ነብይ ኢዩ ጩፋ ከእናቱ ቀብር ሲመለስ ምን ገጠመው? | የእናቱ ሞት ሳያንስ እሱ ላይ ይሄን ሁሉ ማድረግ እጅግ ያስደነግጣ*ል | ብዙዎችን በእንባ ያራጨው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 379

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 Месяц назад +69

    በመሠረቱ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ። ነብይ ኢዩ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው እንጂ እርሱ እግዚአብሔር አይደለም መግደልም ማኖርም የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @nefisa
    @nefisa Месяц назад +27

    እኛ ሰዎች ነን እንሞታለን እኛ ክርስታኖች አንሞትም አላልንም እግዛብሔር ብረሀን ያብራልሽ እህቴ

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Месяц назад +10

    በልዩነት እውነትን ተናግረሀል ወንድሜ ትልቅነትህን ያሳያል ተባረክ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Месяц назад +33

    የሰው እድሜ ከ70 ቢበዛ 80 ከዛ በላይ ድካም ነው ይላል እዩ እናትክ ወደ አቧቷ ቤት ሄዳለች ክብር ለጌታ ይሁን

  • @KukJer
    @KukJer Месяц назад +12

    የኔ አባት እዩ ጌታ ያፅንክ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Месяц назад +18

    ባለጌ😂😂😂ሞት ለማንም አይቀርም መሰረት አታቧጨርቅ ጌታ ከፈለገ ጌታ እዩም ሊወስደዉ ይችላል❤

  • @brookalemu
    @brookalemu Месяц назад +12

    ለኢትዮጵያ መድኃኒት የወለድሽ ጀግና እናት እውነት አንቺ ጀግና ነሽ ጀግና እናት ለኢትዮጵያ ልጅ ለእግዚአብሔር ልጅ የሆነ ወልደሻል ከ ጌታ ጋር እረፍት ይሁንልሸ እናቴ የእግዚአብሔር ሰው እዪ እና ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር በመንፈሱ ያጽናናቹ!!!

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Месяц назад

      😂😂😂😂መርገምት የወለደች አትይም አጭበርባሪ አውሬ👹

    • @AwokeyGetnet
      @AwokeyGetnet Месяц назад

      ምን አይነት ደቆረወች ናቹህ ይህ ሰዉ ነዉየኢትዮጺያ መድሀኒት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seifushume9606
    @seifushume9606 Месяц назад +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ ያበርታህም

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 Месяц назад +11

    እዩ እግዛብሄር የጽና

  • @gbelendeshaw4431
    @gbelendeshaw4431 Месяц назад +15

    እናቱን ሊያድን አይችልም የሚትሉት የነቢያት እናት አይሞቱም ተብሏል እንደ እራሱ ኢዩ ጩፋም ሆነ ከፍጥረት ጀምሮ እስከ ዛሬ የነበሩ ሰው ሆነ ያልሞተ የለም ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ነቢዩ መሀመድም ሞቷል የማይሞት ፈጣሪ ብቻ ነው፣ምን አደነዘዛችሁ ምንስ አስጨከናችሁ ምንስ አሳወራችሁ?

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f Месяц назад +6

    ደግነቱ ነቢይ ኢዩ የማንንም ወሬ አይሰማም❤

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Месяц назад

      😂😂አይነብይ በስተመጨረሻ ሃሰተኛ ነብያቶች ይነሳሉ✝️

  • @AmanAmanu-o2h
    @AmanAmanu-o2h Месяц назад +7

    ክርስቶስን መከተል ከሞት ለማምለጥ አይደለም ከሁለተኛው ሞት ለማምለጥ እንጂ ኢዩ ራሱ ይሞታ ይህ ማለት እግዚአብሔር ከሟች ጋር አይሰራም ማለት አይደለም ኢየሱስ ይቅር ይበልሽ 6:

  • @yeshikibrete6472
    @yeshikibrete6472 Месяц назад +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናናህ ከርስቶስን አየ መሰሉ የሚሄዱ ይነቀፋሉ ይላል ቃሉ አይዞህ ጌታ ልመጣ ነው በርታ

  • @ermiashailu1338
    @ermiashailu1338 Месяц назад +7

    ከዘላለም ቤት ማንም አይቀርም ኖሮኖሮ ከቤት ዘመን ሲያልቅ ወደ መሬት መሄድ አይቀርም ተፈጣሪ እንጂ ፈጣሪነኝ አላለም በፈጣሪ ስራ አትግቡ ይህ የፈጣሪ ሥራ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አምላክን አትፈታተኑት ።

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 Месяц назад +11

    እዩዬ ጌታ እየሱስ አባትህ ያፅናናህ

  • @Mariya-n9g
    @Mariya-n9g Месяц назад

    የነፍስ ባለቤት ክርስቶስ ኘው ልቦና ይስጥሽ አንተም ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Месяц назад +3

    ኢዩ ጩፋ ሰው እንጂ አምላክ አይደለም በተሰጠው ፀጋ ያገለግላል እንጂ ከራሱ የሆነ የለም ባለማወቅ በጥላቻ በጭፍን የምትናገረ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

  • @MeseretZena-vw3qu
    @MeseretZena-vw3qu Месяц назад +2

    ጥንቆላ ህይወት ዉስጥ ያሉ ሥራቸዉ የተበላሸባቸዉ ናቸዉ የሚያስወሩት በዚ አትጨነቂ❤❤❤❤❤❤

  • @EliyasNigusse-shashs06
    @EliyasNigusse-shashs06 Месяц назад

    የነብዩ እዩ እናት ነብስ ይማር !!!😂😂😂😂😂😂!!!እንድሁም መፅናናት ለነብዩ እዩ❤❤!!!!!

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 Месяц назад +3

    መሰረት ማለት እንደአይኖ አስተሳሰቦ የተሸዋረረ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @HabtamuTadesse-x5r
    @HabtamuTadesse-x5r Месяц назад

    ጌታ ያጽናክ ወንድሜ

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv Месяц назад +3

    የሚፈውስ፡እየሱስእንጅ፡እዮአይደለም፡ደግሞ፡ማንምቢሆን፡ከጌታበስተቀር፡ሁላችንም፡እንሞታለን፡እራሱም፡እዮይሞታል፡፡ጌታእድሜጨምሮሊያቆየንይችላልግን፡አሁንምእንሜታለን።

  • @zeeyegezu5628
    @zeeyegezu5628 Месяц назад

    ወንድሜ እዩ : አንተ:የጌታ ባሪያ: ለመሆንህ: አንዱ: የተቃዋሚወችህ: እንዲ: መሆን: ምልክት: ስለሆነ
    ወንድሜ: አንተ: በክርስቶስ
    እየሱስ: ባለው: ፀጋ: በርታ
    እንወድሀለን: ❤❤❤❤

  • @aregashhailu8385
    @aregashhailu8385 Месяц назад +3

    መጽናናት ለቤተሰብ

  • @DeginehHaile-t5h
    @DeginehHaile-t5h Месяц назад +5

    ፈጣሪ ፅናት ይስጥህ ውንድማችን/ፓሮፔት

  • @dekneshheheh685
    @dekneshheheh685 Месяц назад

    ነቢይ እዩ ና ቤትሳቦች መፅናናትን እመነኝዉላው ❤❤❤❤

  • @BeyeneBasha
    @BeyeneBasha Месяц назад +2

    በጌታ በኢየሱስ ስም እህቴ ጌታ ማስተዋል ይሰጥሽ ነው ይህ ምድራው ድንኳን መፊረሱ ለሁሉ የማይቀሪ ሰለሆ ኔ ወደ ዘላሌማው በቷ ሄደች እንጅ ሠላም

  • @KitaSinan
    @KitaSinan Месяц назад

    እግዝአብሔር የጽናህ የእግዝአብሔር ሰዉ

  • @PicoEtata
    @PicoEtata Месяц назад

    ጌታ ኢየሱስንም መልካም እያደረገ ሰድበውታል አይደንቅም የጌታ ባሪያ በርታ

  • @Yohan1lemma
    @Yohan1lemma Месяц назад

    ጌታ መፅናናትን ይስጥህ!የእናትን ሞት አቀዋለሁ😭😭😭

  • @DooniBel
    @DooniBel 10 дней назад

    Egzer yeste tebarek

  • @luchiaembaye7566
    @luchiaembaye7566 Месяц назад

    ኤፌ4:29 ለሚሰሙት ፀጋን ይስጥ ዘንድእንደሚያስፈልግ ለማነፅ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ ተብሎ ተፅፏል። ክርስትናችን ይህ ነውና ክፉ ቃል እናወጣም ሰው ለዘለዓለም ሊኖር አልተፈጠረም

  • @TemesgenZuma
    @TemesgenZuma 17 дней назад

    እዪየ ጀግና ለእናትህ ነፋስ ይማር

  • @genetdesta2601
    @genetdesta2601 Месяц назад

    እግዝአብሄር ያፅናእ ተባረክ

  • @AsterBunde
    @AsterBunde Месяц назад

    አሜንንንን

  • @HussenBadry-m5f
    @HussenBadry-m5f Месяц назад

    እግዚአብሔር ይቅር በልሽ ጌታ ፍቃድ ነው

  • @BogaleJima-d9d
    @BogaleJima-d9d Месяц назад

    የኔ ወንድም ጌታ ይባርክህ

  • @LijimamaruGirma
    @LijimamaruGirma Месяц назад +1

    በዘመነ መጨረሻ ደርሰናል ጌታ ሆይ ይቅር በለን......በሞተ ሰዉ ለይ መፍራድ በጠም ከባድ ነዉ.

  • @ZewdituHailu-l8f
    @ZewdituHailu-l8f Месяц назад

    ወናፍ ነሽ እግዚያብሔር ነፍስን የሚወስድ ዘላለማዊ ሰው የለም ፣

  • @erbika9657
    @erbika9657 Месяц назад

    Sadku mekera byzu nawu geta kelum ydnal chgr yelem yale nawu❤❤❤

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 Месяц назад

    እግዚአብሔር ያፅናህ !

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 Месяц назад +2

    ፈዋሹ እዩ ጩፍ አደለም ፈዋሹም ገዳዪም እግዚአብሔር ነው ታመሽ ብትማቂቂ መፀለይ አደለም ምን ቀንና ለሊቱን ስትጮኪ ብትሁሉ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ሳይፀልይ ቀርቶ አደለም ይቅር ይበላቸው እዩ ጩፍና ለቤተሰቦቹ መፅናናት ይሁን

  • @AbebeFekadu-x3d
    @AbebeFekadu-x3d Месяц назад

    የሚያደርጉትን፡አያውቁምና፡ይቅር፡በላቸው፡እየሱስ፡ያድናል

  • @Africa-t5s
    @Africa-t5s Месяц назад

    Enamesgnaln 🙏🙏 Eyesus yadenal wangle yashnfal geta yichlal

  • @GaddisaGelgelo
    @GaddisaGelgelo Месяц назад

    እግዚአብሔር የሥራቸውን የስጣቸው።

  • @AwetNetsere
    @AwetNetsere Месяц назад

    ሰወ ምንም ይሊ ነቢ ኢዩ ጪፋ ንወዳለን ኢናቱ ወደ አባታ ነዉ ህደት❤❤❤❤❤

  • @DiaCell-r8d
    @DiaCell-r8d Месяц назад

    እዪ ጩፋ እኮ ሰው ነው እንጂ አምላክ አይደልም ኧረ ሰው ማስተዋል ይኑራቹ እዪ እግዚአብሔር ያፅናናህ 😢😢😢😢እናትህ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ሄዳላች እኛም በቅርቡ እንቀላቀላለን ወደ አባታችን ቤት እንሄዳለን ⛪⛪⛪

  • @nanakh7786
    @nanakh7786 Месяц назад

    ጌታ እየሱስን ያፅናክ

  • @Gelane1
    @Gelane1 Месяц назад

    እግዚአብሔር ሕዝባችንን ይማርልን
    የሚያድነው ፈጣሪ ነው ሀዘኑ አንሶ ሌላ ወቀሳ ምን አገባን ጌታ
    ሁሉን አዋቂ ነው።

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l Месяц назад

    በመሠረቱ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ። ነብይ ኢዩ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው እንጂ እርሱ እግዚአብሔር አይደለም መግደልም ማኖርም የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው።እኛ ሰዎች ነን እንሞታለን እኛ ክርስታኖች አንሞትም አላልንም እግዛብሔር ብረሀን ያብራልሽ እህቴ

  • @BiregaChole-g1o
    @BiregaChole-g1o 23 дня назад

    God with you

  • @ZufanLijalem
    @ZufanLijalem Месяц назад +1

    ነብይ እግዚያብሔር ያፅናህ

  • @MabartIbra24
    @MabartIbra24 6 дней назад

    Yes unti nawu yegeta sawu iyuyee😍😍💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @DaguGebeyehu
    @DaguGebeyehu Месяц назад +1

    ከብልግናሽ መጨረሻ በእናት አንች ከወዴት ትሆኝ ግን ስላንቺ እናት መጥፎ መናገር ባንቺ የተነሳ ያቺ ደግእናት አትነካም ተማሪ ወይስ ላይክ ለማግኘት ነው

  • @AbemOumer
    @AbemOumer Месяц назад +1

    ባለጌነት ያንሣታል ወንድሜ እንኳን እዩ የእየሱስ እናት ማርያም የሥጋ ሞት ሞታለች እየሱስ እግዚአብሔር ወልድ ሆኖ ሳሌ አላዳናትም ምክንያቱም በነብይ ፀሎት ሰዎች የምድኑት በእግዚአብሔር ፊቃድ ሲሆን ብቻ ነው መሀይምነቷ ነው እንደዚህ የሚያናግራት ባለጌጌጌ

  • @MiskreemA
    @MiskreemA Месяц назад

    አሜንንን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @AmsaleBune-lv3xu
    @AmsaleBune-lv3xu 9 дней назад

    yesss👍👍👍👍🤲🤲🤲🙏🙏

  • @EyoelSeifu-x6z
    @EyoelSeifu-x6z Месяц назад

    የነብያትን አገልግሎት ዬማታውቁ ከሆነ የእግዚአብሒርን ቃል አጥኑ

  • @Tangetaemdu-gz1uq
    @Tangetaemdu-gz1uq Месяц назад

    እህቴ እግዛብሄር የልብ አይንሽ ያብራልሽ

  • @ArikashElias
    @ArikashElias Месяц назад +1

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊

  • @OlganOlgan-u6w
    @OlganOlgan-u6w Месяц назад

    እዩዬ.ጌታ.መፂነነትን.ይስጥህ.እናትህን.ነፈስ.ጌታ.ይማራቻዉ.ዬጌታ.ፈቃድ.ነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh Месяц назад +1

    በጨለማ ውስጥ ሆነው በሰው ላይ ሁልጊዜ የሚፈርዱትን፣የሚዋሹትን፣ክፉየሚናገሩትን የሚያደርጉትን ሁሉ "የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።" ብላችሁ ፀልዩላቸዉ እንጂ እናንተም አታራግቡ ወይም ክፋን በክፋ አትመልሱ።

  • @senaitudo8539
    @senaitudo8539 Месяц назад

    አወይ ሞኝነት የሰውን ህይወት የማዳን ወይም የመግደል ሥልጣን ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው እሱ መፈወስ አይችልም እናቱ ጊዜያቸው ስያበቃ ወደ ጌታ ሄደዋል።

  • @amaremokenin7884
    @amaremokenin7884 Месяц назад

    እኛ ጰንጤ የተባልን ብሰን ተገኝተናል በስድብ ከዚህ ሁሉ ቢቻል ዝም ብንል ለማንኛውም እናታችን ወደ ዘላለማዊ ቤታቸው ነው የሄዱት የሚባለው አልሞቱም አሜን ጌታ ይረክ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Месяц назад

      😂😂አይ ሃሰተኛ ነብያት የተባለው ለማን ይሆን😂

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i Месяц назад +1

    ጌታ የምያደረገውን የፈቀዱን እንድያደርግ ማንም የምከለክለው የለም ነብይ የእግ/ርን አለማ የስቀይረል እንዴ ሠው የመሞቱ ጊዜ ከደረሠ የሞተል ከእግ/ር ጋር አትገጩ ሰዎች

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera Месяц назад

    ሞት ለማንም አይቀሪም ሁሉም ይሞተል

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Месяц назад

    ሰው የሆነ ሁሉ ሞትን ያያል ፈውስ ጊዜያዊ ነው እንጂ ከዘላለም ሞት ማንም አይድንም ከዘላለም ሞት ሰው የሚድነው ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኝ ነው የስጋ ሞት ጌታን ላመነ እንደ መሰላል ነው ከዚህኛው ዓለም ወደዛኛው ዓለም የምንሄድበት መንገድ ነው ጠያቂዋ ሲጀመር በጭለማ ህይወት እየኖርሽ ለምን እናቱን አያድንም ትያለሽ ሞት ለጴንጤ እንቅልፍ ነው ከምንወደው ግታችን ጋር የሚያገናኘን ነው አንቺ ግን ስለምትሄጅበት ብትጠየቂ መግለፅ ያቅትሻል እርግጠኛ ነኝ ወንድማችንን እዩን መፅናናቱን ይስጠው

  • @FisahaKatana
    @FisahaKatana Месяц назад

    መፈወሰ ያለበት እግዚአብሐር ነው እንጅ እዮ አይደለም እዮ እግዝአብሐርን እንድፈውሰ ይለምናል ነገር ግን ከላይ አይሆንም ከተባለ ተባለ

  • @TsagabMat
    @TsagabMat Месяц назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭አግዚአብሔር ያጻና ወንድሜ 💔💔💔💔

  • @SleepyDreamCatcher-pv4jj
    @SleepyDreamCatcher-pv4jj Месяц назад +2

    ለተናገርሽው ጌታ መልስ ይስጥሽ እርሱም እንደኛ ሰው ነው እርሱ በጌታ ምሪት ብቻ ነው ሚመራው ጌታ ይቅር ይበልሽ

  • @tgisthywa2618
    @tgisthywa2618 Месяц назад

    ወአድሜንና ቤተሰቦቹን ጌታ ነጽናችው ሌላው አፈርነእና ወደ አፈር ትመላሰሌእ ስለዚህም እየሱስን እንደ ግል አደኝ አርጋቹ ታቀበሉ እሰቼው ወደምወዱ ጌታ ኤዱ እንጅ ወደ ዘላሌም ሞት አይዴሌም።

  • @WubalemAlemu-d3u
    @WubalemAlemu-d3u Месяц назад

    ያው ስጋ ከስጋ ስለያይ በጣም ቢያሳዝንም ግን እሳቸው እኛም ወደ ምንናፍቃት ወደ ተሻለው ሀገር ሄደዋልና :: ጌታ ላሉት ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው ጌታ ፅናቱን ይስጣችሁ እዩዬ 💔🖤😓🥺🥹

  • @FikruFiromsa
    @FikruFiromsa Месяц назад

    ሰዉ ነፈፍስ እና ስጋ ስለይ ሞተ የሚንለዉ እየሱስን ካልተቀበለ ብቻ ሞተ እንላሌን ። የነብዩ እዩ ጩፋ እናት እየሱስን ተቀብላ ወዳ ሰማይ አባታችን አረፈች ። አልሞተችም ።እግዜአብሄር በሰዉ ሞት አይመዘንም።ነብዩ ያፂናናልን ። አንድ አንድ ሰዎች ባትሞኙ ደስ እለኛል ።

  • @MuleeSamii
    @MuleeSamii Месяц назад

    Waqayyoo hundumaa isaa wanii godheefii bekkaa atii hojii goftaa kessaa hin gain❤😢😢

  • @MarkosAga-r7h
    @MarkosAga-r7h 20 дней назад

    እህት የስጋ ሞት በዚህ አለም ለምንም አይቀሬ ነው እኛ ግን በሰማይ የዘላለም ህዋት አለን እሺ ቶሎ ከጨለማ ወደ ብርሃን ነህ ግዜ እይለ!!

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 Месяц назад

    እዩ፣ I heard you lost your mother I am very sorry. My mother and my brother died too . Trust God. We love you very much. Do not fight love is simple. Jesus please help us to love each other.

  • @Zainab-x7d9p
    @Zainab-x7d9p Месяц назад

    Amen

  • @HelinaHeli-r1s
    @HelinaHeli-r1s Месяц назад

    በጣም ታሳፍሪያለሽ የሰው ልጅ የሆነ ሁሉ ይሞታል ይታመማል ብዙ ሙስሊሞች ዓይደሉም እዴ እዩ ቸርች መተው ዓጋንንታቸውን የማራግፉ ቶሎ ንስሐ ግቢ በእግዚአብሄር ዓገልጋዮች ላይ ዓፋችውን የምትከፍቱ ከእዩ ጋር ሳይሆን ከእግዚአብሄር ጋር ነው የምትጣሉት ከእግ የሚጣሉ ደግሞ ይደቃሉ ይላል የእግ ቃል

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Месяц назад

      🤣🤣🤣🤣አትምክት በሰውላይ እውርን እውር ቢመራው ሁለቱም ገደል ይገባሉ።

  • @FirewCheru
    @FirewCheru Месяц назад

    እዩ ጩፋ ኢየሱስ መሰላቸው እንደ መሀም ብቻ
    እግዚአብሔር ከጠራ ማንም አይመልስም

  • @TigistGetachew-t7h
    @TigistGetachew-t7h Месяц назад

    ኸረ ማስተዋል ይስጣት

  • @Fatima-j8i1k
    @Fatima-j8i1k Месяц назад

    የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ማንም ከሞት አያመልጥም

  • @awekemillion
    @awekemillion Месяц назад

    አሁንም እነግራችሁለን እውነተጊ ነቢይ ነው እናንተም ኑ!

  • @princeyabu4202
    @princeyabu4202 Месяц назад

    Geta yebarekeh

  • @sfoosfoo2550
    @sfoosfoo2550 Месяц назад

    Yes👍👍👍👍

  • @AYNALEM-h8m
    @AYNALEM-h8m Месяц назад

    Like gasa anjatad ata kantad baa oyqatp bayida namorkiyo saropa 💕💖❤️💖❤️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️👍👍👍👍👍👍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AsterTafesse
    @AsterTafesse Месяц назад +2

    ጦሳይ ዳንዳያ ኢሞ።ኣዬንታዮ ሼንፖዋ ማሮ። ከኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ።

  • @GanatiBirihanu
    @GanatiBirihanu Месяц назад

    እግዚአብሔር ከጠረ መን ይከለከለል እንደዚህ አናት ስተት መወረት አይገበም እህቴ ተመልስ💔🤔😭

  • @AmiraFawaz-ni2dm
    @AmiraFawaz-ni2dm Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ማስታውል ይስጥሽ የሚያናር እግዚአብሔር አምላክ እንደ ሆኔ አልገባሽም 😢😢😢😢😢

  • @ZemenayTadesse-j3t
    @ZemenayTadesse-j3t Месяц назад

    መንግስታቸው ስለፈረሰ ነው።እዩ አገልጋይ እንጅ ፈጣሪ ።እርሱም ሊሞት ይችላል ምክንያቱም ስራውን ሲጨርስ ይወስደዋል

  • @kebabush4740
    @kebabush4740 Месяц назад

    Ewnati no Tabaraki wonidem😭😭😭😭😭

  • @MsUae-g1f
    @MsUae-g1f Месяц назад

    ኡፍ ፈጣሪ ፂናቱን ይስጥህ ወንድሜ

  • @YeliulZerihun-b9e
    @YeliulZerihun-b9e Месяц назад

    አረ ይህቺ ሴት መሀይም ናት!
    ኢዩ ጩፋን እግዚአብሔር የጽናው

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 Месяц назад +1

    አንድ ጊዜ እንኳ ስለ ኃጢአታችን የሞተና ሞትን ድል የነሳውን ጌታ ኢየሱስን አድምቀህ ብትመሰክር (በትሰብከው ) ወነጌል ይህ ነው። የምትናገርበት ሚዲያ አግኝተህሃል በዚህ አጋጣሚ አባክህ ወንጌልን ሰበክ በድራት አለህ። ሰውን ብታሽሞነሙነው በድራትህን ከምድር ተቀብለኃል ይህ ደግሞ ኪሳራ ነው። የእከሌ እናት ሞቱ ፣ ታዲያ ይሙቱዋ ምንድን ነወ? ሞት እንደሆን ለጻድቁም ለኃጢኡም አይቀርም ። በጌታ ሆኖ ለሞተ የሚያስፈራ አይደለም፣ መሸጋገሪያ ድልድይ ነው አንጂ!! ይልቁንስ የሚያስፈራው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የሕይወቱ አዳኝ ሳየደርግ ለሞተ ሰው እዘን። ዝም ብለህ ገዜህን ለሰዎች መብትሄ በማይሰጥ ወሬ አተጥፋ። ብትቀበል ምክር ነው ሰማ ። ኧረ ጌታ ይርዳህ ። የሚዲያ አድማቂ የሰዎችን ዝና ብቻ አውርተህ ( ተናግረህ ) ማለፍ ነው ። ይኸው ነው?? አንተ በጋርድ ስለሚጠበቀው የኢዩ ጩፋ ጠበቃ ነህ? እውነተኛ ከሆነ አንተም ሆንክ ጋርድ አያስፈልገውም። እንግዲህ ቁርጥህን እወቅ እሱን መሰሎች ብዙ ሐሰተኛ ነብያቶች በምድራችን ላይ ተነስተዋል። ይህን ተላላ የዋህ ሕዝብ ግራ የሚያጋቡ። ጌታ ግን የመጣባቸዋል ይፈርዳል ። ስለዚህ አንተ ጥብቅናህን ብታቆም ይሻልሃል። ፈራጁ በደጅ ነውና!!!!

  • @user-bo4lu9bz4k
    @user-bo4lu9bz4k Месяц назад

    ነቢስ ይማር

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Месяц назад

    አንቺ መተት እና ድግምት ጥንቆላ ለምደሽ ወንጌል መች ይዋጥልሻል ።

  • @fre5837
    @fre5837 23 дня назад

    ይቅር ይበልሺ በጣም ባለጌ ነሺ😢😢😢

  • @MessiMessi-q5s
    @MessiMessi-q5s Месяц назад

    Yes😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @stegatsr3739
    @stegatsr3739 16 дней назад

    Egzabher mehrat yerglchu ,egzabher gezaher ,seysarft seflg egzabher saw yewsdal

  • @GetachewMelaku-f5r
    @GetachewMelaku-f5r Месяц назад +1

    Eyu GOD bless you!GOD BE WITH YOU! WE ARE BLESSED BY YOUR MINISTRY.SATAN AND HIS KINGDOM IS DISTROYED PUBLICLY.THE GOD OF THE LAND SHOCKED SND DISTROYED THROUGH YOUR MINISTRY . YOUR MOTHER IS IN HEAVEN WITH JESUS.

  • @EvanMuse-p8i
    @EvanMuse-p8i 24 дня назад

    ይቅር እዮ ጩፋ የክርስቶስ ኢየሱስ ሥጋዊ እናት ማርያም ሞታለች