

    You are great woman 👏

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Год назад +1

    ዱኒይ ሲሰጠን መላቅድሳችን ይጠፋል አላሀን
    እናስቆጣዋለን ግን እሱ ቻይ የሆነ ጌታ ነው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Год назад

      ትክክል አሏህ ቀልብ ይስጠን ያራብ 😢😢😢😢

  • @seadaabdulaziz263
    @seadaabdulaziz263 Год назад +1

    እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @Nigist-e2e
    @Nigist-e2e Год назад +2

    ሞዴስ ረጆም ሳዓት ማድረግችግር እዳለው አላቅም ነበር እኔ ግን ጥዋት ካረኩት ማታ ነው የምጥለው ግን ያሳክከኛል እና ምን እንደወነ በሽታ ነው ለካ እህቴ አመሰግናለሁ እህን ስላሳወቅሽኝ

    • @ሀዉይቻናል
      @ሀዉይቻናል Год назад +1

      እኔምእዳችነበርኩ አመመኝ እሁንስላድያውማረግአቁምኩ

    • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ደ3ጐ
      @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ደ3ጐ Год назад +1

      አረ አንድ ሞዴስ 3 ሰአት በላይ አትጠቀሙ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Год назад

      ​@@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ደ3ጐisekihi madem faligulign eithoch arab ager nabireku gin damo tatelche matawu Ethiopia inam awun matiche mserate faligalew inam gin birr yelegnim

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Год назад

    ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @nejatsiraj5922
    @nejatsiraj5922 Год назад +2

    Hani big respect i proud u ❤🥰🙏

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Год назад

    አበሻ አትመስልም ግን በጣም ቆንጆ ነሽ ስራሽም ጭምር

  • @ZahratKalba-i9x
    @ZahratKalba-i9x Год назад +9

    እሙስሊምቤ ትዉሻ ደስአይልም

  • @amsalenigussie5630
    @amsalenigussie5630 Год назад

    I am really really apershte u err chemro chemro yesteshe

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Год назад +1

    I’m proud of you And respect you Hanane❤

  • @hawima4853
    @hawima4853 Год назад +2

    Simply wow ♥️

  • @ምህረት-ኰ1ቨ
    @ምህረት-ኰ1ቨ Год назад +1

    በጣም ቆንጆ wowo😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯

  • @merontsige9431
    @merontsige9431 Год назад

    Incredible! God bless you

  • @wegenetegegn9289
    @wegenetegegn9289 Год назад

    በርቺ ጎበዝ

  • @haadhajaafar
    @haadhajaafar Год назад +2

    Wow fantastic woman thank you so much masha allah tabarakalah ❤❤❤❤❤ 22:09

  • @Aqlisya198
    @Aqlisya198 Год назад

    May Allah protect you sis

  • @Maziyteka
    @Maziyteka Год назад

    ደሰሰ የሚትይ ነሺ አላህ ያሳካልሺ

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Год назад

    እህት ሀናን አሏህይጠብቅሽ አንችንም 😂

  • @ethiolighton9245
    @ethiolighton9245 Год назад +1

    ሀኑ አንቺ ጀግኒት ፈጣሪ ገና ያከብርሻል

  • @nebilmohammed1292
    @nebilmohammed1292 Год назад

    Keep on shining cous...❤

  • @Zita-j9v
    @Zita-j9v Год назад

    God bless you Hani👏

  • @መድነኝየማሜተናሽ
    @መድነኝየማሜተናሽ Год назад +1

    የኔ ቆጆ በርችልን

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Год назад +1

    Yene konjo tebareki ❤

  • @hananmuhamed3758
    @hananmuhamed3758 Год назад

    Hananey yelijishi sem yemigerem newu teregumum arif newu kanechewu hiwot ga yemihed endehon awukeshi selmereteshe wawu
    Allah yasebeshiwun nger hulu allah yagezeshi abesheri bereche ayizoshi

    • @hananabdi5416
      @hananabdi5416 Год назад

      Ameen my sister

    • @hananmuhamed3758
      @hananmuhamed3758 Год назад

      @@hananabdi5416 wolahi endet des endemeteyi eimaneyem mashallah btam konjo wub lij nat
      Abeshri leheyir ngere esekeserashi deres allah bemederem yisakalleshal baheram heyir jezashishi bejenet yikefeleshi
      Eimaneyenem allah yasadegelshi

  • @Lolotesfay
    @Lolotesfay Год назад +2

    Wow mne aynte cake ngre nashe 💋💋💋💋💋

  • @LarySmile-w3l
    @LarySmile-w3l Год назад +1

    ቆንጆ ❤❤❤ great 👍 job

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 Год назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetAlamarew
    @GenetAlamarew Год назад

    Fetari hasabshin yemulalesh tebareki

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +1

    ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamab7607
    @selamab7607 Год назад

    Love the doggy 😂

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 Год назад

    Egziabheir yistish

  • @shemsubedewi3483
    @shemsubedewi3483 Год назад

    Hanan is the best girl!

  • @zebibamohammed7912
    @zebibamohammed7912 Год назад

    Mashallha Hani i prod

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 Год назад

    Amazing women 👏👏👏💕

  • @samiratube2151
    @samiratube2151 Год назад

    መቅድ አልወለድሽም ወይ❤

  • @mekiyajemal9132
    @mekiyajemal9132 Год назад +7

    ሀኒዪ በጣም ምርጥ ሤት ነሽ
    ግን አለባበሥሽን አሥተካክለሽ አላህን አሥደሥቺዉ ይቅርታ

  • @Maziyteka
    @Maziyteka Год назад +1

    msah allah

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 Год назад

    የት ነዉ እሚገኝዉ

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim Год назад +1

    ማሻአላህ ስታምር

  • @hiwotw5404
    @hiwotw5404 Год назад

    God bless you dear

  • @ሁለገብTube-c8b
    @ሁለገብTube-c8b Год назад +2

    የሊያ ፀጉር በጣም አደገ እያየነው ይገርማል

  • @junefirst500
    @junefirst500 Год назад +1

    በስማም፤ ሐናን፡ እንዴት፡ ታምራለች!