Ethiopia | እነዚህን አስደናቂ የጤና የህይወት ለውጥ ካያችሁ በዚህ ዓመት ለጤናዎ እጅግ ጭክን ያለ ውሳኔ እንደሚሆን እርግጠንኛ ነኝ |ሁሉንም የሚያበረታታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • እነዚህን አስደናቂ የጤና የህይወት ለውጥ ካያችሁ
    በዚህ ዓመት ለጤናዎ እጅግ ጭክን ያለ ውሳኔ እንደሚሆን እርግጠንኛ ነኝ
    ሁሉንም የሚያበረታታ
  • НаукаНаука

Комментарии • 86

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 11 месяцев назад +5

    እኔ ላገኝህ አልቻልኩም እንዴት እንደምነግርህ! ጆይን ያደረኩት 20/20 በ24 ሰአት አንዴ ወደ መብላት እንዴት እንደምንሄድ እያሳየህ ነው ለመጀመርያ ጊዜ የተደባለኳችሁ ግን በጣም በተወሳስበ ጤና ውሰጥ ነበርኩኝ አሁን በጣም ለወጥ ኖሮኝ እየኖርኩኝ ነው ግን ብዙ ነገርም ሰጠይቅህ መልሰ ሰለማትመልሰልኝ ምን አልባት አንተ ጋር አይደርሰ ይሆን አለውቅም ከደረሰህ እንደደረሰህ አሳውቀኝና በደንብ ልግለፅልህ ለብዙ ሰዎች አድርሼ ለውጡን እያዩ ነው ::ጌታ ይባርክ ሰለዚህ መልካም አገልግሎትህ::

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 11 месяцев назад +3

    ዶክተርዬ እኔም አንዷነኝ ተባረክ በስድስት ወር 15ኪሎ ቀንሻለሁ ኑርልን ፀጋው ይብዛልህ
    *እንደ ሰላም ነበርኩ ።
    ቀላልና የሚጠቅም ነው ያንተ ዳይት ተባረክ!!!'

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 11 месяцев назад +2

    ጎበዞች ዶክተር በጣም አመሰግናለው ቡዙ ነገር እየተማርኩ ነው በፊት ያስተማርከውን እያየው ተባረክ

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል 11 месяцев назад +3

    ይገባኋል ወንድሜ ብቻ ማዳቴን የሚያጠፋ ነገር አንድ በለኝ የውል የ13 አመቴ መልኪ ከተበላሽ በወጣትነቴ መልኬን አጣሁት ዶክተር አንድ በለኝ

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 11 месяцев назад +1

      የት ነዉ ያለሽዉ?

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 месяца назад

      እኔ የሆነ ክሬም ለ1ወር ተጠቅሜ ለውጥ አይቼ በታለሁ በምን ላሳይሽ

  • @berhana2488
    @berhana2488 11 месяцев назад +3

    Hi Dr, It's my first day to get you online ❤

  • @meazaeshetu5558
    @meazaeshetu5558 11 месяцев назад +1

    ዶ/ር እኔ ደሞ ክብደት መጨመር እፈልጋለሁ ጤናማ ምግብ ተመግቤ ምን ትመክረኛለህ? ለእኛም ፕሮግራም ስራልን እባክህ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር፡ አብዝቶ፡ ይባርክህ! አገራችን፡ ታከብርሃለች፡ የሕዝብ፡ ጤና፡ ስለምትጠብቅ!

  • @ልጄለዘላለምነረለኝ
    @ልጄለዘላለምነረለኝ 11 месяцев назад +1

    የእውነት አንተን ባላገኙ በጣም ነው የሚገደው በጣም አመሰግናለሁ እሸ ነረለኝ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድማችን ክበርልኝ❤❤❤አንድ ጥያቄ አለኝ የኮሶ መደሀኒት ኪኒኑምን አያጠፋም ምንፈቴ ትሰጠኛልህ ያወከው ንገረኝ።

    • @yenetena
      @yenetena  11 месяцев назад

      ሙሉውን አናናስ መብላት ብዙ ግዜ መፍትሄ ሽይሰጣል

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf 11 месяцев назад

      @@yenetena እሺ

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 11 месяцев назад +1

    ፅጌረዳ ሀሰን ጎበዝ
    ይህ ነገር የሚገርም ውጤት ነው
    በርች

  • @zelsitube8400
    @zelsitube8400 11 месяцев назад +2

    Congratulations it’s amazing 👍

  • @berhana2488
    @berhana2488 11 месяцев назад +1

    ጎበዞች ሁለታችሁም የምትደነቁ ናችሁ። በርቱ!

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 11 месяцев назад +2

    የኔም ታሪክ እንደ ሃና ነው 80 pound ነበርኩ 43 ሆኛለው

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 11 месяцев назад

      wow
      አንበሳ ነሽ
      ስላንች ደስ አለኝ
      እኔ መቀነሰ አልቻልኩም

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 месяца назад

      በሱ ትምህርት ነው የቀነሽው

  • @Sofia-q2f
    @Sofia-q2f 11 месяцев назад +1

    Betam new ygeremegn enkuwan dess aleshe I'm very jealous of you I'm going to try I love it ❤

  • @Canada404
    @Canada404 10 месяцев назад

    Wow It’s so amazing DR Dani GOD bless you abundantly ❤❤ congratulations our sister’s & brothers 🎉🎉🎉🥳

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 11 месяцев назад +1

    I am really proud of you one day. I’m going to be like you.

  • @romameskel8096
    @romameskel8096 11 месяцев назад +2

    Congratulations

  • @alembekru2048
    @alembekru2048 7 месяцев назад

    Congratulations Mizan

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 11 месяцев назад +1

    Congregations to all how they're join the challenge ,i wish i will start .

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 11 месяцев назад +2

    እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @abebechfeyissa7200
    @abebechfeyissa7200 11 месяцев назад

    ጎበዝ እኔም ከ84ወደ70 ደርሻለሁ ዶ ,ር ማለትበ6 ወር ነዉ አመሰግናለሁ እኔም ልልክልህ እችላለሁ ፎቶግራፌን።

  • @Asnakech-h9z
    @Asnakech-h9z 4 месяца назад

    Congradulation Sister

  • @alembekru2048
    @alembekru2048 7 месяцев назад

    Congratulations Selam

  • @TsigeTekeste-cr6bd
    @TsigeTekeste-cr6bd 11 месяцев назад +1

    Congratulations 🎊🎉 Tsigereda 👏

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 11 месяцев назад

    እንኳን ድስ አላችሁ ጉበዞች ለኔም የናንተን ብርታት ይስጠኝ

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 10 месяцев назад

    እውነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ ዶ/ር ዳንኤል እሕቶቼ እንኳን ደሥ አላችሁ

  • @meserethambissa2874
    @meserethambissa2874 11 месяцев назад +1

    ታድላችሁ😍😍😍 እኔ ግን አልቻልኩም 😭😭

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 11 месяцев назад

    ጎበዞች እንኩዋን ደስ አላችሁ 👏👏💕💕💕💐💐💐💐💐💐💐
    "እስኪ የሚያወፍር ንገሩኝ " ፣ የምትሉ ሰዎች ለገራ ይመስለኛል ።እኔ ቀጭን ነኝ ግን አሁንም እንዳልወፍር እጥራለሁ ለመቀነስ እንጂ ለመጨመር አንድ ኪሎም ቢሆን አልፈልግም ። ግን ለጉራ ይመስለኛል ልወፍር የምትሉ ለመሆኑ ቅጥነት ጤነኝነት፣በራስ መተማመን የሚጨምር መሆኑን አታውቁም ?
    ግዴለም እንወፍር ካላችሁ ቅባትየበዛበት ጮማ፣ስጋ ፣ክትፎ ፣ቅቤ እየበላችሁ ወፍሩ ።
    ትገርማላችሁ 👏

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 11 месяцев назад +1

      ሲወፍሩ በኃላ አረ እንዴት ልቀንስ ብለው ይፈጋሉ 😊 እንደኔ😅

  • @ferdosgebreslassie633
    @ferdosgebreslassie633 7 месяцев назад

    Congratulations

  • @MekdesTadesse-p9j
    @MekdesTadesse-p9j 11 месяцев назад +1

    Thank you so much Dr dani you are so kind

  • @EmutiTadesse-qo1rf
    @EmutiTadesse-qo1rf 11 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አላቹ እኛንም አበረታቹን

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 11 месяцев назад +1

    Congra Selam!

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 11 месяцев назад

    ተባረኪ ስላካፈልሽን የሚያስቀናነው

  • @faezaahmedin8257
    @faezaahmedin8257 6 месяцев назад

    Congregation

  • @mushirettube878
    @mushirettube878 11 месяцев назад +1

    እኔም በ6 ወር ውስጥ ከ176 ወደ 143 ገብቻለሁ። ከዛሬ 9 አመት በፊት የነበረኝ ክብደት ማለት ነው። ከ 4 ልጆችና ከ3 c-section በኋላ እራሴን ወደ መጀመርያ ይዘቱን አምጥቼዋለሁ። የከበዳችሁ መሙሉ አይዞአችሁ ይቻላል በርቱ ለማለት ነው።
    thank you dr.

    • @yenetena
      @yenetena  11 месяцев назад +2

      ሙሉ ታሪክሽን በቪዲዮ ላኪልጥ before. እና after ፒክቸር ላኪልኝ Instagram

    • @mushirettube878
      @mushirettube878 11 месяцев назад

      @@yenetena ኢንስታግራም ተጠቃሚ አይደለሁም።

    • @mushirettube878
      @mushirettube878 11 месяцев назад

      how about fb messanger?

    • @yenetena
      @yenetena  11 месяцев назад +1

      @@mushirettube878 that is also possible

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 11 месяцев назад +1

      ይገርማል
      በጣም ጎበዝ 💛
      ለኔ ከበደኝ እያልኩ ነበር አሁን በፍፁም ካሰብኩት ክብደት ላይ መድረስ እንደምችል ተስፋ ሰጣችሁኝ
      በርች

  • @humble305
    @humble305 11 месяцев назад

    Wow lucky you guys i did it for over one year but didn't work for me now i am trying 36 hrs fasting hoping it will work but i enjoy the omad lifestyle

  • @solomonatsebha5990
    @solomonatsebha5990 11 месяцев назад +1

    congeralution

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 11 месяцев назад

    አሜን አሜን መልኘካም መሆን ለራስ ነዉ ዶክተር መልካሙን ሁሉ አላህ ይሙላልህ

  • @berhana2488
    @berhana2488 11 месяцев назад +1

    👍🏻

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory6443 9 месяцев назад

    Thank you Doctor.

  • @jerryn7232
    @jerryn7232 11 месяцев назад +1

    Congratulations sis

  • @utfh361
    @utfh361 11 месяцев назад +1

    ✅🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sadahs4112
    @sadahs4112 11 месяцев назад

    ሰላምዶክቶር ፈጣሪእርችምእድሜይስጥህ።እኔም በውሀ።ፆም5ኪሎቀንሻል

    • @sadahs4112
      @sadahs4112 11 месяцев назад

      መቀነስእምፈልገው።20ኪሎ ነው እውን ግን አንችቴንእያቃጠለኙነው።።ህመምአይሰማኙም።ብቻዘምብሎይቃጥለኛል።ምንላርግ።ምግብአለመብላትን።ተለማመርኩትብስል።።ምንትመክርኛለህ።።ሁሉየምነውየምፃምው ።

  • @zemzemwerku7006
    @zemzemwerku7006 11 месяцев назад

    Congratulations Selam and Tsegereda!!!! Keep it up!!!

  • @fetiyamohamedawol458
    @fetiyamohamedawol458 10 месяцев назад

    Selam dr yemisetew timhirt betam tekami nw ketogenic diet concept bante nw yawekut ke 3amet befit kin ena tamagn nh ,enena balebete keto diet jemiren arf lewt neberen thank you so much,saregz akomku,ahun lay mejemer feligalew tafach gn betam nw miwedew,

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 11 месяцев назад

    እኔም ብዙ ተጠቃሚ ሁኛለሁ ውጤቱን እልካለሁ

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 11 месяцев назад

    እኔ ብቻ አቃተኝ ያሳዝናል ገና ስትጀምር ነበር መከታተል የጀመርኩት

  • @selinaweightloss
    @selinaweightloss 11 месяцев назад

    ሰላም doc ዳኒ እንኩአን ደህና መጣህ

  • @y9513
    @y9513 11 месяцев назад

    Congratulations lehulacihum

  • @ልጄለዘላለምነረለኝ
    @ልጄለዘላለምነረለኝ 11 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ በጣም ነው የመናድ

  • @KbrabAbraham
    @KbrabAbraham 11 месяцев назад

    wfteten lemekenes mn mareg Alebn Agzen

  • @y9513
    @y9513 11 месяцев назад

    Congratulations selamye

  • @tigisttarkegne2784
    @tigisttarkegne2784 11 месяцев назад

    I am proud to say that 🎉doctor Daniel

  • @danielbonje5714
    @danielbonje5714 11 месяцев назад

    Congratulations Tsigerada

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 11 месяцев назад

    I hope I am gonna be one day like selam

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 11 месяцев назад

    I don’t know when is mine doctor

  • @demisehana3437
    @demisehana3437 11 месяцев назад

    Congratulations 🎈🎉🎊

  • @AppUser-tp7dw
    @AppUser-tp7dw 11 месяцев назад

    አረ እኔ መወፈር እፈልጋለሁ

  • @tigisttarkegne2784
    @tigisttarkegne2784 11 месяцев назад

    Congratulations 🎉

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 11 месяцев назад

    ተባረክ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 11 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር

  • @mamelove2000
    @mamelove2000 11 месяцев назад

    Congratulation

  • @rahelnegia9382
    @rahelnegia9382 11 месяцев назад

    Congratulations

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 11 месяцев назад

    Tsigereda, Congra!

  • @HadasWoldu
    @HadasWoldu 11 месяцев назад

    thanks ❤

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @zenebebegashaw2669
    @zenebebegashaw2669 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ayeshafatima1770
    @ayeshafatima1770 11 месяцев назад

    Thanks

  • @123abay
    @123abay 11 месяцев назад

    ምን አለበት እኔ ብወፍር 😂😂😂የሚያወፍር የለም ወይ ጋይሶች❤

    • @jerytedy600
      @jerytedy600 11 месяцев назад

      ዝም ብለሽ አትበይም ከዛ አተኚም

    • @123abay
      @123abay 11 месяцев назад

      @@jerytedy600 ኧረ እበላለሁ ግን ወደት እንደሚሄድ አላውቅም እማ