"የኢትዮጵያን አርማ ይዞ መብረር ልዩ ስሜት ይፈጥራል" ዉሎ ከካፒቴን ሚኪያስ ተስፋዬ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ
HTML-код
- Опубликовано: 12 сен 2020
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV Развлечения
ደስ የምትል ሴት ናት ሚስትህም አንተም ጀግና ነህ ትዳርህ ይባረክ ልጆችህ ይደጉልህ ፣ውለህ ግባላቸው ።
አሜን
ለአብራሪወቺ ልዩ ክብር አለን አላህ ይጠብቃቺሁ💚💛❤
አሚንንንን ወላሂ አላህ ይጠብቃቸው
Amen
aLa is not GOD OK MARYAM &JUEESE IS True godok dame you ala💀💀💀❤😏😑😑
@@dagimdagimboo6696 ተበዳ የጅል ልጅ
አሜን አሜን🙏🏾💚🙏🏾💛🙏🏾♥️
ካፒቴኑ ቤተሰቦቹን ቻው ሲል እንባዬን አመጣ የምር ካፒቴኖች ክብር ይገባቸዋል😍
ውጆች👉 ruclips.net/video/SY-D-qGgT0U/видео.html
የሚያምሩ ቤተሰቦች በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ 🙏😍
አሁን ከነዚህ ጋ ተደምረው ነው ቤት አፉራሾች ሰው አራጆች ኢትዮጵያዊ የሚባሉት ጤና እና እድሜ ይስጣቹ ከነቤተሰቦችህ ካፒቴን የ ኢትዮጵያ ኮራት🙏✈🇨🇬✌
አይደል?
ልክ ነው 👉 ruclips.net/video/SY-D-qGgT0U/видео.html
🤔🤔
ትክክክል ወላሂ
Yehewelek alem Endezek nat 🙈🙈🙈
ለአብራሪወች ልዩ ክብር አለኝ በርታልን የኛ ጀግና ሰላምህ ይብዛ
ውድ👉 ruclips.net/video/SY-D-qGgT0U/видео.html
ምርጥ ኢትዮፕያዊ ጀግና ካፕቲን እድሚ ይስጥህ
አሜን👉 ruclips.net/video/SY-D-qGgT0U/видео.html
ካፒቴን ታኮራለህ ስለ ምርጥ ስራና አገልግሎት ምስጋና ይድረስህ ስትወጣ መንገድህን ቀና አድርጎ ፈጣሪ ለቤትህ እና ለአገርህ ሁሌም በስላም ይመልስህ🙏🏽
Amen🙏
የኢትዮጵያ ፓይሌቶች አንደኛ ናቸው👍👍👍👍👍👍👍👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🏾
ዋውዋውዋ ጀግና ኢትዮጵያ ነሕ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሕ ጀግና በርታ 👍👍👍👍👍👍
ዋው እዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ስታምሩ በጣም አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹ
አላህ ይጠብቃችሁ በሄዳችሁበት ከመጥፎ ይጠብቃችሁ ክብረ ለናንተ
ክብር ይገባቸዋል ካፒቴኖች በሙሉ 👍👍👍
Wowww ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አብሮ አደግ ፉቅርና ትዳር ሽ አመት ኑሩ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ምርጥ ቤተሰብ🥰
ጀግና ኢትዮጵያዊ ካፕቴን 👌
ካፕቴን ሚኪያስ ከነቤተሰብህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ: ፓይለቶቻችን ኢትዮጵያን በኩራት የምትወክሉ ዕንቁ ልጆቿ ስለሆናችሁ ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ: ክሩውን በሙሉ በዩኒፎም ሳያችሁ ኢትዮጵያን አያታለሁ ሆዴም ቦጭ ቦጭ ይልብኛል: እግዚአብሔር አምላክ የበረራ ባለሞይዎቻችንን በሙሉ እቅፍ ድግፍ ያድርግልኝ
አላህ ከክፉ ነገር ጠብቀን አገራችንንም የአገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ካፒቴል ሚኪያስ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
ሰታምሩ 2 ክፍል እያላችሁ ይገረማል እግዚአብሔር ፍቅሩን ይሰጣችሁ ለኛም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን
አሜን👉 ruclips.net/video/SY-D-qGgT0U/видео.html
እጅግ በጣም የሚያምር ቤተሰብ የቤተሰቡ ፍቅር የበአሉ ድባብ ውብ ነው
ሠው ፕሌን ያበራል ህዝቤ ወሬና ነገር አብርሪ 😂😂😂😂ክክክ
Kkkkkk
😃😃😃😃😃
Kkkkkk
እውነት ነው
በጣም
ፓይለቶቻችን ኩራታችን በእውነት ክብር ለናተ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት ነው የሀገርን ባንድራ ይዞ መጓዝ መታደል ነው ላወቀው ሰው💚💛❤
የምታምሩ።የካፒቴን። ቤተሠቦች መልካም በአል ይሁንላችሁ። የሚያኮራ።ነው። ፖይለትነት። መልካም። የስራ። ዘመን። ይሁንሎት። ብለናል። ከአውሮፓ ነን።
ውይ ባንዲራችን ውብታችን ማንነታች አብራሪዎች ፈጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ዎታችው ሰላም ግቡ
@@hirutekhachab8047 Amen Amen 🙏🙏🙏
እዉነት አድንቄሀለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ልጆችህ በኢትዮጵያ ዉስጥ በመወለዳቸዉ መልካም አዲስ አመት ከነቤተሰቦችህ 🌻🌻🌻🌻
የእውነት ይሄን ግዙፍ አውሮፕላን ለሰሩትና ለሚያበሩት ከፈጣሪ በታች ሊመሰገኑ ይገባል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ለፓይሌታቻችንና ለመከላከያ ሰራዊታችን. ያለኝ ፍቅርና ክብር የተለየ ነዉ ፣ሳያቸዉ ገና ልቤ ስንጥቅ ይላል
እኔም
It's a beautiful success story. Amazing dad who loves his kids and job , great wife who understand and support her husband and blessed and very smart kids.Good bless your family.
Great job EBS and my only wish was introducing the first officer and the crew would have been excellent.
Great observation. 👍
ለአብራሪ ልዩ ክበር አለኝ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት እኔ ወደፊት ልጅ ስወልድ ሴት ቢሆን ወንድም የአይር አብራሪ ብሄኑ በጣም ነው ድስ ይሚለኝ
ካፔቴን ሚኪያስ ከነ ቤተሰቦቺህ ረጅም ኢድሜ ከጤና ጋር ምርጥ ኢትዬጲያዊ ጋዜጠኛዋ 1ኛ ዋው ስታምሪ
Thanks you የ 14 ሰዓት ፕሮግራም በ 36 ደቂቃ ስላቀረባችሁን
እንኳን ተወለድክ በጣም ደስ የሜል ቤተሰብ
አምበሲት ዳሳሽ ጋዜጠኞ ,ቀለል ያለ አቅርቦት, ትክክለኞ ልከኞ ጥያቄዎች በጥሩ ፕረዘንቴሽን :: በርቺ ::
ibs
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጠና ይስጣችሁ ለሁሉም የበረራ አገልግሎት ሰጪዎች በሙሉ መልካም ዘመን ለመላው የኢትዮጵያን ያርግልን
ፅድት ያለ ፓይለት መልካም በአል ከነቤተሰብህ
He is truly Ethiopian and proud of flying the giant machine painted with Ethiopian flag.he witnessed about integrity instead of manipulating crisis.
Happy new year Capt Mikyas with the blessed family.
wwoooww👍👍👍👍👍👍
ኢትዮያዊነት እኮ ኩራት ጨዋነት ነው ።የባንዲራ ቀለሙ ሲያዩት ይናገራል ፍቅርንንንን።
ለአብራሪወች ለሀገር ጠባቂወች ለዶክተሮች ልዩ ክብር አለኝ
ዋው ደስ የሚል በተሰብ ዋው ካፕቲ እግዚአብሄር ይከተላችሁ በምትሄዱበት ሁሉ
እኔ ማታ ላይ የሚከብደኝ ሳልበላ ማደር ነው ስላማችሁ ይብዛ ፍሬአችሁ ያብብ
ኢብኤሶች ለነብሳችሁ እሆናለዉ ይህቺን ልጅ አገናኙኝ ዳሩልኝ😘😘😘 እርጋታዋ መልኳ አለባበስዋ my God!!!! አቦ ይመችሽ ደደደደደደደስ የሚል ዝግጅት
ሂድ ተራ ሰው
@@hawi3131 😃😃😃😃😃😃.
እረጅም እድሜ ይስጥህ ትህትናህ ከነ ልጆችህ ከባለቤትህ ደስ ስትሉ 🌷🌷🌷🌷🌷👍
Amen
ዋው ደስ ስትሉ የሻጣዋ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነበረ 😁 እንኳን ጠየቅሽልኝ እሰይ አወኩኝ
Kkkkk
😃😃😃ወረኛ
🤣🤣🤣
ፓይለቶችን እና ዶክተሮችን አደንቃለሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ቤተሰብ እንሁን
ያአላህ በራህመትህ በእዝነትህ ኢትዮጲያን ሀገራችንን ህዝቦቿን ብሄር ቋንቋ ሳይለየን እንቅፋትም ሳይነካት አንተ ጠብቅልን
ጀግና የሐገር ኩራት ፣🌻🌻🌻🌻 ,፣
በጣም "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ኩራት ናችሁ አብራሪወቻችን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥቹህ ደስ እሚል ቤተሰብ ክብር ለካቤቲኖቻችን ክብር ይገባል
ማሄድ ማሄድ አላኝ
የኛ እንቁወድ እግዚአብሄር ይጨብቃችሁ🙏🙏🙏💚💛❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Much respect to you and other Ethiopian pilots who carry our national flag all over the world!
@29:15 Excellent handover of the meal to the captain on his left side to prevent fluid spillage at the center pedestal!
ሀገሬ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ታፍረሽ እና ተከብረሽ ትኖሪያለሽ ደግሞም ትበለፅጊያለሽ!
ክብር ለስራ ባልደረቦቼ !
በጠቅላላው ለአስተዳደሩ እና ለመላው የጉሩፑ ሰራተኞች
ባዓላት ሳትሉ : ቤተሰብ :በሽታ: ጦርነት ሳትሉ : የሀገር ሀላፊነት ለመወጣት ቀንና ለሊት በትጋት ለደከማችሁ ምስጋናዬ ከብራሰልስ ይድረስ
[ ሃው ኢዝ ዘ ስዊዝ ቺዝ ኤንድ ቻኮሌት ፧ ] 😋
ምርጥ ፕሮግራም !!!!
I’m so excited to hearing our Hero Captain with his lovely family God bless you all!!!
ዋውውውው ለካፒቴል ትልቅ ክብር አለኝ እንኳን አደረሳችሁ💪👍❤😍🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻
ጎበዝ ካፕቴን መንገድህን አምላክ ያከናውንልህ ቀላል ስራ አይደለም ስራህ ይባረክ
ጌታ ይጠብቅህ በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ ደስ ምትሉ ቤተስቦች
Amen
Amen amen
ወላኢ። የናፈቀኝ። ነገር። ቢኖር። በሀልን። እንደዚህ።
ሰብሰብ። ብሎ። ከቤተሠብ። ጋር። ማሣለፍ።
አላህ ይጠብቃቹ ያረቢ
አሜን👉 ruclips.net/video/SY-D-qGgT0U/видео.html
ካፒቴን በጣም ደስ የሚል ሰው ቤተሰብ ጭምር አስገራሚ እህታችን ጥያቄሽ አጥጋቢ
እናመሰግናለን : :
በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html
በምትሄዱበት ሁሉ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ
የእውነት ክብር. ይገባቸውላል
Proud to be an Ethiopian! God protect you and your family.
Proud of you Capt Mikyas!
My Lord Jesus Christ with you to protect you and all passengers you’re great Ethiopian love and respect for Ethiopian Captain!!!
Really wonderful program & Miki along with his family are exceptionally exemplary successful person.
ዋው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኩራታችን ናችሁ ካፒቴኖች
ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር 💚💛❤ስታምሩ የኢትዮጵያ ኩራት ነው. አየር መንገዳችን
ክብር ይስጥልን ካፒቴን እድሜ እና ጤና ከእነቤተሰቦችህ ይስጥልን 🙏
Wow Hanye ,great to see this blessed family. Thank you EBS
Big respect for Captains and their families . We are very proud of Ethiopian Airlines pilots in their decency, profession and diligence. Thank you.
አረ ድስላይ የምታደርጉ የምዘቀዝቁ በስባሰወች ወሞ ለካቢቴን ትልቅምስጋና ይገባቸዋል ዉላችሁ ግቡ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ ያድርጋችሁ
ክብር ለካፕቴን
ማሻ አላህ በጣም ደስ ምትሉ ቤተሰብ አብራሪ ናችሁ አሏህ ይጠብቃቹ ኢንሻ አላህ
አሁን ይኸ ምን ዲስ Like ያስደርጋል እውነት ፕሌኑንም የሰሩት አብራሪወችም ሳላደንቅ አላልፍም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻቸው አላህ ያቆያችሁ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር
Wonderful family Wonderful Ethiopians🇪🇹 !!! United and ancient proud Godly Ethiopia 🇪🇹 forever!!!
እግዚያብሄር ይመስገን ፈጣሪን መማመስገናችን እኛ ኢትዮጵያኖች እድሎኞች ነን !!!
Captain Miki, you are a pro. Have a happy new year.
ኩራታችን ንህ ያገራችንን ባዲራ ተሽክመህ
ካገር ሀገር እምታሳይልን እግዚአብሔር
ከን ቤተስቡችህ ይጠብቅህ
በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ማርያም ትከተክህ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አቅራቢዋም ከልብ እናመስግናለን
♥️♥️♥️♥️♥️
ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ፈጣሪ የእናንተን ክፉ አያሰማን ሁሌም ይጠብቃችሁ
ላብራሪውትልቅክብአለኝ አላህ ይድሜህንያርዝመው
Capitain Mikeyas is a smart pilot, and don't have any confusion when it comes to Ethiopiyawent?
God bless you and your family, Happy New Year
ካፒቴን ሚኪያስ እንድሁም የፕሮግራሙ ተመልካቾች እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በጤና አሸጋገራችሁ አሜን ካፒቴን ሚኪያስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰብ ያድልህ ነፍ አመት ኑሩ የምንወዳት እንደ አይናችን ብለን የምንሳሳላትን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን
አሜንበልቶ መጸለይ ይቻላል ?
ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html
እደልባች ከአገር አገር የምንዞረው በናንተ እውከት እኮነው ሁላችሁንም አብራሪዎች ከፈጣሪ በታች ከልብ እናመሰግናቹሃለን የኛ እንኩኦች እድሜና ቴና ፀጋውን ያብዛላችሁ
ከልጅነቴ የምመኘው አብራሪነት ነበር ነገር ግን ለቤተሰብ ብቸኛ ልጅ ስለነበርኩ ሊድሩኝ ሲሉ በህገወጥ ስደትን መረጥኩ እድለኛነህ በእውነቱ ኪዳነ ምህረት ትከተልህ
ዋውውው ደስ የሚል ቤተሰብ አብራሪወች ሳይ ናፍቃለሁ አገሬ አላህ ይጠብቃችሁ
ለትችት ሳይሆን ለጥቆማ ነው ቢስተካከል ከሀገር ስንወጣ ልብ ምንላቸው ነገሮች አሉ እሱም ለቤት ሰራተኞች የምንሰጠው አያያዝ እናንተ እንደዚ እንዳማረባቸሁ ብና አፍልታ ም
ታጠጣቹሁን ልጅ እንደናንተ የባህል ልብስ ብታለብሷት ቀረፃውም ላይ ካሜራ ማኑ ቢያስገባት ለማለት ነው በተረፈ መልካም ባአል ካፒቴን የከተማ ልጅ ሁኖ ከዚህ ትልቅቦታ መድረሱ ደስ ያሰኛል
በሰላም ከቤታችሁ አውጥቶ በሰላም ይመልሳችሁ በጣም ክብር ይገባችኋል
Excellent program! Enjoyed it a lot! God bless u all. Z journalist, v.good performance! Keep it up!
Impressive, happy , beautiful family. God bless!!
ዳስ ያምትሉ በታሳቦች ሳላም እስካበታሳብህ 💚💛❤️
ዋው ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው የካፒቴኖችንና የሠራዊት ፍቅሬን ኢንተርቪዎች ነው
የኢትዮጵያ ኩራት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ነፍ አመት ኑሩልን
የአየር መንገድ አብራሪዎች በመልክ ነው እንዴ የሚመለመሉት...ሁሉም ጉብሎች ናቸው። መልካም የስራ አመት እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን።
አወ አታቂም እዴ ማማየ መልክ ቁመና በጣም አስፈላጊ ነዉ
Sa
God bless your family and wishing you a happy new year!
እግዚአብሔር ሞላው ቤተሰቦችክን ይጠብቅልህ ከጤናጋ
🌼 Happy New Year Ethiopian Air 🌼 Keep shining team Lusaka 💚💛❤️
Actually, the team was Lusaka - Harare - Addis Abeba. 🛫
ሀንዬ ቆንጆ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል፤ ከረጅም ጊዜ በኃላ
amazing captain with hardworking crew. God bless U all
God bless u & ur family Captain. It feels great to see that Ethiopia has billions hard working & positive minded citizens . Melkam Adis amet🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼
Happy New year captain God bless you be safe in the name of Jesus Christ watching you from Sweden
Wow beautiful family. Good to see you all.Happy Wife's happy life. God bless u more 🙏.
Happy team happy life. Husband and Wife are a team.
am really proud of ethiopian earlines and the pilots. happy new 2013.
የኢትዮጵያ ጀግኖች በጣም በጣም ለናተ ክብር አለኝ ሚኪያስ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብረን ትቅደምላችሁ ከነ ቤተሰቦችሁ 💚💛❤