Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
ድስቱ ሸክላ ነው ወይስ ሰራሚክ ነው?
ምሳዬዬ ዋዉ ልዩ ገንፎ በተልባ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👍👌
ዋውው በጣም ምርጥ ገፎ ነው የሰራሸው በጣም ነው የምወደው ገፎ በተልባ በጣም ይጣፍጣል 😋👍❤️ ሼር
ምሣዬ ምርጥ ገንፎ አሰራር በተልባ በጣም ነው የምወደው እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍👌❤️😋👍
በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው የሰራሽው በተልባ ደግሞ ጤና ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👏ሼር🙏❤
በርችልኝ❤❤❤
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ገንፎ በተልባ ነው እጅሽ ይባረክ ያም ያም 😍😍👌👍
በጣም ቆንጆ ገፎ ምሳየዋ እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰
እናመሰግናለን እህታችን
ምሳዬ እንኳን በደህና መጣሽ ገናሳይው አፌ ምራቅ ሞላ የኔ ባለሙያ የተባርከ ይሁን እናመሰግናለን ሼር ላይክ🙏👍😍
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው አመሰግናለሁ👏👏
ዋው ምርጥ ገንፎ ነው እናመሰግናለን
ዋው እደት እደምወድ ብታይኝ ገፎ በተልባ
ዋዉ! ምሳዬ በጣም ቆንጆና የሚያምር አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። ገንፎ በተልባ በጣም ነው የምወደዉ። እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ🙏👍👌😘 ላይክ ሼር
አሜን ኅብስትዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
misayeee
ምሳዬ በጣም አሪፍ ይሆነ የፆም አማሬጭ ነው ሲታይምበጣም ያምራል እጃሽ ይባረክልኝ🥰🥰❤️🙏
Watching ምሳዬ👌❤
Betam gobeze nesh berchi sub arkush 😍😍
Watching ❤️👌
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
አሜን ሰላምዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
Wow betam arif genifo new
የኔ ባለሙያ 🥰🥰
ሰላም ምሳዬ በጣም ምርጥ ነው እስክሞክረው ቸኩያለሁ ሌላው በጥብጦ መስራቱ እጅ አያደክምም እጅሽ ይባረክ
አዎ እጅ አያደክምም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
ምሳዬ በጣም የምወደው የገንፎ አይነት ቅቤ ስለማልብላ በጣም ወድጀዋለሁ 😋👌🏾👍🏾❤️❤️❤️እጆችሽ ይባረኩ እህቴ መልካም ቀን 🙏🏾
አሜን እውነት ነው ቅቤ ለማይበላ ጥሩ አማራጭ ነው በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
አሜንንንን 🙏🏽🙏🏽 ስላም ይሁንልን 🙏🏽🙏🏽በጣም ቆንጆና ቀላል አስራር ምሳዬ እሞክረዋለሁ የሚገርምሽ ገንፎ በተልባ በጣም ነው የምወደው እናቴ በፆም ስአት ትስራ ነበር ግን ስኳርና ማር ትጨምርበታለች . በጣም ባለሙያ ነሽ እህቴ በጣም እናመስግናለን 👌🏾👍🏾💯❤️
እሚያውቅ ያውቀዋል በተልባ በጣም ቆንጆ ነው እውነት ነው ማር ስኳር ይጨመራል እኔም ገልጨዋለሁ የኔ ልጆች የለመዱት እንዲሁ ስለሆነ እሚፈልግ ይጨምር ብያለሁ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
Betam konjo
Yene mirt balemoya inameseginalen hulem andegna nesh inameseginalen😘 like share✅
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
እርፍ እስራነው ተልባ የጤነ ነው
Watching 😍
mashallah
watching👀👈
በጣም ቆንጆ ነው። በዚህ መልኩ ሰርቼ አላውቅም ሞክረዋለሁ ተባረኪ ። በሸክላ ድስት ሲሰራ እንደ ድስቱ አይዝም?
ሞክሪው ትወጅዋለሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰 ይይዛል እሳቱን ቀነስ አድርገን መስራት ነው ብረድስትም እኮ ይይዛል ቆንጆ የማይዙ እሚባሉት ብረት ደስት ካልሆኑ
👍🥰
Ethiopia Telba yemibalew ezi hrebu hger Zater Yemibalew New????
ሸክላ ነው ወይስ ሰራሚክ ነው ድስቱ?
ሸክላ
ምሳዬ የምወድሽ የኔ ባለሞያ እጅድ ጤናማና ልዩ የሆነ ገንፎ እንዴት እንደወደድኩት በጣም ልዩ ነው የኔ ማር እጅሽይባረክ ውዴ ከልብ አመሠግናለሁ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌
አሜን ከሉዲ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰💕💕❤️❤️
ትልባእወዳለሁ።ዱባወች።ፈልጉልኚ
💞👍
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
ድስቱ ሸክላ ነው ወይስ ሰራሚክ ነው?
ምሳዬዬ ዋዉ ልዩ ገንፎ በተልባ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👍👌
ዋውው በጣም ምርጥ ገፎ ነው የሰራሸው በጣም ነው የምወደው ገፎ በተልባ በጣም ይጣፍጣል 😋👍❤️ ሼር
ምሣዬ ምርጥ ገንፎ አሰራር በተልባ በጣም ነው የምወደው እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍👌❤️😋👍
በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው የሰራሽው በተልባ ደግሞ ጤና ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👏ሼር🙏❤
በርችልኝ❤❤❤
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ገንፎ በተልባ ነው እጅሽ ይባረክ ያም ያም 😍😍👌👍
በጣም ቆንጆ ገፎ ምሳየዋ እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰
እናመሰግናለን እህታችን
ምሳዬ እንኳን በደህና መጣሽ ገናሳይው አፌ ምራቅ ሞላ የኔ ባለሙያ የተባርከ ይሁን እናመሰግናለን ሼር ላይክ🙏👍😍
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው አመሰግናለሁ👏👏
ዋው ምርጥ ገንፎ ነው እናመሰግናለን
ዋው እደት እደምወድ ብታይኝ ገፎ በተልባ
ዋዉ! ምሳዬ በጣም ቆንጆና የሚያምር አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። ገንፎ በተልባ በጣም ነው የምወደዉ። እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ🙏👍👌😘 ላይክ ሼር
አሜን ኅብስትዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
misayeee
ምሳዬ በጣም አሪፍ ይሆነ የፆም አማሬጭ ነው ሲታይምበጣም ያምራል እጃሽ ይባረክልኝ🥰🥰❤️🙏
Watching ምሳዬ👌❤
Betam gobeze nesh berchi sub arkush 😍😍
Watching ❤️👌
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
አሜን ሰላምዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
Wow betam arif genifo new
የኔ ባለሙያ 🥰🥰
ሰላም ምሳዬ በጣም ምርጥ ነው እስክሞክረው ቸኩያለሁ ሌላው በጥብጦ መስራቱ እጅ አያደክምም እጅሽ ይባረክ
አዎ እጅ አያደክምም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
ምሳዬ በጣም የምወደው የገንፎ አይነት ቅቤ ስለማልብላ በጣም ወድጀዋለሁ 😋👌🏾👍🏾❤️❤️❤️እጆችሽ ይባረኩ እህቴ መልካም ቀን 🙏🏾
አሜን እውነት ነው ቅቤ ለማይበላ ጥሩ አማራጭ ነው በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
አሜንንንን 🙏🏽🙏🏽 ስላም ይሁንልን 🙏🏽🙏🏽
በጣም ቆንጆና ቀላል አስራር ምሳዬ እሞክረዋለሁ የሚገርምሽ ገንፎ በተልባ በጣም ነው የምወደው እናቴ በፆም ስአት ትስራ ነበር ግን ስኳርና ማር ትጨምርበታለች . በጣም ባለሙያ ነሽ እህቴ በጣም እናመስግናለን 👌🏾👍🏾💯❤️