3. Yoseph Ayalew ጌታ ያለው Geta Yalew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 413

  • @ዋዊዋዊ
    @ዋዊዋዊ Год назад +119

    ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩን tik tok ላይ ነው የሰማሁት በጣም ደስስስ ብሎኝ ሙሉውን መስማት ፈልጌ አገኘሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል🙏

    • @mesi4676
      @mesi4676 Год назад

      ተባረኪ ❤🙏

    • @ermiaseshetu2148
      @ermiaseshetu2148 Год назад +3

      Enem endanchi endzi yetergagwun senagegn des yilenal mebark new

    • @SebleworkTefera-yp8iu
      @SebleworkTefera-yp8iu 12 дней назад

      ጌታ ይባርክህ ወንድም አለም: ውድ ዘማሪያችን::

  • @YemisrachTeshome-rj7tb
    @YemisrachTeshome-rj7tb Год назад +300

    It was three weeks ago that my first born baby passed away. I have been through tough moments but God is still faithful and everthing is for good. Have faith in God.

    • @SUBCR-vo5jq
      @SUBCR-vo5jq Год назад +5

      Be strong 🙏

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Год назад +6

      እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው ተባረኪ

    • @samuelmammo4458
      @samuelmammo4458 Год назад +3

      Be strong 😢

    • @BetelehemGirma-xl8jv
      @BetelehemGirma-xl8jv Год назад

      God be with you yene konjo 🙏egezabeher lemin aybal engdhi

    • @abebagetutadesse8296
      @abebagetutadesse8296 Год назад +5

      May the peace of the lord be upon you , may the holy sprit be with you abundantly, love you my sister ❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Год назад +56

    ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ
    ጌታ ያለው ያግኘኝ ማለትን ወደድኩኝ
    እኔስ ባባቴ እቤቱ መኖሬ
    እንደልጅ ማደጌ ገብቶኛል ጥቅሜ
    አንዳንዴ ለምኜው እንኳን ባይሰጠኝ
    ጠይቄው ቢከለክለኝ
    አይቶ ነው ለበጓ እንደማይሆነኝ
    አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ
    ልጁ ነኝ የሚራራልኝ አልልም
    ይሔኛው ለምን ቀረብኝ
    እሱ ለእኔ ለእኔ ያረገው እጅግ ብዙ እጅግ ብዙ ነው ያ ይበቃል ለ እኔ ያለው
    ሌላውማ ሰላም የለው
    በጊዜው በወቅቱ ባይመች ባይደላ ያልኩትን ባይሰጠኝ አለው ሌላ ሌላ
    ይሁንልኝ ብየ ጌታን ተስማማሁኝ
    ለበጓ እንዲደረግ ይህንን አውቃለሁኝ
    ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ
    ጌታ ያለው ያግኜኝ ማለትን ወደድኩኝ
    መንገዴን ሲያቃና ደግ ደግ አይቶልኝ
    ለእራሴ ካሰብኩት የሱ በለጠልኝ
    የኔ ከንቱ ሆኖ ላይረባ ላይጠቅመኝ
    አምላኬ እሩ እሩ ነው
    ለምኞቴ አልተወኝ 🙏❤🙏🎉🎉🎉🎉

    • @weinisereke8923
      @weinisereke8923 Год назад +2

      God bless you for posting the lyrics. Very helpful

    • @selamsemanhe-iw3jy
      @selamsemanhe-iw3jy Год назад +2

      @@weinisereke8923 አሜን በዚህ ልክ ገብቶኝ ሳሆን ልቤ ተነክቶ አብሬ ሳመልክ ነው የፃፍኩት ሌላ ጊዜም እንደዚህ እንዳደርግ ሚያበረታ አስተያየት ነው ለምርቃቱም አሜን ለማስታዋልሽ(ዋልህ )
      ለቅን ማበረታችህ እግዚአብሔር ይስልኝ
      ጆሲየም እግዚአብሔር ይስጠው 🙏❤🙏

    • @Almazbekele-y8l
      @Almazbekele-y8l Год назад

      ❤❤❤❤

    • @BereketBereket-xh4cg
      @BereketBereket-xh4cg Год назад +1

      ጌታ እጅሽን ይባርክ❤

  • @abiyjesus1947
    @abiyjesus1947 Год назад +71

    እውነት ነው።እጅግ በብዙ ተባረክ።እኔ እና ባለቤቴ ሰምተን አልጠግብ ብለናል።
    ወገኖች ጌታን አውቄው ገብቶኝ ማገልገል ፈልጋለሁ።ፀልዩልኝ

  • @keGenesis
    @keGenesis Год назад +11

    I prayed for more than 10 years for you... i was worried about your disappearance..
    God is faithful, now I saw you with many blessings.
    Glory be to God 🙏🙏🙏

  • @EnkwanemAgegenhegn
    @EnkwanemAgegenhegn Год назад +5

    ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ
    ጌታ ያለው ያግኘኝ ማለትን ወደድኩኝ
    መንገዴን ሲያቃና ደግ ደግ አይቶልኝ
    ለእራሴ ካሰብኩት የሱ በለጠልኝ
    የኔ ከንቱ ሆኖ ላይረባ ላይጠቅመኝ
    አምላኬ እሩ እሩ ነው
    ለምኞቴ አልተወኝ

  • @workneshtesfaye8297
    @workneshtesfaye8297 Год назад +9

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ መዝሙርህ በጣም ደስ ይላል maryamen be betu yakoyeh ejg sibza des yemil nw fetari yebarkeh😍😍

    • @lindatsegaye4725
      @lindatsegaye4725 7 месяцев назад

      ኢየሱስ ይወድሻል እህቴ

  • @hiruthabte2067
    @hiruthabte2067 11 месяцев назад +5

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህሁሉ ይባረክ ተሰምቶ የማይተገብ ነው ካለሁበት ነገር ብዙ አስተምሮኛል ጌታ ከዚህ በላይ ደግሞ ልቡ ለተሰበረ መፅናኛ የሆን ዝማሬ ይጨመርልህተባረክ!!!!!

  • @amenmery4704
    @amenmery4704 Год назад +5

    መንፈስ ቅዱስ ሆይ ነፍሴን ስላረካሃት ክብር ምስጋና ዩሴፍ ተባረክ ልቤ ረሰሰ ለኔ ነው ይህ መልዕክት ያለሁበት ሁኔታ😢 አንተ ያልከው ይሁን አንተን እጠብቅሃለሁ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 10 месяцев назад +3

    ❤ጌታ እግዚአብሔር ዘመኔ ከዚህም በለጠው ፀጋ እግዚአብሔር እንደገና ይስጥ ተባረኪ ❤❤❤🙏

  • @servanttm3192
    @servanttm3192 Год назад +3

    ''ያ ይበቃል ለኔ ያለው
    ሌላውማ እረፍተ የለው
    ሌላውማ ሰላምየለው''
    አሜን አሱ ያለው ይሁንልኝ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 5 месяцев назад +2

    አንዳዴ ለምኝው እንኳን ባይሰጠኝ ጠይቄው ቢከለክለኝ አውቆ ነው እንደማይሆነኝ ጌታ እየሱሰ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @Merhatha
    @Merhatha Год назад +2

    ዮሴፍ አሁንም ተባረክ! አዎ አባት ነው በጣም ደግ አባት!!!!

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 11 месяцев назад +2

    ጌታ ይባረክ የመንፈስ ቅዱስ መጽናናት ያየሁበት መዝሙር ነው
    ውብ የክርስቶስ ስጦታ ነህ
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መላው ቤተሰብህ ዘመንህ አግልግሎትህ ይባረክብ

  • @ashenafiaddis3089
    @ashenafiaddis3089 Год назад +5

    በተከታታይ ለ2ቀን ጠዋት እና ማታ እይሰማሁት ነው iam so blessed ረጋ የለ መልዕክት ያለው ሆኖ አግኝቸዋለሁ

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 Год назад +2

    እኔ 😢😢😢😢 ቃላት አጣዉ በቃ ጌታ ለኔ ብሎ ያለሁበትን ስለሚያቅ በዚዝማሬ እንዳለ አሳየኝ 😭😭የለክም እንዴ እያልኩ ሳስጨንቀዉ ሙሉ አልበሙ በቃ ብቻ ተመስገን ጌታዬ ስሙን ይክበር አባቴ🙏🙏ወንድሜ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏ጌታ ባምተ አድሮ ብዙ እየሠራ ነዉ😊😊

  • @tseganeshmerkneh11
    @tseganeshmerkneh11 8 месяцев назад +1

    ዘመንህ ብሩክ ይሁን ። መስማት አላቆምኩም ተፅናናሁበት 🙏 ተባረክ ።

  • @Abeni5165
    @Abeni5165 Год назад +13

    ወንድሜ ጌታ ባንተ ሆኖ በጣም እየባረከን ነው! ተባረክ, ፀጋ ይብዛልህ🥰

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Год назад +9

    ሁሌም ቢዘመር ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ ተባረክልኝ ጆሲዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @piadam2720
    @piadam2720 5 месяцев назад +1

    እውነት ነው። ጌታ ያለው ይሁን ብለን ዝም አለን።❤❤❤❤❤😊

  • @raheldebru1364
    @raheldebru1364 5 месяцев назад

    Wow ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ የእግዝአብሔር ፀጋ ካንተጋ ይሁን እየሱስ ያድናል ሌላውማ ስላም የለው ሌላውማ እረፍት የለው

  • @tseganeshyohannis
    @tseganeshyohannis Год назад +6

    ሁሌ መዝሙርህን ስሰማ መንፈስ ቅዱስን አከብራለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው

  • @kasahunkasu9165
    @kasahunkasu9165 Год назад +4

    ይህን መዝሙር ሳዳምጥ የያዝኩት ሁለት ነገር ከእጄ የጠፋብኝ ትዝ ይለኛል።
    በሰው ህይወት እግዚኣብሄር ያለሁ ብቻ ይከስታል❤ ማመስገን ነው ኢንጂ በነገር ሁሉ ::

  • @yosanabraha9561
    @yosanabraha9561 9 месяцев назад +2

    Wawwwwwwww I can't stop liseaning this song. It is really amazing, getan abzto abzto yebarkeh beunet yhe yetsfa mezmur now. ❤❤❤❤❤

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 Год назад +13

    ብዙ መፅናናት ሆኖልኛል በዚህ መዝሙር❤❤❤❤

  • @srusarita8014
    @srusarita8014 Год назад +1

    *ጌታ ያለው*
    ጌታ ያለው ይሁነኝ
    ማልትን ተማርኩኝ
    ጌታ ያለው ያግኘኝ
    ማለትን ተማርኩኝ
    እኔ..ስ ባባቴ በቤቱ መኖሬ
    ለኔስ ማደጌ ገብቶኛል ጥቅሜ
    አንዳንዴ ለምኜው እንኳን ባይሰጠኝ
    ጠይቄው ቢከለክለኝ
    አይቶ ነው ለበጎ እንደማይሆነኝ
    አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ
    ልጁ ነኝ የሚራራልኝ
    አልልም ይሄኛው ለምን ቀረብኝ
    እሱ ለኔ ለኔ ያረገው እጅግ ብዙ ብዙ ነው
    ያ',ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው
    በርከቴን እቆጥራለው ደግሞ ለምን ለምን ላማርው
    ያ'ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው
    ሌላውማ እረፍት የለው
    ሌላውማ ሰላም የለው
    ¶¶
    በጊዜው በወቅቱ ባይመች ባይደላ
    ያልኩትን ባይሰጠኝ አለው ሌላ ሌላ
    ይሁንልኝ ብዬ ጌታን ተስማማሁኝ
    ለበጎ እንዲደረግ ይህን አውቃለሁኝ
    ጌታ ያለው ይሁነኝ
    ማልትን ተማርኩኝ
    ጌታ ያለው ያግኘኝ
    ማለትን ወደድኩኝ
    ¶¶
    መንገዴን ሲያቃና ደግ ደግ አይቶልኝ
    የራሴን ታዘብኩት የሱ በለጠልኝ
    የኔ ከንቱ ሆኖ ላይረባ ላይጠቅመኝ
    አምላኬ እሩህሩህ ነው
    ለምን ከወዲያ እልተወኝ
    አንዳንዴ ለምኜው እንኳን ባይሰጠኝ
    ጠይቄው ቢከለክለኝ
    አይቶ ነው ለበጎ እንደማይሆነኝ
    አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ
    ልጁ ነኝ የሚራራልኝ
    አልልም ይሄኛው ለምን ቀረብኝ
    እሱ ለኔ ለኔ ያረገው እጅግ ብዙ ብዙ ነው
    ያ',ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው
    በርከቴን እቆጥራለው ደግሞ ለምን ለምን ላማርው
    ያ'ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው
    ሌላውማ እረፍት የለው
    ሌላውማ ሰላም የለው
    ¶¶
    አሜን !!
    በዘማሪ ዬሴፍ አያሌው !!
    1 ጴጥሮስ 5
    7: እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
    አሜን !!

  • @biba-n8j
    @biba-n8j Год назад +5

    እንዲህ አይነት መንፈስ ዝማሬ የመዝሙር ሙዚቃ ናፍቆን ነበር❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @derartukenha4977
    @derartukenha4977 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤uste selam mola this son from heaven wow tebarek❤❤❤

  • @yoditlegese6381
    @yoditlegese6381 Год назад +6

    የተወደድክ የአባቴ ብሩክ ዘመንህ ይባረክ ልብን የሚያፀፀጽናና መዝሙር

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 Год назад +10

    What kinda strong messages
    This is how Christians should always stand
    Ameen ❤❤❤❤❤
    Everything we seek is not meant for us strong 💪 hard to, but it is the truth, 🙏 🙏 amen ❤❤❤
    My brother Yosef Ayalw Almighty God bless you more ❤

  • @YedlYedl
    @YedlYedl 11 месяцев назад +1

    ሁሌም ከእግዚአብሄር የሆነ ነገር ቢዘገይም ሠላም እና እረፍት የሞላበትን ነገር ነው የሚሠጠው::

  • @NardosMulugeta-o2t
    @NardosMulugeta-o2t Год назад +4

    Orthodox negn gn yhen mezmur...🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +1

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን!!!
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @AbuzareAyale
    @AbuzareAyale Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @zeritulema2408
    @zeritulema2408 Год назад

    ተባረክ። እንዲህ መቆየት እንዲህ ባለ በረከት ልትባርከን እንደሆነ ሳስብ ነበር ዮሲ ስላንተ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ

  • @timnitesak5301
    @timnitesak5301 Год назад +1

    አሜን 🙏ወንድሜ ዬሴፍ ደስ ብሎኛል እንደገና በአዲስ በመዝሙር በጣም ትሁት ሳይህ ቀርቤ አላውቅህም ይብዛልህ ጸጋ ቅባት

  • @esayaslshirko4114
    @esayaslshirko4114 Год назад +1

    ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚገኝ ነገር ሠላም አይሰጥም ።

  • @adamanaadamana
    @adamanaadamana Год назад +2

    ❤❤❤tebarek berekreki bel lemlem

  • @AbeloKonjo
    @AbeloKonjo Год назад +1

    ጆሲዬ ብርክ በል በረከቴን እንድቆጥር አረከኝ ይብዛልህ ወንድሜ ❤

  • @yordanosnega4810
    @yordanosnega4810 Год назад

    መዝሙሩን መስማት ማቆም አቃተኝ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @tigste9263
    @tigste9263 Год назад

    ለበጎ ነው ለእኔ እንደማይሆነኝ በጣም ነው የተፅናናውበት ተባረክ ተባረክ

  • @lishannigussie6529
    @lishannigussie6529 Год назад +3

    ጌታ ያለው ይሁነኝ
    ማለትን ተማርኩኝ❤❤❤

  • @Sisualex
    @Sisualex Год назад

    ❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ❤❤በብዙ መፅናናት የሆነኝ ከገባውበት ጭንቀት ያወጣኝ ❤ ጌታ ባንተ ዝማሬ ህይወቴ አለመለማት

  • @Tgalemu
    @Tgalemu 10 месяцев назад

    ስምቼው ስምቼው ያልበቃኝ ዝማሬ ❤
    ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏽

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Год назад

    ኡኡኡኡኡ አሜን ጌታ ሆይ ያልከው ብቻ ይሁንልኝ የኔው አይጠቅመኝም ያንተው ይሻለኛል❤❤❤

  • @afrikaalemu7323
    @afrikaalemu7323 Год назад

    እስይ አሜን አሜን እየሱ ያለወ ይሁን ተባርክለኝ ጌታ ይባርክህ

  • @GyffGugg
    @GyffGugg 9 месяцев назад

    አሜን አሜን ልቤን የነካኝ መዝሙር. ተባረክ. ወድሜ

  • @adamanaadamana
    @adamanaadamana Год назад +1

    Beze zemare tebarekugn tebareki sisema sisema aye tegebi ale ❤❤❤❤

  • @samidabesa5763
    @samidabesa5763 7 месяцев назад

    I love this songs ;since morning am hearing it, I saw my way of life in this songs and got answer. I can't say why he refused me what i prayed him; that's not mine. Lovely song

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 Год назад +1

    Anyone here, including our brother in Christ Yosef Ayalew, 🙏 please, I would love to know about his very first album 🙏 😊
    I love his song may God bless our brother more 🙏 ❤️

  • @tamiratmeja5577
    @tamiratmeja5577 Год назад +2

    ❤❤❤❤እጅግ አንቂ መልእክት ነው።

  • @messayhailu8834
    @messayhailu8834 Год назад

    Joseph geta zemenhn ybarkew ባንተ መዝሙር ብዙ ተባርካለሁ የእውነት ያባቴ መንፈስ ባንተ ላይ ነው

  • @bireshbiresh4249
    @bireshbiresh4249 Год назад

    ዋው ጌታ ይባረክ ወንድሜ ዮሴፍ ዘመንህ ይባረክ❤❤

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 11 месяцев назад

    Many of us got blessed with this worship song. thank you Jesus for Your righteousness Blessing Ababa . What ever you say it’s not good for me I don’t need it. I wouldn’t wish whatever you had for me. You are my peace you are my joy Jesus thank you so much . I can’t stop crying Holy Spirit is on this song.❤

  • @ameloshilo7756
    @ameloshilo7756 Год назад +1

    Hallelujah Hallelujah AMEN AMEN temesgen getahey simih yibarek 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yaash3862
    @yaash3862 Год назад

    ሁሌም ድንቅ መዝሙሮችን ከአግዚአብሔር የሚቀበል የተባረከ ወንድማችን ...አንተ የትውልድ በረከት ነህ...ተባረክ ወንድሜ

  • @fromsaayantu1472
    @fromsaayantu1472 Год назад +1

    በዚህ ድንቅ ዝማሬ ተፅናንቻለሁ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፡፡

  • @GirumTesfaye-nl1zi
    @GirumTesfaye-nl1zi Год назад +3

    በቃ አምላኬ እንደባለጥግነቱ መጠን በልጁ በኢየሱስ ስም ፀጋውን አትረፍርፍ ይስጥ

  • @መቅዲናጣፈጭምግቦችዋ

    ዉይ ስንቴ እንዳዳመጥኩት ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera Год назад

    ከህይወትህ ያየኧውን ሰለዘመርክልን ጌታ ይባርክህ ትልቅ መልዕክት ሆነኝ ወደ ፀሎት የሚወስድ ነው ተባረክ

  • @tsegenetgetachew193
    @tsegenetgetachew193 Год назад +1

    አሜን እየሱስ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Год назад

    ተባረክ ለምልም በቤቱ ድንቅ ዝምሬ ቀን ሙሉ ቢሰማ የማይጠገብ ሁፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል።

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад +1

    እውነት ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይምስገን አቶልኝ ነው 🙏🙏🙏

  • @meskeremteka5160
    @meskeremteka5160 Год назад +1

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉ ይብዛልህ 🙏❤❤❤🙏

  • @Merymery-p9e
    @Merymery-p9e Год назад

    አሜን አሜን ጌታአብዝቶ ይባረክ በ ነገር ሁሉ 👍

  • @esheabebe1351
    @esheabebe1351 Год назад +3

    My the Good Lord Jesus Christ bless you and your family more once again and again word can't explain anything else you're blessed

  • @merymary9549
    @merymary9549 Год назад +1

    Amen tebarkebetalew betam bebzu tebarek zemenih ylemlim ❤❤

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Год назад

    ኡኡኡኡ እልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ጆሲዬ ተባረክ🙏🙏🙏👐👐👐👐👐👐👐

  • @nadibisratprint
    @nadibisratprint 10 месяцев назад

    የምር ያጽናናኝ መዝሙር ነው ተባረክ

  • @amaryatube
    @amaryatube Год назад +4

    Our dear Brother Yoseph,May God bless You with more grace. ❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Год назад

    ዘመንሽ ይባረክ ሊሊዬ ግሩም ዝማሬ ነው ::

  • @jcdofficialchannel8918
    @jcdofficialchannel8918 Год назад

    ተባረክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያጠገብህ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Год назад +1

    አሜን ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ
    ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ ❤❤❤

  • @gelilamichael6142
    @gelilamichael6142 8 месяцев назад

    This song helped me pass through difficult time of my life🙏🏾

  • @fancymichael7055
    @fancymichael7055 Год назад +4

    Fire 🔥 🔥 🔥 eufff 💬 praise the Lord for his anointing upon Joseph you are our blessing

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Год назад

    ዮስየ በጣም እወድሃለሁ አመሰግናለሁ እንዲህ ስለተቀኘህልኝ

  • @TeddyMana-lv4yk
    @TeddyMana-lv4yk Год назад

    አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ 🎶🙏

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 11 месяцев назад

    This is my number one song and now I listen to it all day long when I’m at work when I am at home everywhere God bless you more and more

  • @bahailuBirhanu-n7e
    @bahailuBirhanu-n7e 11 месяцев назад +1

    ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ!

  • @BereketBereket-xh4cg
    @BereketBereket-xh4cg Год назад

    ለኔስ ሱስ ሆነብኝ ይህ መዝሙር❤❤❤❤❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Год назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊ሳህ እጅግ ብዙ ነው ለኔ ያረገው አመሰግንሀለሁ ዳድ እየሱስ።

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 9 месяцев назад

    Amen You are Blessed You look so Awesome Yoseph I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ጌታ ያለው Geta Yalew Tebarake Zemen Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @asemirzeweldi8419
    @asemirzeweldi8419 Год назад

    Wawwww Amennn zemen hiweth yebarek bezi mezemur tebarkalew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Год назад +1

    ጌታ ያለው ያግኜኝ ማለትን ወደድኩኝ 🙏❤🙏

  • @anchinaferahubelete1453
    @anchinaferahubelete1453 Год назад

    ኧረ ኡኡኡ ዮሴፍ ጌታ ይባርክ። ይሄ እውነት ሁሌ ይታተምብን ጌታ ያለው ይበልጣል።

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 Год назад

    Yosi mirt sew tebarkehal ❤❤❤enwedihalen le findatawochu tru misale yemtihon zemari neh

  • @astewaykassu329
    @astewaykassu329 Год назад +8

    I cant seem to stop crying with this song...Yosiye God bless you tons!!

  • @gemmabadran3828
    @gemmabadran3828 Год назад +1

    Amennn get a yibarekish tebareki

  • @TashaleTadesse-c1n
    @TashaleTadesse-c1n Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Devinebuilding
    @Devinebuilding Год назад

    ጆ ዘመንህ ይባረክ የምወድህ ያባቴ ልጅ❤❤❤❤

  • @GamsisYadessa
    @GamsisYadessa Год назад +1

    I'm really blessed! by this an amazing 'mezmur'!
    fortunately I've heard your song for the first time! my best friend sent me this anointed song through telegram! now I'm attracted to all of your songs! You are really blessed and anointed Gospel singer! may God bless you! Jossy

  • @kedesttesma638
    @kedesttesma638 Год назад

    አውይ ይህ መዝሙር ለእኔ ነው ተባረክ ወንድም

  • @GirumAlemayehuOfficial
    @GirumAlemayehuOfficial Год назад

    አሜን አሜን ጌታ ያለው ይሁንልኝ❤❤❤
    ጆሲዬ ብሩክ ነህ❤🙌

  • @MintesinotLencho
    @MintesinotLencho Год назад

    በእውነት እግዚአብሔር ያሰበልን ይበልጣል ተባረክ ወንድሜ

  • @mihretsheleme6826
    @mihretsheleme6826 Год назад

    egziabher zemenehen hulu yibarkew geta bebetu lezelalem yanureh abzeto tsegawen yafesebeh

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 Год назад +1

    May the LORD comfort you and give you the fortitude to bear your loss.

  • @Limitlessness1234
    @Limitlessness1234 Год назад

    Geta ybarkh be mezmurh tebarkialhu tetsnanchakew 🙏🏻

  • @damenebogale2411
    @damenebogale2411 Год назад +1

    I am blessed with this song. Hallelujah. Tebarek tebarek Yosy

  • @MeleChego
    @MeleChego Год назад

    Geta yalew! Tebarek Jossiye. You are our blessing.

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Год назад +3

    God bless you brother , i cant stop listening❤