በር እና ቁምሳጥን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Door & Wardrobes Price in Addis Ababa | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 49

  • @fatumamuhammed1526
    @fatumamuhammed1526 Год назад +5

    ሳሮኔ ፆድት ያለአቀራረብ ምርጥ ሰው በርቺ

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 Год назад

    ጎቡዝ ጥራት ያላቸውን አምራች ድርጅቲችን ነው የምታስተዋውቂው ግን ክፍለሀገርስ ቢታዘዙ ያደርሳሉ ብትጠይቂም ጥሩ ነው🎉

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 8 месяцев назад

    Nice work! ግን ቁምሳጥኖቹን width እና height ብቻ ነው የጠየቅሽው ፣ depth ብትጠይቂ ጥሩ ነው ! አንዳንዱ 40cm አንዳንዱ 55 እና 60cm ነው የሚሰሩት ! በተረፈ አሪፍ information ነው ያዘጋጀሽው !

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Год назад +4

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ፈርኒቸር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ S.P.A ፈርኒቸር 0911568606 / 0912086369 (ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ)
    ☎ ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር 0911516843 / 0920663091 (ዊንጌት አደባባይ አወልያ ፊትለፊት)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት Год назад +1

      ሸር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን እህታችን ከቻልሽ ደሞ በኢትዮጵያ የብርድ ልብስ እና የኮንፈርት ዋጋ መካከለኛ ገበያ ላይ ያለውን አቅርቢልን🙏🙏🙏

    • @diyakonabel
      @diyakonabel Год назад

      ከቻላቹ ስለ 5d ካሜራዋች ስሩልን 🙏 ስለካሜራ የሰራችሁት ነገር የለም🙏

  • @Sosi_1289
    @Sosi_1289 Год назад

    Yanchin video kefichey alcheresewem. Betam techokiyalesh. Betam bizu taweriyalesh. Sewochu melse lemestet enkuan akatachew eko. Esty listen then ask… betam meregagat alebesh

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo Год назад +1

    በጣም ዉድ ነው እትዮጵያ ዉስጥ ደሀ ምገዘ ዕቃ ጠፋ ማለት ነው

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 3 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Год назад +1

    በጣም ነው የሚያምሩት ነገር ግን ዋጋቸው በጣም ነው የተወደደው

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Год назад

    ቆንጅዬ እናመሰግናለን 🙏❤️

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 Год назад

    እናመሰግናለን አከብርሻለዉ

  • @yesaktube9052
    @yesaktube9052 Год назад

    ኡ.......ውይ ስለስፒከር የምታቀርቡበት ቀን ናፈቅኝ

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg Год назад

    ጎበዝ የኔቆንጆ በርቺ

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg Год назад +3

    በቀጣይ ደግሞ አልጋ ጠይቂልን ሼር እያደርኩልሸ ነው ለጎደኞቼ።

  • @lubie31
    @lubie31 Год назад

    Gobez yene ambesa berchilin

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Год назад

    የዋናው በር በጣም ነው የሚያምረው

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Год назад +1

    ሣሮንዬ ምርጥ እኔ የዛሬ 7 አመት በጣም ኳሊቲው 5 በር በ15 ሺ ያሠራሁት ከጥራት ጋር አሁን ዋጋው ወዴት እየሄደ ነው

  • @dinayasgemada7253
    @dinayasgemada7253 Год назад

    Good job❤

  • @yunus7860
    @yunus7860 Год назад

    እስኪ ዊል ፔፔር የግድ ግድ ወርቀት አሳይን እባክሺ

  • @seadihusna
    @seadihusna Год назад +6

    ኧረኡኡኡ በጣም ውድነው እነዚጋ😳🤔🤔 ሌሎች ጋ የምናየው ዋጋ የሰማይና የምድር ያክል ርቀት አለው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад +1

      መጀመርያ ነበር መጠንቀቅ ዋንዛዉን ጥዱና ቆርጠህ ማገዶ አርገህ ከመጨረሰህ በፊት አሁን ምን ያረጋል ዋንዛ ከአወሰትራልያ ሲመጣ ማልቅሰ

    • @jamalahmad7286
      @jamalahmad7286 Год назад +2

      አስር እጅ ክፍለሀገር ማሰራት ይሻላል ጥራቱም የክፍለሀገር ይሻላል

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      @@jamalahmad7286እናቴ ጅሚላ በ77 ዓመቷ youtube መጠቀሞ ባደንቆትም ክፍለሀገር በአፄ ሚኒሊክና በአፄ ሰላሴ ግዜ የነበረ ቃል ነዉ፠ እርሷ ለመጀመርያ ግዜ ሰጠቀመበት ሰማሁ ፠

  • @dawitgizaw1415
    @dawitgizaw1415 Год назад

    እኔ ኮሚሽን ሰራተኛ ነኝ
    የ MDF በሮች ለ ሪል ሰቴት ትዛዝ አሉኝ ።

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Год назад

    አትምጡብን ነው ?

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 Год назад

    ሳሮን ሰወድሺ ሸማግሌ ልልክ ነው። ልሞክር

  • @ፍሬሂወትመግስቱ
    @ፍሬሂወትመግስቱ Год назад

    ውድ ነው ኑሮ በኢትዮጵያ🙆😥

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      ፍሬሕወቴ አፃ ሚኒሊክ ግዜ ከአዉሰትራልያ ባህር ዛፍ መጥቶ ኦሮሞዎች ተከለዉ ልክ እንደርሻ ባህርዛፍ ጫካ በግል መሬታቸዉ ላይ ተክለዉ በየሶሰት አመቱ እየቆረጡ ለገበያ ያወሉት ነበር፠ ግን ጎቶዉን በፈፁም አይነኩትም ነበር
      ከዝያ መንጌ መጣና ጫካዉን የወርሰዋል ቀበሎ ሲቸግራቸዉ ባህርዛፉን ቆራርጠዉ ጨረሱት ባህርዛፉን ሲጨርሱ ጉቶዉንም ነቃቅለዉ ከሰል አከሰሉት፠ ከዚያ ሀገሩቱ ሰትራቆት ተመልሰዉ ከአዉሰትራልያ ማሰመጣት ጀመሩ
      ይታይሸ እንግዲ የጫካዉ ባለቤቶች ጎቶዉን የማይነቅሉት ባህርዛፍ እነደገና ያቆጠቁጣል ሰለዚህ አንዴ ባህርዛፉን ከተከሉት እደሜ ልካቸዉን እያጨድ ይኖራሉ ግን ባሌቤት ያልሆኑት ቀበሌዎች የነሱ ንብረት ሰላልሆነ ደንታም አልሰጣቸዉም ጎቶዉን ሲቆርጡት፠
      እንግዲህ ደርግ ከመጣ 50 ዓመት አለፈዉ ይህን ያህል ግዜ ዋንዛ ጥድ እና ሌሎች ጠንካራ ዛፎች ብንተክል ሁለቴ ቆርጠን ነበር በ 30 ዓመት ሰለሚደርሱ ግን ማን 30ዓመት ይጠብቃል ደግሞሰ ማን መሬት አለዉ ያንን ሁሉ ዛፎች ለመትከል ሰለዚህ እንጨሰት ዉድ ቢሆን አይግረምሸ በራሳችን ላይ ያመጣነዉ ጣጣ ነዉ
      አጠና እና ጣዉላ ሁለት የተለያዩ የዛፍ ምርቶች ናቸዊ አጠና በሶሰት ዓመት ይደርሳል ጣወላ ግን 30 ዓመት ይፈጃል በሮቹ የሚሰሩት ከጣወላ ነዉ 30 ዓመት የቆየ ዛፍ ማግኘት ከባድ ነዉ ጨፍፈን ጨርሰነዋል
      ምንደነዉ መፍትሄዊ እነካናዳና አዉሰትራልያ የሚያረጉት ፈረንሳይን የሚያክል ቦታ ይተክሉና በትንሸ በትንሽ ሰለሚቆርጡ ዞረዉ ሲመጡ መጀመርያ የቆረጡት ለቁርጥ ይደርሳል እንዲህ እያለ ምን ግዜም የጣዉላ ምርት ይኖራቸዋል እኛ ግን 30 ዓመት ዛፎቹን ሳንቆርጥ ለሚቀጥለዉ ትዉልድ ማሰተላለፍ አለብን

  • @InfoWithAlen
    @InfoWithAlen Год назад

    ዋጋው ከሚገባው በላይ ውድ ነው፡፡ አንድ የውስጥ ብር በካሬ 14000፣

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ

    ዋውውውው

  • @diyakonabel
    @diyakonabel Год назад

    ከቻላቹ ስለ 5d ካሜራዋች ስሩልን 🙏 ስለካሜራ የሰራችሁት ነገር የለም🙏

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Год назад

    ክፍለሃገር ይጭናሉ??

  • @genetmulugeta1978
    @genetmulugeta1978 Год назад +1

    Let them to finish their answer.

    • @Sosi_1289
      @Sosi_1289 Год назад

      Exactly- shes sooo annoying

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 Год назад

    ፕሊስ የሲንጀር ዋጋ

  • @የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ

    የኮርኒስ ዋጋ አቅርቢ

  • @hindhind9969
    @hindhind9969 Год назад

    እናት የፀጉረ ካክሰ ቢደዊሰረ ❤❤

  • @hiwetgaltgray7406
    @hiwetgaltgray7406 Год назад

    ኧረ ዋጋቸው 🤔🤔🤔

  • @hannahanna4511
    @hannahanna4511 Год назад

    ❤️👍

  • @alemalem5770
    @alemalem5770 Год назад +1

    ይቅርታ ባለቤቶቹ ሲናገሩ አንቺ ዝም በይ አውርቸው እስኪጨርሱ ተደማመጡ በተራ አውሩ።

  • @wstube3191
    @wstube3191 Год назад

    ጎላ ወይም ትላልቅ በረድስት ጠይቂልን

  • @lililoveyoutube8049
    @lililoveyoutube8049 Год назад

    ገስት ሀውስ አሳይን እስቲ

  • @seniseni165
    @seniseni165 Год назад

    ቁም ሳጥን 90ሺ እግዞ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Год назад

    አንድን ነው በቃ ትተነዋል