ኮ/ል መንግስቱ ማናቸው ??? // ትሁት እና ሰው አክባሪ ነበሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 июн 2024
  • ኮ/ል መንግስቱ ማናቸው ??? // ትሁት እና ሰው አክባሪ ነበሩ
    #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
    #ቀይሽብር
    #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
    #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
    ​⁠
    #ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
    ​⁠ @ethiotizitaa

Комментарии • 110

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  Месяц назад +2

    ኮ/ል መንግስቱ ማናቸው ??? // ትሁት እና ሰው አክባሪ ነበሩ

  • @seadoumer960
    @seadoumer960 День назад

    He was real man on Ethiopia but lacks political and global situation update

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  Месяц назад +2

    ኮ/ል መንግስቱ ማናቸው ??? // ትሁት እና ሰው አክባሪ ነበሩ

    • @Bio650
      @Bio650 Месяц назад

      ለሚያመልከው ሰይጣን አሆነ ይሆናል

  • @User-zzyyxxvv
    @User-zzyyxxvv Месяц назад +8

    እስቲ ውሸት ይቁም:: ይሄ ያለፈ ያበቃለት ታሪክ ነው:: ምን ያስዋሻችሁዋል? ያን መጥፎ ጊዜ አሳልፌያለሁ እኔ:: ለወያኔ, ሻቢያና ላሁኑ ባለጊዜ ጎጠኞች ያበቃን ይሄ አረመኔ ሰይጣን ነው::

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk Месяц назад

      መጀመሪያ ቤትህን ምራና ቀጥለህ የኛ ፈረንጅ ሲነግሩህ አልሰማ ብለህ ሀገር እንደ በሬ ቆዳ ወጥረህ አሁን ትሳደባለህ አስመሳይ ሁላ።

    • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
      @SmilingCherryBlossoms-ci4fz Месяц назад +1

      አንተ በሚገባ አላወቅከውም መኖርህ ብቻ ስውየውን እንድታውቅው አያደርግም፣ ሶስት የመሪ ብቃት አለው፣ ይህም ፣አገር መውደድ ህዝብን መውደድ፣ በቃሉ መገኘት።
      እነዚህን ብቃቶች ባለፈውም ሆነ በአሁኑ አይተን እናውቃለን???

  • @bisrathaile1141
    @bisrathaile1141 Месяц назад +5

    ለወያኔ ወይም ለአራት ኪሎው ኦነግ ያለኝ ጥላቻ አረመኔውን መንግስቱ ኃይለማሪያምን እንዳሞግሰው አያደርገኝም፡፡ ኢትዮጵያን ለወያኔ እና ለሻዕቢያ ያስረከበው በመሳሪያ መጋዘን ዕውቀት አገር ሊመራ ሥልጣን የያዘ ቀን ነው!

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo Месяц назад

      አነተ እባክሕ ሥለአማራ ያደረገዉን ንግግር በይገባሕም አድምጥ ምን ይታወቃል!?

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Месяц назад +1

    መንጌ ታላቁ የኢትዮጵያ አንድነት ጀግና መሪ እንወድዎታለን ።አርቆ አስተዋይ አድማጭ ነበሩ ናቸው ።

    • @Bio650
      @Bio650 Месяц назад +1

      ውሸታምና ፈሪ ነበር

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m 29 дней назад

      @@Bio650 የሚዋሽ ሁሉ ሌላውም ውሸታም ይመስለዋል ስለ መንጌ ከታሪክ መማር ነው ።

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m 29 дней назад

      ውሸታም ሀሌም ሌላው የሚዋሽ ይመስለዋል እንደዛ ሆኖብዎት እንጂ መንጌ ውሸታም ሳይሆኑ ጀግና መሪ ናቸው አይጠራጠሩ

    • @Bio650
      @Bio650 29 дней назад +1

      @@user-ki3qz4bq1m ማሳያ ለመፈርጠጥ ሁኔታዎች ሲያስተካክለ አጎቱን አስራት ወልዴን ከራሺያ ወደ ዚምባቡዌ ቀየረው ልጆቹን ልኮ ትምህርት እንዲመዘገቡ አደረገ ሚስቱን ላከ የእርሻ መሬት ገዛ ብላቴ ማሰልጠኛ ብሎ ፕሮቶኮል ባልጠበቀ መልኩ በሚስጥር ልሂድ አለ በዚህን ጊዜ መከላከያ ሚኒስትሩ ብላቴ ቢሆን አብረውት ይሄዱ ነበር በመቀጠል አውሮፕላኑን በማስገደድ ትዕዛዝ ጉጉዞ ወደ ኬንያ

  • @solomontadesse6463
    @solomontadesse6463 Месяц назад +6

    አይ መንግስቱ አንተ ሰይጣን ንጉሱን በትራስ አፍነህ ገለህ አንተ በሠላም ዚምባቡዌ ትኖራለህ እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk Месяц назад

      የወረደ ሥራ አይሠሩም የታላቅ የሀገር መሪ እንደነበሩ ማመን ግድ ይላል

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo Месяц назад

      ንጉሡንም መንግሥቱንም አዉቃቸዋለሑ...ቤት ያፈራቸዉ ናቸዉ....አምባወሕኒ የማነዉ ደቀ እስጢፋኖሥሥ
      ጃንኾይም ሬሣ ሠቅለዋል በዳምጠዉም ሠዉ አሥዳምጠዋልmaxist dilectical materialism assrts contiousness is determind by being

  • @naomiSolomon-c3r
    @naomiSolomon-c3r Месяц назад +1

    Betam arif program new

  • @user-sj2gb6pf7e
    @user-sj2gb6pf7e Месяц назад +2

    A killer doesn't respect no body.

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Месяц назад +12

    የአይጥ ምስክር ድንቢጥ! ኢትዮጵያ ያበቃላት ይህ ድንጋይ ራስ ከሱ የሚበልጡትን ሁሉ እያረደ ሥልጣን ከያዘ በኋላ ነው፡፡

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk Месяц назад +3

      ማውራት ሳይሆን ፈጣሪ በተግባይ እያኖራቸው ነው ወቅቱ የኛንም ቤት ነክቷል ግን የከፋ እንደሚመጣ ቤትህን ያንኳኳል ሲሉህ አልሰማ ብለህ አልቅሰው ይንገሩህ ጀግና ናቸው።

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk Месяц назад +1

      ፐ ተርተህ ሞተሀል የሆነክ አይጠ መጓጥ።

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m Месяц назад +3

      መንጌ ታላቁ የአንድነት ጀግና መሪያችን ።

    • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
      @SmilingCherryBlossoms-ci4fz Месяц назад +2

      አልገባህም አላወቅክም።

    • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
      @SmilingCherryBlossoms-ci4fz Месяц назад +1

      @@user-ki3qz4bq1m እውነትነው

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Месяц назад +1

    መንጌ እሩህሩህ ቅን ጀግና የሰው ልጅ ሁሉ እኩል አክብሮት የሥራ ክብር የመሓይምናት እና የኢትዮጵያ ድንበር ወደብ ክብር አልባ ለሆኑ ሆዳም ባንዳዎች ፅንፈኛ ዘረኛ በሰው እኩልነት ለማያምኑ ጠላት ነው ወታደር የምግብ እኩልነት ይከበር ብሎ የታገለው መንጌ እግዚአብሔር የለም ከማለት ወጭ አገርን አቲሽጡ ለማና ተንኮለኛ መለስ እሳያሰ እና ዳላሳ ከውጭ ከግብፅ ከሳውዲ ከአሜሪካ ጋር ሆኖ ሻጡ እሱን ለመክሰስ በምን ሞራል ????🌴🌴🌴እግዚአብሔር መሀሪ ነው በሰላም በፍሬ ተባረክ

  • @kibirtethiopia7508
    @kibirtethiopia7508 Месяц назад +5

    ወንጀለኛና ነብሰ በላ ነው ነብሱን አይማረው።

  • @abunegussie7471
    @abunegussie7471 Месяц назад +3

    ደህና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ! አገራችንን ለዚህ ያደረሳት ይህ ነፍሰበላ ነው!

  • @girmawongele
    @girmawongele Месяц назад +3

    ትህትናው ቀርቶ ከንጉስ እስከተራ ህዝብ አንድ ትውልድ መፍጀቱ በቀረ

  • @naomiSolomon-c3r
    @naomiSolomon-c3r Месяц назад +1

    12:05

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Месяц назад

    የትግራይ ሕዝብን አለሠደበም ግማሽም እዉነትነት የዉም....ያለዉ ከማሥታዉሠዉ ከክፍለሐገሩ የሚሠበሠበዉ ግብር ጠሜኔ መግዣ አይበቀቃም ያለዉ
    . ጎድ ፍሥሓ አለሙ አበበን....ለካ የከብት ሐኪም ሢለዉ አለሙም ምክንያት ቢኖረዉ ነዉ ምነዉ ጓድ አ መ መ ኅ እንዴ ያለዉ
    መንግሥቱን አዉቀዋለኹ እንደ ዶርዜ ዘመዴ ትሑት ነዉ ሌላ ትሑት የመዉቀዉ ትግሬ ነዉ ለዝያዉም አድሕ....መበርሐቱ ይባላል የልዑል ራሥ መንገሻ አሽከር ነበር ለንደንና ወንድሞቹ ዘንድም ይኖራል በጣም ጨዋ ሌላበሡደረጄ ኦርቴ የሞደዉአላዉቅም ኹሌም አክብሮቴ ቢጨምር እንጂ አይቀንሥም
    ንግሥቱ ጠዋ አራዳ ነዉ አንዴ ካፌ ምሣዉን ሢያዝ ሦሥት ፓኮ ዊንሥተን አዞ ሒሣብ ሢመጣ አነዱን ሸሸጎ ሑለት ነዉ የምን ሦሥት አለ አሥተናጋጁ በጣም እርግጠኛ መኾኑን ካረጋገጠ በኇላ ቀሥ በሎ በለኾሥ ትናንት ቢሮ ያመጣኽልኝ ስነት ነበር አዉና......የያዘ ይዞኝ እንጂ እሸጥህ ነበር ብሎ አባብሎ አረግቶ ደሞዜ ከነተ ትንሽ ከፍ ሥለመል ጋሼ ቸገረኝ በለኝ አይዞሕ ብሎ የደበቀዉን ፓኮ የዉጥቶ ከፍሎ ተሠነብቶ ዝቅ ብሎ ጤና ይሥጥልኝ በሎ ከምሣዉበሑዋላ ሑሉም የሚላት ሐገሩን ጉዳይ ሊያተኩርበት የቢሮዉን መዳረሻ ዳገት ፈትለክ ብለ ወጣ.....ፈፅሞ አይረሣም ሥኹልም ነዉ!!!

  • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
    @SmilingCherryBlossoms-ci4fz Месяц назад +1

    የንጉሱን ሃጢአት በ ሽፋን መውቀስ ትርጉም ባይኖረውም እንደመንግሰቱ ያለን አገር ወዳድ ስው መተቸት ድፍረት ነውና መንግስቱን ማወቅ እውነቱን ለመለየት ይረዳል፣
    መንግስቱ ጀግና ነው ግን ጥበብ ቢጎለውም የዋህነት አሞፕው እንጂ፣ስውየው ህዝቡን አገሩን የሚወድ ነው። ቢሆንም የጠላቶቻቸው ብዛት እንዲቀጥሉ እድል አላገፑም። ፍርሃትና ቅናት በመሪዎች ዘንድ የታወቀነው፣ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወላዋዩ ህዝብ ነው ለዚህም ያለፈው ታሪካችን ያስተምረናል፣ መንግስቱም ከዚህ የተለየ ነገር አላደረጉም። አሁን ያሉትም ከዚህ የከፋ እንጂ የተሻለ ነገር የላቸውም።

  • @Bio650
    @Bio650 Месяц назад

    ራሳቸው የሾሟቸውን ጀነራሎችን ቂጡን ወጋሁት የሚል ልቅ አፍ አለ ፍስሀ ደስታ ራሱ ቅዘናም ወሽካታ ነው

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk Месяц назад

      የመለስ ህውሀት ብቻ የፈጀው ህዝብ 10እጥፍ ይበልጣል በየዞኑ የተሾመው የወያኔ ግልገል እራሱን መንግስት አድርጎ እስኪበቃው ነፍስ አጥፍተዋል በመላ ሀገሪቱ መንግስቱ ላይ ብቻ አፍ መክፈት ድሮ ቀረ።

    • @Bio650
      @Bio650 Месяц назад

      @@FissehaMulugeta-wr4kk የሰው ብዛትና ማነስ አይደለም ቁም ነገሩ

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk Месяц назад

      @@Bio650 ማብራርያ እየሰጠህ ነው ተለማመድ

    • @Bio650
      @Bio650 Месяц назад

      @@FissehaMulugeta-wr4kk ሀይ የደር ካድሬ ፂምህ አሁንም መጥረቢያ ቁርጥ ነው ቀዮ ሪንግ ቡክህስ ትኖር ይሆን ተዋርዳችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ አዋረዳችሁት አጎትህ አውሮፕላን የጠለፈ ብቸኛው የአገር መሪ ነው ነው ለምን ግን አብረኸው አላዘገምክም አንድ ሰውና አንድ ጥይት እያለ ወሽክቶ ፈረጠጠ አይገልፀውም በአሁኑ ሠዐት ባርያ መቼም እጅግ የሚያስጠላው ሲያረጅ ነው ሽንፊላ መስሎልሀል

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk Месяц назад

      @@Bio650 አጠገብህ ነኝ በአካል እንቅስቃሴህን እየተከታተልኩ ነኝ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Месяц назад

    Tereteret

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du Месяц назад +1

    What you presented in this narrative about Mengistu Hailemariam is very true and I agree with you since I was an eye-witness when The Dergue and Mengistu came to power in 1974 in the European Calendar. Thanks a lot for revealing the hidden Truth.
    Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @Bio650
    @Bio650 Месяц назад

    ለምን ይዋሻል እንደ መንግስቱ ወራዳ ባለጌ ተሳዳቢ ምቀኛ ባልጩት ራስ ይኖር ይሆን

  • @Bio650
    @Bio650 Месяц назад

    ጀነራል ሀይሌ መንግስቱን የሚጠሉት ዋልጌ ጠጪና ዱርዬ ስለነበረ ነው

    • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
      @SmilingCherryBlossoms-ci4fz Месяц назад

      ማን ሾሞት ነው የሚጠላው??

    • @Bio650
      @Bio650 Месяц назад

      @@SmilingCherryBlossoms-ci4fz ማንን?

    • @Bio650
      @Bio650 Месяц назад

      @@SmilingCherryBlossoms-ci4fz Do you know about military seniirity?

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 Месяц назад

    አረመኔው መንግስቱ ይሄ አገሪትዋን ለዚህ ያበቃ ደደብ ፈሪ ያን ጀግና ወታደር ሜዳ ላይ ጥሎ የፈረጠጠ ,

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk Месяц назад

    ምርጥ መኮንን ነበሩ ሰውን አክባሪ በጣም በጣም ሰው አድማጭ ትክክለኛ መገለጫቸው ነበረ።

    • @amam5874
      @amam5874 Месяц назад +3

      ጅል መሀይም ድንጋይ ራስ አታፍርም

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk Месяц назад

      @@amam5874 ምናባህ ሆንክ ብዳታም መሀይም