Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 ruclips.net/video/-WiCCBQHpn4/видео.html✅የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት ሊንክ👉 ruclips.net/video/Z6tDZSOnUYE/видео.htmlሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
ምሳዬ ምርጥ ልዩ ጤናማ አዘገጃጀት ነዉ እጅሸ ይባረክ !!!
misayee 😍
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ። እናመሰግናለን 🙏 በርችልን
በጣም እናመሰግናለን ጤናማ ምግብ ❤
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንደሁሌም ደስ ይላል የተለያየ የባህል ምግብ ልዩ ነው የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር💕👏👍
ዋዉ ምሳዬ ሁሌም ለየት ያለና ጤናማ የሆኑ ምግቦች ናቸው የምታሳይን ልዬ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️ ሸር💕💯👍🏽💕
ምሳዬ ሰላም ነሽ 😘😘👏👏❤እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏
ለፆም ምርጥ አማራጭ ነው እናመሰግናለን ።
ውይ ምሳዬ እሽት ስታደርጊው አፌን ምራቅ ሞላው እንዴት ያስጎመጃል እኔ አሰራሩን ዛሬ ነው ያየሁት በርግጠኝነት እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
Lalye Egesh yebarek
አቤት ሞያ ምሳይዬ ትችያለሽ ስል በምክንያት ነው ሁሌም አይቼ የማላውቀውን ልዩ ምግብ እያመጣሽ ታስደምሚኛለሽ በርበሬ መደረጉ ከአጃው ከጤፉ ከተልባው ጋር ልዩ ነው ዘይትም አለመጨመሩ ጤናማ ያደርገዋል እውነትም የሠንበት ቁርስ በእጅሽ የተሠራው ሁሉ ጣእሙ መቼም ታየኝ የኔ ልዩ ፀባየ ሸጋ ባለሞያ እህቴ እጅሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ አንድ በአንድ እየሠራሁ እያጣጣምኩት ነው አሜን እጅሽ ይባረክልኝ ምሳይዬ😍😍😘😘💖💖🙏
Aye muya ejsh yebark👈💙
ዋዉ ምሳዬ የሚገርም እኮ ነዉ ጭፍቆ በልቼ አላዉቅም በጣም ለየት ያሉ አሰራሮች ናቸዉ ሁሌም የምትሰሪልን በዛ ላይ በጣም ጤናማ እና ባህላዊ የሆነ አሰራር ባለሞያ እኮ ነሽ የኔ ዉድ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ።💕👌ሼር✅✅
ሰላም ላንቺ ይሁን ምሳዬ የኔ ባለሙያ ሁልጊዜም የምትሰሪያቸው ምግቦች ለየት ያሉ እና ለጤንችንም ጠቃሚ ናቸው እጅሸ ይባረክ ሙያሸን ሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏🙏
አቤት ሙያ በሽ እኮ ነው አንቺ ጋር ምሳዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤️🙏
ሰላም ምሳዬ የተልባ ወዳጅ ነኝ በጣም ምርጥ አሰራር ባህላዊ ምግብ ሁሌም አንደኝ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👍👍👍❤🙏
ሰላም ኢትዮዬ እንኳ ደና መጣሽ በጣም ብዙ የባህል ምግብ ታውቂያለሽ ዋውውው ትክክለኛ ኢትዮጰያዊ ነሽየበሶ ጮብጦ ይመስላል
Watching 🥰
ዋው ጭፍቆ በጣም ነው የምወደው በኛ አካባቢ በኑግ ነው የሚዘጋጀው በጣም ይጣፍጣል በኛ ደንቡልቡል ነው የምናደርገው ግን ስሙ ጭፍቆ ነው የሚባለው አዎ ታልባም ይጣፍጣል
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ምሳዬ!!ዋዉዉዉ! በጣም ጤነኛና ፅድት ያለ ጭፍቆ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ🙏😘😍😍
ምሳዬ😍
ልዩ ነው ምሳዬ እጅ ይባርክ መፍጫው ከወደድሽው ሊንኩን አስቀምጪልኝ ሲመችሽ
Wow it's so yummy and healthy thank you for sharing my dear sister 😘 like 68👌👍🥰
Watching ምሳዬ❤
፪ኛ 😍😍 ምሳዬ
ምሳይዬ በጣም ይገርማል ብዙ ጊዜ ለየት አድርገሽ የምትሰሪያቸው ምግቦች አፌን ነው የሚያስከፍተኝ እጅግ ብዙ ያልተነገሩ ምግቦች አሉን በዛ ላይ ጤናማ ምግቦች ናቸው እሞክረዋለሁ ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ውድድድ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️
የሚገርም ሙያ ነው ሀገራችን ብዙ የማይታወቅ ምግቦች እሉ መፉጫውን የት ነው የገዛሽው ስሙስ ምንድን ነው እምእስግናለሁ በርች ምሳየ
Chwfko sayhon Chebeto new yemibalew nug weyem telbae kekita gar new yemiweketew keza yebelal
Ere befatari demo telba mekulat letastemrin new????
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጭብጦ በተለይ ሀምሌ 5 ለብርዱ እየተባልን እየበላነው ነው ያደግ ነው🤣🤣🥰👌
Chebeto malet kitaw kenug keselit weyem ketelba gar abro yeweketal chebeto yebalal
ምሳዬ 😍😍😍እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ትዝታ ቀሰቀሽ የዛሬው ምግብ በኛ አካባቢ ዲሚሶ ነው የሚባለው እንዳልሽው ጨብጦ የበሶ ነው ዲሚሶ አያቴ ስሰራ በጤፍ ትኩስ የምጣድ ቂጣ ተጋግሮ ተልባ ጋ ወይም ሰሊጥ ጋ ወይም ኑጋ እየቀያየረች ተሰራ ነበር በጊዜው በሙቀጫ ነበር አብሮ የሚወቀጠው ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ ዛሬ ለስሁር እሰራዋለሁ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ምንግዜም ባህላዊ ምግባችንን ስለምታስታውሽን 👍👍👍👍💚💚💚💚💖💖💖💖
እውነት ነው የአያቶቻችን ሙያ ግሩም ነው ስሪው ቆንጆ አማራጭ ነው የተባረከ ይሁን የኔ ውድ 💕💕💕
ወይኔ ተይ ከበላሁት ቆይቻለሁ ትዝታየን አታምጭብኝ በፍቅር ነዉ እምወደዉ
ስትሰሩ የእጅ ጏንት ተጠቀሙ
✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 ruclips.net/video/-WiCCBQHpn4/видео.html
✅የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት ሊንክ👉 ruclips.net/video/Z6tDZSOnUYE/видео.html
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
ምሳዬ ምርጥ ልዩ ጤናማ አዘገጃጀት ነዉ እጅሸ ይባረክ !!!
misayee 😍
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ። እናመሰግናለን 🙏 በርችልን
በጣም እናመሰግናለን ጤናማ ምግብ ❤
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንደሁሌም ደስ ይላል የተለያየ የባህል ምግብ ልዩ ነው የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር💕👏👍
ዋዉ ምሳዬ ሁሌም ለየት ያለና ጤናማ የሆኑ ምግቦች ናቸው የምታሳይን ልዬ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️ ሸር💕💯👍🏽💕
ምሳዬ ሰላም ነሽ 😘😘👏👏❤
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏
ለፆም ምርጥ አማራጭ ነው እናመሰግናለን ።
ውይ ምሳዬ እሽት ስታደርጊው አፌን ምራቅ ሞላው እንዴት ያስጎመጃል እኔ አሰራሩን ዛሬ ነው ያየሁት በርግጠኝነት እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
Lalye Egesh yebarek
አቤት ሞያ ምሳይዬ ትችያለሽ ስል በምክንያት ነው ሁሌም አይቼ የማላውቀውን ልዩ ምግብ እያመጣሽ ታስደምሚኛለሽ በርበሬ መደረጉ ከአጃው ከጤፉ ከተልባው ጋር ልዩ ነው ዘይትም አለመጨመሩ ጤናማ ያደርገዋል እውነትም የሠንበት ቁርስ በእጅሽ የተሠራው ሁሉ ጣእሙ መቼም ታየኝ የኔ ልዩ ፀባየ ሸጋ ባለሞያ እህቴ እጅሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ አንድ በአንድ እየሠራሁ እያጣጣምኩት ነው አሜን እጅሽ ይባረክልኝ ምሳይዬ😍😍😘😘💖💖🙏
Aye muya ejsh yebark👈💙
ዋዉ ምሳዬ የሚገርም እኮ ነዉ ጭፍቆ በልቼ አላዉቅም በጣም ለየት ያሉ አሰራሮች ናቸዉ ሁሌም የምትሰሪልን በዛ ላይ በጣም ጤናማ እና ባህላዊ የሆነ አሰራር ባለሞያ እኮ ነሽ የኔ ዉድ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ።💕👌ሼር✅✅
ሰላም ላንቺ ይሁን ምሳዬ የኔ ባለሙያ ሁልጊዜም የምትሰሪያቸው ምግቦች ለየት ያሉ እና ለጤንችንም ጠቃሚ ናቸው እጅሸ ይባረክ ሙያሸን ሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏🙏
አቤት ሙያ በሽ እኮ ነው አንቺ ጋር ምሳዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤️🙏
ሰላም ምሳዬ የተልባ ወዳጅ ነኝ በጣም ምርጥ አሰራር ባህላዊ ምግብ ሁሌም አንደኝ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👍👍👍❤🙏
ሰላም ኢትዮዬ እንኳ ደና መጣሽ በጣም ብዙ የባህል ምግብ ታውቂያለሽ ዋውውው ትክክለኛ ኢትዮጰያዊ ነሽ
የበሶ ጮብጦ ይመስላል
Watching 🥰
ዋው ጭፍቆ በጣም ነው የምወደው በኛ አካባቢ በኑግ ነው የሚዘጋጀው በጣም ይጣፍጣል በኛ ደንቡልቡል ነው የምናደርገው ግን ስሙ ጭፍቆ ነው የሚባለው አዎ ታልባም ይጣፍጣል
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ምሳዬ!!
ዋዉዉዉ! በጣም ጤነኛና ፅድት ያለ ጭፍቆ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ🙏😘😍😍