በአንድ ቤተክርስቲያን ሁለት የተለያየ ትምህርት | አቡነ በርናባስ Vs አቡነ ቀውስጦስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 331

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 2 месяца назад +8

    Wow Mellos thank you ! an Amazing perfect teachig. GOD is Great hallelujah !!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 14 дней назад +1

    Kedmo Aba Weldetisae ... !
    Btsue Abune Bernabas...!
    I thank God about you!
    I remember your lessons.... you are a great blessing for us!

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 2 месяца назад +11

    ብፁ አቡነ ትምህርቶትን እግዚአብሄር ይባርኮት ተባረኩልን❤❤❤❤

  • @AfeworkTeshome-b4b
    @AfeworkTeshome-b4b 2 месяца назад +5

    እኚህ አባት የተባረኩ የእውነት ቃል የተረዱ አባት ናቸው ዘመናቾው ይባረክ።

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 12 дней назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ አሜንንንንንንንንንንንንንንንን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @eleni311
    @eleni311 2 месяца назад +8

    አባ በርናባሰ ለወንጌል እውነት የቆሙ ናቼው ከሁሉ የሚበልጠው እግዚአብሄር ነው ለምን ለዝች አለም ብልጭልጭና ድሎት ብለን የአምላክን ቃል እናበላሻለን በጣም ነውር እኮ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይባረክ ጌታ ይባርካችሁ 🙏❤

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 2 месяца назад +12

    እግዚአብሔር ይባርክ ጸጋ ይብዛልህ ወንድም ሜሎስ 🙏🙏🙏

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 2 месяца назад +11

    የእድሜ ጠገብ አባት ቢሆኑም ግን ሐሰት ከማስተማር ወደ ኃላ አይሉም በማልቀስ እውነት አይሸፈንም። አቡነ በርናባስ የጌታ ጸጋ ይብዛላቸው በካዲዎች መሃል በድፍረት የቃሉን እውነትን ማስተማራቸው ትልቅ ተጽኖ ነው።❤❤👏

    • @karemkabadade
      @karemkabadade 2 месяца назад +2

      Ehetea yalebona ayen alamakafet eko nw geta yideraselachaw

    • @TemesgenShonman
      @TemesgenShonman 2 месяца назад

      Er senserat yazu abune bernabas senserat yazu yeweshet temret nw

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 12 дней назад +1

      የሃጥያት መስዋእት በጌታ እየሱስ አልተከፈለልንም ወይ? አይሁንብህ ብሎ ማለቃቀስማ የጥልቁ ሃሳብ ነበረ አዲስ አይደለም😢

  • @betiadis
    @betiadis 2 месяца назад +12

    “አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።”
    - ሮሜ 9፥5
    🙌🙏

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 2 месяца назад +11

    “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥34

    • @ash4805
      @ash4805 2 месяца назад +1

      That's means yemilemenew silek new enji yemiyamaldew alalekim yene enkef gebak mr.thadiso....

  • @TarkuBazabe
    @TarkuBazabe 2 месяца назад +3

    እ/ር አምላከ በደንብ ያብራላቸው አሜን

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow Месяц назад

    የመስቀሉ ቃል ፣ለሚጠፍት ሞኝነት ነው ፣ለእኛ ለምናምነው ግን የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነው ፣እምነት ከመስማት ፣መስማትንም የወንጌልን ቃል ነው ።
    ከተፃፈው ፣አትለፉ የሚል ታላቅ እውነተኛ ትእዛዝ አለ ፣ይከበር ፣ከዚያ ውጪ ፣እርግምንን ነው ፣
    ጌታ ልቦና ይስጠን ፣እንመለስ ።

  • @አይደለም
    @አይደለም 2 месяца назад +3

    መልየ ተባረክ እግዚአብሔር እድመ ይሰጥ ጸጋ ያብዛል❤❤❤❤❤

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 2 месяца назад +2

    Thankyou Mela for sharing. God bless you brother!

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 2 месяца назад +3

    ጳጳስ አቡዬን የገባው የተገለጠለት መንፈስ ቅዱስ ለማያምን ለአለም ሁሉ ይገለጥ አይናቸውን መንፈስ ቅዱስ ያብራላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 2 месяца назад +6

    ፀጋ ና ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ሜሎስ❤❤❤

  • @hossaenaadada3120
    @hossaenaadada3120 2 месяца назад +2

    Wow Amazing comparison which lead to the truth.
    well done!
    thank you for sharing!

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልል ገና ገና ብዙ ለውጦችን እንሰማለን ❤❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 месяца назад +22

    “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
    - ሮሜ 1፥28

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 2 месяца назад +14

    እንዲህ ያሉ እውነተኛ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 2 месяца назад

    ክቡር አባታችን ኑሩልን አሜን

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 2 месяца назад +3

    ሜላ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 месяца назад +3

    Melose GOD bless you and your family 🙏

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 4 дня назад

    ጸጋ ይብዛል ሜላ😇

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 2 месяца назад +20

    ዋው ዋው ዋው ብጹህ አቡነ በርናባስ ዋው ዋው የኦርቶድክስ አባቶች ትችትንና ተቃውሞን ችላ ብለው የእውነትን ቃል በድፍረት የሚያስተምሩ አባቶች መጡ?ድንቅ አባት!ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ያንስቦታል።

    • @fekadeselassieayaliew711
      @fekadeselassieayaliew711 18 дней назад

      His teaching is the ancient orthodoxy christianity 's.no strange thing.but his thought is very different from what protestants dictate about milja ..

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m 2 месяца назад +2

    አቡነ ቀውስጦስ ጌታ ምህረት ያድርግሎት❤

  • @Rib-xr5zl
    @Rib-xr5zl 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @Daniel-mn1kp
    @Daniel-mn1kp 2 месяца назад +1

    ሜሎስ አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ

  • @TarikuImana
    @TarikuImana 3 дня назад

    ተባረክ

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 2 месяца назад +5

    ኢየሱስ አማላጅ እንደሆነ መፅሐፍ ብዙ ቦታ ላይ ተቀምጧል ከዚህ ዉጢ የሚሰበቅ ወንጌል ከ ዳቢሎስ ነው ።

  • @MiseGabru-w5u
    @MiseGabru-w5u 16 дней назад

    የማይገናኝን አታገናኝ ሁለቱም በራሳቸው መንገድ አንድ ናቸው

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 2 месяца назад +3

    ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @tigistab3224
    @tigistab3224 2 месяца назад +1

    የሚገርም ነው ተባረኩ አባቴ!!!!

  • @Medehe
    @Medehe 2 месяца назад +1

    አቡነ በርነባስ አሁን እድሜዋትን ያርዝምልን

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 2 месяца назад +3

    God bless you Mela... Ewinet teshefina atiqerim ,endezih gizew siders Menfes qidus yawetawalina.

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 месяца назад +23

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጃችን አሥታራቂያችኝ በአብ እና በሠው መካከል ሖኖ የሚያሥታርቀን የሚያማልደን እሡ ነው ሌላ የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ሥም ከሠማይ በታች ኢየሱስ ክርስቶስ ነው መንገድም ሕይወትም በሩም እሡ ብቻ ነው ።

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 2 месяца назад +2

    ዘመንካ ይባረኽ ንበረኸት ኩን

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 месяца назад +3

    ሜላ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 2 месяца назад +3

    ብፁዕ አቡነ በርናባስም ❤❤❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 месяца назад +6

    ሜላዬ ወንድሜ በብዙ ተባረክ❤❤❤

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 2 месяца назад +6

    አባት ለራስዎ ያልቅሱ እንጂ የየኢየሱስንአማላጅነት ባለመረዳትዎ :

  • @AgudayuGebere
    @AgudayuGebere 2 месяца назад +3

    ሜላዬ ውድድድድድ ነው የምናደርግህ :: ተባረክ :: አቡነ በርናባስን ጌታ ከነ ዘበነ የሐሰት መምህራን ቡድን ይሰውራቸው ።ዘበነ መቼም ይህንን የአባታችን አቡነ በርናባስን ትምህርት ሲሰማ ምን እንደሚሆን ማወቅ ያጔጔል :: ሌላው የገረመኝ አባታችን አቡነ በርናባስ የተናገሩት ገርሞሯል :: የቱ መሰላችሁ ? ቅዱሳን ከሞቱ በኋላ አያማልዱም ያሉት ትምህርት ገርሞኛል ። በዚህ መሠረት እነ
    1. አርሴማ
    2. ተክልዬ
    3 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
    4. መርቆርዮስ
    5. ክርስቶስ ሳምራ
    6. አቡነ ሀብተማሪያም
    7. እና ሌሎችም
    አልቃሹንም ጳጳስ ፈጣሪ እውነተኛውን ወንጌል ይግለፅላቸ ያፅናናቸውም :: ነገር ግን እርሳቸውም ቢሆኑ ጠጋ ብለው ከአባታችን ከአቡነ በርናባስ ቢማሩ ያተርፋሉ :: በሚዲያ እየወጡ የሐሰት ትምህርት እያለቃቀሱ አያስተምሩን :: የሐሰት እምባ ለአዞም አልበጃት :: ፍጥረታዊ ሰዉ ወደ ሚዲያ መውጣት የለበትም :: ራሳቸውን መጀመሪያ በመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት ያብቁ :: ከዚያ ወደ ሚዲያ መመለስ ይችላሉ ። ያለ መጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት ብፁዕ መባል ያስተዛዝባል :: አቡነ በርናባስ ሁል ጊዜ ሲናገሩና ሲያስተምሩ ደስ ይላሉ ። ሁል ጊዜ ቢያሰተምሩ
    ብዙ የቤተክርስቲያችን መምህራን ይስተካከሉ ነበር ። ፈጣሪ ይባርኮት ተባረኩ ። በዚሁ ቀጥሉበት ። ዘመንዎ ይባረክ ::

  • @gambellaketema4564
    @gambellaketema4564 2 месяца назад +6

    ይህ የአቡነ በርናባስ ታላቅ ትምህርት ነው

  • @AregagnAdefris
    @AregagnAdefris 2 месяца назад +1

    መላ እግዚአብሔር ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምሪልህ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ሜሎስ አንተ ስትናገር የድምፁ ጥራት የለዉም ፕሊስ ለሌላ ጊዜ አስተካክሉ🙏🏽💕

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 2 месяца назад +8

    አባቶች እንዲህ ሲያስተምሩ ደስ ሲሉ 🎉🎉ያለቀሱት አስቀውኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሜላ ፀጋ ይብዛልህ

    • @Abigale-ux3qq
      @Abigale-ux3qq 2 месяца назад

      በአባት አይሳቅም አይ ጰንጤዋች ለዚህ ነው ቅድስት ብፅእት ማርያምንም ብዙ የምትሏት ምንም አደለም ስትረጋጉ ትወዷታላችሁ ምን አልባትም እንዲሁ አታማልጂም እንዳላችሁ እናት እንደሌለው ትሔዳላችሁ ግን እኛ እናት እንዲኖራችሁ እንፀልያለን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @elsabethteklearegay3517
      @elsabethteklearegay3517 2 месяца назад

      😂😂

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 2 месяца назад +1

      @@Abigale-ux3qqእርግጥ አያስቅም ግን ማርያም አታድንም

  • @MekonnenBekru
    @MekonnenBekru 2 месяца назад +2

    ሜሎስ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 месяца назад

    ሜሎስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 месяца назад +4

    Melos God bless you

  • @wegayehuayele6451
    @wegayehuayele6451 2 месяца назад +5

    ሜሎስ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። ይህን እውነት ፍለጋ ነው የወጣነው ።

  • @mekonnenwoyessa4439
    @mekonnenwoyessa4439 2 месяца назад +2

    God blesse you

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 2 месяца назад +7

    የአብነ ባርናባስ ትምህርት አይጠገብም ቁልጭ ያለ ወንጌል ሰተት ብሎ የሚገባ ነው እውነትም አብነ ባርናባስ ስሞት እራሱ ደስ ይላል እንደ ስሞት ተፅናንተንቦታል ተባረኩ ዘመኖት ይለምልም ❤❤❤❤❤

  • @thomasalkie3964
    @thomasalkie3964 2 месяца назад +1

    በብሉይ ኪዳን በበጎች ደም እስራኤላውያን ታርቀውበታል አሁንም በኢየሱስ ደም (በልጁ ደም) በዘላለም መንፈስ የሚፈሰው ደም እንታረቅበታለን ሚስጥሩ ይሄ ነው ሮሜ 5:10 ዕብራውያን 12:24 ያስታረቀን እና የታረቀን በገዛ ደሙ ነው እኛም ደሙን ይዘን በመቅረብ ታረቅን በሀጢያታችንንና በእግዚአብሔር መካከል መካከለኛ ሆኖ የሚሞት ሰውነት ሆኖ ገብቶ አዳነን 1ጢሞ 2:5 ሮሜ 8:34

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 2 месяца назад +2

    Mela Abune Bernarbas, he used to be called" Aba Weldetensaye." he used to teach us about christ when we were children at Yeka Mikale en the evening teaching. God bless him!

    • @fekadeselassieayaliew711
      @fekadeselassieayaliew711 18 дней назад

      By the way his thought is not strange for orthodox tewahido church teachs...
      Please lets be all are used to be recognizing.Its our ancient true thought what our forfathers tought and learned.
      Be caution that the though what he is reflecting is totally different from prostetants do.
      As reference kidase ,seatat,kidan ....might be used as testimonial supporting his teaching.
      Milija yemilew hasab by itself shall not be his affilated with protestants thought.

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox 2 месяца назад

    Bro Barnabas you are perfect!!!

  • @DemelashDabi
    @DemelashDabi 27 дней назад

    ሜሎስ ተባረክ በርታ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +4

    ሜሎስዬ ብሩክ ለምልምልን❤

  • @eyobteakalign6435
    @eyobteakalign6435 2 месяца назад +2

    እግ/ር ይመስገን ስለ አቡነ በርናባስ እዝቡ ይዳን እባካችሁ እውነትን እንደ አቡነ በርናባስ በመናገር

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 месяца назад +2

    ወጥ የሆነ መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት ያደርግ ዶክትሪን የላቸውም በኢየሱስ ልቀ ክህነት ያምናሉ አማላጅነቱን ይክዳሉ

  • @NathanBirhan
    @NathanBirhan 2 месяца назад

    ፓፓስ አቡነ በርናባስ ወደ ትክክለኛው መንገድ ሊገቡ ጫፍ ላይ ናቸዉ❤❤❤

  • @tewedajgirmaerget4356
    @tewedajgirmaerget4356 2 месяца назад +1

    Wow Abune Bernabas wonderful teaching.God bless you Aba!

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 месяца назад +6

    የጨነቃቸዉ የኢየሱስ አማላጅነትን ህዝቡ ካወቀ የሚደገስላቸዉ ፃድቃን,መላእክት … ሊቀርባቸዉ ነዉ እ/ር ህዝባችንን ያንቃ 🙌🏽

  • @birhanufekadu644
    @birhanufekadu644 2 месяца назад +1

    ❤❤ተባረክ ሜላዬ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @demekedessie
    @demekedessie 2 месяца назад +5

    አቡነ በርናባስ ከልብ ሰው ናቸው ።❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS 2 месяца назад +1

    Mela dont forget to notify us the upcoming course.
    ዘመንህ ይባረክ❤

  • @henokgebretensayaddisababa6683
    @henokgebretensayaddisababa6683 2 месяца назад +34

    የሚገርም ነው ሜላ አቡነ በርናባስ የተባረኩ ናቸው የኢየሱስን ቃል ነው የሚያስተምሩት።

    • @mogesaman6323
      @mogesaman6323 2 месяца назад

      Lelaws yeteregeme new aye yeenante neger

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s 2 месяца назад +4

    እየሱስ ክርስቶስ ፍጽም ሰው፣ ፍጽም አምላክ ነው። ከሀጥያት በቀር እንደኛ ሰው ነው። ህመማቱን ሁሉ የተቀበለው በስጋው ነው። ለዚህም ነው በመከራችን የሚራራልን። ፍጽም አምላክም ነው በድንግል ማሪያም በመንፈስ የተጸነሰ፤ የስላሴ አንዱ አካል ነውና። ከፍጥረታት ሁሉ ያለ፤ የነበረ፤ በኩር ነበር። ፍጥረታትን ሁሉ በአብና መንፈስ ቅዱስ ጋር አብሮ የፈጠረ። ስለዚህ የሚማለድና የሚያማልድ ነው።

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu 2 месяца назад +3

    አባ የመለሱት መልካም ሆኖ ሳለ፤ መልሱን ለመመለስ ግን ቅዳሴ ማርያም ሳይሆን ራሱ መጸሐፍ ቅዱስ መልስ አለው።

  • @droneber2024
    @droneber2024 2 месяца назад +1

    እባክህን መምህራኖች----እና ሌሎችም እንደዚህ አይባልም ለብዙ ሲሆን መምህራን ፓፓሳት ---ው የሚባለው

  • @bengared2281
    @bengared2281 2 месяца назад

    ማንም በመሰለው እና ባመነው ይኑር፤ ሌላውን እስካልጎጽድዳ ድረስ፤ የዕምነት ዕውነት ወይም ሐሰት የለም። ዕምነት ዕምነት ነው።

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 2 месяца назад +17

    ኦርቶዶክሶች ከብጹዕ አቡነ በርናባስ ተማሩ እውነቱ ይህ ነው እኛም አማኞች የምንለው ይህንኑ ነው
    አባ ጌታ ይባርክሆት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @sentayehuchekolbekele7831
    @sentayehuchekolbekele7831 2 месяца назад +1

    ክርስትና በሰዎች እውቀት ሳይሆን በባለቤቱ በእግዚአብሔር ቃል የተመሰረተ ነው :: የክርስቶስን አማላጅነት ስንፈልግ የምንቀበለው ሳንፈልግ የምንገፋው አይደለም ::
    አማላጅነቱ የማያጠያይቅ እውነት ነው ::
    . ሮሜ 8:34 ,1ጢሞ 2:1_5 ,ዕብ 9:15 , ዕብ 12:24, 2ቆሮ 5:18 _20... ሌሎችንም የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ማየት ይቻላል ::

  • @alexbirhanu9381
    @alexbirhanu9381 2 месяца назад +3

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አመልጅ አመልጅ

  • @deaconabrham
    @deaconabrham 2 месяца назад +15

    ዞሮ ዞሮ ማንም ይበል ማን እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዲያቆን ነኝ የኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅነት አምናለሁ።
    ኢየሱስ ጠበቃችን አማላጃችን ነው።
    ይህንን እውነት ላልተረዱ እግዚአብሔር አንድ ቀን ያብራላቸው።

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤

    • @deaconabrham
      @deaconabrham 2 месяца назад +1

      @@temesgenreta8899 አሜን

    • @mikiboom4842
      @mikiboom4842 2 месяца назад

      ተው ባክህ 😅😂😂

  • @MesfinAlemayehu-wk5ey
    @MesfinAlemayehu-wk5ey 2 месяца назад +2

    ብፁዕ አቡነ ቀውጤዎስ እባኮትን አያልቅሱ። እውነት የሆነውን መቀበል የዘላለም ሕይወት ያስገኛል።

  • @soliyanaalebachew
    @soliyanaalebachew 2 месяца назад +2

    Melaye Tsega yebzaleh....❤❤❤

  • @essentialeducationtube
    @essentialeducationtube 2 месяца назад

    ለስም አጠራሩ ለጌታችን ለመዲሐኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና :አዳኝ ፈራጅ :እርሱ እንደሖነ :ቀድመን እናዉቃል :እባካችሑ ስለማታዉቁት ነገር :በነጭ ቀሚስ ዉስጥ ሑናችሑ :ጥቁር የስይጣንን ስራ በዉስጥ አታራምዱ :ገለባ እዉቀት ያለዉ :ሰዉ :የሰዉን ንግግር :ለመተቸት:ከላይ ብልጭ ከዉስጥ ሙልጭ ብሎ ይመጣል:በዛም አለክ በዚሕም አልክ:እያንዳንዳችሑ :የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፍርፋሪ ሊትሖኑ ትችላላችሁ እንጅ :መቼም የመተቸት አቅም የላችሑ:ባዶ እቃ ይንኳኳል

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 2 месяца назад +2

    የአዞ እንባ ክፉ ስራቸው እየተናደ ነው

  • @TeferaBeyene-o6o
    @TeferaBeyene-o6o 2 месяца назад

    Abune Bernabs Geta yibarkot .Endezi ye ewunet kal yemiyastemir balemenoru sew amilakun betikiki leyito yalawekewu

  • @amdeyesusdesalegn4995
    @amdeyesusdesalegn4995 2 месяца назад +1

    አቡነ በርናባስ ይህ እውነት እንዲህ ገብቶዎት መግለጥም ስለቻሉ እግዚአብሔር ይመስገን። ለሌሎችም ይህ ትምህርት ይድረስልን። በአገራችን 80 በመቶ በላይ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አብዛኛው ይህ እውነት ሳይገባው ሃይማኖተኛ ሆኖ ቀርቶአል።

  • @addistedla
    @addistedla 2 месяца назад +1

    ለቅሶ እኮ አያሳምንም የጌታ ቃል ብቻ ያሳምናል

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 2 месяца назад

    Mela tebarek

  • @Gishtagishta-j1f
    @Gishtagishta-j1f 2 месяца назад +1

    "የሚያደርጉትን አያውቁምና ..." ያለው ጌታ አይደለም?

  • @Abigale-ux3qq
    @Abigale-ux3qq 2 месяца назад +1

    ሜሎስ ??????? እየሱስ አዳኝ ነው ። ጰንጤዋች ለኛ ለኦርቶዶክሶች ይሄን ማለታችሁ በጣም ደስ ብሎናል ሌላ ማን እንዲያድንህ ትፈልጋለሕ። የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው!!!!! ፕሮቴስታንት እንዴት እንደ ተጀመረ ለማወቅ ላንተ መመለስ አይጠበቅብኝም
    አንብብ 📚

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 2 месяца назад +2

    Mela geta yibarkih 🥰🥰🥰

  • @emebetdegoma5710
    @emebetdegoma5710 2 месяца назад

    Aba Egzabeher yebarkote kerstosen serstosen sebkewalna

  • @tzm6910
    @tzm6910 2 месяца назад +1

    እንዲሕ ነው እንጂ ደስ ሲል ።

  • @cheruzemede6912
    @cheruzemede6912 2 месяца назад

    Iska mache tiweshale boby

  • @ElsaWorku-j9k
    @ElsaWorku-j9k 2 месяца назад +1

    ብዙ ሰዎች ትክክለኛውን የኢግዝአብርን ቃል ሳይረዱ ትክክለኛውን የህይወትወ መንገድ ሳያገኙ መሞታቸው ያሰዝነኛል::ዛሬ ግን ከአባታችን ይህንን ቃል በመስማቴ ሐሴት አደርጋለሁ::ወገኔ ምርጫህን አስተካክል !!

  • @Yordanos-h4k
    @Yordanos-h4k 2 месяца назад

    ኢየሱስ ማላድም ፈራጅም
    ሰውም አምላክም
    ሥጋም መለኮትም
    ካህንም አምላክም
    ሷዒም ተሷዒም ተወካፊም
    ነው ።

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 2 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 2 месяца назад +3

    ብርሀን በጨለማ ላይ ይበራ ነበር ጨለማም አላሸነፈውም።እውነቱ ይኸው ነው።በእውነት ላይ ምንም ማድረግ አንችልም።ከተፃፈው አትለፍ እንደተባሉው፣የተፃፈውን ብንቀበልና ብናምን በዚያም እውነት ብናኖር ወንጌል አሻሚ አይደለም።ሰውኛ ፍልስፍናችን ብንተውና ቃሉን ብቻ እንደወረደ ብናምን ህይወት ይሆንልናል።መንፈስቅዱስም በእኛ አድሮ ቃሉን ያስተምረናል።
    እርግጠኝነትንም የሚሰጠን እርሱ ነው።

  • @Mdzo250
    @Mdzo250 2 месяца назад +1

    አቡነ በርናባስ ልክ ናቸው።

  • @dargemekonnen
    @dargemekonnen 2 месяца назад +1

    ብፁዕ አባታችን አቡነ በርናባስ በረከታቸው ይድረሰን ስለ ቅዱሳን አማላጅነት ጠቅሰዋል። አንተ ሜሎስ በቅዱሳን ምልጃ ታምናለህ?

  • @tsigedesta5488
    @tsigedesta5488 2 месяца назад

    Eyes use kiresetoes meneme felsefena ayasefelgweme, Amelake nwe, lemalde enge Amalage ayehonme.....awenabage.

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk 2 месяца назад +1

    Mnafiku melos

  • @Ytom-m8n
    @Ytom-m8n 2 месяца назад

    ግእዙ የሚዋቀሰዉ ነዉ የሚለዉ የሚማልድ ብለዉ የተረጎሙት jusuits ናቸዉ። እኚ መናፍቅ በርናባስ ከቤተክርስትያን ይንቀላቸዉ ክርስቶስ።

  • @nahomdejenetamiru973
    @nahomdejenetamiru973 2 месяца назад

    በእርሳቸው ገለጻ ተዋህዶ እንዴት ይገለጻል ምክንያቱም በሰውነቱ ይማልዳል እንዲሁም በአምላክነቱ ምልጃ ተቀባይ አድርገው ስለተናገሩ በመስቀል ላይ የተሰቀለው በትዋህዶው ስለሆነ አምላክ አዳነን እንላለን እንጅ ሰው አዳነን አንልምና

  • @SelamuMamush
    @SelamuMamush 2 месяца назад +3

    Melaye❤❤❤❤

  • @MeseretGudetta
    @MeseretGudetta 2 месяца назад +1

    አቡነ ቀውስጦስ ተሳስተዋል አልገባቸውም ነው የሚባለው አማላጅነቱ አልተረዱም የጳውሎስን አይን የገለጠ ይግለጥላቸው