አልተሸነፍንም በማለት የእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች የተወዳደሩበት የቤተሰብ ጨዋታ የምልክት ዉድድር ከእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июн 2020
  • An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
    It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 469

  • @user-mz5zp7nw5g
    @user-mz5zp7nw5g 4 года назад +278

    የሀሬልጆች ወላሂ ጨቆኛል ወንድሜ ያሞብኛል አንድ ነው ሌላየለኝ ያይኔ ብሌን ማለት ነው ዱአድርጉልኝ እህቶቸ

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 года назад +84

    አስፋው መሸሻ እንዴት እንደምታዝናናኝ ማርያምን ትመቸኛለህ ፈታ ያልክ ሰው

    • @kamilatube865
      @kamilatube865 4 года назад +1

      በጣም

    • @fikirabebe1408
      @fikirabebe1408 4 года назад +1

      enenim yene konjo

    • @aniliza7321
      @aniliza7321 3 месяца назад

      አስፍየ እሩህሩ ፈታ ያረግነበር ምን ዋጋለዉ ሞት ክፉ ደግነትስ ቢሆን ዋንትያንኳ እኔ አባትሽነኝ ያለዉ መቸም አረሳዉ

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 6 месяцев назад +9

    አስፍየ ነፍስህን ይማረዉ አንተን ለማየት ነዉ ወደሗላ የማየዉ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 6 месяцев назад +3

      የኔ ቢጤ እኔም ዱሮ ያላየሁትን እየተመለስኩ ማየት ጀምሬለሁ እሸቱ ግን በጣም ታዝቤዋለሁ ስለአስፋው አንድ ነገርኳ አልፖሰተም

    • @user-cv8fz6so2p
      @user-cv8fz6so2p 6 месяцев назад +1

      እኔ እራሱ ጥያቄ ሆነብኝ ስለእሸቱ ለምድነው ግን ?😢​@@UMUYEHIYATUBE

    • @aniliza7321
      @aniliza7321 3 месяца назад

      አዎ እሸቱ አልገባኝም ለምንደሁ

  • @user-tt6ks8ty2z
    @user-tt6ks8ty2z 4 года назад +18

    ተመሥገን ነው አስፋው ሥፈጥረው ለማዝናናት ነው እረጂም አድሜ ተመኘሁልህ እሸቱ መለሠ በርታ ጥሩነው

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 4 года назад +115

    አንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳቹ❤️💚💛❤️

  • @ehr4610
    @ehr4610 4 года назад +13

    እውነት ነው እሸት ከልብህ ታታሪ ጀግና ነህ የቤተሰብ ጨዋታን እንዳፈቅረው አድርገሃል💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @tz4186
    @tz4186 4 года назад +8

    በእዉነት በጣም ነዉ ያዝናናችሁኝ፣ እሼ ደግሞ በጣም አድናቂህ ነኝ የተናገሩት ሁሉ ይገባሀል እድሜ ይስጥህ፠

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 6 месяцев назад +2

    አይይይ!
    ሞት ክፉ የማይጋፉት ባላጋራ።
    😢😢😢
    ነፍስህ በሰላም ትረፍ!
    🙏❤🙏

  • @amengeta4960
    @amengeta4960 4 года назад +13

    ጐበዝ በርቱ አስፊቲ ስወድክ።

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад +2

    እሁድን ebs. ስወዳቹ 👍👍👍👍👍ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ ዉስጤ ነሽ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 4 года назад +7

    አስፍቲ እንወድሀለን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልክ እዴት እዳዝናናችሁኝ የኔ ምርጦች ውድድድድድ በማያልቀው ናፍቆት አቋቋምሽ ራኪዬን አስታወሰኝ

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x 4 года назад +27

    አስፊቲ እንወድሃለን እድሜና ጤና የሁል ጊዜ ምኞት

  • @ethiotiktok1608
    @ethiotiktok1608 4 года назад +32

    በጣም ታምራላችሁ ከምር አስቀናችሁኝ

    • @rita4819
      @rita4819 4 года назад +1

      አንች ብትኖሪ በጣም ያምሩ ነበር የኔ ፍልቅልቅ

    • @s33alsh35
      @s33alsh35 4 года назад +1

      Hi

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 4 года назад

      የኔ ማር አችብትኖሪ የበለጠ ያምራል ፍልቅልቅ

    • @eereet6791
      @eereet6791 4 года назад

      ሀንየ ያችም. ፕሮግራም በጉጉት እየጠበቅሁ ነው የኔ ፍልቅልቅ

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 4 года назад +1

      ሀኒየ አድናቄሸ ነኝ😍😍😍👍❤

  • @ehr4610
    @ehr4610 4 года назад +9

    የቤተሰብ ጨዋታ እንደ ቀድሞ በሳምንት ሁለቴ ይተላለፍልን😊😊😊😊

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 6 месяцев назад +2

    አስፍዬ አፈሩን ገለባ 🥲ያድርግልህ አባቴ 😢💞💔🖤💔🖤💔🖤

  • @maretube4081
    @maretube4081 4 года назад +33

    ፍርሃት ይሰማኛል እስት አፀናኑኝ😒

  • @saare8502
    @saare8502 4 года назад +2

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ይንንም የመጣብንን ወረርሺን ድንግል ማርያም ታጥፋልን

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 4 года назад +7

    ወይኔ ግን ሰው ለማዝናናት ስትሉ እራሳችሁን አደጋ ላይ ጥላችሁ እፍ እናመሰግናለን

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 4 года назад +5

    I love this show 👍❤️you guys awesome 👏 Eshetuye you’re amazing young man and naturally talented you’re gifted from God . I Love you and I love your show😍 🙏🏽😘❤️

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 года назад

    አቦ ዘመናቹ ይባረክ በጣም ነው ዘና ያደረጋቹኝ

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 5 месяцев назад

    የኔ አባት ለሕ ደረስክ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በቅዱሳን እፍ ያሳርፍት😭⛪🙏

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 4 года назад

    Eshetu M. One of The greatest Host and comedian! Keep it up bro!

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 4 года назад +1

    አረ በጣም ነው ያዝናናቸው ወደ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ፈጠራ ይጠብቃችሁ እድሞ ከኢትዮጵ ይህ ክፉ በሽታ ፈጠራ ይጠፋል

  • @user-uq2ko3ms4b
    @user-uq2ko3ms4b 4 года назад +6

    አስፍው ምርጥ ሰው።ነክ የምር በድሜክ አታፍር አትደብቅ ከሁሉም ሰው ጋ ትግባባለክ

  • @user-il8vu9hj6m
    @user-il8vu9hj6m 4 года назад

    በጣም ታምራላችሁ ምችት ይበላችሁ ዉድድ ፡፡ ዘና አደረጋችሁኝ

  • @solianaentertains8715
    @solianaentertains8715 3 года назад +1

    አስፋው መሸሻ በጣም ነው የምታዝናናኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አስፋውን ብቻ አይደለም ሁላቹም ደስ ትላላቹ😍

  • @user-kq1sy2pz6h
    @user-kq1sy2pz6h 4 года назад

    በጣምአዝናናችሁኝ እሼንሳይነውየገባሁት

  • @zmambe466
    @zmambe466 4 года назад

    አስፍሽ ስወድክ እኮ የኔ የጨዋታ ምንጭ እኮ ነህ እድሜና ጤና ተመኘዉልህ

  • @metmet9674
    @metmet9674 4 года назад

    አሥፍ በጣም አድናቂህ ነኝ ረጂም እድሜ ይሰጥ

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 4 года назад

    አስፈት እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 4 года назад +1

    You guys are sooo funny...you make my day thank you

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +2

    ምርጦች ይመቻቹሁ

  • @user-my1qo3do8n
    @user-my1qo3do8n 4 года назад

    ዋውውውውው በጣም ነው የምወዳችሁ ወንዶች

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 года назад +31

    አንዷ ልጅ ምነው ራኬብ አደራ ብላሽ ነው የሄደችው እግርሽን ቁልፍልፍ አረግሽዉ እኮ 😂😂😂😂😂😂

    • @hadiyasied3536
      @hadiyasied3536 4 года назад +2

      መሬቱ ስለሚያፀባርቅ ነው እኮ ሁሉም ናቸው ወይም እግራቸውን ያጣብቁታል ለምን ያው።

    • @mahletweldeyohanns7979
      @mahletweldeyohanns7979 4 года назад

      Hahahah yenem eyita kureja mehonu new

    • @senayt8606
      @senayt8606 4 года назад

      @@hadiyasied3536 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ያው ምን

    • @hadiyasied3536
      @hadiyasied3536 4 года назад

      @@senayt8606 እንዳይታይ ነው ጉዳዩ

    • @senayt8606
      @senayt8606 4 года назад

      @@hadiyasied3536 ጨረሽው በቃ ጨክነሽ😀😀😀😀

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 4 года назад

    እሰይ ebs ሞቅ ድምቅ ሽብርቅርቅ በሉ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌❤❤❤ደስ ይል ነበር

  • @user-qg4cz8ov9g
    @user-qg4cz8ov9g 4 года назад

    ዘናብለናል እናመሰግናለን

  • @anisagwapa2039
    @anisagwapa2039 4 года назад

    ይህ ፕሮግራም ግን ደስ ይለኛል

  • @user-no5sv3ex3o
    @user-no5sv3ex3o 4 года назад +2

    አሹዬ እና አስፍሽ ስወዳችሁ😍😍😍😍😍😘ቀይ ለባሿ የሆነች በልበላ ናት🤔😳

  • @Leyla-tw6ym
    @Leyla-tw6ym 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @belly7301
    @belly7301 4 года назад

    Tebareku ewenete

  • @zean7456
    @zean7456 4 года назад

    በጣም ነው ያሳቃቹን በእነት

  • @almi29
    @almi29 4 года назад +3

    Ebs wuste nechi yemtlu be like asyung eski 😘
    Betam wedachuhalewu neng yemdam shekalit💃☺

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 3 месяца назад

    አስፍዬ ነብስክ በሰላም ትረፍ

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 4 года назад +1

    ክክክክክ ጥያቄ ታልመለስህ አፈርጥሀለሁ አይ አስፍቲ ስወድህ

  • @classymobiles1989
    @classymobiles1989 4 года назад

    Wooww so nice amazing

  • @enttentt8402
    @enttentt8402 4 года назад +1

    እረ በሳቅ ሞትኩ kkkkkkkkkkkk አስፊቲይ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 года назад

    አቤት ስወዳችሁ 💓💓💓💋💋💋💋

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 года назад

    ስታምሩ ዋው

  • @ABBOY41
    @ABBOY41 6 месяцев назад

    The part "ሞቷል" 😢
    We loves you legend

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 2 года назад

    በጠምነወ የሞደቹ ሠለማቹ ይብዘ
    ❤❤❤🌻🌻🌻🌻🙏🙏

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 10 месяцев назад

    ኡነት እሼ ችሎበታል እያዝናና ነው የሚሰራው

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i Год назад +1

    ፍትህ ሳዑዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭

  • @abduseid2066
    @abduseid2066 4 года назад

    ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ

  • @girmalakew7810
    @girmalakew7810 Год назад

    Good Job ♡♡♡♡♡

  • @bachayoubachayou7936
    @bachayoubachayou7936 4 года назад +1

    መሸሻይሙት ስወድሕ አሰፍዉ

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 3 года назад

    አስፊቲ አመሠግናለሁ በውነቱ በሳቆ ፍርስ አረከኝ😁😁😁😁

  • @user-su2bl6qy1w
    @user-su2bl6qy1w 4 года назад +1

    ክክክክክ አረ በሳቅ አባበይን አንከባለላችሁብኝ እኮ

  • @zebibamar3592
    @zebibamar3592 4 года назад

    ደስ ይላሉ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +1

    ምርጦች

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 4 года назад

    ታምራላላችሁ ሁላችሁም

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b 4 года назад

    እሸቱ ምርጥ ሰው ነዉ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 года назад

    እሁድ ቀነ ያዝናል ጫወታችሁ ፈታ አሪፍነው

  • @mekyaadam6675
    @mekyaadam6675 4 года назад

    እረ በሳቅ እናመሰግናለን በኡነቱ በጣም ነው እሚዝናኑት ሁሉም

  • @KikiKiki-dp6se
    @KikiKiki-dp6se 4 года назад +1

    እሼ እህይወትክን ሁሉ ያስቅህ እኔን እንደምታስቀኝ። እክቲር ብኸባክ

  • @tinsieabebaw399
    @tinsieabebaw399 4 года назад

    ትንሳኤ ጀግና ነህ

  • @girmalakew7810
    @girmalakew7810 Год назад

    Good luck

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 4 месяца назад

    አስፍዬ ነፍስክ በሰላም ትረፍ⚫⚫⚫😭😭😭😭😭

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 4 года назад

    የመጨረሻው በሳቅ ልሞት

  • @oneday2874
    @oneday2874 4 года назад

    ምርጦች አዝናናቹኝ ኢቢኤስ አስፍው ከወጣ በቃ ባዶ ነው ሚቀረው ማን ያዝናናናል

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u 4 года назад

    ውይኔ ጭቅጭቅ ደስ ይላል

  • @10seyd36
    @10seyd36 4 года назад

    በጣም ዘና አልኩኚ

  • @HagerieMedia
    @HagerieMedia 4 года назад +29

    ግድባችን ይገደባል ዘረኝነት ከኢትዮጲያ ይጠፋል
    የአርቲስት ገነት ንጋቱ የሂወት ውጣ ውረድ ሲፈተሽ ያሳዝናል ሊያዩት የሚገባ ruclips.net/video/iEa3eFAYdbI/видео.html

  • @user-wr9zi4ch1q
    @user-wr9zi4ch1q 4 года назад

    እሹጎበዝነህ

  • @hundadandeessu8564
    @hundadandeessu8564 4 года назад

    ere maretu yifetash silamatsabark maretu lay yetayal mels

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 года назад

    ዋው

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 4 года назад +1

    እውነት በጣም አሳቀኝ ክክክክክ

  • @lemlembirassa3618
    @lemlembirassa3618 4 года назад +1

    አዳሚት ተደናነቂ። ወይ ዘፈገራ ጊዜ ይመቻችሁ ።

  • @genetabate4779
    @genetabate4779 4 года назад

    Betam new metamrut wow smarrrtohe

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад

    አለን ከአጠገብሕ። በለው እንደፈለክ። ላይክ ለአተ።

  • @user-np4bq9ws9n
    @user-np4bq9ws9n 4 года назад +10

    ኧርሴቶቹአለባበሳችሁንአሳምሩእደትብለውቁጭእያሉነውአልሀምድሊላህሙስሊምላደርገኝጌታ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 года назад

      አልሀምዱሊላህ ማን እንደ ሙስሊም ።ግን እህቴ ዝም በያቸው ምን አገባን

  • @user-on7in7ps7e
    @user-on7in7ps7e 4 года назад

    እደትዘናእዳረጋችሁን

  • @hanitube404
    @hanitube404 4 года назад

    ዋውውው

  • @yecoliahaddis6352
    @yecoliahaddis6352 4 года назад

    Betam Des yamel new

  • @user-vu2th8oy5m
    @user-vu2th8oy5m 4 года назад +1

    እራኩብ ብትኖርበት የበለጠ ያምር ነበር

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 4 года назад +2

    አስፋው ምርጥ ሰው ❤❤❤❤

  • @user-nq6et7cu1v
    @user-nq6et7cu1v 3 года назад

    ክክክክክክክክ በለውውውው ሳቅ በሳቅ

  • @natanimasfaw9067
    @natanimasfaw9067 4 года назад

    Good get

  • @firehiwotgetawa6408
    @firehiwotgetawa6408 4 года назад

    Woooo

  • @mohamedseid6839
    @mohamedseid6839 4 года назад +1

    ቀይ ለባሽ 😍😍😍😍😍👍👍

  • @shdhrjdj6214
    @shdhrjdj6214 4 года назад

    👏👏👏👏👏

  • @user-xy3my3wn9z
    @user-xy3my3wn9z 4 года назад +1

    እኔምእወድሀለሁእሽትየገዳፊህነኝተሳውድ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 4 года назад

    ኧር በሳቅ ሞተ ትንሱ ወደ ኮሜድነትህ ተመለስ

  • @sadamuhammad8588
    @sadamuhammad8588 4 года назад

    አረ በሳቅ ሞትኩ

  • @user-eh5ey5dk7y
    @user-eh5ey5dk7y 2 года назад

    ትንሳኤ አይቷል

  • @user-fe3wv6bj5q
    @user-fe3wv6bj5q 4 года назад +1

    በሳቅ ገደላቹኝ ኧረ 😂😂😂😂😂

  • @betibeti5953
    @betibeti5953 4 года назад

    Zare des tilalachu

  • @user-wr9zi4ch1q
    @user-wr9zi4ch1q 4 года назад

    ዋዉዉዉዉዉዉ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 года назад +1

    ወይ ጩሀት 😂😂😂😂😂😂

  • @user-us7vh8iq4h
    @user-us7vh8iq4h 4 года назад

    አይታለች መጨረሻ ላይ

  • @selamawitgeremew5328
    @selamawitgeremew5328 4 года назад +2

    ይቅርታ ለኔ የቤተሰብ ጨዋታ በነፃነት ጊዜ ቀረ ምንም አያስቀኝም አያዝናናኝም ይሄ ልጅ ግን።