Ethiopia | የዶላር ምንዛሬ ጨምሯል አሁን ምን እናድርግ - በእጃችን ያለዉ ገንዘብ ዋጋ እንዲኖረዉ መደረግ ያለበት ነገር kef tube Currency

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2019
  • Ethiopia | የዶላር ምንዛሬ ጨምሯል አሁን ምን እናድርግ - በእጃችን ያለዉ ገንዘብ ዋጋ እንዲኖረዉ መደረግ ያለበት ነገር kef tube Currency
    Video & thumbnail content information about Ethiopian currency exchange rate with international money
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ ቫይረስ መተላለፊያ መንገዱ በየጊዜዉ እየጨመረ ነዉ ማወቅ የሚገባችሁ አስፈላጊ ነገሮች kef tube travel "
    • Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 857

  • @abentbirs3310
    @abentbirs3310 4 года назад +122

    የማንም ባልስልጣን ነኝ ባዮች እኔ 24 ሰአት ወገቤ ቁርጥ ብሎ ሰረች ነው ወይ በባንክ የምልከው የነሱ ቦርጭ ማውጫ አልክም

  • @zuriashaklilu1579
    @zuriashaklilu1579 4 года назад +103

    በባንክ ብንልክ ችግር የለውም ግን መንግስት አረብ ሀገራት ላሉት የጨረቃ ቤት ሰርቶ ቢሸጥልን እኛም እዳችንን በባንኩ እናስገባለን እኛም እንጠቀማለን ሀገሪቱም ትጠቀማለች ለዚህ ጥያቄዬ መልስ ያስፈልገኛል

    • @melkamtube727
      @melkamtube727 4 года назад

      በትክክል ቤያስብለን እኮ እኛም በባንክ እንልክ ነበር

    • @user-nb7qr6ye2x
      @user-nb7qr6ye2x 4 года назад

      ትክክል ብለሻል እህቴ

    • @melsatube6360
      @melsatube6360 4 года назад +2

      ማረየ በብላክ ማረኪት እዲት ነው ምልኪ በእግዚአብሔረ ንገሩኝ ምታውቁ ሣውዲ ነኝ

    • @sarakurfa5695
      @sarakurfa5695 4 года назад

      እውነት ነው

    • @arega3874
      @arega3874 4 года назад +2

      እኔም ከባንኩ የተለየ ጥቅም አግኝቼ ሳይሆን በባንክ ምልከው አማራጭ ስለሌይ ነው

  • @user-rm7os3qg4p
    @user-rm7os3qg4p 4 года назад +29

    እናመሠግናለን ወንድም ቤሩትማ ጠፋ ከየት አምጥተን እንላክ ፈጣሪ ብቻ ይድረልን ለቤሩቶች

  • @jewula8690
    @jewula8690 4 года назад +21

    የምትሳደብ፡ሰወች፡ልቦና፡ይስጣችሁ፡እኔን፡ግን፡በጣም፡የማደቅህና፡የምወድህ፡ወድሜ፡ናህ፡በርታ፡ወድም

  • @raheemakadri3583
    @raheemakadri3583 4 года назад +5

    ምርጥ ሰው ነህ ሀሳብህ ሁሉ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-wl6yj6cu8m
    @user-wl6yj6cu8m 4 года назад +8

    እናመሰግናለን ማህተብህ እንዴት ያምራል

  • @kadoseid8278
    @kadoseid8278 4 года назад +3

    Thank you

  • @user-xw8kt2yh5l
    @user-xw8kt2yh5l 4 года назад +2

    አንኳን ደህና መጣህ የኛ መልካም እናመሰግናለን ::

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ወለድ አንፈልግም የባክ

  • @kabrneshayito7980
    @kabrneshayito7980 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-xt3oo8tm7o
    @user-xt3oo8tm7o 4 года назад +1

    Thankyou bro♥

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 года назад

    Thanks a lot !

  • @user-bx2dd3qs2e
    @user-bx2dd3qs2e 4 года назад

    እናመሠግናለን ከፌ

  • @emuyene8484
    @emuyene8484 4 года назад

    broye berta thanks tebark

  • @shwaeeshetu7803
    @shwaeeshetu7803 4 года назад

    Thank you brother,

  • @asdasda4771
    @asdasda4771 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @senytmagas3147
    @senytmagas3147 4 года назад

    እናመሰግናለን ወድም

  • @user-hu3jz1nc3f
    @user-hu3jz1nc3f 4 года назад

    አቦ ይመችህ ወድም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 4 года назад +4

    ጌታ ይባርክክ

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g 4 года назад

    ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o 4 года назад +1

    እንመሠግናለን፣ወንድም

  • @user-um9hi2tc4q
    @user-um9hi2tc4q 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም

  • @eyaruskabtamu4802
    @eyaruskabtamu4802 4 года назад

    ሰላም ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን እናመሰግናለን

  • @harunrashid2470
    @harunrashid2470 4 года назад

    Thank you bero

  • @salomegettu7853
    @salomegettu7853 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @jyearsiilij7076
    @jyearsiilij7076 4 года назад

    Thkyou barther

  • @astufkir2535
    @astufkir2535 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @wahamobile6716
    @wahamobile6716 4 года назад +5

    ጎበዝ ወድሜ እናመግናለን አልክም ወድም ያዘዋለሁ ሆ

  • @hayathmuhammed2254
    @hayathmuhammed2254 3 года назад

    በጣምእናመስግናለን

  • @user-nr3bm1ep3n
    @user-nr3bm1ep3n 4 года назад

    እናማሰግናለን ወንድማችን

  • @user-wo8tr7bh4s
    @user-wo8tr7bh4s 3 года назад

    እናመሠግናለን ወድሜ

  • @mazamaza1721
    @mazamaza1721 4 года назад

    ስለሰጠህን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም ለሰጠኸን ማብራሪያ

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 года назад

    አናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው በርታ

  • @liduberhe1164
    @liduberhe1164 4 года назад

    Thank u bro

  • @znashabate1512
    @znashabate1512 4 года назад

    እናመሠግናለን

  • @weletemariyamyeamlakalig7374
    @weletemariyamyeamlakalig7374 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ እናመሠግናለን

  • @user-pj3ec1fz8f
    @user-pj3ec1fz8f 4 года назад +5

    ስለ አክሲወን ንገረን ጥሩ ጥቅም ካለው ባንክ ከምናስቀምጥ አክሲወን ገዝተን እናስቀምጣለን።

  • @masifiker8730
    @masifiker8730 4 года назад

    Tnxs yene wude

  • @babanon9062
    @babanon9062 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 года назад

    በጣም እናመስግናለን ወድማችን

  • @fozyamohamed314
    @fozyamohamed314 4 года назад

    እናመሠግናለን ወድም

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 4 года назад

    እናመስግናለን

  • @misginatesfalem8369
    @misginatesfalem8369 4 года назад

    information is power thank you

  • @user-oc5eg3ow4o
    @user-oc5eg3ow4o 4 года назад

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታ

  • @setyfatma9692
    @setyfatma9692 4 года назад

    የምርጦች. ምርጥ እንኳን ደህና መጣክ ምክርህ ዉሥጤ ነዉ።

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 4 года назад

    Thanks

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 4 года назад

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @chaltuutsagaye39
    @chaltuutsagaye39 4 года назад

    በጣም አሪፍ ምክር ትሠጣለህ እግዚአብሄር እውቀትህን ይጨምርልክ እናመሠግናለን 👈

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d 4 года назад

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን።

  • @joudcelo861
    @joudcelo861 3 года назад

    ጥሩ ነው ወድማችን

  • @subhanallahallahakbr7869
    @subhanallahallahakbr7869 4 года назад

    መልካም ስው ነክ በጣም እናመስግናለን

  • @batibati8407
    @batibati8407 4 года назад

    በጣም እናመስግናለን ወንድም

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 года назад

    በጣም አናመሰግናለን ወንድማቺን

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TBTubeTb
    @TBTubeTb 4 года назад

    Welcome kefye

  • @user-ww1ug1do8h
    @user-ww1ug1do8h 4 года назад

    እናመሰግናለን ለመራጃህ

  • @sebhesomllovetegray360
    @sebhesomllovetegray360 4 года назад

    Wow thanks for sharing bro👍👏✔✔✔✔

  • @AyaAya-ge4em
    @AyaAya-ge4em 4 года назад

    Shukrani.brather.sewodih.

  • @kasechabiraha7731
    @kasechabiraha7731 4 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ነገር ግን እኛ ሳኡዲ ምንኖረው በብላክ ማርኬት አንድ ርያል ከአስር ብር በላይ ነው ከባንክ ሩብ ይጨምራል ስለዚህ በብልክ ማርኬት መላክ ነው የምያዋጣን

  • @eskderfekade4549
    @eskderfekade4549 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርቶችህ ውስጤ ናቸው ይመችህ እናመሰግናለን

  • @asterouwayni7666
    @asterouwayni7666 4 года назад

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @user-dh9wz6nv5y
    @user-dh9wz6nv5y 4 года назад

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን።

  • @fitsameasamerofficcalchana6849
    @fitsameasamerofficcalchana6849 4 года назад +1

    Tebareki wooow erezhimi idimenaa xenaa yisixi xuruu mikiri nawu

  • @user-oh3fs9xw9r
    @user-oh3fs9xw9r 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @glorry8336
    @glorry8336 4 года назад +1

    Lezi Chanel Addis Neyng, Turu merejanew Tebarek Bro

  • @fentayfentayagmasu8319
    @fentayfentayagmasu8319 4 года назад

    Wowaww Yemchu Gobze Thank you

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 года назад

    አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን እኔም በባክ መላክ አቁማለው ምክንያቱ በጣም ነው ሚቆራርጡ በሰው ስልክ ግን ጥሩ ነው እንደራሴ ከሆን ግን ሀገራችን በዶራል ትበደላለች ግን ምን እናድርግ እኛ 24 ስዓት ተጠግርለን ጥሩ ነገር ካላገኝን ከባድ ነው::

  • @yashiikabada9068
    @yashiikabada9068 4 года назад

    Thankyou

  • @abejutesfahun9595
    @abejutesfahun9595 4 года назад

    እግዜአብሄር ይሥጥልን እናመሠግናለን

  • @hiwotgonfa9893
    @hiwotgonfa9893 4 года назад +1

    ሰላም ቆንጆ ሰላምኪ ብዙ ይሁን ሰላም እህቶች እንድት ናቸው ሁሉም ሰላም ነው ሰላምች ይብዛ

  • @gabgabor7505
    @gabgabor7505 4 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እግዚያብሔር የባረከው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነውን አሁን ዶላር በባንኩ እዛ መውሰድ እችላለሁ ወይ አንችልም

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 4 года назад +33

    በባንክ መቸም ቢሆን አልክም እነዚህ ደም መጣጮች

    • @Tube-wv9fu
      @Tube-wv9fu 4 года назад +2

      ትክክል የልቤን ነው ያልሽው

    • @user-vx4qx4fq6h
      @user-vx4qx4fq6h 4 года назад

      Eneemelew ena enedetnew yemetelykyew

    • @tube-br4di
      @tube-br4di 4 года назад

      @@user-vx4qx4fq6h በብላክ ነዋ

    • @user-vx4qx4fq6h
      @user-vx4qx4fq6h 4 года назад

      @@tube-br4di bebelak endetnew yemylakew beallah

    • @loomlaa7978
      @loomlaa7978 4 года назад

      @@user-vx4qx4fq6h ba saw malt nw

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 4 года назад

    ስላምህ ይብዛልን ብሮ

  • @netsanet580
    @netsanet580 4 года назад +5

    በብላክ ማርከት እንዳንልክ ከፈለጋቹ ልክ እንደ ብላክ ማርከት እንደምሸጥ ካደረገ ሁላችንም በብላክ ማርከት ማንም አይልክምኮ ስለዚህ በነካክ እጅክ ለመንግስታችን አስተላልፍልኝ

  • @zanbytuop6836
    @zanbytuop6836 4 года назад

    ወንደማችን በጣም ጥሩ ምክረ ነወ በረታ

  • @user-wz1yt3up3b
    @user-wz1yt3up3b 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዴት እደምትመችይ ስታስተምር ቀጥልበት በርታልን

  • @noprob9486
    @noprob9486 4 года назад

    Betam.konjo.merejanew.enameseginalen,wandm

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 4 года назад

    እንኳን በሰላም መጣህ ኬፍ

  • @user-ic9fc3lu5z
    @user-ic9fc3lu5z 4 года назад

    እንኳን ደና መጣህ

  • @emabetyemariyamlij4171
    @emabetyemariyamlij4171 4 года назад

    Enameseginalen wandime

  • @neimamohmed6470
    @neimamohmed6470 4 года назад +1

    የኔቆጆ፣አደናቂህነኝ፣አፊህ፣ደስይለኛል👏👏👏👏👏

  • @demozdubai9261
    @demozdubai9261 4 года назад

    Well bro

  • @sofisofi9583
    @sofisofi9583 4 года назад +3

    Weye eye leji🙆🙆🙋🙋❤❤ baretlen wanidem👌👌👏👏

    • @fekerleb3290
      @fekerleb3290 4 года назад

      Hii.bro.eske.selkekuterken.lakeleghe.berhuit.neghe.demozen.anseteme.alughe

  • @saraakalu9988
    @saraakalu9988 4 года назад

    እንማስግናለን ዋንድማቺን

  • @bsbsnsbshsjsssjjd8290
    @bsbsnsbshsjsssjjd8290 4 года назад +1

    Merrychrsners

  • @workenasherdapo4349
    @workenasherdapo4349 4 года назад +3

    Enamsaginalen wondimachin

  • @martamarta9043
    @martamarta9043 4 года назад

    Betam xuru merja berta

  • @elsabetyemaryamlgi1760
    @elsabetyemaryamlgi1760 4 года назад

    በርታ ወድማችን

  • @marigosh4685
    @marigosh4685 4 года назад

    Betam enamesgnalen bro

  • @betiyeyesuslijiyesusgetane4255
    @betiyeyesuslijiyesusgetane4255 4 года назад

    Wowww best new geen ahuun oromiyaa layi nitorkin yeleem bileki wedee itopiyaa yigebaal wayi hodee

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @alhouti6422
    @alhouti6422 4 года назад

    እናመሰግን አለን በርታልን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 года назад

    ምክርህ ይመቻል ወንድም እነመስግነለን

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 4 года назад

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታ ምርጥ ወድማችን ምርጥ ሀበሻዊ

  • @meskaremmaskerem8832
    @meskaremmaskerem8832 4 года назад

    Enamesegnalen eshe

  • @kokobkotera5598
    @kokobkotera5598 4 года назад

    ወድሜ ስለ አስተያየትህ በጣም እናመሰግናለን እባክህ ስለ አክሲዮን ያለህን አስተያየት አቅርብልን

  • @bkhjgjgjgkg6939
    @bkhjgjgjgkg6939 4 года назад +1

    አቦይመችህ

  • @qalkidaanmulu7850
    @qalkidaanmulu7850 4 года назад

    Enamasaginalen wondimachin tebarik

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 года назад

    Enmsginalen 👍😙