የ20 ደቂቃው ጦርነት በቤተመንግስት //መንግስቱ የተደበቁበት ክስተት
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- የ20 ደቂቃው ጦርነት በቤተመንግስት //መንግስቱ የተደበቁበት ክስተት
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv #esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
@ethiotizitaa
እድሜ ለዚህ ዩቲዩብ ገፅ የቀድሞውን ታሪክ ለማወቅ እየቻልን ነው እናመሰግናለን 🙏
Very interesting!
Excellent 👍Am Alway proud of my Country 💪💪🙏❤️
Thanks
❤❤❤❤Mangstu , the first king to clean the poor tear
His enemies have been dropping off like flies while he watches, mengey lezelalem
መንግሥቱን እግዚአብሔር ይወደዋል ልበል። በእርግጥም ዮሐንስን የላከለት መሰሪዉን ዶክተር ሰናይ ልኬን እና ኮነሬል ዳንኤልን ሊያጠፋለት ነዉ። በእርግጥም የኢህአፓ ደጋፊ ደርግ አባላት ከተወገዱ በኋላ ለእነ ኮነሬል ዳንኤል መንግሥቱ ኃይለማርያምን ማስወገድ በጣም ቀላል ነበር። የደርጉ ጥበቃ ኃላፊ በመሆኑ።
ገላግሎን እናርፍ ነበር
Well done..big fan
አይ የኢትዬጲያ ታሪክ መገዳደል
ሻለቃውን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነው እኔም አድንቄዋለው
Schaleka yohanis was hero
አባቴ ሰናይ ልኬን አራት ኪሎ ጆሊ ባር ያቀው ነበር ፖለቲካ ውስጥ ከመግባቱ በፊት:: አንዴ ከአንድ ደላላ ጋር በገንዘብ አለመግባባት ተፈጥሮ እየመጣ ሲያስፈራራ አንድ ቀን አሁንስ በዛ ብሎ ባንድ ምት ዘርሮታል ብሎ አጫውቶን ነበር 😂:: ሻለቃ ዮሀንስ ግን ጀግና ከሞቱ ላይቀር እንደዛ ነው:: ያን ሰይጣን ዳንኤል አስፋውን ገላገለን::
ይህ ሌንጬጫም ባሪያ ተይዞ ለፍርድ መቅረብ አለበት
ወንድሜ ጥሩነው አቀራረብህ ቶሎቶሎ አቅርብልን
🙏🙏🙏
በዚህ ክስተት ድስ የሚለው ታሪክ ግና የሻለቃ ዮሀንስ ነው ጎበዝ አንበሳ ሞት ላይ ቅር ስው ብቻውን ዳንኤል ገድሎ መሞቱ ያስደስታል ኮሎኔል ዳንኣል የሚባለው ስው ብላን እድሜ ማስጠሩ ደስ ይላል ወንድ
ኮነሬል ዳንኤል 3 የሀገር መሪዋችን የገደለ ደም ሚጠጣ አውሬ ነው ዶ/ሩ እንኳን የካራቴ ጥበቡም አላዳነውም ተደፉ እንጂ ይች ሀገር ታሪኮ ሁላ ይገርማል መገዳደል ብቻ
other than the over flogged propaganda what facts and proof do you?
Istii yenezih jegnoch beteseb ijj awtu beteley ye shaleka yohanis
Aren't there no other witnesses and testimonies about this event? The same narration again and again. Derg higher officials' (who wrote the books) depiction about this event is almost identical.
The author is right 👍👍 thanks for the right history that was happened a decades years ago 🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
Age-old propaganda written and spoken in bars amongst those who were Daniel's enemies and bandas and can't prove anything no facts written/documented nor photos or eyewitnesses
It means thats exactly what happened. This was not some reality show or something.
No one else wrote about it in a such detail. He was an eyewitness actually!
Schaleka yohanis was hero