GEBEYA: የኪችን ካብኔት፤የቁም ሳጥን፤የብፌ እንዲሁም ሌሎች የአጠቃላይ ፈርኒቸር እቃዎች ዋጋ ||Price of general furniture items

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 329

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  4 года назад +21

    በ 70,000 ሽህ ብር ብቻ የ140 ካሬ የቤት ባለቤት መሆን ለምትፈልጉ ትክክለኛ መረጃ እንዳያመልጣችሁ ruclips.net/video/uKNAQUgV1KM/видео.html

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 года назад +58

    እቃው ብቻ ጥራት ይኑረው ባሌ ሁሉም ነገር አማልቶ ያግባኝ ንገሩት😉ስለምታቀብሉን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @hana967
    @hana967 4 года назад +17

    እናመሰግለን ወንዲማችን ዋው በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ኪችን ካቪኔቷ ብፌወቹ መጀመሪያ ቤት ይኑረኝ እግዚአብሔር አምላክ ከስደት መልስ ፏ ያለ ኑሮ እንኖረ ዘንድ እማምላክ በስደቷ ስደታችን ትባረክልን አሜን

  • @mesimasre3885
    @mesimasre3885 4 года назад +8

    ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት አሉ ልክ እደኔ አይነቷን እዴት ያጓጓል ሁሉም ግን ብር ማፊ ክክ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 года назад +1

    አሪፍ ነው ለአጣዬ ብዙም ስለማይርቅ ስመጣ ከዚህ እገዛለሁ ዋጋው ወደድ ቢልም ከብዛት ጥራት ይባላልና የቃው ጥራትና ዲዛይን ወደድኩት ኢንሻ አላህ

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ

    በጣም ያምራል ደሴና ሀይቅ ሂደህ አሳየን

  • @workuadu7788
    @workuadu7788 4 года назад +2

    ጌች ስለአንተ መግለጽ ይከብዳል ያላየነው ን አሳየኸን ዋው የጌች ፈርኒቸር ይለያል አቅራቢውም እናመሰግናለን ።

  • @ekramyesuf1089
    @ekramyesuf1089 4 года назад +2

    ማሻአላህ በጣም ሃሪፍ ለአይን ማራኪ ደስ የሚል ከስተዛሬ ከመያቸው ለየት ያለ ዋጋውም ጥሩ ያመዛዘነ ነው

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ጐ1ዠ

    ሱሴ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን የምፈልገው ነገር እጅግ አመስግናለሁ በጣም

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው አብዛኛው እቃ ዋጋው ተመጣጣኝ ነው ደሞ ውበቱ እንደውበቱ ጥንካሬውም የሚያረካ ቢሆን መታደል ነው በአይን ብቻ ያጠግባል ውበቱ እናመስግናለን ብሮ

  • @ሀላሌንአፍቃሪ-ጠ5ጰ
    @ሀላሌንአፍቃሪ-ጠ5ጰ 3 года назад

    አዲሥ ነኝ ዋው በጣም ያምራል ውይ ሀገራችን መርሣ ታመጣላችሁ

  • @yashlemyashlem3313
    @yashlemyashlem3313 4 года назад +23

    ጫላን ወንድማችንም ሰላም በልልን

  • @ekramyesuf1089
    @ekramyesuf1089 4 года назад +1

    ማሻአላህ በጣም ሃሪፍ ለአይን ማራኪ ደስ የሚል ለየት ያለ ዋጋውም ጥሩ ያመዛዘነ ነው

  • @abdulazizthehabesha4855
    @abdulazizthehabesha4855 4 года назад

    ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም እርጋታህ ደስ ሲል አንዳንድ ጋዜጠኞች ከሰው ፊት ፊት እያጣደፉ እሚያወሩትን እሚያሳጡት ቀጥልበት

  • @zemzemmohamad4705
    @zemzemmohamad4705 4 года назад

    እስካሁን ካየሁት እቃዎች በጣም ደስብሎኝ ያየሁት ይህነው እናመሠግናለን ወንዲም እንገዛዋለን እሻአላህ

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 4 года назад +4

    ያምራል እስቲ ወልደያ ብቅ ብለህ አሳየኝ

  • @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ
    @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ 4 года назад

    የሚገርም ጥራት ያለው ምርጥ እቃ ነው ምናለ ወደ ደሴ ጠጋ ቢል እናመሰግናለን ገበየዩቱብ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 года назад

    excellent sales man. His energy is beyond customer service 👏👏👏

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 4 года назад

    እዉነት ለመናገር ጥራቱም ዋጋዉም ሀሪፍ ነዉ ማሻ አሏህ

  • @ዘይነብዩትብ-ነ7ቈ
    @ዘይነብዩትብ-ነ7ቈ 4 года назад

    ወዲም ማሻአላህ ነው ያቀረብክልን ነገር እናመሰግናለን እቃዎች በጣምነው የሚምሩት ኢንሻአላህ አድራሻዉን የጀለሁ ግን ወደክፍል አገር ያደረሳሉ

  • @Asd-pz9vx
    @Asd-pz9vx 4 года назад +16

    ደሴ ሂደህ አሳየን እባክህ ወንድሜ

  • @yashlemyashlem3313
    @yashlemyashlem3313 4 года назад

    1ኛ በጣም ነው እሚያምረው ለኔ እሩቅ ነው በጣም ነው የማረኩኝ እቃወች በጣም ነው ምናመሰግነው ለምታቀርብልን ሁሉ

  • @gashefsaha3459
    @gashefsaha3459 4 года назад +1

    የዛሬ ርካሽ እና ቆንጆ ንብረት ነው

  • @tafachiyoutube7410
    @tafachiyoutube7410 4 года назад +10

    ደሤ አሣየን በጣም አሪፍነህ ምቺት ይበልህ😍

  • @amenlbel3202
    @amenlbel3202 4 года назад

    betam anamesegnalen wendmachn fetari ybarkh ye bagno bet akawoch be debre brhan asayen abakh

  • @sablahdesta5933
    @sablahdesta5933 4 года назад

    በእውነት መጥቼ እገዛለሁ በጣም ያምራል እቃዎችህ

  • @ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው

    በጣም ያምራል ችግሩ ስልክ አይመልሱም የምለቀው ሁሉ ለመርጃህ እናመሰግናል ወንዲም

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 4 года назад +1

    ወንድማችን የቤት እቃ ወይም የተለያዩ ነገሮች ሥታቀርብ ቦታዉን ብትገልጽ ሀሪፍ ነዉ

  • @gashefsaha3459
    @gashefsaha3459 4 года назад

    ሰመረ እኔ ራሴ ከሱኡዲ ነኝ ያለሁኝ ወይስመጣ ወይም በዘሞዶቼ ሊኬ ልአስገዛ ነኝ ለኔ ጠቀሚ እቃ አይቻለው ቤቴ ሩቅ ቢሆንም በሃላፍነት ወስዶ የሚጭንልኝ በጭነት ግዜ እንዳይ ሰበርብኝ ማለቴ ነው ከሆን ተመጣጣኝ ዋጋ እና ደስ የሚል እቃ ነው ያለው አንተውም ሰመረ አይዞህ በርታ ዘረኝነት እና ፖለቲካዊ የሚሰብክ ቪዶ እንዳትሰራ

  • @chol9412
    @chol9412 4 года назад +6

    በጣም ነው ምናመሠግን እሥኪ ጎንደር ደሞ ሂድና አሣየን

  • @birtuadeeb8321
    @birtuadeeb8321 3 года назад +1

    እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል እቃዎች ናቸው

  • @tsnatishsh4256
    @tsnatishsh4256 4 года назад +2

    የዋንዛ ዛፍ አሪፍ ነው ሲባል ሰምቼ ነበር እንዴት ነው የሚሰራው ማለቴ ማንኛውም እንጨት ቤቶች ሰንጥቀው ይሰሩት ወይስ ቦታ አለ ገጠር ቤተሰብ ጋር ከ10 የሚበልጥ የዋንዛ ዛፍ ትልልቅ አለ ለነሱው ላሰራላቸው ፈልጌ ነበር

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 года назад +1

    አገሬ ስገባ እገዛለሁ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 года назад

      እገሬ ስገባ እገዛለሁ እንደእግዚእብሔር ፈቃድ

  • @zahrayosuf8056
    @zahrayosuf8056 4 года назад

    ማሻአሏህ እቃችሁ እጂጉን ያምራ

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 года назад +2

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነዉ እናመስግናለን ሰላም ለሀገራችን ያብቃን ብቻ

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 4 года назад

    በጣም ያማምራሉ። በርቱ እንደዚህ አዘምቱን

  • @selamvlogs3323
    @selamvlogs3323 3 года назад

    baxam qonijo naw wad hossan mawisad tichilalchu woye?

  • @ሰላም-በ5ኸ
    @ሰላም-በ5ኸ 4 года назад +5

    ዋው አሩፍ ነው ቆቦ ከተማ በታሳይን

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure3220 4 года назад

    Betam yamirale kelib amesaginalhu wendmalam

  • @taibataiba4349
    @taibataiba4349 3 года назад

    ገጠር ታደርሣላቺሁ

  • @ሰላምነኝኢትዮጵያዊቷ

    ክብር ይስጥልን

  • @BbBb-wc4mv
    @BbBb-wc4mv 3 года назад

    ማሻአላህ እጅግ በጣም ውብነው

  • @እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ

    ዋዉ፡እንመስግናለን፡መልከም፡ስራ፡እኔ፡በሀሰብ፡ስሞት፡አገላገልከኝ፡ሀገሬችን፡ላይ፡ያለ፡አልመስለኝም፡ነበረ፡በሰላም፡ያገናኝን፡

  • @almashalmash1235
    @almashalmash1235 4 года назад

    ቆቦ ይመጣል ያምራል

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአልስማ

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክልን

  • @xgyh8614
    @xgyh8614 3 года назад

    ሙሉ ክችን ካብኔ ሥንት ሂሣብ እንደሚሠራ ጠይቅልን

  • @sabontuwalagga315
    @sabontuwalagga315 4 года назад

    Ebaki wandime eski ye bajaj waga negaregn faligew pls🙏🙏AA or bahrdar akabamib kale ebaki

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 4 года назад

    እኔማ እዚህ ነው እምገዛው ዋውውው

  • @አብዱዘሀራYoutube
    @አብዱዘሀራYoutube 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @ኤደንደጀን
    @ኤደንደጀን 3 года назад

    በጣም ነው እማምረው በቃ ቤተሰብ እልክና ይገዛሉ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    18 ሺ ያልክው ብፌ በጣም ያምራል ትንሽ ብር በዛበት እጂ

  • @demozdubai9261
    @demozdubai9261 4 года назад +1

    Oh wow thanks bro 🥰☺ Answer my question!!👍👌

  • @kadijaussen3593
    @kadijaussen3593 3 года назад

    masha allah betam yamral bertu

  • @amboogaragalgala9686
    @amboogaragalgala9686 4 года назад

    3D wallpaper teyikilin betizaz yametalu

  • @netzahailu3127
    @netzahailu3127 4 года назад

    ደስ ይላል በእውነት እናመሰግናለን ወድሞቻችን

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 4 года назад

    የኛ ወንድም እናመሰግናለን ለምታቀብለን መረጃ👍

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    ዋው ያምራል ቤት ሲኖረኝ እቅው ይሟላል😂😂😂

  • @JojoJojo-mm2lo
    @JojoJojo-mm2lo 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    እኔ እገዛለሁ በሰላም ላገሬ ካበቃኝ

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 года назад

    wwwow ወይ እኔ ግን የደብረብራሃኑ በጣም አምሮምሮኛል እኔ ከሚሴ አስወስዳለሁ ሙሉ የቤትእቃ

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ ሙሉ ይክሽን ቤት ዶላብ ግድግዳ ላይ የሚለጠፍ ሁና ግን ንፁህ እንጨት እንደ መጀመርያዋ ሁኖ ግን 2ወይም3 መኣዝን ሙሉ የሚሸፍን ንገረን ስሙ ብፊ ኣይመስለኝም ብቻ በኣረብኛ ዶላብ ይሉታይ እባክህ ጠይቅልን

  • @ማርያምአናቴ-ቘ3ጸ
    @ማርያምአናቴ-ቘ3ጸ 4 года назад

    Betam desi yelale gen benate wede adam debere zeyite menameni laye siraleni🙏🙏🙏plz

  • @ehitageworgise293
    @ehitageworgise293 4 года назад

    በጣም ያምራል በእውነት እናመሰግናለን

  • @መስህልዩቱብ
    @መስህልዩቱብ 4 года назад

    የት ነው ለምን ቦታውን አትነግረንም🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @Sofia-xi5lx
    @Sofia-xi5lx 3 года назад

    አንትየትአገርነህንገርኝበጣምነዉየምፈልግው

  • @ዙዙነኝከወደወሎየአላህባሪ

    እኔምለው የእንጨት ቤትውሥጥ ኪችንካቢኔ እንደት ነው የሚሠራው ማለቴ ግደታ ሠራሚክ መደረግአለበትዴ ወለሉም ግርግዳውም። የምታቁ መልሡልኝ

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 4 года назад

    አሪፍ ነዉ በርታ ወንድማችን

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 4 года назад

    በጣም እናመስግናለን በርታልን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад

    ብፌው በጣም ያምራል

  • @hanatayee3365
    @hanatayee3365 2 года назад

    Baxama nawa yimamarawa abasoo bifawachan baxama nawa yiwadasakachawa

  • @እምየሳይከፋሺኑሪልኝ

    በጣም ያምራል በርታ እናመስግናለን

  • @ላኢላኢለላህእነሙሀመድእረ

    መቅደላ ማሻ ታደርሳላችሁ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 4 года назад

    እኔኮ የሚገርሙኝ ኮሜታትሮች አሳዮንትሉና ሲያሳዮን የምንቀባጥረው እንስራ ሳናጠፍ የፈለግንውን እንገዛል በአላህ ፍቃድ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 года назад

    ዋው በጣም ያምራል ሰመር እናመስግናለን

  • @vip6526
    @vip6526 3 года назад

    መሽአላህ ያምራል ለምን ጎጃም ብቸና አከባበይ ብታሥየን

  • @zeinabrorisa2020
    @zeinabrorisa2020 2 года назад

    Selam iska 2500 befa Ena ye migib terabeza yelam botas yet nw pls 🙏

  • @ggvbv8211
    @ggvbv8211 4 года назад

    በጣም. ያምራል. እሻላ. በቅርብ. ግዜ. ብቅ. እላለው. ካላ. ፍቃድ. ግን. ኤትነው

  • @seada12a28
    @seada12a28 Год назад

    የመችነዉ ቀኑን እየተናግራችሁ

  • @sikosilo7237
    @sikosilo7237 Год назад

    ሰላም ነው ወንዲም.የትነው የምትገኙት ቁጥራችሁን .እንዴትነው

  • @zulfaworkho9084
    @zulfaworkho9084 4 года назад

    ያምረል ዬት አካባቢናው

  • @genetnagetugenetnagetu1604
    @genetnagetugenetnagetu1604 4 года назад

    ውይ ሲምር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 года назад +2

    ደብር ብርሀን ነዉ ራቀን እስኪ ወደ ደሴ ሒድና ጠይቅልን

  • @salamtube6972
    @salamtube6972 2 года назад

    Wowowow bexam new meymerawu

  • @meseretgetachew1770
    @meseretgetachew1770 4 года назад

    Yeteyekut temelsuall tnx wendm👌

  • @saraa5936
    @saraa5936 4 года назад

    እናመሠግናለን ሠመረ በርታ

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ረ7ዐ

    ezih malet yet nachhu?

  • @حياةحياه-ح1ك
    @حياةحياه-ح1ك 3 года назад

    ሞላሌ ብትሔድ ብታሳየን ወድም በጣምነውየምናመሰግነው

  • @saamiiraaasafaa1
    @saamiiraaasafaa1 3 года назад

    ግን የት ነው ሰፈሩ

  • @melesefitawok6628
    @melesefitawok6628 4 года назад

    ዋው እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን

  • @አላህበቂየነው-ቸ7ለ
    @አላህበቂየነው-ቸ7ለ 3 года назад

    የት ነው የሚገኘት ሹክ በለኝ ማዘዝ እፈልጋለሁ ደሴ ከሆና ነው ግን

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 4 года назад +8

    እቃዎቹ እንዴት አባተቸው ነው ምያምሩት ዋዉ መግዛት ነበር ብሎ መተው ነው

  • @etabyedengellej9771
    @etabyedengellej9771 4 года назад

    ከልብ ነው የማመሰግነው ሰመረ እ/ር ይስጥልን የምፈልገውን ሁሉ ስላየሁ

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 года назад

    ሁሉም ያምራል ዋው

  • @ተወካልቱአላህ
    @ተወካልቱአላህ 4 года назад

    ዬት ነው ምሸጡት ነዝርት ተደርሰለቹ ወይ

  • @martemarte1407
    @martemarte1407 3 года назад

    Enami endhleni wondime batme arfi new ekawo yamirale fatare fikde yhune iski

  • @tsigealemu2740
    @tsigealemu2740 4 года назад +4

    ክፍሌ አገር ታደርሳላቹ

  • @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ 4 года назад

    እናመሠግናለን

  • @yeshiwork2963
    @yeshiwork2963 4 года назад

    አዲስ አበባ ላይ አላቸው ቡራንች

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማች

  • @lijrabetube.1905
    @lijrabetube.1905 4 года назад

    አረ ወራቤ ውስጥ የሚያሳየን ባገኝ እንዴት ደስ ባለኝ ያአላህ

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    በጣም ነው ሚያምሩው