የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 32 | ለምን አንጨነቅ? | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching By Mamusha Fenta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ #beholdyourking #mamushafenta #protestant #gospelofmathew #christianity
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ለምን አንጨነቅ?
    📖 ማቴዎስ 6:25-34
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    📱+251-938-859999
    maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Комментарии • 130

  • @demekegebremariam621
    @demekegebremariam621 11 месяцев назад

    Great great great❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Koki-xi6co
    @Koki-xi6co 11 месяцев назад

    Amennn

  • @FitsumBekure-f1p
    @FitsumBekure-f1p 2 месяца назад

    may God bless you Dr. mamusha

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад +10

    በጌታዬ በኢየሱስ ስም አረፍኩ🙌አሜንንንንን በዚህ እውነት አኑረኝ ጌታዬ ለታመን ታማኝ ነህና🙌🙌🙌🙌🙏❤❤❤❤❤❤❤❤ፓስተር ማሙሻ የትውልድ አባት❤ ብሩክ ነህ🙏❤

  • @wengelroba7932
    @wengelroba7932 10 месяцев назад

    Dr mamush egziyaber yeseteh

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 11 месяцев назад +7

    ፓስተር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የኔ አባት!! ❤
    ይሄ ነው ወንጌል ያልተመቻመቸ እውነት አርነት ሲያወጣ ዘመኔን ሁሉ የምጠማው!! ዘመንህ እንዲህ ይዝለቅ።❤

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 11 месяцев назад

    God bless you Dr Mamusha

  • @TinaTina-ip9ko
    @TinaTina-ip9ko 10 месяцев назад

    AMEN AMEN Teberek❤❤❤❤❤

  • @TigistSlewondm
    @TigistSlewondm Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @merrydavid1221
    @merrydavid1221 11 месяцев назад

    you are a blessing!

  • @easypc8806
    @easypc8806 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፍስ ቅዱስ
    አንተ አምላክህ ይሁን 🙏🙏

  • @MiratAbata
    @MiratAbata 11 месяцев назад +1

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @user-kx8tq4yk9v
    @user-kx8tq4yk9v 10 месяцев назад

    tebarek!!

  • @emmadirissa3577
    @emmadirissa3577 11 месяцев назад +1

    Protestantoch eindih ye Teregagi yemetishafina yetiseloit program kalachu bezihzemein yemideneq newu huleensemalein tebareku!

  • @user-el4ym1kj8k
    @user-el4ym1kj8k 11 месяцев назад

    ይገርመል፡የጌታ፡ተስጠው፡መሙሽዬ፡ተበርክ።

  • @meseretbelayneh8861
    @meseretbelayneh8861 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አባታችሁ❤❤
    ጸጋው ይብዛልህ God bless you

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 Год назад +1

    Egeziabehare Yebarekeh.

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 Год назад +6

    Thank you Dr. Manusha. Now I see life from the right perspective!

  • @Onemovie12
    @Onemovie12 Год назад +2

    ምስር ወጥ ጊዜዐዊ ነው፤ ብኩርና ዘላለማዊ ነው!
    ያገኘነው የዘላለም ህይወት ከምንም ነገር በላይ ነው፡፡

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ መልክት ለኔ ነዉ የኔ ጌታ አመሰግንሀለሁ ራሴን በጣም አይቻለሁ ።ተባረክ ዶክተር

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +2

    Wow Wow Wow thank you so much brother I love you so much thanks
    Thank you jesus my father lord
    💕🙏💕🙏💕🙏

  • @berekettilahun96
    @berekettilahun96 13 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haymanoteshetu4500
    @haymanoteshetu4500 Год назад +1

    Amen Amen hallelujah

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Год назад +1

    ያህዌ ይርኤ እግዚአብሔር ያዘጋጃል!

  • @johnabel7752
    @johnabel7752 11 месяцев назад +1

    what an education it is ,thank you are wonderful teacher ,i ever seen ,may god bless your life

  • @mirongetachew7648
    @mirongetachew7648 11 месяцев назад

    Zemenhe yebarek kezih bebelete megelet geta yegleteh 🙏

  • @eyesusyadnal4972
    @eyesusyadnal4972 11 месяцев назад

    amen amen geta yibarkh yichemribih❤❤

  • @tarikuagegnehu59
    @tarikuagegnehu59 Год назад +1

    wow. its very powerful praching prasie the lored.

  • @mizanfikrutadesse9627
    @mizanfikrutadesse9627 11 месяцев назад

    መታመኛዬ እየሱስ አንተ ብቻ ነህ! በአንተ አረፍኩ።

  • @bekibini
    @bekibini Год назад

    ታድለህ መምህር እግዚአብሔር ጨምሮ ያብራልህ...እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Koki-xi6co
    @Koki-xi6co 11 месяцев назад

    Yesss amennnn geta eysus ybark d,mamuhet

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +2

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @4gworld4gworld2
    @4gworld4gworld2 11 месяцев назад

    Ameeeen Ameeeen ameeen tabaraku 🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 Год назад +16

    ጌታ ኢየሱስ ቃሉን በመንፈሱ አማካኝነት ከዚህ በበለጠ ይግለጥላችሁ! Mamushaye be blessed ❤

    • @weyesamerga9165
      @weyesamerga9165 11 месяцев назад

      Ooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo lolm

  • @Gelane1
    @Gelane1 11 месяцев назад +2

    አሁንም እየጨመረ ፀጋውን ያብዛልህ ለብዙዎቻችን ድንቅ ትምህርትነው ጌታ ይባርክህ ፓስተር 🙏🙏🙏

    • @genetbirhane1678
      @genetbirhane1678 10 месяцев назад

      ፓ/ር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @tsionworku1407
    @tsionworku1407 Год назад +1

    ዋዋቃል፡ትልቅመልክትነው፡ለዘመን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezerleta6184
    @abenezerleta6184 11 месяцев назад

    ተባረክ ዶ.ር ማሙሻ ፋንታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርብህ

  • @adnewayssa6922
    @adnewayssa6922 9 месяцев назад

    ለትውልድ በረከት ሆነህ ረጅም ዕድሜ ያኑርልን። የረገጥክበት ይወረስ፣ ዘርህ ይባረክ❗️

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 11 месяцев назад

    ameeeen ameeeen 📖🔥🤲
    Tabarak 🍒🍒🍒🍒🍒🍒

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 11 месяцев назад +1

    ዶ/ር ማሙሻ እንዲህ እርፍ የሚያደርግ የእግዚአብሔርን ቃል ስላስተማርከን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ። አሜን!!!

  • @lilybehailu3042
    @lilybehailu3042 10 месяцев назад

    በጣም ነው ማመሰግነው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ማሙሻ በጣም የህይወት ቃል እኮ ነው ምታካፈለን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤

  • @ariam8984
    @ariam8984 Год назад +1

    Amen thank you teberek ❤🙏🙏🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +1

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ሃሌ ሉያ አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @EskedarAkele
    @EskedarAkele 11 месяцев назад +2

    በዚህ ዘመን ጌታ እንድንማር የጌታን ነገር ማሰብ እንድንችል ሰለምታደርገን ተባረክ ወንጌል ነበረ የናፈቀን be blessed mamushaye🙌🏻

  • @easypc8806
    @easypc8806 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን በጣም ወንድማችን
    ፀጋ እና ሰላም ያብዛልህ በርቱ
    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
    የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይትባረክ ይሁን ❤❤

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Год назад +1

    እግዛብሔረ ውድስለናተ አገልጋይ በዜህ ዘመን ስለሰጠን አመሰግናለሁ የሰማዬን እንድናይ የሜዬደረኩ ሰወች ስለሰጠህን አመሰግናለሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 11 месяцев назад

    አሜን አሜን!!!
    እግዚአብሔር እረኛዬ ነው አልጨነቅም።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 11 месяцев назад

    እናንተን የሰጠን ጌታችን ይባረክ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @endriasjibril7893
    @endriasjibril7893 11 месяцев назад +1

    Dr mamusha thank you for sharing us this biblical truth!!!

  • @Big27-rd8uu
    @Big27-rd8uu 10 месяцев назад

    አመሰግንሃለው

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +1

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Год назад +9

    በሚያስጨንቅ ዘመን አትጨነቁ ስንባል እድለኝነት ነው የዘነጋን ብንኖር እንኳ እንድናስብ እንድንመለስ የሚያደርግ ትምህርት ነው ሽክማችንን የሚሸከምልን ጌታ ጭንቀታችንን ለማቃለል የማያንቀላፋ ጌታ አለን ስሙ ይባረክ ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ባንተ ላይ ስለተገለጠው ፀጋ መልእክቶችህን በሰማሁ ቁጥር እደነቃለሁ ጌታችን ደሞ ብዙ እውነተኛ መጋቢዎችን ያስነሳልን አብረውህ የሚያገለግሉ ይባረኩ

  • @tihunshallo4019
    @tihunshallo4019 Год назад +1

    Wow these are powerful thank you Dr

  • @ayantug4082
    @ayantug4082 Год назад +2

    ፀጋው የበዛለት ጌታ ይባርክህ!!!!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክ መገለጥ የሰጠ ጌታ ይባርክ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Год назад +1

    ለምን አንጨነቅ ....የመንግስቱ ህዝብ ሊጨነቅ አይገባውም ለሚበላው ለሚጠጣው ለሚለብሰው የሚያስብለት ስላለ.... ነፍስ ከዚህ ሁሉ ስለሚበልጥ...ተጨንቀን የምናመጣው የምንጨምረው ምንም ስለሌ..
    .አትጨነቁ ማለት አትስሩ አታቅዱ አይደለም አቅዱ ነገር ግን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር ብላችሁ አቅዱ......ካስጨነቀን የመንግስቱ ጉዳይ ብቻ እንዲሆን ..... አሜን አሜን የጭንቀት መድኃኒት በእግዚአብሔር መታመን መደገፍ ..... 👏👏👏 ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ የተወደድህ ወንድማችን ማሙሻ በጣም ነው የምንወድህ 👏👏❤❤❤❤ተባረኩ ሁላችሁ ተወዳጆች ❤❤❤👏👏👏ብዙ ጸጋ ይትረፍረፍላችሁ

  • @lommylamiso4461
    @lommylamiso4461 10 месяцев назад

    Oh easy Getaye abisto yebarkhe yessrfeh our dear brother Dr Mamusha Geta yebark all glory to our God ❤🙏🏽❤️

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 Год назад +1

    ያእዝአብሔርን የስልጠን ቀል ከነሙሉ ክብሩ ሰለመጠህ ወንድሜ መሙሸ ተበረክ።

  • @alfamoh3504
    @alfamoh3504 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፀጋው ይብዛልህ ፣በዚህ ትምህርት ውስጥ እግዚአብሔር ብዙ ነገር ነው ከላየ እንድጥል የተነገረኝ በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት ብዙ ነገሮች ስለሚያስጨንቁኝ 😢 ጤና እስተመታወክ ድረስ ነው የምጨነቀው ዛሬ ግን በእውነት የሚጨንቀልኝ መልካም አባህ እንዳለኝ ገባኝ ።ሌላው ባትፀልዩም እግዚአብሔር የሚስፈልግችሁን ይሰጣችሁል ሳንፀልይ ብዙ ነገር አርጎልን ያውቃል ያልከው በጣም ነው ልቤን የነካው እግዚአብሔር የሚይስብልን መልካም አባት ስለሆነ ❤ ተባረኩ በዚህ ሚድያ የምታስተምሩ ሁላችሁም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበረታችሁ በቃሉ ፀጋ❤።

  • @Gelane1
    @Gelane1 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ ፓስተር አሁንም ይጨምርልህ ፀጋውን 🙏

  • @bisrattesfay4680
    @bisrattesfay4680 11 месяцев назад

    ዘመንህ ጌታ ይባርከው የተወደድክህ ወንድሜ❤❤❤

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 11 месяцев назад +7

    I’m so blessed to hear this message. I needed so much. I thank God for He gave us gospel preacher like you Mamusha. I love you so much live long life in Jesus Name I pray 🙏🏽

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Год назад +1

    God bless you my brother and sister ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Koki-xi6co
    @Koki-xi6co 11 месяцев назад

    Amen yesssssd

  • @danieltemesgen3527
    @danieltemesgen3527 11 месяцев назад

    ተባረክ ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ ።

  • @tsionworku1407
    @tsionworku1407 Год назад

    አሜንአሜንይሁነል

  • @sedessiemulugeta2952
    @sedessiemulugeta2952 Год назад +2

    Amen! Love it. May God use you more! 🙏

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 11 месяцев назад

    Halleluja Amen

  • @ag7541
    @ag7541 Год назад +1

    So powerful stay blessed brother Mamusha!

  • @senaygetahun1876
    @senaygetahun1876 11 месяцев назад

    ጌታ ይባርካችሁ ግሩም ትምህርት ነው በጸሎት ሰዓት ያለው ሙዚቃ ግን ቢቀነስ እላለሁ ተባረኩ ።

  • @saronkebede4932
    @saronkebede4932 Год назад +3

    Such a crucial message for this all around chaotic time we’re at.
    God bless!

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ዘላለምህን ይባርክል ብሰማ ብሰማህ አልጠግብም ለኛ በስደት ላለን መፅናኛ አሁንም ፀጋዉን ይሙላብ ከዚህ የበለጠ የቃሉ መገለጥ ይብዛልህ በመንፈስ እንደጀመርክ እንዲሁ እንድትጰርስ ጌታ ይርዳህ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Год назад +1

    Dr GOD bless you and your family ❤️❤️❤️

  • @solomonyokamo796
    @solomonyokamo796 10 месяцев назад

    Glory to God! What a heart calming preaching ❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +1

    Thank you 💕🙏

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Год назад +1

    Geta eysus yibarkihi tabarki kibir lgeta yuni

  • @Koki-xi6co
    @Koki-xi6co 11 месяцев назад

    Haleluia

  • @tsionworku1407
    @tsionworku1407 Год назад

    ጌታይባርክ፡ዘመንህይባርክ

  • @brighttafe467
    @brighttafe467 Год назад

    ጌታዬ ይባርክህ ዶክተር
    ተቀብያለው።

  • @Koki-xi6co
    @Koki-xi6co 11 месяцев назад

    Yesssss

  • @fiyradegu2309
    @fiyradegu2309 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 11 месяцев назад

    ዶክተር ማሙሻ ልጄ ሰዉን ትምህርት ብቻዉን አንደበተ ርቱዕ አያደርግም ያንተ ትምህርትና ዶክትሬት ከሰማዩ አምላክ ዘንድ ስለ ሆነ ምነዉ ባያልቅ በማለት ትምህርቱ ያልቅብኛል
    አንድ ነገር ልበልህ ይህ የተሰጠህ ፀጋ ሳያልቅ ረጅም አመት አገልግል ልጄ ያንተ ትምህርት ሃዜኔን ያፅናናኛል ችግሬን ጭንቀቴን ያስረሳኛል ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ አከብርሀለሁ !!!!!!!!!!!

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Год назад

    ❤❤❤እውነትን ያለው ትምህርት አሜን❤❤❤

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 11 месяцев назад

    ተባረኩ

  • @Koki-xi6co
    @Koki-xi6co 11 месяцев назад

    Keber legzaber yun❤❤❤❤❤

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 Год назад +4

    በጣም አሪፍ ነው ተባረኩ! ግን ቀጥታ ስርጭቱን በጉጉት እየተቁለጨለጭኩ ብጠብቅም ብዙ ጊዜ እክል ይገጥመዋል ።
    በተረፈ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ❤

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶር

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 11 месяцев назад

    ይህን መማሬ እግዚአብሄርን አመሰግናለው

  • @Koki-xi6co
    @Koki-xi6co 11 месяцев назад

    ❤ amennnnn

  • @tsionworku1407
    @tsionworku1407 Год назад

    ትከከልነውዘመንአንደአሕዛብነው፡ከዚህመንፈሰ፡ጌታያውጣን❤❤❤❤❤

  • @Koki-xi6co
    @Koki-xi6co 11 месяцев назад

    Yes

  • @zewditesfatsin7114
    @zewditesfatsin7114 11 месяцев назад

    geta ybarkih yene wendim

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Konjit-q8c
    @Konjit-q8c Год назад

    Waw dek meleket erefet betam yegebagn ken zemnh ylemlem wendme mamusha

  • @gelgelokorbaido8541
    @gelgelokorbaido8541 Год назад

    God bless you.....

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Год назад +1

    እኔ ግን መች ነው ምለወጠው??? ይሄን ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል እየሰማሁ????

    • @fereamanuel5343
      @fereamanuel5343 Год назад +1

      yene eht tselyi, 2 or 1 dekikam bihon tselyi mknyatum milewtew Egziabher rasu new banchi bertat atlewechim, lewtegn beyiw demo Geta yredashal ❤

    • @TsionGirma-im7qv
      @TsionGirma-im7qv 11 месяцев назад +1

      tselot, tsom tselot, qal manbeb.. ሁሉንም . ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉትን ሣይ ራሴን እኮንናለሁ

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 11 месяцев назад

    ከሦሥት አካላቴ አንድ እይታዬ የቀደመ አገር እና ባላገር እንዲሁም እግዜር ወይም አምላክ
    አፍ እጅ እግር ቢኖር በኔ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተረገመ ይሁን
    አሜን እስማማለሁ
    አልስማማም 🌈🌈🌈🌈የት የት ትሄዳለህ???
    መልስ
    ወደ ቃሌ።
    ከምን አገኘኸው?
    ካልክበት ወይም
    ከምልበት። 29:37

  • @samri-pt4xb
    @samri-pt4xb 11 месяцев назад

    🤭🙏

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Год назад +2

    @24:36 አትጨነቁ!! አትሽከመው ይሄንን ሁሉ እግዚአብሔር የሽከመው፤ አንተ ጽድቁን ተሽከም መንግሥቱን ተሽከም፤ - ከነገ ተበድረው ዛሬ የሚጨንቁ ሰዎች አሉ - አትበደሩ ነው መጨረሻው By the way -
    ዛሬ እንኳ የሚያስጨንቅ የጠፋ እንደሆነ ከነገ ተበድረው የሚጨነቁ ሰዎች አሉ።
    የእግዚአብሔር መንግስት ህዝብ አይጨነቅ ነው፤ አትጨነቁ!! አትጨነቁ!!

  • @ephremweldeamanuelfeisa698
    @ephremweldeamanuelfeisa698 Год назад

    I have a question though, and this question I have is about your name. As we know from the bible point of view that every name in the bible conveys or expresses identity and purpose. What is the identity and purpose in the name of Mamusha ? Please update me Thank you.