"ወዶ ገብ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( wedo Gebe) New Ethiopian Comady 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 448

  • @የእናትፋንታ
    @የእናትፋንታ 2 года назад +72

    እየጠፉ ያሉ ውብ ንግግሮችን በእናንተ ላይ ስሰማ ደስ ይላል

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 года назад +28

    እንዴው ወጋችሁኮ አይጠገብምም መጣችሁልን ማኛዎች የናንተ ምርኮኛ ነኝ በብቃታችሁ የተማረኩኝ ወዶገብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 2 года назад +10

    ማሮችዬ እንዴት ናችሁ ? አንደኞች ናችሁ እኮ በርቱ ቆንጆዎችዬ እናንተ የውቦች ውብ የምታሳዩን ሀገር አምሳለ ገነት ። የቅድስት ሀገር ኢትዮጲያ ያበቀለቻችሁ ገነት ውስጥ እስከ ማንነታችሁ እያሳያችሁን ነው።

  • @abaweabawe9438
    @abaweabawe9438 2 года назад +5

    ምርጥ ችሎታ የሜገርም ስጦታ ነው ያላችሁ እኔ እንደዜህ አይነቱን አይቼ እ0ላውቅምምምም ።

  • @danaet9884
    @danaet9884 2 года назад +36

    ማርያምን ድራማ ሆላ አልመስል እያለኝ ነው እውነተ እኮ ነው የሚመስሉት እረ ትችላላችሁ ያስረጋዡ እናት የተባለችው ከኛ አካባቢ ብርቄ የምትባል አለች ቁጭ እሷን ኧረ ትለያላችሁ 🤣🤣🤣😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @የዋዋእናቴናፈቅሽ
    @የዋዋእናቴናፈቅሽ 2 года назад +21

    ቱባውን ባህላችንን ነው በናተ እምናየው ይሄን የመሰለ ሸጋ ድራማ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ወርቅ የሆነ ባህል ነው ያለን ቀጥሉበት እኖዳቹዋለን ❤️🙌

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +23

    የእውነት ቦታው በጣም ያምራል አገሬ ለምለሟ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም ጥሩ ነው በርቱልን እኔ እወዳችኅለሁ ኑሩልኝ

    • @Zyin451
      @Zyin451 2 года назад

      ደብርማርቆ አገሪ

  • @jeri3637
    @jeri3637 2 года назад +13

    እንኳን ደህና መጣሁ በጣም ያምራል የመቻችሁ ትችላላችሁ ሰፈሩ ግን የወንድ እጥረት አለበት ክክክክክክክ

  • @סלומוןאברהם
    @סלומוןאברהם 2 года назад +6

    ድራማችሁ የገጠርን ሕይወት ትዝታ ቀስቃሽ ነው፤ በርቱ... ቀጥሉ... 💚

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 2 года назад +7

    ወይኔ በሳቅቅ ሞኩኝ ተከርቸም ትገባ አላለቺም በርቱ ,،🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bethaadenasu7345
    @bethaadenasu7345 2 года назад +47

    በስማም ቦታው ሲያምር ሁለቱ እንስቶች የድራማው ድምቀት ናችሁ

  • @solot.5304
    @solot.5304 2 года назад +22

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አቤት ለዛ ።
    ስድቡም ቃና አለው በርቱ ።

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርትአለው ሴቶች ከነዚህ መማረአለብንመሳቅብቻአይደለም ኒካየሌለው ወድጋር መውለድ የከሌነውየኔአይድለም ሁልጌዜህጻናቴች አባትየሌሌቸው ቅስማቸውእደተሰበረይኖራሉ ስሜታችሁንጠብቁ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 года назад

    ወይ ጉድ እንደው ምንተሻለኝ ጉድ ናችሁ ምርጥ በስማም አንደኛ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +6

    በርቱልን በጣም አሪፍ ነው እውነት የጠፋውን ባሕል እያሥታወሳችሑን ነው እናመሠግናለን 🙏

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 2 года назад +8

    የልጅነቴን የሰፈሬን ጉድ ነው የሚያሳዩን እነዚህ ሴቶች ተባረኩ ትዝታ ቀስቃሽ ናቸው

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 2 года назад +7

    ገጠር ውስጤ ነው ሲያምር ኡፍፍፍፍ

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 года назад +7

    ወይኔ ስወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛ አፈረጠችሽ አላለችም ወይኔ 😂😂😂

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад +9

    ዋውውውውውውው መስዋትነት ማለት እንዲህ ነው ወንዶች ኑ ተማሩ

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 2 года назад +36

    እኔ የምለው አማርኛውን ከየት የምታመጡት! እውን እንጂ ድራማ እኳ አይመስልም! "ያውድሽ አቦ አለች" 😂😂😂😂😂

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 года назад +25

    የኔምርጦች ስወዳችሁ በጣም ምርጥነው ቀጥሉበት

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 года назад

      የኔምርጥወች መጣችሁልኝ

  • @mekiyamohamed3593
    @mekiyamohamed3593 2 года назад +1

    የድራማው ድምቀት ቀጭኑዋሴትዬናትስወድሽ እኮ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 2 года назад +30

    ማር እኮናችሁ ኧሯ ስወዳችሁ ❤❤❤😍

  • @ፋፊየኮቻዋ
    @ፋፊየኮቻዋ 2 года назад +5

    🥰🥰🥰ስወዳችሁ መጣችሁልኝ ሰአቷንም እረዘም አድርጓት ታዳ በተረፈ እረጅም እድሜና ይስጣቹ🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @merymery7248
    @merymery7248 2 года назад +9

    በፈጣሪ ሲስቁ ጣም ልዩ ድራማ ነዉ አስተማሪ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

  • @egodalexis2728
    @egodalexis2728 2 года назад +5

    ወይይ ስወዳችሁ በተለይ ቀይዋን በስማምም ንግግርሽ ያምራል የምር

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 года назад +1

    ደስ የምትሎ ናችው ለምለሙ ሳሩ እፍ ማማሩ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 года назад +4

    ሰላም ችሁ ይብዛ ውዶቼ ዋውውው የኔ ልይወች እንኳን ደፈደህና መጣችሁልኝ የኔ ጀግኖች 💚💛❤️🙏

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 года назад +3

    በርቱ ትችላላችሁ በጣም እውነት 🤣👍💘💞❣️❤️

  • @meye1988
    @meye1988 2 года назад +4

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የሳቄ ምክንያቶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 2 года назад +2

    ምርጥ

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 2 года назад +1

    ክክክክክክክ አቤት መንጨርጨር ቀየዋ ልጅ አሳቀችኝ አቤት ገጠር ስወድ በምን ቃል ልግለፀው

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +4

    ክክክክክክክ እረ ወየው በሳቅ ሞኩ እረ ስድብ በደርዘን ነው ክክክክክ በይው እማማ አስካልች

  • @makbell22
    @makbell22 2 года назад +5

    ኑሩልኝ የሀገራችንን የጉርብትና ህይወታችንን ድራማ በማይመስል መልኩ እዉነት በርቱልኝ

  • @zebenayemareye8441
    @zebenayemareye8441 2 года назад +5

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 2 года назад +4

    ማሮች በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 2 года назад +15

    ስወዳችሁ ምርጦች በርቱ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 года назад +1

    እናቷን ሳይ ክረምቱ ብርዱ ትዝዝዝታ ይከታል ኢትዮጵያ

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣቹሁ ምሮጦችየ በርቱ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад +5

    በትክክል ፍቅር ይበልጣል ልጅ ይወለዳል ዋውውውውው አቤት ብቃት ውድድድድ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +10

    ክክክክክክክ እደው ተደብቃ ማዳመጥ ትወዳለች ወይ ዘድሮ

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 2 года назад +14

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ቀጥሉበት 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 года назад +5

    ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ።

  • @kidstkidst5682
    @kidstkidst5682 2 года назад +4

    የልጅን እናት ስወዳት

  • @ethioameri
    @ethioameri 2 года назад +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቧይ😀😀😀😀

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 года назад +4

    የኔ ከልካላ ሽመል አያያዙ በለው ወይኔ ውሻው ደሞ ምፈልጎነው 😂😂😂

  • @belachewsimegn811
    @belachewsimegn811 2 года назад +2

    ተዋናይን ስወዳችሁ እኮ ትክክለኛ ሀገርኛ ስራ

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 2 года назад

      እናመሠግናለን መቶ አለቃ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Год назад

    ይገርማል እውነተኛ ፍቅር በሚያሥጠላ በደል ተበድሎም ዝም ብሎ መውደድ ነው እውነተኛ ፍቅርን ለሰው ልጅ ሁሉ ያድለን።

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 2 года назад +3

    ክክክክክ የኔ ማሮች ስወዳችሁ በርቱልኝ የሳቄ ምንጮች

  • @tigiseshtu9006
    @tigiseshtu9006 2 года назад +1

    ደስ የሚል አዝናኝ የምር

  • @susutube6680
    @susutube6680 2 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቂ ምንጫች

  • @mulerraya5732
    @mulerraya5732 2 года назад +4

    በጣም ያምራል በረቱ

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 2 года назад +9

    እደው ዛሬስ በሳቅ ሊገሉን ነው እደ😆😆😆😆😆😆

  • @hasnamohammad7282
    @hasnamohammad7282 2 года назад +1

    ደስ ስትሉ በአላህ

  • @ተምርእንድሬየቲርቲራልጅ

    ገጠርነቴ ውበቴ 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹 ምችት የሚሉ ሰወች አቦ ይመቻችሁ

  • @صوفياال-ل8ج
    @صوفياال-ل8ج 2 года назад +1

    ዛሬ ደግሞ ክረምቱም አረጎደው እናንተም ስታምሩ

  • @tagestdaygene7562
    @tagestdaygene7562 2 года назад +5

    በስማም ምርጥ የገጠር ድራማ እውነተኛ ሲያምሩ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 года назад +2

    ዉይ ቀጭኗ ሴትዮኮ ነገረኝነቷ ደስ ይለኛል

  • @seham5916
    @seham5916 2 года назад +3

    በጣም ታምራላችሁ

  • @beakalteka8693
    @beakalteka8693 2 года назад +1

    የሚገርም ነው

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j Год назад

    እንዳው ደስ ሲሎ በጌታ አይ 💝

  • @habiba4424
    @habiba4424 2 года назад +2

    የኔምርጦች፣፣ስውዳች፣፣ስጥፍ፣፣ናፍቆቱሊደፍኝይደርሳ፣፣ስትመጡሳቄንመቆጣጠርያቅተኛል

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 2 года назад +1

    ማር እኮ ናችው አቤት ስወዳችሁ ኑሩልኝ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +4

    ምርጥ ድራማ🙉🙉🙉🙈🙈🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +4

    ምርጦቸ መጣችሁ❤❤🌹🌹🌹

  • @ethiovoice5788
    @ethiovoice5788 2 года назад +1

    Amazing acting ! I love the performance of the two ladies

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 года назад

    ዉድድድድ ነዉ የማደርጋችሁ ደስ ነዉ የምትሉኝ አቤት ስጦታ

  • @nunusha8971
    @nunusha8971 2 года назад +2

    ገበዬሁ ድረሥ 😁😁😁😁👌👌

  • @ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ
    @ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ 2 года назад +3

    ውዪኔ ስወዳችሁ አረ በሳቅ ሞትኩኚ🥰🥰🥰🥰🥰🥰#🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ikraamtube2
    @ikraamtube2 2 года назад

    Jabadhuu
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️🍓🍓🍓You tube hariya mati nutaha mana keesi dhuftan jira

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 2 года назад +3

    አቤት የቦታዉ ዉበት ሢያምርርርርርርር

  • @zainbueaty6079
    @zainbueaty6079 2 года назад +3

    የኔምርጦች

  • @kadijakadija3572
    @kadijakadija3572 2 года назад +3

    ስወዳችሁኮ 🤣🤣🥰🥰🥰🥰

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 2 года назад +1

    የኔ ምርጦች ስወዶሁ 🥰🥰🥰 ያምረል ቀጣልበት

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 2 года назад +3

    አቤት ስወዳችሁ

  • @monanana1196
    @monanana1196 2 года назад +1

    እደው ስወዳቹህ የኔ ማሮች በርቱልን

  • @sarasa1576
    @sarasa1576 2 года назад +2

    አገልግሉን ሰንቃ ላይቷ ያመጣችውን መለሰችው 😃😃🤣😂😂

  • @meriymmeriym2090
    @meriymmeriym2090 2 года назад +5

    እኳንደህናመጣችሁ 😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @አይናዴስይቱብ
    @አይናዴስይቱብ 2 года назад +32

    በሳቅ ሞትሁኝ ይመቻችሁ ማሮች

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 2 года назад +1

    Betam eko new yemiwodachihu yesefere lijoch!!!

  • @90milliongoods6
    @90milliongoods6 2 года назад +7

    🤣🤣🤣🤣በጣም ነው ዘና የምታደርጉኝ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 2 года назад +7

    ውቦቼ በርቱ በርቱ እንወዳችሆለን

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 года назад +1

    አስተማሪ ደራማ ነው

  • @getamesaydemelash7017
    @getamesaydemelash7017 2 года назад +2

    It is so funny, I have enjoyed it so much. thanks!!!!

  • @sikosilo1299
    @sikosilo1299 2 года назад +5

    ሰወዳችሁ👌👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад +3

    ስታምራ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 года назад

    ረወይበሳቅሞኩ.......አድርታል😂😂😂😂አገሩሣምር.....ኢቶባዋ ሀገሬሳምር💚💛❤
    ፍቅርአድህነዉ በክፉቀንአማይጥል
    ወድይስጠነ💘💘💘💘💘💘

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 года назад +1

    አይዞሽ አይዞሽ

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣ዋናው ያስረገዘው ሳይሆን ያደራው ነው 🤣🤣🤣ኪኪኪ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +6

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ስወዳችሁ ገጠር መሆን ምንኛ መታደል ነው እንደት መንፈስን እንደሚያድስ ምችት ይበላችሁ በርቱልን ሰላም ለሀገራችን

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      እሙየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @sfsddf9252
    @sfsddf9252 2 года назад +1

    ኪኪኪ ልጁ በጣም ነዉ ያሳቀኝ

  • @Rita-ny6km
    @Rita-ny6km 2 года назад +2

    😀😀😀😀😀ደስ ሰትለኝ አቤት ምላስ

  • @saadas9954
    @saadas9954 2 года назад +5

    የኔምርጦች ስትጣፍጡኮ

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад +7

    የወንድ ልጅ እናት እዴት እደምታስቀኝ

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 2 года назад

    ውይይይይ፡ትዝታ፡

  • @suhu1997
    @suhu1997 2 года назад +1

    በጣም ነዉ ደስስ የምትሉት 😍😍😍

  • @taybat8805
    @taybat8805 2 года назад +2

    አይይይ በሰቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 2 года назад +1

    ወይኔ ስወዳችሁ😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😅😅😅😅😅

  • @America1219
    @America1219 2 года назад +4

    Oh guys you're so talented, Keep going

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад +1

      መስኪየ ደምሪኝ

    • @semuseid6101
      @semuseid6101 2 года назад

      በጣምታምራላቺሁ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      @@semuseid6101 ደምሪኝ ውደ

  • @tewodrosmindaye3666
    @tewodrosmindaye3666 2 года назад +1

    ማዘር የምለውን አሶግድ ቀተረፈ አንደኛ ናቸዉ ።