Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
አሪፍ ነዉ ደሥ ይላል
እንኳን ደና መያቹ🕊🕊🕊ፍቅር ሰላም አድነት ለቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤
እናመሰግናለን በሁሉም ከተማ እየተዘዋወራቹ ጠይቁና አሳዉቁን ሁሌ አ/አ ብቻ አታሳዩን እባካቹ በቃ አ/አ አገሽግሾናል በስደት ያለን የተለያየ ከተማ አለን የክፍለሀገር ልጆች አሉ ሁሉም ከትዉልድ ከተማዉ መግዛት ይፈልጋል ሁሉም ዩቱበሮች አ/አ ነዉ የምታሳዩን እኔ የናዝሬት ልጅ ነኝ አመሰግናለሁ የከተማየን እቃ ስላሳየህኝ ባለፈም ሶፋ አሳይትህን ነበር ሳልኮምት ቀረሁ በጣም ደስ ብሎኛል ለሌሎችም በተቻለክ መጣን የከተማቸዉን እቃ አሳያቸዉ አንተም ዩቱብክን ታሳድጋለህ።
ሰላማችው ይብዛ እንዴት አመሻችው በእውነት ስራችውን በጣም ወድጄዋለው ግን ሶፋ የለም እንዴ ሶፋ ፈልጌ ነበርና ካለ ካላስቸገርኳችው ኤል ሼብ ዋጋው ስንት እንደሆነ ማወቅ እችላለው ከይቅርታ ጋር ሌላው ደሞ ከአዳማ ውጪ ሌላ ቅርንጫፍ አላችው ወይስ የላችውም ካላስቸገርኳችው ብትነግሩኝ በጣም ደስ ይለኛል በጣም
በጣም እናመሰግናለን አሪፍ እቃ ነው ግን መሳብያው ተንሸራታች ቢሆን ከወጋው ጋር ተመጣጣኝ ይሆን ነበር
ዋጋቸው ውድ ነው በጣም
ደምሪኝ
እናመስግናለን እስኪ ደሴና ሐይቅ ሂዳችሁ ብሰሩልን ጥሩ ነው
አረ ማሻ አካባቢ ደሴ ላይ እርካሽ ነው አሰርቻለሁ እኔ
Salame xana yesxelenye wudee yagare lijoche salamachu bayalachubate yebeza Woww baxame new yamamerawu
እኪ ደብረ ዘይት ሂዱ እና አጣሩልን እናመሰግናለን በርቱ
Biranch yelachum adama bicha new?
arif new 👍👍
Wowo thanks for information 🙏
Enamesegnalen
Thanks 😊
ሠላም ሐዝህ ቤት
Bezhu stove ye kitchen appliances asayun please
እናመሰግናለን ምርጤ🥰 በነካ እጅህ ደብረ ዘይትም(ቢሾፍቱ) ያለውን የፈርኒቸር ዋጋ ብታይልን 🙏
Yesilkii quxur asqamxuu ibakachuu
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
❤❤❤❤❤
wow 🥰
Tadarsagnalachu wada amboo
አዲስ አበባ አላችሁ?
Betam enamsgnslen
ቀን አስቀምጥልን ለማወቅ
ወደ ኮቻ እና ደሴ ያለውንም አሰሰየን ሶፍና ቁም ሳጥን ብፌንም ጨምሮ
🥰🥰🥰🥰🙏
ስልጤ።የደረስለወይ
Bedrooms sets queen asayen
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹👉ብዙ ከመናገር ይሻላል ብዙ ማዳመጥ👉 ቁም ነገር ትማራላቹ ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹💕💕🌷🌷
ናዙዬ አገሬ ተናፍቀሻል
ዋጋው ግን ያሁነው
ታደርሳላቹ
አዎ
ወንድም hossan ታደርሳላቹ
ወልቅጤ ስረልን
Tikikil new
ሰላምነው ጨላ እስኪ የምሸጥ ቤት አቅርብልን ከይቅርታ ገር
25 000
ዋጋው አይቀመስም
🛑ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፈትዋ ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሦች ታገኛላቹ በተ ከታታይ ይለቀቃል ገባ ገባ በሉ ሁላችሁም ጎራይበሉ ኑኑ
ሌላም ዞር ዞር ብላችሁ አሳውቁን በናዝሬት
ዋጋው ጣራ ነካ 🤣🤣🤣🤣
ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
አሪፍ ነዉ ደሥ ይላል
እንኳን ደና መያቹ🕊🕊🕊ፍቅር ሰላም አድነት ለቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤
እናመሰግናለን
በሁሉም ከተማ እየተዘዋወራቹ ጠይቁና አሳዉቁን ሁሌ አ/አ ብቻ አታሳዩን እባካቹ በቃ አ/አ አገሽግሾናል በስደት ያለን የተለያየ ከተማ አለን የክፍለሀገር ልጆች አሉ ሁሉም ከትዉልድ ከተማዉ መግዛት ይፈልጋል ሁሉም ዩቱበሮች አ/አ ነዉ የምታሳዩን እኔ የናዝሬት ልጅ ነኝ አመሰግናለሁ የከተማየን እቃ ስላሳየህኝ ባለፈም ሶፋ አሳይትህን ነበር ሳልኮምት ቀረሁ በጣም ደስ ብሎኛል ለሌሎችም በተቻለክ መጣን የከተማቸዉን እቃ አሳያቸዉ አንተም ዩቱብክን ታሳድጋለህ።