አስፋው መሸሻ ከቴሌቭዥን ወደ ሬዲዮ ተዘዋውሯል! ለምን...? አዝናኝ ትንሽ እረፍት//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 262

  • @Seble67
    @Seble67 9 месяцев назад +14

    ባጋጣሚ ሳላያቸው ያለፍኳቸውን ቪዶዮች ሁላ እያየሁ አዘንኩኝ በጣም አስፍየ የኔ ሰው አክባሪ የኔ ትሁት ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад +71

    ትንሳኤ አንተ ብዙ ተሰዕጦ ያለህ ድንቅ ልጅ ነህ አይዞህ ነገ የተሻለ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ በርታ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 года назад +43

    አስፍሽ #የኢቢኤስ ድምቀት እኮ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 2 года назад +167

    እባካችሁ ጠቅላይ ሚኒስትራችንንም ብታሳርፉልን

    • @كوبرمحمد-ر6ش
      @كوبرمحمد-ر6ش 2 года назад +1

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад +1

      ክክክክ

    • @nanimeba9802
      @nanimeba9802 2 года назад +2

      እውንትህን ነው

    • @sofiasofia2752
      @sofiasofia2752 2 года назад +1

      ክክክክ በቀን በጨረማ ሲሯሯጡ እሚውሉትን ሚስኪኑን ስሚንቶ ሳይቀር የገቡትን

    • @annemariedavidson8094
      @annemariedavidson8094 2 года назад +1

      T.D.F. & WBO SOON to👉 FENFENEEEE

  • @Mahybu
    @Mahybu 9 месяцев назад +13

    አባታችን ሁለም በልባችን ነህ ነፍስ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭

    • @JsvJdb-y1z
      @JsvJdb-y1z 9 месяцев назад

      አልቅሽ ልሞት ነው

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 2 года назад +32

    አሆሆይ አይሬሬ!! 😂😂😂 90 ዎቹ ትዝታ የማይረሳ ዘመን♥♥♥

  • @jerryasefa3460
    @jerryasefa3460 9 месяцев назад +25

    ይሄሞት የሚሉት አስከፊ መራራ ነው 😭
    ነብስህ በሰላም ትረፍ አስፋዉ_መሸሻ

  • @ethionaaschannel2701
    @ethionaaschannel2701 2 года назад +33

    Seifu is the best entertainer ever 💯👏🏽🇪🇹

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 года назад +18

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @meliyemaryamlij9982
    @meliyemaryamlij9982 2 года назад +10

    ትንሽ እረፍት እደዛሬ አስቃኝ አታውቅም
    በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @alainfef176
    @alainfef176 9 месяцев назад +5

    😢😢😢😢እህህህህህ. አስፊየ. ❤❤❤ነብስህን. በአፀደገነት. ያኑርልን

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 года назад +14

    በጣም የሚያዝናና ትንሽ እረፍት ነበር 👍👍👍👍💜💚👍 በርቱልን

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 года назад

      ወንድም ደምረኝ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +15

    Seifu,the best professional talk show, good Custer, comedic,conversational speeches!, 🙏🏾👍🏾💚💛❤️🇪🇹✌🏽🕊

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 9 месяцев назад +3

    እኔን የኔ ጌታ ነብስ ይማር አስፊቲ

  • @kalababrham8480
    @kalababrham8480 8 месяцев назад

    አስፊቲ የጨዋታ ድምቀት ነበር ፤ ነፍሱህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 2 года назад +14

    በተረፈ የድሮ ትዝታ አይሬ አይረሳንም እንወዳችሀለን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 8 месяцев назад

    አስፊቲ ነፍስህን ይማረው ለቤተስብ በሙሉ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 2 года назад +31

    😂😂😂ሁለት ምርጥ የኢቢኤስ መላጦች wow ደስ ስትሉ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад +8

    ለካ ሪድዮ ጣቢያ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 года назад +6

    በጣም የሚያዝናና ትንሽ እረፍት
    ነበር 👍👍👍💛💚 በርቱ

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙏🙏
    በስደት አለም ላይ ያለነው ኢትዮጵያን ሁሉ በሰላም ወደ ዉዲ ሀገራችን እንድንገቦ ፈጣሪ ያግዘን 🙏🙏
    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁሉችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏💜💜
    የቤተሰብ ናፍቆት አልቻልኩም 😭 በተለይ የእናቴን 😭 ዎይ የስደት ኑሮ 😭

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 2 года назад +2

    እንዴ ተንሱዬ የባሪያው አድናቂ ነህ መሰለኝ ጉደኛ ነበር አስተያየትህ።
    happy to see y'all on Valentine😍

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 2 года назад +4

    የውልዬ ምርጧ ጓደኛዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እወድሻለው❤❤❤❤ጎበዝ በርቺ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +1

    አስፋው መሸሻ የድሮው አይሬ
    ዘንድሮ ebs
    አረ በሳቅ ተገናኛችሁ አንድ ላይ አልተቻላችሁም ።አስፋው የተቸገረ ሲያይ ሆደ ባሻ ነው ሲደሰትም ሲስቅ ደሰ ይላል ሁላችሁንም እናመሰግናለን ።

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 9 месяцев назад +3

    አስፋው ነብስህን ይማርው

  • @gavingavin3572
    @gavingavin3572 2 года назад +4

    አሰፊቲ መሸሻይ ይሙት ሰወድህ ሺ አመት ኑር

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 2 года назад +19

    ፍትህ ለእስረኞች😭

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube 9 месяцев назад +1

    አስፊቲ ናፈቀኝ የድሮ ቪድዮዎቹን ማየት ጀምሬያለው😭😭😭😭😭

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
    @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii 9 месяцев назад +1

    ከስራ ባልደረባዎች ለተንሱ ትዝታው ይከብዳል አስፊቲ😢😢😢 ነብስ ይማር

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 года назад +3

    ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 года назад +1

    ጋሽ አስፋው ረጂም እድሜ አላህ ይስጥወት💪🥰

  • @hayatseid2068
    @hayatseid2068 2 года назад +13

    የዝሙት ቀን ይከበር አይከበር ከምትሊ ምን አለ ድምፅ ብትሆኑን

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    አስፍሽና ሴፉ የአያመት ጓደኛ በጣም ደስ ይላል

  • @ኡምመሁባ
    @ኡምመሁባ 2 года назад +6

    ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖኛችን

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 9 месяцев назад +2

    አስፍዬ ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @hayatseid2068
    @hayatseid2068 2 года назад +5

    ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህ በሳውድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ብሎም ለሚሞቱ ወገኖች

  • @حنانامشوشه
    @حنانامشوشه 2 года назад +3

    ፍትህ ለስረኞችእባካችሁፍትህ ጠይቁላቸው

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 9 месяцев назад +6

    አይ አስፍዬ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርህ ኡፍፍፍፍፍፍ ሞት ጨካኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asebearega4604
    @asebearega4604 Год назад +2

    ረጅም እድሜ ለሁላቹም ይስጥልን

  • @amantiruneh6198
    @amantiruneh6198 2 года назад +1

    በጌታ ታዬ ደንደኣን አሳርፋልን

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 9 месяцев назад

    Great everybody a lot of memories Asfity yarda Lege rest and peace we love you guys olso sefu tensay and semer funny anyway guys be strong.

  • @hailemelekothailemichael3623
    @hailemelekothailemichael3623 2 года назад

    If it's true I will start watching EBS.

  • @ashenafigebre9362
    @ashenafigebre9362 2 года назад +2

    Oldies, but goodies.....ay seifu!

  • @HanichoBarok
    @HanichoBarok 9 месяцев назад +2

    አስፍዬ በቃ ቻዉ በቃ ከዚህ ቡሃላ እንደማላይህ ሳስበዉ እንባዬ ፈሰሰ

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 2 года назад +8

    የዝሙት ቀን
    የዝሙት ቀን
    የዝሙት ቀን
    እያከበራችሁ ሰይጣንን በሚሰጥር አታሰደሰቱ
    የዘሙት ቀን በውጪው አለም የራሱ ትርጉም አለው ።

  • @selomberhane2478
    @selomberhane2478 9 месяцев назад

    Miss you in this program. I am watching all the old shows he did. RIP. I still can't believe it. Wish I could go to his funeral.

  • @konjetgetachew8212
    @konjetgetachew8212 2 года назад +16

    ለካ ሴፉ ሜካፕ ጠቀብቶ ነው ትቪ ላይ የምመጣው 😂😂😂😂

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад

    ሰይፋ ቀልድክ አሪፍ ነው አስፍቲም ምርጥ ነክ ሰመረ የቲቪ ፕሮግራምክ ቀረ እንዴ ?ትንሱ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +9

    ሰላም ለኢትዮጵያ @ ኤርትራ ልጆች

    • @hidayaabdellah3418
      @hidayaabdellah3418 2 года назад +1

      ሠላም የምወዳችሁ የኤርትራ ልጆች !!አስመራን ማየት የድሮ ህልሜ ነው አንድ ቀን ይሳካልኛል ኢንሻአላህ !!

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 года назад

      @@hidayaabdellah3418 ኢንሻ አላህ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 года назад +1

    በጣም ደስ ትላላችው የምዳም ጩህት ና ጭቅጭቅን አስረሳችሁን ይመቻችው ግን ሴፋ ና አስፊቲ

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 2 года назад

      Sirashin akiberesh siri medam medam tilalachu gin media lay 24 sehat nachu enesus min yaregu sirachew sibadel

    • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
      @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 года назад

      @@Metasebiya4 ዛሎ ጥልቅ ማን ጠራሽ አፍሽን ሰብስቢ 24 ሰሀት ሆነ 4 ሰሀት ምን አገባሽ ነው አንቺ የመዳም አሽቃባጭ ነሽ ከሷ ጋ አሽቃብጪ እንጂ ለኔ አንቺ አደለሽም መልስ ምትስጪኝ ስለራሴ እራሴ በቂ ነኝ ዝም ብለሽ በማያገባሽ ሉጥ አትበይ አፍሽን ዝጊ ከፈለግሽ የለሁበት ነይ ከመዳም ጋ አሳይሻለው ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      @@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ እብድ ፈገግ አረግሽኝ

  • @rodas9491
    @rodas9491 9 месяцев назад +2

    ውይይይይይ አስፊቲዬ😢😢😢😢 ሞት ጨካኙ

  • @سميرهس-ذ7ت
    @سميرهس-ذ7ت 2 года назад +4

    ሴፉ እና አስፌ በእውነት ትለያላችሁ

  • @abrahammajor7682
    @abrahammajor7682 2 года назад

    የውል ድንቅ ጋዜጠኛና መልካም ሰብ ነሽና ብርትት በይ

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 2 года назад +2

    እስፍዬ እፍሮህንም በጣም አስታውሰዋለው:: መላጣህ ግን በጣም ውብ ነው 😊

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 года назад

    ባሬውዬ የምች መድሀኒት ሁላችሁም ምርጦቼ ቀልዳችሁ ይመቻል

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 2 года назад +1

    ፍቅር የተወስነ ቀን የለውም ሁሉም
    ፍቅር ፍቅር

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 9 месяцев назад

    My favorite group Asfitey Funny

  • @Zimtabebzu1521
    @Zimtabebzu1521 2 года назад +1

    ይሄን መልእክት እስቲ ለአስፋው እና ትንሳኤ አድርሱልኝ ።
    የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ጫካ ቦሌ ፍሬንድሺፕ ጀርባ ካንተ የማልጠብቀውን ሰክራችሁ ስትንበጫበጩ ሴት ስታሳዱ እዚህም እዚያም ስትበጫበጩ ቪዲዮ አለኝና በምን ልላክላችሁ ። አድርሱልኝ እስቲ

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 2 года назад +3

    እኛን አይወክለንም የፍቅረኛሞች ቀን ባእድ አምልካ ነው

  • @hanaasehnaki4206
    @hanaasehnaki4206 2 года назад +1

    ሰይፍሻ ስወድክ

  • @alemegirma1558
    @alemegirma1558 2 года назад +5

    እኔ አይረይን የማስታውሰው ወጣቱ በጫት የሚጠመድበትን ይገርመኝ ነበር እንደውም አይረይ ሳይጀምር ጫት አይጀመርም የሚሉ አቅ ነበር

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 2 года назад

      Hahaha betame yaseqali

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 года назад +3

    ሁለት መላጦች😍😍😘😘

  • @totot2437
    @totot2437 2 года назад +2

    በሣዉዲ እስርቤት ለሚሠቃዩት ፍትህ😭😭😭😭

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 8 месяцев назад

    ወደማይመለስበት ባሳረፉልን

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 2 года назад

    ሰይፍሻው አንተ አንደኛ ቢሮክ አንደኛ ቢሮክ በጣም ነው የሚያምርው በርታ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад

    ደሥ ትላላችሁ አባትና ልጅ

  • @yosefmoroccorabat1142
    @yosefmoroccorabat1142 2 года назад +1

    በኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ ሰይፉ ፋንታሁንን ሚያክል የለም አይኖርምም።

  • @ssssdubsdh7855
    @ssssdubsdh7855 2 года назад +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለስረኞኞኞኞችችችችች

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 2 года назад +1

    አስፍዬ ውድድድድ😘😘

  • @የሰውዘር-አ5የ
    @የሰውዘር-አ5የ 2 года назад

    በጣም ተደበራቹ

  • @sofianetabebe5208
    @sofianetabebe5208 2 года назад

    እንወዳችዋለን

  • @borenamedia7198
    @borenamedia7198 2 года назад

    አንቺ ሀገር ኢትዬጲያ ሞኝ ነሽ ተላላ
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን መገን ወገን በሰው ሀገር በሀገራችን ላይም ጭምር እንዴ ቅጠል መርገፋን በቃ በለን ያአላህ ኢትዬጵያዊ እንዴዚህ ጊዜ የተዋረድንበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም ። ቅን ኢትዬጵያዊያን ፕሮፋሌን ጫን አድርጉና ቤተሰብ እንድትሆኑን በፍቅር እንጠይቃለን

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 года назад +1

    ሰይፉ ዉበቱ ዛሬ ታየኝ ለካ ቆንጆ ነዉ

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 2 года назад

    ያለ አስፍው ebs ን ማሰብ ይከብዳል

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad2957 2 года назад +1

    ዘናአደረጋችሁኝ

  • @bura7009
    @bura7009 2 года назад

    yemingzawem mirte program

  • @MonaMona-h7q
    @MonaMona-h7q 9 месяцев назад

    አስፍዬ ናፍስ ይማር ዬእቢስ ድሚቃት

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 2 года назад +1

    WEL come

  • @amunaahmed5518
    @amunaahmed5518 2 года назад +2

    ፍትህ ለሳውዲ እስር ቤት ላሉት ኢትዮጵያዊያን

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 года назад +1

    well done.

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 2 года назад

    Jolly Jack the way Asfaw walks😁😁😁

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 2 года назад +5

    ትንሳኤ የምታወራው ምንም አይገባም ለማውራት ዘና በል አንድ ቃል ለማውጣት የምታምጠው የግድ ሰውን መሆን የለብህም እኮ ራስህን ሁን ቀልደኛ መሆን አትችልም እሱ ድራማ ላይ ነው የቻልከው ወደ እውነተኛው አለም ተመለስ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад +7

    አንድ ቀን ጠቅላይ ሚንስቴር D,r አብይ አሳርፉት ደስ ትላላቹ

    • @lalahi4412
      @lalahi4412 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @aseobiafhdjs5408
      @aseobiafhdjs5408 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hiwotteshome4322
    @hiwotteshome4322 2 года назад

    asfeye betam enwedehaln edemena Tena yestehe

  • @SunshineTube87
    @SunshineTube87 2 года назад

    Sijemer Tinsae, begid enji wustu tesetio lash new.....

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣you guys are so funny I like it.

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад

    እምወዳችሁ ትንሡ አስፊቱ ሰይፍሻ

  • @solomonf9126
    @solomonf9126 2 года назад +2

    ቀልዱን ሰቀላችሁት wow!!

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ወገኖቻችን

  • @tewdrosgetachew3032
    @tewdrosgetachew3032 2 года назад +3

    ትንሳሄ የሚባል ህፃን ልጅ እስወጡልን ልምንም እይነት ፕሮግራም እይመጥንም

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 9 месяцев назад

    ኡፍ ያማል አስፍዬ አንወደካለን😢😢😢

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 года назад

    Tensuna asifawe betam new yemiwedachu

  • @mesfindelelegn1165
    @mesfindelelegn1165 2 года назад +1

    አሁን ራሱ ሬድዮ እየመሰለኝ ነው፣ ቪድዮ እያየሁ ቢሆንም

  • @welelaleja6145
    @welelaleja6145 2 года назад +3

    አስፋውና ትንሳኤ ለምንድን ነው ምደብረኝ ግን😂😂

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

    ሑለት መላጦች ስወዳቹሕ ግን ለሬዲኦ ሣይሖን ለቲቪ ነው የምትሖን አስፍቲ ወይትንሱ😂😂😂

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 года назад

    Ene Eye ledet makeber Christmas
    Makeber Valentine makeber Baby Shower makeber Eyewlu aymichignm Erdena wayem mawak aydelem yena aydelem betam new yemitelaw

  • @helenassefa524
    @helenassefa524 2 года назад

    Where is tsegi

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 года назад

    Valentine be hager Ethiopia
    Endayekebr yegna aydelem
    Abesha zem belew mikoregi
    Yewdal yena bale aydelem

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 2 года назад +2

    ክክክክክክክክ ወይ ሰይፎ አንተ ያየህው ነገር መቼም ስም አያጣም

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 2 года назад

    I love you guys ❤️