"ነገርሽ ከነገሬ" ምርጥ አጭር የገጠር ድራማ(Negerish Kenegera New Ethiopian Comady) 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 879

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 года назад +138

    የብርቁ እና የእናቱ አድናቂዉች 👍

  • @my2973
    @my2973 2 года назад +49

    እናተማ ታዝናኑን ነበር ያ ሀገር ጉዳይ ይዞን ነው እንጅ ፍትህ ለወለጋ አማራ ዎች💔😭😭😭

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 года назад +235

    ፍትህ ፍትህ ለወለጋ አማራወች ወገኖቻችን በግፍ እተጨፈጨፉ ላሉት ፈጣሪ ሆይ አንተ እሰባቸው 😭😭😭😭😭🙏🙏

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos 2 года назад +1

      🤦‍♀️አይ ወገኔ እረ ፈጣሪ ሆይ ወይ ወርድ ወይ ፍረድ😭😭😭

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ 2 года назад +2

      @@Mimipaulos ይፈርዳ አይቀርም 😭😭😭😭😭😭😭

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 2 года назад +1

      Mene fete ale ena besew agere tekatelne getahuoye ferede ere ferede amhira mene aderego new endeze gefe yemeserabete

    • @meticar4025
      @meticar4025 2 года назад

      😢😢😢😢

    • @gfg4073
      @gfg4073 2 года назад

      ፍትህ ከፈጣሪነው

  • @የኔቲዩብ-ሠ8በ
    @የኔቲዩብ-ሠ8በ 2 года назад +585

    ብርቁን የምትወዱ ላይክ ይሄ ልጅ ሰይፉ ሾው ላይ ይቅረብልን የምትሉ

    • @jossykind7869
      @jossykind7869 2 года назад +11

      ሰይፉላይ መቅረብ ትልቅ ብቃት ማሳያ መሆኑ ነው??
      እራሱ ከፈለገ ጎጃም ሄዶ .....(እሽካሉት)

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 года назад +3

      ብርቁየ የሳቅምጭ❤❤❤😂😂😂

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 2 года назад +10

      እኔ ምለው ሰይፉ ጋ ምን አለ ?

    • @abyssinia1569
      @abyssinia1569 2 года назад +3

      ዥል

    • @azaluazalu4402
      @azaluazalu4402 2 года назад +2

      Inem alew 🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 года назад +75

    ብርቁን ብላችሁ የምመጡ እስኪ እንያችሁ 👍👍 የኔ ፎንቃ ብርቁየ 😍😍😍😍

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад

      እንደዚህ አይነት ሴት ድብን ትበል

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад

      ይችን ቀይ ሴት አውጧት የድምፃ ክፋት

    • @zzx4738
      @zzx4738 2 года назад

      @@racheltakala7118 አተ ድብን በል እሷስ ምን ባለችህ 🤬🤬🤬

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +62

    ወይ ብርቁ በሳቅ ገደለኝ እኮ 😂😂😂😂😂ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወለጋ ላይ እየሞቱ ላሉት ንፁሃን ዜጎቻችን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +152

    ፍትህ ለንፁሀኑ እዝብ ወለጋ 😢ስጠብቃችሁ ነበር መጣችሁልኝ የብርቁ እና የናቱ አድናቂዎች👍

    • @Tube-mk8wo
      @Tube-mk8wo 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ወድሜ

    • @nejateshetu7826
      @nejateshetu7826 2 года назад

      Yamal Allah erdatawun qrb yadrgln ameen

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад +1

      @@Tube-mk8wo ውዴ ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@nejateshetu7826 ውዴ ደምሪኝ

    • @fasica9107
      @fasica9107 2 года назад

      ​@@nejateshetu7826 m TV v hi. Log on with @-

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 года назад +24

    እንደኔ የሚወዳቸው እስኪ ወላ ሙቸነው የምወዳችሁ ከሁሉም ችሎታችሁ ይለያል አብሶ ብርቁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 года назад +25

    እመዋ ራሷ ሙድ ያዘችበት እኮ ብርቁ ላይ ሽሜሌን ይዛዋለች አይ ብርቁዬ ጅልነቱ እየባሰበት ሄደ እኮ የእውነት እኮ ነው የሚሰራው ልክ እንደ እናቱ እንደ እመዋ በቃ እንደ እውነተኛ ህይወት ነው የሚኖሩት በሰመአብ ተባረኩልን አቦ😃ያኑራችሁ እናትና ልጅ የእኛ ተናፍቂዎች😍

  • @_melat_tube280
    @_melat_tube280 2 года назад +33

    ብርቁን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ስወዳችሁ እኮ እንኳን መጣችሁልን ሁሌ ባያችሁ የማትሰለቹኝ የኔ ምርጦች❤❤❤❤

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 года назад +74

    አይ ብርቁ በገዘብ አባት ቢገዛማ ኩላሊቴን ሽጨ አባቴን እገዛ ነበር ፍትህ ለሚሥኪነው አማራ ህዝብ ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉት ወገኖቻችን😭

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 года назад +25

    ብርቁን ከሰይፉ ቀርቦ ጤናውን እናረጋግጥ !!!! 🥰በተረፈ በጣሙን ችሎታ አለህ ብርቃችን ብየሀለሁ 💗 ብርቁ ዶሮይቱ መጣች እናት አዎ ሽመሉንሳ ይዛው መጣች አዎ 😄አይ መሳፈሪያ ማጣት አለ መልሴ 😂 የሳቄ ምንጭ

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 2 года назад

      ክክክክክክ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 года назад +40

    የብርቁ አድናቂ ነኝ እመዋ ሲል ውስጤ ነው የሚረበሽ😍😍

  • @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ

    ወንድም መከታነው እኮ የምር ትቸሺ አልሄድም አላላለም ወንድሞቻችንን አላህ ይጠብቅልን

    • @fedaslopoos8057
      @fedaslopoos8057 2 года назад +1

      አሚን😓❤

    • @birhanugirum7591
      @birhanugirum7591 2 года назад +2

      ፍትህህህህህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉት አማሮች

  • @selamderebew4343
    @selamderebew4343 2 года назад +1

    ወይኔ ደስ የምል ድራማ ነው አናት አና ልጅ በጣም ነው የማድንቃቸው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +9

    ሰሚ ላጣው በወለጋ በጋላው መሪ ለሚሳርዳቸው ወገኔ ፍትህ 😭😭😭😭💔💔💔 እጠይቃለን ለፍጣሪ
    በዚህ ሀዘን ከባድ ቀን ላይ ብሆንም እንኳን የእናንተን ምርጥ ትወና አይቶ ማለፍ አይቻልም። ብርቁና እናቱ ወንድሟ ሲችሉበት 🥰🥰🥰

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 2 года назад +1

    ተዋናዮቹ በጣም ጎበዞች ናችሁ ችሎታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ብቃት ብሎ ዝም 👍ብርቁ የሳቅ ምንጭ ብቃት ብሎ ዝም አድናቂህ ነኝ 👏

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 года назад +17

    😂😂😂😂ትችላላችሉ መቸም አለማድነቅ ንፉግነትነው በርቱ ግን አታዘግይቱ ቶቶሎ ልቀቁት አታቆዩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 2 года назад +62

    አይ ብርቁ ሁሉ ሰው እዳተ የዋህ ቢሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-mk8wo
    @Tube-mk8wo 2 года назад +17

    ዛሬስ ከፍቶኛል የሀገራችን ሰዎች የወለጋህዝብ ፍትህ በሎሎሎ😭😭😭😭ብቻ በርቱ እነበርቁየ❤

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 года назад +4

    ዬወለጋ አማራ ነኚ ውስጤ ዬደማ ግን ብረቁዬ ዬሳቄ ምንጪ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍትህ ፍትህ ወላጋ በማንንታቸው ለሚታረዲት አማራ 😭🤕😭🤕😭🤕😭🤕☝️💚💛❤️

  • @ema1409
    @ema1409 2 года назад +29

    ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ🥰
    ፍትህህህህህህህህ ሠሚ ላጣዉ ለወለጋ ህዝብ😢😭😭😭😭🙏

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +10

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን የኔ ምርጦች የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ እኮ በርቱልን ብርቁየ ትለያለህ እኮ ክክክክክክክ ምስኪን ዶረህን ሸጠህ አባትክን ልትገዛ ሁላችሁም ትችላላችሁ አለማድነቅ አይቻልም

  • @mounahussein9155
    @mounahussein9155 Год назад

    ያበጀሽ ወንድም አያ ጥላየ ምርጥ ወንድም ነው ቁም ነገሩ ለእህቱ ሲቆረቆር ደሥ ይላል

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 2 года назад +25

    ማሳሰቢያ ለኮሜንታተሮች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ይህን ክሩ የሚከፋፍል አንዳንድ ኮሜንታተሮች ብርቁ እና እናትየዋ(አበጀሽ) ጠይሟ ምናምን እያላችሁ የምትኮምቱ ሰወች ሳታውቁ ስህተት እየሰራችሁ ነው
    ምክንያቱም ክሩው ሁሉም ላባቸውን ጠብ አርገው ነው የሚሰሩት እኩል መንቀፍ እኩል ማድነቅ Please ይልመድብን ስም እየጠራን ስናደንቅ ጥንቃቄ እናድርግ
    በተረፈ ይህን ክሩ በዚሁ ያለምንም ችግር እንዲቀጥል ያብማዋ ትጠብቅልን።
    በመጨረሻም የተዋናይ ቲቪ producer እና ተዋንያን አንድ ቀን live ገብታችሁ ለኦዴንሶቻችው ጥያቄዎቻቸውን ብትመልሱ
    ጥሩ ነው እላለሁ ።
    oromo ወንድማችሁ ዮሴፍ ነኝ ከወለንጭቲ

    • @user-le3sn6fx2z
      @user-le3sn6fx2z 2 года назад +5

      ትክክል ብለሀል ሁሉም የተሰጣቸውን ገጸባህራ ነው የሚጫወቱት ይችላሉ

    • @jossykind7869
      @jossykind7869 2 года назад +3

      @@user-le3sn6fx2z በትክክል ተረድተሽኛል ዜድዬ አመሰግናለሁ

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 2 года назад +5

      በጣም በጣም እናመሠግናለን

  • @weldegebrel6560
    @weldegebrel6560 2 года назад +1

    ፍትህ ለኑፁሀን በግፍ ለሚገሉት ለወለጋ አማራወቺ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 года назад +1

    Thank you Ethio

  • @selamassefa6964
    @selamassefa6964 2 года назад +11

    ዛሬስ የምሰቅ አይመስለኝም ፍትህ ለኑፁሀን በወለጋ በማንነታቸው ለሚጨፈጨፉ😭😭😭

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад +18

    ብርቁና እናቱ በጣም ትችላላቹህ ሰወዳቹህ በርቱቱቱ😍

    • @abyelove9263
      @abyelove9263 2 года назад +1

      ሁሉም ምርጥ ናቸው። አንደኞች ናቸው። በርቱልን።

  • @saadamohammad1582
    @saadamohammad1582 2 года назад +7

    አይ ብርቁ እየባሠበት መጣ እኮ ውይ በሣቅ ዶሮ ሸጦ አባቱን ሊገዛ ነው🤣🤣🤣

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 года назад +8

    ብርቁዬ ከእናትህ ተናፍቃችሀል አብዋን ገዝተህ ዉሰዲ ለመዋ ፍትህ ፍትህ ወለጋ በማንነታቸወ ለሚጨፈጨፉ ለንፁሀን😭😭😭አማራነት ወጀል አደለም

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 года назад +10

    ስወዳችሁ በተለይ እናትናልጂ ሁላችሁም አደኛናችሁ

  • @መቅዲዩቲዩብ
    @መቅዲዩቲዩብ 2 года назад +8

    እግዚአብሔርን የብርቁ እናት ስራነገሯ እናቴን ትመስለኛለች😹ፊልም የምትሰራ አይመስለኝም❤ስወድሽ ❤❤❤

  • @fikremr
    @fikremr 2 года назад

    በትወና አዲስ ምዕራፍ ተሻግራችኋል ታሪክ እየሠራችሁ ነው በርቱልን::

  • @kidist7572
    @kidist7572 2 года назад +3

    የብርቁ እናት 1ኛ አድናቂሽ ነኝ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +30

    ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን ዜጎች 🇪🇹💔😭😭😭😭😭

  • @ውድ
    @ውድ 2 года назад +1

    ትወና ተችላላችሁ በርቱ እንመሰግናለን

  • @ydue5437
    @ydue5437 2 года назад +1

    በትልቅ አድ ሽጬ አብዋን በትልቅ አድ እገዛዋለው 😃😃አቦ ሰላማቹን ያብዛልኝ ክፉ አይንካቹ😍

  • @chuchuchuchit8178
    @chuchuchuchit8178 2 года назад +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ወይኔ እንኳን መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ

    ኣኔ ኤርትራዊት ናኝ እንደኛ ብርቁ እወዳለሁ እሱ ኣኔ እወድሃሎ

    • @zekiyoutub2537
      @zekiyoutub2537 2 года назад +1

      Mari enim.ye ertiea hizib swedachewu💚💛❤🌹

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 2 года назад +1

      😘😍

    • @ayacell5823
      @ayacell5823 2 года назад

      እኛም ሙዚቃቹሁን በጣም እንወድላቹሀለን

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      ደምሩኝ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 2 года назад

      @@alemtube1150 እሽ ማማየ

  • @ሶሲነኝየሸዋዋ
    @ሶሲነኝየሸዋዋ 2 года назад +8

    አንደኛ ነኝ ዛሬስ መጣቹ የምር እየናፈቃቹሁኝ ነበር ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🥰🥰🥰🥰

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +6

    ፍትህ በሉ በፊልሞቻችሁም ፍትህን ጠይቁልን ሞት በቃን አማራን መግደል አቁሙ በሉልን የወለጋን ምድር አብዝታችሁ እርገሙልን😭😭😭

  • @ቃልየእምነትእዳነውYouTube

    ፍትህ ለወለጋ ንጹሀን አማራዎች😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rozirozi1335
    @rozirozi1335 2 года назад +1

    Mine edamilchu alkemi betam new miwadechu 🥰🥰🥰

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 2 года назад +1

    Ayi hulchu tichelach Baretu Wowww 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Maryg05
    @Maryg05 2 года назад +2

    ሁላቸውም በጣም ችሎታ አላችው ትችላላችሁ በርቱ ከአሜሪካ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    የት ናችው የብርቁ እና የእናቱ ወዳጆች ብርቁዬ ስወድክ እመዋ ዶሮይቷ መታለች አወ መታለች ሽመሌን ይዛዋለች አወ ተሸክማው ነው የመጣችው በሳቅ😂😂😂😀😀

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 2 года назад +2

    ብርቁና የኔ ማዳም አንድ አይነት ናቸው

  • @yitu8355
    @yitu8355 2 года назад +9

    ማታ ሲጫወቱ አድረዉ ቀን የሚሯሯጡትስ ነገር እነታዴ😂😂ኧረ ስትመቹኝ ብርቁ በቸር እደግ😂❤

  • @mohammedhussein9700
    @mohammedhussein9700 2 года назад +1

    ወንድምዮው ቆንጆ ነው አይኔ አረፈበት

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 года назад +9

    እኳን በሰላም መጣችሁ ብርቁጋር እናምሽ ውዶቸ

  • @ansaansa6857
    @ansaansa6857 2 года назад +5

    እረ ተው ብርቁ እረ ተው ነብስ እወቅ ሀሀሀሀ አድናቂህ ነኝ

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 2 года назад +6

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችንንንንንንንንንንንን እህህህህህህ ኢቶ መቸ ነዉ ደስታሽ ረቡና ሀገራችን ሰላም ሆኖ ያሳየን

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 года назад +1

    ብርቁ ብርቁ ከሁላችሁ አንዳችሁ ስልክ አስቀምጡልን ስትጠፉ እያሳሰባችሁኝ እንደ ስጋ ዘመድ እየናፈኩችሁ ተዋናዮችን በሙሉ በተለይ ብርቁና እናቱ

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 2 года назад

      በጣም ይቅርታ የጠፋነው በሀገራችን ወቅታዊ ሀዘን ምክንያት ነው !!

  • @ወሎቤተአማራዩቱብ
    @ወሎቤተአማራዩቱብ 2 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ ስጠብቅ መጣችሁ

  • @zemeneabinet
    @zemeneabinet 2 года назад +3

    I wish all other Ethiopian films could be like this.

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 года назад +1

    Fethhhhhhhhhhje Lewegenocha chinen fetari hoye bekachu belen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤲🤲🤲

  • @tarytary495
    @tarytary495 2 года назад +3

    ወይ ብርቁ በሳቅ ሞትኩኝ እናትና ልጅን አድናቂ

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 2 года назад +11

    ለዚህ ፊልም መቸም ያልተከፈለለት መሰዋት የለም ጭራሽ ከጂቦቹጋ አዲናቃችሁ ነኝ በርቱ

  • @خديجهموسى-ح3ع
    @خديجهموسى-ح3ع 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚጨፈጨፉ አማራወች

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +3

    ብርቁ ልብ አውልቅ !!😀😀😀😀
    ሁሉም ተዋናዬች አንደኛ ናቸው 👍👍👍👍

  • @danielyosef1442
    @danielyosef1442 2 года назад

    ብርቁ ምርጥ የአማራው ልጅ!!

  • @ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ

    አየብርቁ የሣቄ ምጭ አሁንማ ሡስ ሆናችሁብኝ😂😂😂😂

  • @mahi170
    @mahi170 2 года назад +1

    ማርያምን የብርቁ እናት ዘመዴ ነው ምትመሥይኝ ሥወድሽ

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 2 года назад +2

    ፍትህ ለበወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሀን እንኳን ደና መጣችዉ

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 5 месяцев назад

    በእውነት በጣም ነው የምትመቹኝ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 года назад +7

    ብርቁዬ 😍😍😍ገበያ እንገናኝ 😆😆ጠልፌክ ነው የምወስድክ😍😍😍ውይ ስወዳቹ እማምላክን🙏🙏🙏

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 2 года назад +8

    እንኳን ደህና መጣችሁልን በጉጉት የምጠብቃችሁ !

  • @samsonalmaw1444
    @samsonalmaw1444 2 года назад +1

    you know that brother
    i am proud of you

  • @mikitube5655
    @mikitube5655 2 года назад +21

    ፍትህ በወለጋ ለሙጨፈጨፉ ንፁሀን አማራወች 😭😭😭😭

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    የኔ ውዶች እንኳን በሰላም መጣቹህልን

  • @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ

    ፍትህ ለወለጋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 2 года назад

    ምርጥ ልጆች። ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ። ብርቁ ተዋጥቶለታል።

  • @mengstumeri997
    @mengstumeri997 2 года назад +1

    ኧረ ብርቁ በሳቅ ገደለኝ አየ እንደት ዘና እንደሚያረገን

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 2 года назад

    እኔ ብርቁዬንና እናቱን በጣም ነው የምወዳቸው የትወና ችሎታም አደኛ ናቸው የሳቄ ምንጭ ብያችሗለሁ በርቱ

  • @yeshiendaye5915
    @yeshiendaye5915 2 года назад

    የሚገርም የትወና ብቃት እኔማ ፊልም አይመስለኝም የእለት ተለት ኑሮ ነው የሚመስለኝ እውቅናና ሺልማት ይገባችኋል እንደ እረኛዬ በርቱልን የሳቅ ምንጮች

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 2 года назад +1

    እርጉዘዋን በጣም ነው የምውዳት

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 2 года назад +2

    እረ ከሁሉም ሠዉ ይቀድሜል ፍትህ በማንነታቸዉ የሚሞቱት የአማራ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭

  • @ematube9407
    @ematube9407 2 года назад +7

    ወይኔ ብርቁ በሳቅ 😂😂😂😂የኔውዶች በጣም ነው የምትችሉት ምችት ይበላችሁ🥰🥰🥰

  • @aeth2591
    @aeth2591 2 года назад +7

    ሁላችሁም ምርጥ ተዋናኝ ናቹሁ👏👏👏

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 2 года назад +2

    እመዋ ..................ጣፋጮች ደጋግሜኮነው የማያችሁ አቦ ይመቻችሁ

  • @abenetkassa22
    @abenetkassa22 2 года назад +10

    እሺ እኳን ደና መጣቹ ዛሬ አባሮሹ ያልቃል ብዬ ተስፋ አደር ጋለው እስቲ የምትወዷቸው ፍቅራችሁን ግልፁላቸው እኔ እደሁሌው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 года назад +55

    የመጀመሪያ ኮመት ሰጪጪጪጪጪ በሉ በላይክ አበሽብሹኝ የብርቅሰው ወዳጆች የሆናችሁ እስኪ እንያችሁ ተናፍቃችኋል ብርቁየና እምዋ አብዋ 😂😂😂😂

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 5 месяцев назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 2 года назад

    Wow you have good friends and family’s don’t worry will be good

  • @hailysuseadane9835
    @hailysuseadane9835 2 года назад +4

    የእውነት በጣም ትችላላችሁ በርቱ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ አድናቂያችሁ ነኝ
    የብርቁ እና የናቱ💚💛❤ አድናቂ በላይክ አሳዩኝ👍👈ወይኔ ጂቡ ጮኸ😲ጂብ ስፈራ
    ዛሬም ሳይገናኙ አለቀ መቸ ነው የሚገናኙት😂

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 2 года назад +1

    የዉነት አርግዛ ነዉ ሆ አረ በለዉ ክክክክ

  • @linas2343
    @linas2343 2 года назад +4

    1ኛነኝ የብርቁ አድናቂወች ላይክ በሉኝ 👍😘

  • @hqs8057
    @hqs8057 2 года назад +1

    የሀገራቺንን ሠላም ይመልሥልን ፍትህ ለህፃናቶቺ ደም እፍፍፍ ወላሂ ዛሬሥ ሠላም ናፈቀን ሠላም እራቀ ምነው

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 года назад

    አንዳንቹን ካንዳችሁ መለየት እስኪያቅተኝ በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ 👍🏽👏🏽👏🏽

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад +1

    የአበጀሽ ወንድም በጣም ደስ ይላል 👏👏👏👏

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 2 года назад +4

    ወይኔ ብርቁ ወንድም ዘና አረከኝ ከፍቶኝ ነበር

  • @ahmedsiragahmesiraghassen5322
    @ahmedsiragahmesiraghassen5322 2 года назад +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር

  • @zb.woloywa4411
    @zb.woloywa4411 2 года назад +6

    የብርቁእና የናቱአድናቂወች

  • @መቅዲዮቱብ-ከ2ሐ
    @መቅዲዮቱብ-ከ2ሐ 2 года назад +2

    አይ ሸመሌን ይዛዋለች አላለም የምወድት ብርቁን👍👍

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад

    የአበጀሽ ወንድም በጣም ደሥ ይላል

  • @dagenewabera9132
    @dagenewabera9132 2 года назад

    ዎድም መከታ ነው ዎድም ያላቹሁ ለዘላለም ይኑርላቹሁ

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 2 года назад +13

    😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለንጹሐን ወለጋ ለሚሞቱ አማሮች ወገኖቻችን

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 2 года назад

    ብርቁ ከነ እናትህ ምርጥ ናቹሁ ቃላት የለኝም❤