ብዙዎችን ያስደነገጠ*ው የነብይ ኢዩ ጩፋ ወላጅ እናት ኑዛዜ | ልጄ አደራ ያልኩህን ፈፅሞ እንዳትረሳ | ዘማሪ አገኘሁ ይደግ አሳዛኝ የሀዘን መልዕክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 115

  • @mihretfeleke1163
    @mihretfeleke1163 Месяц назад +10

    እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ፣ እርሳቸው ወደሚወዳቸው ጌታ ነው የሄዱት፣ ጌታ ለቤተሰቡ ሁሉ መጽናናትን ይስጥ፣

  • @HelenAssefa-kz9xl
    @HelenAssefa-kz9xl Месяц назад +5

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ባደባባይ አናገራለሁ ኢየሱሰ ጌታ ነው ❤️❤️❤️

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Месяц назад +8

    ተባረኪ እዉነቱ ይህ ነዉ ❤❤❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Месяц назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ሴጣን ይረር ያለ የነበረ የሚኖር ዘለአለማዊው እየሱስ ጌታ ብቻ ይሰበካ የትናየት በአጋጣሚ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል ስለአንቺ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @ShewayeAsefa-l2x
    @ShewayeAsefa-l2x Месяц назад +1

    አባ ጌታ ያፅናችሁ መላው ቤተሰብ የተባረከ ነው እማ ባባትሽእቅፍ ግቢ ታድለሻል እናቴ አይቆጭም ጌታን ያገኘ ሞትአይባልም ተባረኩ።

  • @GSVVDVEGHheHHdhehhehehheheh
    @GSVVDVEGHheHHdhehhehehheheh Месяц назад

    ነፋሳቸዉን ይማር ጌታ አይዞህ እዮ

  • @Lemlem-p7o
    @Lemlem-p7o Месяц назад +2

    በጣም የምወድህ የጌታ ባርያ ልጆቻቸውን አሳድገው የልጆ ልጅ አይተው መሄድ መታደል ነው ወደ አባታቸው ነው የሄዱ ለቤተሰቡ ሁሉ መጽናናቱን ይስጥ ተባረኩ

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Месяц назад +2

    በጌታ የሆነ ሰው ሞትም ጥቅም ነው ሁለተኛ አይሞትም በልጵሶ መጻፍ ቅዱስ ይላል ስለዝ በን እና ሞታቻው ብናዝንም እና ዎደ እኔሱ ነኝ ሀገራችን በሰማይ ነው ምድሩ ኮንትራት ነው 🙏🏼🙏🏼

  • @alemituwakjira3870
    @alemituwakjira3870 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያጽናችሁ። ነፍሳቸውን በገነት ውስጥ ያኑርልን።

  • @Keryihun
    @Keryihun Месяц назад +12

    የእግዚአብሔር ሰዉ ክቡር አገልጋያችን ነብይ ኢዩ ጩፋ !!! የተከበሩት እናትህ እናታችን ማረፋቸዉን በዚህ ሚዲያ ሰማሁኝና እንደ ሥጋ ለባሽ እኔም የተሰማኝንን ሀዘን እየገለጽኩኝ ጌታችንና መድኃኒታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ለአንተና ለመላዉ ቤተሰብ ሁሉ አጽናኙንና ብርታት ሰጪዉን መንፈስ ቅዱስን ከአብ ዘንድ ይላክልህ !!! ያላክላችሁ እላለሁኝ ። ክቡር ወንድም !!! በሥጋ የተለዩህ የተለዩን እናትህ እናታችን ከዚህ መከራና ፈተና ከበዛበት አለም ጌታችንና መድኃኒታችን ክርስቶስ ኢየሱስ በሰማይ በአብ ዘንድ ወዳዘጋጀላቸዉ ወደ ዘለአለም መኖርያ እርስታቸዉ ጌታ በቀጠረላቸዉ ቀን ነፍሳቸዉን ወደ ከበረዉ ቤቱ ስለጠራ በዚህ ደስ ልንሰኝም እንደሚገባን ከአንተም የተሰወረ አይመስለኝምና ሁሌም ጌታ በሁሉ ሥራዉ ትክክል ነዉ ። ሁሌም በጌታ ደስ ይበለን !!! እርሱ በሁሉ አዋቂ ነዉና ። ስለሆነብንም ስለሆነልንም ሁሉ ለእርሱ ክብር ይሁንለት !!! ከሆነብን ሁሉ የሆነልን በእጅጉ ይበልጣልና ። ዘለአለማዊ ክብር የከበረ ምስጋና ቅዱስ ስግዴት ቅዱስ ዝማሬ ቅዱስ ዉዳሴና አምልኮ ለፈጣሪያችንና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን !!! በጌታችንና በመድኃኒታችን በክርስቶስ ኢየሱስ ስም !!! እላለሁኝ ።

    • @thionlema7724
      @thionlema7724 Месяц назад +1

      ተባረክ ግን እውነት ነው እርግጠኛ ሳልሆን ሃዘኔን ልገልፅለት አልቻልኩም ብዙ ጊዜ ሚዲያዎች ያልተረጋገጠ መረጃ ስለሚሰጡ ግራ ይገባል

    • @DilamodadoseKaltamo
      @DilamodadoseKaltamo Месяц назад

      ?Yo?
      RUclips

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 Месяц назад +5

    ጌታ መፅናናትን ይላክላቹ😢😢

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 Месяц назад +2

    የምንወድህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @FsekaMariam
    @FsekaMariam Месяц назад +1

    ኡዑዑዑዑዑዑዑዑፍፍፍ እግዚአብሔር ያጽናና እዩ ተበርክ የተ ባርከክ ነክ 💯💯

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm Месяц назад +3

    ጌታ ከነቤተሰቡ መፅናናትን ይስጠው

  • @SleepyDreamCatcher-pv4jj
    @SleepyDreamCatcher-pv4jj Месяц назад +5

    የተቃጠለ ይቃጠል በደንብ ተናገሪ ❤አየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሸ እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ❤❤❤

  • @AmanuelDefar
    @AmanuelDefar Месяц назад +1

    የእግዚአብሔር መጽናናት ይሁን ለነብዩ እዩ ጩፋ እና ሌቤቴሰቦቹ

  • @DawitKuma-x2l
    @DawitKuma-x2l Месяц назад

    የአባቶቻችን አምላክ መጽናናትን እንድሰጥ እመኛለሁ ከፓ/ር ዳዊት ነኝ ።

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 Месяц назад +1

    አሜን አሜን የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ተባረኪ🙏🙏🙏🙏

  • @TekiyeTekamech
    @TekiyeTekamech Месяц назад

    አልሞተችም ወደአባቷ ቤት ነዉ የሄደችዉ እዩዬ ጌታ ከነቤተሰብህ ጽናቱን ይላክላቹ

  • @GirmaQacha
    @GirmaQacha Месяц назад

    Ammeenn iyasusu getanew untenw ehet getta iyasusu ye barkish

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb Месяц назад +1

    ጌታ ያፅናናክ ኢዩ😢😢

  • @DanielGebreslase-g1z
    @DanielGebreslase-g1z Месяц назад +1

    ጌታ ያፃናህ ጌታያፅናህ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Месяц назад +1

    ኢዩዬ የጌታ አገልጋይ እግዚአብሔር ማጽናናቱን ይላኩልን ክጌታ ዘንድ በጌታ የሆኑ አንቅላፉ እንጅ ✝️👈🙋🙋🙋✝️👈💯💯🥰🥰

  • @dimirutadele3293
    @dimirutadele3293 Месяц назад +1

    የእግ/ር ጸጋ ይብዛልህ::

  • @TigistGetachew-t7h
    @TigistGetachew-t7h Месяц назад +1

    እግ/ር መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @UwuGe
    @UwuGe Месяц назад +1

    ክብር,ለኢየሱስ,ይሁን,አሜን

  • @bettynoah989
    @bettynoah989 Месяц назад +2

    ጌታ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 Месяц назад +1

    የጌታ ወዳጅ የምወድህ ነብይ እዩጩፋ የምታገለግለው አምላክ ያጥናህ እናትህም የሠላም እረፍት ይሁንላቼው 😢😢

  • @DawitAlayuDelelegn
    @DawitAlayuDelelegn Месяц назад

    ፈጣሬአጽናእግዚአብሔርጽናትአድሪግልኸ

  • @KirosHadish
    @KirosHadish Месяц назад +1

    አኔም አወደዋለሁ ተባረኪ

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 Месяц назад +2

    ታዲያ ወደጌታ ነው የሄድት የሚያዛዝ ነው ጌታ ኢየሱስ የሌላቸው ሲሞቱ የሚያዛዝ ነው

  • @Mama-h2c7y
    @Mama-h2c7y Месяц назад

    ጌታመፅናናትን ይላክላቹ😢😢😢😢😢🎉🎉

  • @NinaGebru-m4f
    @NinaGebru-m4f Месяц назад +1

    Waw zemnshn ybark 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaKh
    @FatumaKh Месяц назад

    Waqayyoo Gofatadha bara baran Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @MeskermKetema-z2f
    @MeskermKetema-z2f Месяц назад +2

    የቱ ዬ የገባሽን እውነት ብቻ ኑሪው መስክሪው የተንጫጩትስለ ጌታ ለምን ሰማን ነው እኛ ባንናገር ፍጥረት በሙሉ ይናገርለታል ቢሰሙት ይድኑበታል በቃ፥፥፥፥፥

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo Месяц назад +1

    ለቤተሰቦቻችሁ መፅናናት ይሁን

  • @YirgaBerta
    @YirgaBerta Месяц назад +1

    ማልቀስና ማዘን ጸልዮ ለሄደ ሳይሆን አገልግሎ ታምር ተሠርቶበት አድናቆት አትርፎ አላውቅህም ለሚባለው በር ተዘግቶበት በውጪቆሞ ላለው ነው። አገልግሎት ውስጥ ታምር ማድረግ የልጅነት ዋስትና አይደለም።አስቡበት

  • @AbelKifle-s1v
    @AbelKifle-s1v Месяц назад +3

    ዋውው ሚሚየ ኢየሱስ ክርስቶስ ናዝራዊ ስሙ የተባረከ ይኹን በጌታ እህቴ መሆንሽ ዛሬ ኣውቄ ብጣም ደስ ኣለኝ ስሙ ይባረክ ዘመንሽ ሁሉ ብሩክ ነው

  • @bettynoah989
    @bettynoah989 Месяц назад +1

    ተብረኪ

  • @Truwerkasdessu-ox5ds
    @Truwerkasdessu-ox5ds Месяц назад

    መደን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሠጠን በቀራኒዬ የዋለው እየሡሥ የሚለውሥም ነው ንገሪ ለሚናደደት

  • @gmis9322
    @gmis9322 Месяц назад

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ እና አምላክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Месяц назад +1

    Aw ye emynor Egzabher new ❤❤❤❤

  • @almazmoges4367
    @almazmoges4367 Месяц назад +1

    Tebareki❤❤❤

  • @FawazAbdulaziz-o8q
    @FawazAbdulaziz-o8q Месяц назад +1

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤amen iyasue geta naw eyasu abat naw

  • @asterachule
    @asterachule Месяц назад +1

    Abate agegnew miwodew abat ❤❤❤❤❤❤

  • @Zozoz-y9e
    @Zozoz-y9e Месяц назад +1

    Ameeeeeen❤❤❤👍👍👍👍👏🙏🙏🙏🙏👬

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Месяц назад +1

    Geta yebrek zemare ❤❤❤

  • @fatherey9977
    @fatherey9977 Месяц назад

    We love you eyuye

  • @Truwerkasdessu-ox5ds
    @Truwerkasdessu-ox5ds Месяц назад

    Amen eysuse gatnwe

  • @BiranMitiku
    @BiranMitiku Месяц назад +1

    Uffffffff 😢😢😭😭😭😭💔💔

  • @FiromsabulloAngasu
    @FiromsabulloAngasu Месяц назад +1

    Ye egzihabiher sawu matsinanat yistechu yemita galagiluti geta barta

  • @Exp2020-i2f
    @Exp2020-i2f Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @MebratieLema
    @MebratieLema Месяц назад

    geta mesitenanatun yelaklachu

  • @AlexkiteTsibebmoterbikemaintai
    @AlexkiteTsibebmoterbikemaintai Месяц назад

    Mimiye mimisha የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነትን ብቻ መስክሪ በርቺ።

  • @tsigereda-r6k
    @tsigereda-r6k Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaDawit-y6w
    @BezaDawit-y6w Месяц назад

    Yes

  • @IshsbshJdkssk
    @IshsbshJdkssk Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @TsihonTirfuu
    @TsihonTirfuu Месяц назад

    Rip😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Exp2020-i2f
    @Exp2020-i2f Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 Месяц назад +5

    ዜናህን አስተካክል ኢዩ ጩፋ ከኦርቶዶክስ ጋር ሰጠ ገባ ውስጥ አልገባም ኢዩ የሰበከው ወንጌል ነው። ወንጌል ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት መንገድ ነው። ይሔ ደግሞ ማለት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቃሉ ሒዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀመዝሙርት አድርጎቸው ተብሎ ተፅፏል ይሔ ትዕዛዝ ነው ለእዩ ጩፋ ብቻ ሳይሆን ላመሆኑ ለዳኑ ሁሉ የተሰጠ የወንጌል ፣ የፍቅር ትእዛዝ ነው። አታጋጭ ፣ አታጣላ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Месяц назад

      አጋንታሞች ባዶ አዳራሽ ጨፍሩ በቃ ምንታውቃላችሁ ደሞ ኦርቶዶክስ ጦስ ውስዱ ሌቦች!!

  • @SleepyDreamCatcher-pv4jj
    @SleepyDreamCatcher-pv4jj Месяц назад

    አግዛብኤር መጵናናት ይስጣቸው

  • @Sdad-to2ur
    @Sdad-to2ur Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Месяц назад

    ❤ EHTACHN DAGM batweledy MENGSETE SEMAY ATGEBIM ( YEYEHANS WENGEL 3 anbyb
    KANCHY beley tawaki nen yale NIKODIMOS dagm ketewelede ma ANCHIS ????
    SO satmoty DAGM teweledy
    KE ABEL ABUNA ketlesh yetenagergsh eht DAGM satweledy ADEGA new gn ewuket yalesh bimeslish teshewudesh nesh
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdueuU
    @HdueuU Месяц назад

    😢😢

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Месяц назад +1

    Aw chekana betam beztoal Amlaka mehret adregeln bedelenal telalfenal

  • @ZewdneshGetiso
    @ZewdneshGetiso Месяц назад

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @fatimamohamade6381
    @fatimamohamade6381 Месяц назад

    😢😢😢😢😢 rip 😢😢😢😢😢rip

  • @GetachewAbera-nm3qn
    @GetachewAbera-nm3qn Месяц назад

    Geta Melkam nw Phrphet Eyu Geta Eyesys Yatsnanah

  • @SoutienSoutien-h9u
    @SoutienSoutien-h9u Месяц назад

    😢😢😢😢😢

  • @AyenewAbera-z9w
    @AyenewAbera-z9w Месяц назад

    Egezabeher yaqinana

    • @AyenewAbera-z9w
      @AyenewAbera-z9w Месяц назад

      Ayizooo tsion nachew ke tsadiqani gaa natii

  • @ዋአ
    @ዋአ Месяц назад

    አይመልሳትም ነበርደ

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Месяц назад +3

    አቡ ና አንተም ዬናታን ን አርደሃል ንስሃ ከሆነ ከእኔ ከአንተ ነዉ የሚጀምረዉ አንደበት እሳት ነዉ የፍጥረትን እሩጫ ያቃጥላል ስለዚህ ቃሉ ላይ አተኩር

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Месяц назад

    Nebse yemare Eyu Mexnanate yehunleh

  • @ErbikanErbikan-z6d
    @ErbikanErbikan-z6d Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Месяц назад

    😭😭😭😢😢😢💔💔💔

  • @BettyChehab
    @BettyChehab Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @KebebushiMane
    @KebebushiMane Месяц назад

    😢😢😢😭😭😭😭uffff uuuuuuuuufffffffffffffffff uuuuuuuuufffffffffffffffff 🙇🙇🙇🙇

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Месяц назад

    ብዙዎች የደነገጡት የኢዩን እናት ያውቋቸው ነበረ?

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Месяц назад

    ሴትየዋን ነብስ ይማር ግን እናት አባት መ ሞት አልነበረበታም እንዴ ? እረ ጎበዝ ክርስትያን ከሆንን ክርስትያን እነሁን ሰንት ለጋ ወጣት እንደቅጠል እየረገፈ እረ እፈሩ የፕሮግራም ማሟያ አታድርገት

  • @TeshagerGagado
    @TeshagerGagado Месяц назад

    Geta yatsinachu😢😢

  • @ArikashElias
    @ArikashElias Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SanaSanayet
    @SanaSanayet Месяц назад

    uuuuuuufffffffeeeeeeeee😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @salem4086
    @salem4086 Месяц назад

    ወደ ጌታ ነዉ የሄደዉችዉ አትማተርትበት አንም ተራክ ሲደርስ ትሄዳላ. ኢዩ ታላቅ አገልጋይ ነዉችግር አላጋጠመ አትበል ሞት በአዳም እና በዮሃን ምክንያት መጣ ።ዩቱባቹን በሰዉ ሞት አታማሙቀዉ አ6ዩ ላይ አትማርት

  • @SabloverkLoverk
    @SabloverkLoverk Месяц назад

    Geta amilaki matsaniniti yisexiki😭😭😭😭

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Месяц назад

    Yena Enate nebse yemare

  • @Protestantmezmur-i9
    @Protestantmezmur-i9 Месяц назад

    ምን አዲስ ነገር አለ ማጋነኑ አስፈላጊ። አይደለም ሰው ምድር ላይ ዘላለማዊ አደለምኮ ወደ ሀገራቸው ሄዱ

  • @asterachule
    @asterachule Месяц назад

    Geta yatsinanachihu

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 Месяц назад

    Geta metsinanatun yistih

  • @MuluAbera-f7p
    @MuluAbera-f7p Месяц назад

    አንተስ ሰንቱን ገድለህ ይሆን እባክህን ንስሀ ግባ ቀድመህ በአንደበትህ ሰንቱን ገደልክ

  • @JJe-e3v
    @JJe-e3v Месяц назад

    ❤😅

  • @HmHM-r2f
    @HmHM-r2f Месяц назад

    Geta metsenanat yistachu

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Месяц назад

    M25.min.yihun

  • @EliyasHaile-e7y
    @EliyasHaile-e7y Месяц назад

    ደሞ ያንተስ ምንድነው

  • @azalechalemu2109
    @azalechalemu2109 Месяц назад

    Geta.yaxenanachuw

  • @BezaDawit-y6w
    @BezaDawit-y6w Месяц назад

    Get. Mtnanatunyte

  • @Dasalech-w3h
    @Dasalech-w3h Месяц назад

    Min.wodChawo.nabyu.iyu.egzaber.matsinanatin.yisxa.ye.get.fiqadi.yuhuni.bilan.zim.alani.ind.yemil.masarati.amen!!!

  • @ETAGEGNOLEKU
    @ETAGEGNOLEKU Месяц назад

    Yes

  • @KidiastHusen
    @KidiastHusen Месяц назад

    Tebareki❤❤❤❤❤

  • @BruckMan-d2x
    @BruckMan-d2x Месяц назад

    ❤❤❤❤❤