PASTOR YOSEPH AYALEW/ ጌታ ያለው / GETA YALEW /NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 336

  • @EnkwanemAgegenhegn
    @EnkwanemAgegenhegn Год назад +28

    ጌታ ያለው ይሁነኝ
    ማለትን ተማርኩኝ
    ጌታ ያለው ያግኘኝ
    ማለትን ወደድኩኝ
    እኔስ ባባቴ እቤቱ መኖሬ
    እንደልጅ ማደጌ ገብቶኛል ጥቅሜ
    አንዳንዴ ለምኜው እንኳን ባይሰጠኝ
    ጠይቄው ቢከለክለኝ
    አይቶ ነው ለበጎ እንደማይሆነኝ
    አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ
    ልጁ ነኝ የሚራራልኝ አልልም
    ይሔኛው ለምን ቀረብኝ
    እሱ ለእኔ ለእኔ ያረገው
    እጅግ ብዙ እጅግ ብዙ ነው
    ያ ይበቃል ለ እኔ ያለው
    ሌላውማ ሰላም የለው
    በረከቲን እቆጥራለሁ
    ደግሞ ለምን ለምን ላማረው
    ያ ይበቃል ለ እኔ ያለው
    ሌላውማ ሰላም የለው
    በጊዜው በወቅቱ ባይመች ባይደላ
    ያልኩትን ባይሰጠኝ አለው ሌላ ሌላ
    ይሁንልኝ ብየ ጌታን ተስማማሁኝ
    ለበጎ እንዲደረግ ይህንን አውቃለሁኝ

  • @user-yo1pw9nk2v
    @user-yo1pw9nk2v 7 месяцев назад +25

    አንተ ሰው እኔ ኦርቶደክ ነኝ ነገር ግን መዝሙርህን ሰምቼ አልጠግብ አልኩኝ በውነት በአንተ ትውል ድ ይድናል እግዛቢሄር እድሜህን ያርዝምልኝ

    • @biniyemnegash3820
      @biniyemnegash3820 4 месяца назад

      ውሸታ አደለክም ኦርቶዶክስ ንግግርክ ያስታውቃል

  • @abrahamabebe6943
    @abrahamabebe6943 Год назад +49

    የአንተ የዱሮ ዝማሬዎችህ ብዙዎችን ሰወች ወደ ጌታ ቤት አምጥቷል መሰለክ ጆሲ
    የተሰጠህን ፀጋ ጠብቄ አስከዘ ዛሬ በረከታችን ስለሆንክ ጌታ ክብሩን በሙሉ ጠቅልሎ ይዉሰድ

  • @user-kc8iy6kt4c
    @user-kc8iy6kt4c 11 месяцев назад +22

    ጌታ ሆይ እኔ ያልኩት አይሁን ሁኔታ ያለው አይሁን አንተ ያልከው ብቻ ይሁን !!!! ጆሲ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ያለው ይሁንልን ተባረክ ❤❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +64

    ሌላውማ እረፍት ያለውም
    ሌላውማ ሰላም ያለውም
    ምርጫ የሌለው ሰላም እረፍት የዘላለም ንጉሥ ኢየሱስ ነው ዘማሪ ጆስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ😍😍

  • @rozamesfen290
    @rozamesfen290 Год назад +19

    እግዚአብሔር ይባርክህ ! የልጅነቴ አባቴ የለመንኩትን በእጥፍ የሰጠኝ ጌታዬን ባንተ አርፊያለሁና ተመስገን!!

  • @harlove2985
    @harlove2985 22 дня назад +1

    ይሄመዝሙር አንዳዴ ስሰማው ውሰጤን ደስ እንደሚለኝ ጌታለው ይሁን ብዬ ማለትን ተማርኩኝ

  • @lidiyabezabih4095
    @lidiyabezabih4095 Год назад +19

    "አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ
    ልጅ ነኝ የምራራል ....."❤❤❤🙏🙏🙏
    stay blessed Yoseph

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +13

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Год назад +6

    አንዳንዴ ለምኜው እንኳን ባይሰጠኝ ጠይቄው ቢከለክለኝ
    አይቶ ነው ለበጎ እንደ ማይሆነኝ
    አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ
    ልጁ ነኝ የሚራራልኝ
    አልልም ይኸኛው ለምን ቀረብኝ
    እርሱ ለኔ ለኔ ያረገው
    እጅግ ብዙ እጅግ ብዙ ነው
    ያ ይበቃል ለኔ ያለው
    ሌላውማ ሰላም የለው
    በረከቴን እቆጥራለው
    ደሞ ለምን ለምን ላማረው
    ይበቃል ለኔ ያለው
    ሌላውማ ሰላም የለው
    ሌላውማ እረፍት የለው
    ሌላውማ ሰላም የለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EteneshHabtyemer
    @EteneshHabtyemer 6 дней назад

    ዘመንክ ይባረክ ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ ረገ ብለክ ነዉ የምትዘምረዉ ተባረክ።

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Год назад +136

    ጆዬ ሙሉ አልበምህ ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም ፀጋው እጥፍ ድርብ ይብዛልህ ከማለት ውጭ ምን እላለሁ 🥰🙏

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Год назад +9

    አሜን አሜን የሚረባንን የሚያውቀው ጌታ ብቻ ነው ጆሲዬ ብርክ በል እርጋታህ በእውነት ደስ ይላል የዘማሪ ምሳሌ ነህ እንወድሃለን ::

  • @NetsanetTumago
    @NetsanetTumago Месяц назад +2

    ሌላውማ ሰላም ያለውም ጆስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሪክህ ተባራክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyob3633
    @eyob3633 Год назад +10

    ጌታ ያለው ያግኛችሁ🙏🏾

  • @user-uw2oo7us1i
    @user-uw2oo7us1i 19 дней назад +1

    እግዚአብሔር ባርኪ ወንድማችን በጣም ምርጥ መዝሙር ነው ❤

  • @kaleges6614
    @kaleges6614 Год назад +34

    Let alone the lyrics but his voice is annointed that it makes you feel something of God in your heart. Amen to this and glory to God.

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 Год назад +5

    ጌታ ይባርክህ ጆሲ ድሮ ኦርቶዶክስ እያለሁ በጣም ነበር ያንተን መዝሙር የምሰማው የነበረው በጣም ነበር የምወደው ያንተን መዝሙር ይሄው ዛሬ የጌታ ነኝ

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 Год назад

      በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ebenezerashenafi8916
    @ebenezerashenafi8916 Год назад +10

    "እሱ ለእኔ ለእኔ ያደረገው
    ያ ይበቃል ለእኔ ያለው
    ሌላውማ ሰላም የለው"
    እውነት ነው እሱ የሌለበት ሁሉ ሰላም እረፍት የለውም ጸጋው ይብዛልህ ጆሲዬ በብዙ ተባረክልን🙏።

  • @akliluisrael2230
    @akliluisrael2230 Год назад +6

    ጌታ ሆይ በህይወቴ አንተ ያልከው ብቻ ይሁን ለምኞቴም አሳልፈ አትስጠኝ

  • @SiniduBisa-zq5wj
    @SiniduBisa-zq5wj 10 месяцев назад +3

    በወሳኝ ሰዓት የተሰጠኝ ዝማሬ ነዉ ለኔ። እሱ ያለን ይበቃናል🙏 ተባረክ ጆዬ❤❤

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e Год назад +5

    መዝሙሮችህ እኮ ዮሴዬ በጣም ይባርካሉ ህይውትን ይዳስሳሉ ተባርክህ ፀጋው ይጨመርልህ❤

  • @user-zn5tk7bm4x
    @user-zn5tk7bm4x Месяц назад +1

    አብርሃምን አህዛብ ባንተ ይባረካል እንዳለ ይሁንልህ ከውስጥህ ምዎጣ ነገር ማይገብ ዘማር ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhanittadesse1860
    @medhanittadesse1860 Год назад +4

    ጌታ አገልግሎትህን ህይወትህን ይባርክ
    ጌታ ለምኞታችን አሳልፎ ቢሰጠን በጠፋን ነበር
    ስለዚህ ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተምሬበታለው
    ተባረክ

  • @user-by3rh1ei8g
    @user-by3rh1ei8g 8 месяцев назад +2

    መስማት ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤❤❤ ዘመንህ ይለምልም ሁሁሁሁ....... ተባርከሃል በእየሱስ ስም ❤❤❤❤

  • @girumtamiru8296
    @girumtamiru8296 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ተመዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባረክ

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Год назад +5

    ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ መልእክት ነው ዘማሪ ዮሴፍ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 Год назад +7

    አሜን እርሱ ያለው ይሆናል ተባረክ ጆዬ

  • @user-vj5cp4hf9g
    @user-vj5cp4hf9g Месяц назад +1

    እግዛብሔር ይባርክህ እወድሀለው

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 4 месяца назад +1

    ጆሲ ጌታ ሞገስ ጨምሮ ይስጥህ መዝሙርህ ተረጋግቶ ለሚሰማው ላስተዋለ አስተማሪ ነው!!!

  • @mirtegebreamlak6816
    @mirtegebreamlak6816 Год назад +3

    በጣም የምወደዉ ና የተማርኩበት መዝሙር ነዉ 🤔🤔
    ተባረክ ጆሲ 🙏🙏🙏

  • @Mitadesalegndesta
    @Mitadesalegndesta 2 месяца назад

    ይሄ መዝሙር አንደተለቀቀ ነበር የሰማሁት በስደት ላይ ስቃይ ዉስጥ ነበርኩ
    ጌታ በዚህ መዝሙር ደጋግሞ ነበር ያፅናናኝ
    አሁን ሁሉን መልካም አድርጎልኛል ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ አንተንም ጨምሮ ይባርክህ

  • @tigistAbay-me6sp
    @tigistAbay-me6sp 7 месяцев назад +1

    በእዉነት ልቤን የሚነካ መዝሙር ነዉ ጌታ ዘበንክን ይባርክ

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 Год назад +4

    ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መዝሙር ተባረክ ጆሲ❤❤

  • @buyeenewcreation1955
    @buyeenewcreation1955 Год назад +3

    በጣም የተባረኩበት መዝሙር
    ሙሉ አልበሙ ጸጋ ይብዛልህ።

  • @SingerAsterAbebe
    @SingerAsterAbebe 9 месяцев назад +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን🎸🎸🎸😢😢😢🙏🙏🙏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባሬክ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 3 месяца назад +1

    Wow በጣም እንባ ነው ምሰመው ጆስዬ ሁሉም አንተ ብርክታቺን ነይ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @KidusTsehay
    @KidusTsehay 22 дня назад

    አሜን እርሱ ሀያል ነዉ ለዘለዓለም ይንገስ

  • @rahelmhreteab4666
    @rahelmhreteab4666 Год назад +7

    The love and peace of God are reflected in him, his voice, his worship, his humility, his humbleness, and the way he carries himself...very contagious! may God give you more grace to keep going strong.

    • @TesfaSalem
      @TesfaSalem 8 месяцев назад

      Very true sister 👌🏾
      He is blessed indeed!!

  • @KidiKido-q8e
    @KidiKido-q8e 6 дней назад

    Hayal Sew biruk ne betam zemen zelalem yibarek lemilimln geta eyesusi kef yargi bezimarek betam new mibarekew yibizali atiyazi atigedeb pares yihunl😍😍😍😍😍😍😍

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 Год назад +5

    Amen! Josiye God bless you !
    God bless the rest of your life!

  • @user-ie7uq7cq3z
    @user-ie7uq7cq3z 15 дней назад

    ሙዚቀኞቹንም እናመስግን የእነሱም ችሎታ ታላቅ ጥበብ ስጦታ በአምልኮ ሰማይ እንድንገባ ስላደረጉን 🙏🙏🙏🙏🙏💜💜🙏🙏

  • @MihretabTekle-r7z
    @MihretabTekle-r7z Месяц назад

    ❤amen anta yalikaw bicha lane yihun tsamito yemayxagabi mazmur nawo❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +3

    ዘማር ጆስ ስወደው ተባርክ ፀጋ ያብዛልክ ❤❤❤

  • @user-yj4ys6wt7f
    @user-yj4ys6wt7f 10 месяцев назад +1

    ወንድም እህቶቼ ነገሮች ዘገዩብን ብለ አንቸኩል፡ሁሌም እግዚአብሄር ያሰበልን ይበልጣል።❤

  • @nahome3423
    @nahome3423 Год назад +3

    ጌታ ያለው ይሁነኝ ማሌትን ታማርኩኝ
    ጌታ ያለው ያገኛኝ ማለቴን ወደድኩኝ.. we love you jossy

  • @user-ns3or7lm6h
    @user-ns3or7lm6h Месяц назад

    Xbukey Habiby My Favourite Gospel Singer Adhanom wedey do kbleka hawey Hayatyyy Ktnes nerka.Goyta bjulu bXega b Kbat Aebyuka. Breketna Wedi Goyta nay Eritrean 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷. 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +1

    ❤❤❤እስዬ አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤እልልልልልል ጌታ ሆይ እንካን የአንተ ልጅ ሆንኩኝ መታደል ነው❤

  • @user-qx2in7uj5r
    @user-qx2in7uj5r 11 месяцев назад

    Uuuuuuuuufffffffff 😭😭❤❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን ታባረክ ዛማንክህ ይባረክ እውነት እውነት እውነት ነው ጌታ ይባረክ 🙏🏻

  • @OsseGintamo-vf6oj
    @OsseGintamo-vf6oj Год назад

    ሌላውማ እንዴ ኢየሱስ እረፍት አይሳጥም ጂስ ተባረኪ የአንተ መዝሙሮችን ሳምቼ አልጠገብኩም እና ሌላ ምንም አልልም ፀጋይና ቅበት ይጨምረብህ❤❤❤❤❤❤❤እውድኃሎ

  • @abditadesse9709
    @abditadesse9709 Год назад +7

    What Amazing song, I would like to say May the rest of your life be protected in the hand of Almighty God.

  • @TarikuYaekob-bu7ns
    @TarikuYaekob-bu7ns 16 дней назад

    Wawi msk Tabaraki Batami nawi Yetabarakut selami Tasamagni Aleminina Ye,alamin nagari asirasagni Wiste eyesusi eyesusi alla

  • @melakugebere5231
    @melakugebere5231 11 месяцев назад +3

    What amazing song! God bless you Josiye

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 Месяц назад

    Amen amen egn minamlkw gize ayedelam❤ g&b 😘❤️ Egizabhr abzto yibarkach tatsnanichewlw❤

  • @zinabukufa9467
    @zinabukufa9467 Год назад +4

    SInger Jossy ,
    Yeah of course the more blessing belongs to waiting for the willingness of Almighty God through all our life troubles in which the final result will be full of grace and blessed everlasting. You are our blessing Jossy bless you for enhancing my heart to praise God .

  • @user-rt9kw1vw8z
    @user-rt9kw1vw8z 11 месяцев назад

    ጌታ ያለዉ ይሁነኝ ማለት ተማርኩኝ
    የዘላለም አምላክ ዘመንህ ሁሉ ዘር ማንዜርህን ይባርክ ጀሰ ተባረክ
    አመን አመን

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 2 месяца назад

    ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ዝማሬ ከአፍክ አይታጣ🙌❤

  • @user-bb9rd6dq8y
    @user-bb9rd6dq8y Год назад

    Are yha zemar semche altgbkut degagm besma aysl chem astwsar acer Vedo mejmr ken TikTok derso nebra lelte mulu eysmau kuce beye eylkskut 😢 aderkut get tega yebze Jo zemnka yelmlem tebrke❤❤❤❤

  • @natisonofgod5515
    @natisonofgod5515 Год назад +1

    ጆሲየ ❤❤❤ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ,በጣም የሚባርክ መልእክት የያዘ መዝሙር።

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Год назад +2

    ሌላውማ ሰላም የለው😮

  • @adanajoeljacksonjackson8919
    @adanajoeljacksonjackson8919 5 дней назад

    god bless 🙏 you beloved brother by Chris Jesus more grace

  • @helenabebe4520
    @helenabebe4520 11 месяцев назад

    ወንድሜ ተባረክ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው አዳምጬ አልጠግብ አልኩት ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @mekkaguintamo5538
    @mekkaguintamo5538 Год назад

    ብሰመ ብሰመ አልጠግም ከመቶ ጊዜ በለይ ሰምቼለሁ ጆስዬ ተበረክ ተፅነነሁ በረተሁ

  • @MekdesGodegna-oe5ko
    @MekdesGodegna-oe5ko Год назад +1

    ጆዬ ከቻልክ በጹህፍ ቢሆን መልካም ነው ተባረክ

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው 😭😭😭😭😭ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክህ ፀጋውን ያብዛልህ 💯💯✅✅

  • @destabirhanu1384
    @destabirhanu1384 Месяц назад

    እግዚአብሔር ፀጋ የቤዛሺህ ቄጣያ አልበም መቼ ነው መሀቱ ለቀው❤

  • @user-nl1gr6wi3m
    @user-nl1gr6wi3m Год назад +2

    🙏አሜን አሜን አሜን 💞❤️🙏🙏🙏🙏🙏 2:05

  • @user-wb9dz3zf6m
    @user-wb9dz3zf6m 11 месяцев назад

    ጌታ ሆይ አንቴ ያለዉ ይሁን በሕወቴ
    ❤❤❤❤❤❤❤ ተባርክ በጌታ
    ለዘላለም

  • @mezermahlet338
    @mezermahlet338 7 месяцев назад +1

    This mezmure is so different, beautiful and I just love it so much ❤

  • @KiyaBehaylu-yv6cn
    @KiyaBehaylu-yv6cn 10 месяцев назад

    Liyu sew nek jooyye Besiram Beirefteim gize Yanten mezmur altegbewum degagime isemalew
    Fithum Tebarkeh Kiri yene wud

  • @AbrehamDeroo
    @AbrehamDeroo 9 месяцев назад

    አሜን እርሱ ያለው ይሆናል እግዚአብሔር ይባርክ ዘመን የተባረከ ይሁን❤❤❤

  • @user-ek8on7wi5m
    @user-ek8on7wi5m 7 месяцев назад

    ጌታ ፃጋዉን ያብዛልህ ዎንድሜ እንድናዉ ጌታን ማጋልጋል ማላት ማድራክ ላይ ማጨፋር አደለም ❤❤❤❤💔💔💔💔

  • @MenaGirma-ek1td
    @MenaGirma-ek1td 11 месяцев назад

    በእውነት ዝላይና ጭፈራ ሁከት ነበር በጣም የጠላሁት አሁን ግን ነፍስን የሚባርክ መዝሙር ባንተ ጌታ እየሱስ ሰጠን ተባረክልኝ ጆሲ

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Год назад

    Wow what a lovely mezmur. Longtime a go I prayed to God to make this man my husband and I was so Hurt when God didn't make that happen to me,and I back slid like imture child.I am now back with god singing this song" geta yalew" to anyone who is reading this message...please if god doesn't give you the woman or the man you prayed for,don't walk away from god,like I did.let gods will be done in your life.

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад

    አሜን ጌታ ያለው ይሁን የተባረክ ዘማርና ፓስተር ዮሴፍ ጸጋ ይብዛልህ

  • @MultiAmene
    @MultiAmene 11 месяцев назад

    በረከቴን እቆጥረለሁ🎉እኮ ለምን ለምን ላማረው 🎉ያ ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለውም

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 8 месяцев назад

    ❤ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይገባል ተባረኪ ❤😍🙌🙏

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Год назад

    Josiye yetewededik begeta fit betselot yetekebelkew mezmur behiwotachin lay lewut amitewal yesemay amilak egziabiher yibarkih legna bereketachin neh❤❤❤

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ Год назад +3

    All glory and honor back to Jesus. Amen.

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v Год назад

    Amen amen zamenk Yebark tebark betam yemebarek mazemur new🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕

  • @sisu5396
    @sisu5396 10 месяцев назад +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 Josy blessed always my fav , more blessings

  • @tarikutesfaye1927
    @tarikutesfaye1927 Год назад

    ጆስ ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ በመዝሙሮችህ ተባርክያለዉ እና ፀጋውን ያብዛልክ አሜን

  • @kidaneabib1806
    @kidaneabib1806 6 месяцев назад

    Kate wchi Selam yele erefti yelem ,megedachin uemikana esu bicha noe❤❤❤❤❤

  • @martamaraki-vl4su
    @martamaraki-vl4su Год назад +1

    Wow God bless you l love this song this my message tebarklg🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @saras9123
    @saras9123 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያለው ይሁን በሂወታችን🙏🙏🙏🙏

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Год назад

    እሱ ለኔ ለኔ ያረገው ተነግሮ አያልቅም ፓስተር ጇየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይብዛልህ ኑርን እንወድሀለን

  • @LidyaYohnnes-qc6ri
    @LidyaYohnnes-qc6ri 9 месяцев назад

    ጆስዬ እ/ር ይባርክህ ተባርኬሀለው በመዝሙርህ.. ...

  • @birtukantadala7590
    @birtukantadala7590 7 месяцев назад

    Amennnnnnnnnnnnnn bi tekikele now geta yebaraki tsaga yebezaliki❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitadesalegn3333
    @tizitadesalegn3333 Год назад

    Amen amen amen amen amen
    Tebarki amen zemenh be geta yibark ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад

    እውነት ጌታ ያለው ይህንልኝ ጆስ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 7 месяцев назад

    Amen You are Blessed You look so Awesome Yoseph I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ጌታ ያለው Geta Yalew Tebarake Zemen Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @LunaAmanuel-yr6iw
    @LunaAmanuel-yr6iw 26 дней назад +1

    I ❤ this mezmurrrr

  • @Titi-66.
    @Titi-66. Год назад +2

    Thank you josi wonderful Mezmur as usual🙏👏

  • @mesfinmengesha5071
    @mesfinmengesha5071 11 месяцев назад

    የዘመናችን በረከት ነህ!🥰

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Год назад +2

    አምላኬ:ዘመናትህን:ያለምልም:ይባርክ:የተሰበረን:የሚጠግን:ናቸው:መዝሙሮችህ:ወንድሜ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g 10 месяцев назад

    አሜንን ጌታ ያሊው ይሆን ኢየሱስ አንድ አባባዬ ሰሊሚ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @eyasuengida5987
    @eyasuengida5987 Месяц назад

    ተባረክ ዮሲ❤❤❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Год назад

    አሜንንንንን፣አሜንንንን፣ጆሰዬ፣ጌታ፣ዘመንህ ይባርክ ❤❤✊✊🤲🤲👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 10 месяцев назад

    በፍቅር ሰምቼ እማልጠግበው መዝሙር ቢኖር የጆሲ ነው ከነ እርጋታው ቀንም ማታም ብሰማው እማልጠግበው ❤❤❤❤❤❤

  • @miskirdemissie6633
    @miskirdemissie6633 11 месяцев назад

    ❤❤ josi yihe lene ahun lalewubet ye hiwot mieraf metsinagna & meshegageriya mezmur new..biruk neh