አብይ አህመድ ዛሬ በፓርላማው የተናገሩት አወዛጋቢ ጉዳይ | abiy ahmed today news | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 июл 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ
    .........
    #abiyahmed
    #Ethiopia
    #አብይ አህመድ
    #Ethiopianews
    #etv
    #ebs
    #sifuonebs
    #addismereja
    #Ethiopianmusic
    #fano
    #ፋኖ
    #addismereja

Комментарии • 241

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 дня назад +6

    ትክክል አነጋገር ነውጦርነት ዋጋ የለውም በወይይት መፍታት ነው በአንድነት ኢትዮጵያን ማቆም ነው የሰው ልጅ ጦርነት ዋጋ እንደሌለው ማየት ሱዳን ኬኒያ ሰንቱን አየን ዋጋ የለውም መወያየቱ ይበጃል

  • @Yosef-fv3ii
    @Yosef-fv3ii 2 дня назад +3

    አዎ አይሳካም። አረት ነጥብ

  • @DerbewKassa-bn2kq
    @DerbewKassa-bn2kq 2 дня назад +4

    አብይ ጀግና ነው

  • @AsterSuga-xn8oq
    @AsterSuga-xn8oq 2 дня назад +5

    የኔ ጀግና መሪ የምትናገረው ሀሉ እውነት ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን🎉

    • @Shewaye991
      @Shewaye991 2 дня назад +1

      ሆድዬ ያንቺ ሆድ ከሞላ ሌላው ባፍ ጢሞ ቢተከል ምንም የማይሰማሽ ማፈሪያ ነሽ ለዐይንሽ መነፅር ግዥለት

    • @ntkm4366
      @ntkm4366 2 дня назад +1

      ጨቅላዉ ነዉ መሪህ

    • @kokoko1355
      @kokoko1355 2 дня назад

      አሽቃባጭ ሆዳም እደሱ አይነት ደደብ ስለሆናችሁ ምንም አይ ገባችሁ

  • @lulsegedayalew8510
    @lulsegedayalew8510 2 дня назад +1

    ጎበዝ ልብ በል ሙተሀል እያለህ ነዉ

  • @adadnech122
    @adadnech122 2 дня назад +1

    አንበሰው ጀግና❤❤ ኤሜሪከ ተለላክዎች ሰምተቸዋል

  • @ethiopia8971
    @ethiopia8971 2 дня назад +4

    Jegnaw

  • @ismaciilcabdillahiyuusuf2650
    @ismaciilcabdillahiyuusuf2650 2 дня назад +1

    The World with Peace, unity, integrity and love,, watching from berbera somaliland rep,,,

  • @AbreMakuri-iv2fg
    @AbreMakuri-iv2fg 2 дня назад +1

    king abichu

  • @ebdebdd2582
    @ebdebdd2582 2 дня назад

    Wonderfully responded

  • @S1219M
    @S1219M 2 дня назад +1

    ትክክል ነዎት¡¡¡ ኢትዮጵያ ውስጥ መፈንቅለ መንግስት አሁን አይሳካም¡¡¡ ግን ደግሞ የደርግ መንግስት ኮሎኔል ነበር። ለምንድነው ሮጦ ከሰው ሀገር የሄደው?

  • @TesfayeIfa-gk6vt
    @TesfayeIfa-gk6vt 2 дня назад +4

    Akkasitti itti himi

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 2 дня назад +2

    Wededkim Telahem Ethiopia Yehulum Nat

  • @FitsumGirma-ro7ro
    @FitsumGirma-ro7ro 2 дня назад +6

    መፈንቅለ መንግሥት አይሳካም ስትል 😮ፓርላማው ለምን አላጨበጨበም😅😅😅😅😅😅😅

  • @AbirhamiAgafari
    @AbirhamiAgafari 2 дня назад

    ጌታ እግዚ/ር የዮሐንስ ወንጌል ( 3 ... 31) ካላይ የምማጠ ከሁሉ በለይ ነው ብሎ ባታነጋረው ቃል በአጋር በአለም ሁሉ ይበርከዉ❤❤❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 День назад

    doctor አብይ❤❤❤❤❤❤❤❤። Blessed so much

  • @tesfayejata3529
    @tesfayejata3529 2 дня назад +1

    No no abiy Ethiopian is an empire must dismantled dismantled

  • @NardosSolomon-kr1pt
    @NardosSolomon-kr1pt 2 дня назад +1

    መንገድ ላይ አለመሽናት

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu 2 дня назад +1

    ምነው አላጨበጨቡም ዛሬስ እንቅልፍ ያዛችው መሰል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @JossyTemesgen
    @JossyTemesgen 2 дня назад +1

    የኢትዮጵያ ደም ይፈነቅልሃል አሰብ እሽ ጫት መረቀነ አፍመለፍለፋ አይጠቅምም

  • @user-xr4iv1jm7n
    @user-xr4iv1jm7n 2 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @assaJod-rd2js
    @assaJod-rd2js 2 дня назад +1

    ❤❤😊

  • @SedruAman
    @SedruAman 2 дня назад

    በትክክል እራሱን ሰው ብሎ ሌላውን ሌላ ከሚል ጋር እንደ አውሬ ጦርነት እንጂ ሌላ ምን ይጠበቃል ሰላም ለሀገራችን

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @DhccFjdf
    @DhccFjdf 2 дня назад

    ምሠላማለህናስለሠላምታወራለህጨፍጫፊሌባ😊

  • @TadesseGirma-yp5uh
    @TadesseGirma-yp5uh 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤100%

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre День назад

    እውነ ት ነው እኛ የመረጥነውን ጉልዝበት አለኝ ባይ ስልጣን በጉልበት ሊይዝ አችልም በምርጫ ቢቻ ነው

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 2 дня назад +2

    Selam hulum mimegnew nubre gin tewashalhe mekenyatum debke sera selalhe tewashalhe selam belhe begone yante serawit begone tasegebalhe manenew metatalelew

  • @adiyasaeed6194
    @adiyasaeed6194 2 дня назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 2 дня назад

    አድሎማ አለ የሞተው አማራ ብዙ ነው

  • @EthioInventors
    @EthioInventors 2 дня назад

    በቀጣዩ ምርጫ እንድንመርጦ የኑሮ ዉድነቱ ላይ አተኩሩ ጊዜ የለም

  • @ntkm4366
    @ntkm4366 2 дня назад

    ይሳካል

  • @ethiopia8971
    @ethiopia8971 2 дня назад +2

    አንበሳው መሪዬ,, አሁን አትዮጵያ ን አ አ ዋርዶ እፈነቅላለሁ ብሎ ጉቦ ተቀብሎ ውርደት ኢንጂ ምን ሊመጣ
    . አይይይይይይይይ ቅሌታም ሁላ

  • @DemekeYasab
    @DemekeYasab 2 дня назад

    ወዶ ጦርነት የሚመርጥ ሰው ግን ይኖራል የመደማመጥ ችግር ስላለ እንጅ ጥያቄን መመለስ የሚችል ካለ ወደ ጦርነት ማምራት እብደት ነው ነገር ግን መሰማት ካልተቻለ ግን ቁጭ ብሎም ሞት ተዋግቶም ሞት ነው ስለዚህ ተቀምጦ ከከሞት ተዋግቶ ለሌሎች ቀን እንዲወጣ ማድረግ ነው ወደ ሚል መንገድ ያመራል እኛ አገር እንዳለመታደል ጥያቄ የሚያነሳ ሁሉ እኛ ስለሆን እኔ ስለሆንኩ በብሄሬ ነው በዘሬ ነው ፅንፈኛ ነው እንጅ ጥያቄውን ማጤን/መመለስ/ የሚፈልግ የለም

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 2 дня назад

    Ummataa dhedhii kananatii himii 😂❤❤❤

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 2 дня назад +1

    Kenya mengestachew endat endattefut mayte new yegnaw degmo ametatawv neew

  • @TESFAYEBEYIN
    @TESFAYEBEYIN День назад

    በበበበበ ሀሀሀሀሀ ዑዑዑዑዑ ከከከከከ

  • @saeidasani4686
    @saeidasani4686 2 дня назад

    Ymylalaw💯

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 2 дня назад +9

    የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ

  • @yairdovle4634
    @yairdovle4634 День назад

    ሁላችንም እናያለን ጠብቅ በወሬ ፈታሀን አሁን ግን ተነቅቷል በቃ ተከተተ አስሩን መቀባጠሩን ትተህ ወልቅ ብትል ይሻላል

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 2 дня назад

    ኤሮፖ የራሳን አገር ለማዳን ለሌላው አገር ደጋፊ መስላ ለራሳ ትሟሟታለች
    እኛ እርስ በርስ እንዋገለን ዶ/ር አብይ መፍትሄ ፈልጎ ወጣቱ ሳያልቅ መታገል ያስፈልጋል

  • @abrhamashagrebelew6273
    @abrhamashagrebelew6273 День назад

    አይነ ደረቅ።

  • @NathanRobi-zi4tw
    @NathanRobi-zi4tw 2 дня назад

    ለምን

  • @calasowcalas6583
    @calasowcalas6583 2 дня назад

    Abiye and Amhara behaving unites Somalia, then Somalis will desire to conquer Addis Ababa..... !!!

  • @SamiraJaberil
    @SamiraJaberil 2 дня назад

    Yehen kawokehe lemne bedehnete yeseraneeun. Byt aferseh. Myda lay talhen

  • @MrDanielbelete
    @MrDanielbelete 2 дня назад

    Abbo 1000 amet giza. Bante yemetu elet ye shanqila torinet yihonal

  • @tesfayejata3529
    @tesfayejata3529 2 дня назад

    Your machine is all are for the heroes
    You are not a citizen of the country you are an Ertrian citizen

  • @melisewtadie5726
    @melisewtadie5726 День назад

    ጠቅላይ ሚኒስቴር ለማለት ይከብዳል ተረረት ወይስ የምክር ቤት ስብሰባ !

  • @asemareadale212
    @asemareadale212 2 дня назад +3

    አብይ አንተን ማንም አይፈንቅልህም አንትን የሚፈነቅልህ ብእጅህ ደም አለ እግዚአብሔር ደሞ የልጆቹን ደም ይፈልጋል ስለዚህ አይዞህ የህፃናቶች የእናቶች ደም ትፈነቅልሃላች ለጌዜው በድንብ ግደሉ ከሽመልስ አብዲሳ ጋር እሺ እግዚአብሔር ይፈታዋል የናተን

    • @MrDanielbelete
      @MrDanielbelete 2 дня назад

      Duket. Kentu winjela. Sayisaka yekerew ye jawisawin hasab beleqiso atawiji

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 2 дня назад

      አብይ አንተ እውነትህን ነው አትሰርቅም ግን የሰው ልጆች ደምና ነፍስ ሰርቀሀል ስለዚህ ለፍርድ ተዘጋጅ

    • @MrDanielbelete
      @MrDanielbelete 2 дня назад

      Yaw kentu chuhet ye 2000 amet tarkachihu new. Serto mashenef enji bekentu baddo tarik etttttt atibelu. 4 killo nafski ye 2000 amet teguaze

  • @ahimedmuhamed-wt4sj
    @ahimedmuhamed-wt4sj 2 дня назад

    የወጋቢረሳ የተወገረ ማሞ እኛስ የተፈናቀልነው ተፈናቅለን በመጠለያ ያለነው የአማራ ዝቦች ተወለጋ ተፈናቅለን በመጠለያ ያለ ነው የትምህርት ስለኛ ይወራ ሼህን እያስታጠቀ ሼህን እየረዳ የሚገለን ራሱ አብይ አህመድ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 2 дня назад

    Tigray merete free

  • @adimasugichamo
    @adimasugichamo 2 дня назад

    Gadu sina sirat America ijihn sabisib ethiopia loalawit hagar nat awo lik nw gin dagimegna dergi ba Ethiopia inde mayhon tawuqale hagrin kawodabikat ba hassab mafanaf nw isu nw tiliqinat

  • @JacfarbadrudiinYuusuflobi
    @JacfarbadrudiinYuusuflobi День назад

    አንቴማ በነብር የተደቀለ አንበሳ ነሀ ስንቶችን አንበረከካቸው

  • @rahimetrahmet
    @rahimetrahmet 2 дня назад

    ህዝብ የተማረረው ባንተ ሳይሆን በየቦታው ያሉ ሌቦች ሆኑ ከተማ ብቻ ከሚጸዳ በየደረጃው አስተዳደር ይጽዳ

  • @tafesseassefa9615
    @tafesseassefa9615 2 дня назад

    It cannot happen why the Prime Minister he can’t understand it even I don’t know why you comment on this. Why don’t you ignore them and continue you’re doing why you like to talk too much man for everything you are doing good job just continue doing don’t talk leave them alone. They cannot go nowhere after they overthrow the government which tribe they’re gonna lead. I don’t know what they’re thinking this is

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 2 дня назад

    እስፓናቶው በቶርኒቶር ይስተካከላል

  • @AbebeKajela
    @AbebeKajela 2 дня назад

    Stop worrying about Cudeta and do your job, when the time comes you will go.

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 День назад

    ትፈነቀላለህ ጠብቅ ፋኖ ጀግና አለ

  • @user-hu2hj5ti4c
    @user-hu2hj5ti4c 2 дня назад

    Abuchu gin min aynet sew neh sile ethiopia sayhon yelela hager yemtawera new yemimeslew biret behonbet gize kkkk

  • @DerejeDereje-mo6ot
    @DerejeDereje-mo6ot 2 дня назад

    እሱንፈጣሪነዉ የሚያዉቀዉ

  • @AnwarKassaye
    @AnwarKassaye 2 дня назад

    Yemilewutet ethiopian nafeken eji yemiweran alatanm.

  • @foryou4761
    @foryou4761 2 дня назад

    Mekerew mekerew enbi kale mekera yemkerew andand wenbede Oromowoch belew belew besew ager wegenocha chewen yemeyaredute lemendenew jegnenet eko ayedelem mafereyawoch

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 2 дня назад +1

    ያጨብጫቢ ስብስብ አይ አለመሰልጠን

  • @DagnewGetasew
    @DagnewGetasew 2 дня назад

    kirstian lemn tasere tadiya

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080 2 дня назад

    ሕዝባችንን አትግደሉ፡ ኢትዮጵያውያን በእኩልነት የሚኖሩባት የጋራ ሀገር ትኑረን ነው ያለው ፋኖ። በሁለት ሳምንት ብላችሁ ሄዳችሁ የድሃ እናቶችን ህፃናት እየማገዳችሁ ነው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር። አገር እያፈረሳችሁ ያላችሁት እናንተ ናቸሁ። የፓርላማ አባላት የሚስቀው በድራማዎ ነው ፡ እውነት እንደማይናገሩ እንደሚያውቁ እርስዎ የተረዱ አይመስለኝም። እንደኳሱ ድራማ ይስሩ።

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b 2 дня назад

    ፍራቻ ዛቻ መቀባጠር ምን እያጨሰብህ ነው ደብተራው ዳንኤል ክብሪት

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x 2 дня назад

    የፓርላማ አባላቶች በሙሉ የካርቶን ፊልም የሚያዩ ይመስላሉ በእራሳቸው ላይ የሚስቁት)))

  • @Tamgn
    @Tamgn 2 дня назад

    አብይ ይለያል

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 День назад

    አይ አብይ አንጀቴን ነው ያራሰው! ሺ ዓመት ንገስልኝ።

  • @AddisTesfa-mn9bp
    @AddisTesfa-mn9bp День назад

    Minew teret beza

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 2 дня назад +3

    ሚትሳዳቡት፣እናታ፣ታኩላሆች፣ዬሴጣን፣ማፋስ፣ዬታሻካማቹት፣ታሳዳቢዎች፣ጌታ፣ልቦና፣ይስጣችሁ፣ዛራኝናት፣ካእትዮጵያችን፣ይጥፋዲል፣ላማካላካያችን፣ሽፋት፣ላሽፍጣ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 День назад

    አማራ ክልል የሀይማኖት አባቶች ያስነሱት ጦርነት ክሬ ተነካ ሆዴ ጎደለ በሚል ነበር::

  • @ash4805
    @ash4805 День назад

    Demo ante bilo enkef enchich,Jegnaw coloniel mengistum eroto Zimbabwe 🇿🇼 gebtowal.ante gin betram easy & cheap koshasha nek.😅😅😅😅

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh День назад

    100አመት ይፍጅባችኽል ጠበቁ

  • @user-mt5oq5tj6s
    @user-mt5oq5tj6s 2 дня назад

    Fesame dedebo

  • @abrhamashagrebelew6273
    @abrhamashagrebelew6273 День назад

    ዘመናዊ ለማኝ።

  • @getahunseyum2957
    @getahunseyum2957 2 дня назад

    መንግስት አስተማረና

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 2 дня назад

    መጠየቅህ አይቀርም

  • @RutaWeldeyohannes
    @RutaWeldeyohannes 2 дня назад

    ኣቢይ ኣይቀርህም እንደ መንግስቱ ኣይለማርያም ትሸሻለህ

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 День назад

    ሰላም ከፈለክ ለምን በዘር, በቋንቋ, በማንነታቸው ታስራለህ ,ታሳድዳለህ,ትገድላለህ ተረትማ ትችላለህ አይሳካልህም አትቀባጥር ያንተን ብረትነትማ አየነው እኮ የትኛውን መንገድ ,የትኛውን ትምህርት ቤት ነው ለአማራ ህዝብ የሰራህለት እስኪ ምሳሌ ጥቀስ የኢትዮጲያ መንግስት ከሆንክ ዘረኛ ካልሆንክ ሽመልስ አብዲሳ በየአደባባዩ በወጣቁጥር ነፍጠኛን አከርካሪውን ሰብረነዋል አባይን ተሻግረን ስራችንን ሰርተናል እያለ ሁሌ ሲፎክር እሱን እማትቆነጥጠው ምን ሆነህ ነው ንገረኛ ዘረኞች ናችሁ የአማራ ህዝብ የፈሰሰ ደም ይፋረድሃል የቀን ጉዳይ ነው እመነኝ

  • @shitubogale.1437
    @shitubogale.1437 2 дня назад +1

    ከአፍህ ሁለት አጥር ከንፈር ጥርስ አልፋ ምላስህ ብቻ ትወሻክታለህ የአንተ ብጤ ሰብስበህ ትደሰኩራለሀህ ሀገር ህዝብ ያጠፋህ አረመኔ ደደብ መሃይም የማትማር እኔብቻ ስገዛ ያለችውን አህያ ተረት የምትደሰከር አሳፋሪ ቱልቱላ ነፊ ነህ በሚገባህ ቋንቋ ጀምረውሃል የጋዳፊ የሳዳም ዕጣ በቅርበ ታገኛለሀ!!!!!!!!!!

  • @melisewtadie5726
    @melisewtadie5726 День назад

    ከገባህ መግጠም ነው አላለም አይ መሪ

  • @user-mx4bu2mr5o
    @user-mx4bu2mr5o 2 дня назад +1

    አንተ እዚከ ቁጭ ብለክ ስታወራ የስንት ሰው። ሕይወት እንደሚጣፋ ተተውቃለህ ለነገሩ ደደብ በሽተኛ ሞት የጠለክ ሰውዬ ቆሻሻ 👹👹👹👹👹👹🐍🐍🐍🐍🐍🐍

  • @user-jg7xd7jj8h
    @user-jg7xd7jj8h 2 дня назад +1

    እኛ ፋኖን ነው ምናምን ሁሉም ህዝብ ፋኖን ነው የሚጠብቀው እኳን አማራው ሌላውም ብሄር እሺ ተስፋ ቁረጥ ቅዘናም ወይ እጅ ስጥ ወንጀል እንዲቀልልህ😂😂😂

  • @Yusufxasann
    @Yusufxasann 2 дня назад

    We have been waiting for a long time for Ethiopia to be the head of Oromo. 5 years and 3 million dead. When a man who does not rule rules, the man who rules leaves. Let Abiy know that the sea in Somalia is not ice but hell. Do not put your feet in hell

  • @HailegnawmelakuTilahun-n8c
    @HailegnawmelakuTilahun-n8c 2 дня назад

    አንቺው ታመጪው ---

  • @user-xh4jr3ld2x
    @user-xh4jr3ld2x 2 дня назад +1

    አትጠራጠር ይሳካል ለምን መንግስት ስለሌለ ፡አሁን

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 2 дня назад +5

    እደው አንተ ሰውየ ዘላለም ነግሰሕ እምትኖረ መሰለሕ ወይ ልብ ይሰጥሕ ወይም ሰልጣንሕን እግዚአብሔር አሳልፎ ይሰጠው ሑሌም ትርትረት

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b 2 дня назад

    ፍራቻ ነው አብይ አህመድ ኢሄን ሁሉ ሚያስወራው ትላንት አንተ ስትመጣ ህዝብ ድንጋይና ዱላ ይዞ ወያኔን እንዳስነሳን አትርሳ

  • @beletearegahegn5657
    @beletearegahegn5657 2 дня назад

    አቤት ፍራትህ ስትፈራ ስለ መፈንቅለ መንግሥት ትደሰኩራለህ

  • @ash4805
    @ash4805 День назад

    Haha haha haha wededkim telakim watew ayikerlekim araj werada.😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @DhccFjdf
    @DhccFjdf 2 дня назад

    ተነቃቅለህትወጣታለህጠብቅ

  • @ntkm4366
    @ntkm4366 2 дня назад

    ዝንጀሮ ሰብስበህ ታወራለህ

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 2 дня назад

    አቤት ጕራ

  • @A14Galaxy-ib8xg
    @A14Galaxy-ib8xg 2 дня назад +1

    ካተ የተማርነው ልማትሳይሆን መግደልነው ያስተማርከን አተንግሊያም ዘርኛ

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 2 дня назад

    Yisakal

  • @sossinaasfawkebede9421
    @sossinaasfawkebede9421 2 дня назад

    You will go by force.

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6f 2 дня назад

    ዛሬም ተረት ላይ ነህ አተኮ መሪ ሳይሆን የተረት አባት ነው መሆን የነበረብህ ። ፈጣሪ ይስራህን ይስጥህ

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 2 дня назад +2

    Dele Lefano Ethiopian Yadenotale

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r 2 дня назад +2

    ንግግሮች ሁሉ የሰላም ፈላጊ መንግስት ንግግሮች አይደሉም !!!!!!!