ልጄ እቢ አለኝ አልጠጋም አለኝ በጣም አዘኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 165

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 22 дня назад +6

    ገኒ እንኳን ደሰ አለሽ ያችን ልጅ ከህይወትሽ
    አሰወጫትልጅሽን ይዘሽ በሰላም ኑሪ🎉🎉

  • @mulu5
    @mulu5 22 дня назад +15

    አይ ነጋ ምስኪን አሳዘንከኝ 😂😂😂መናገር አልፈልግም ግን የሆነ የማስመሰል ባህሪ አለ 😂😂😂

  • @AdanechDarso
    @AdanechDarso 22 дня назад +3

    ገንየ እንኳን ደሰ አለሸ ፈጣሪ ያሳድግላችዉ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 22 дня назад +1

    እንኮን ደስ አለሽ ገኒ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ነጋ እናንተ ስትጣሉ ልጆን እዘህ አትጥፋ የሚጠባ ህጻን የእናትና የአገር ግም የለም ስርዓት ያዝ // ሰው ምንም ይበል አረብ ሀገር የለፋሽበት ነው እድሜሽን ውበትሽ ያጣሽበት ነው ቤትሽ ነው ።

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 21 день назад +2

    ንብረትሺ ነዉ ደክመሺ ነዉ ያፈራሺዉ ጠነቀቅ ብለሺ ንብረትሺን ያዥ የልጅሺ ነዉ አትሰሚ

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 22 дня назад +7

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ደስ ይላል ልጅሸን አገኝሸው ደስ ይበልሸ

    • @genetmulu
      @genetmulu  22 дня назад

      @@zelalemtegistu 😍😍🙏

    • @TigstቲጅTube
      @TigstቲጅTube 21 день назад

      ገኒ ፈልጌሽ ነበራ

    • @genetmulu
      @genetmulu  21 день назад

      @@TigstቲጅTube ሰላም ነው ዉድ ምን ነበር አዊረኘ

  • @AzmiralAzmiral-u9c
    @AzmiralAzmiral-u9c 22 дня назад +4

    እውነት በጣም ክፍ ነሺ መቶ ይቅር አርጊጊልኝ ሲልሺ ይቅር ማለት አለብሺ ነበት

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 21 день назад +2

    ለልጃቹ ስትሉ አንድ ላይ ሁኑ ይባካቹ🙏🙏

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 22 дня назад

    ገኒ እን ኳን ደስ አለሺ የኔ እህቴ ገኒብዙ ነገር እደ ተማርሺ በትተስፋ አረጋለዉ 🙏😘😘😘

  • @KhadijaKhadija123-el8vn
    @KhadijaKhadija123-el8vn 22 дня назад

    ለማንኛውም እንኮን ደስ አለሽ❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 22 дня назад +1

    የኔ ጌታ ልጁ❤❤❤ ኧረ እባክችሁ ጥፋታችሁን አርሙና አንድ ሁኑ!! በፈጠራችሁ!!

  • @hiwotgetachew5146
    @hiwotgetachew5146 21 день назад

    እዉይ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SrUae-bh9nr
    @SrUae-bh9nr 22 дня назад +5

    በማርያም.ለልጅ.ስትሉ😢አብራቹ.ኑሩ.ገኒበማርያም😢❤❤

  • @SdSd-kg7hj
    @SdSd-kg7hj 11 дней назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅hiiii Abati

  • @lidetytub
    @lidetytub 21 день назад

    ጌኒ ደግም ተረጋግ ሰከን ስትህ ሁሉም ነገር ይስተካከላል 😢 ምላሳችሁን ቀንሱ ወይ

  • @SdSd-kg7hj
    @SdSd-kg7hj 11 дней назад

    Kkkkkkkk wayo Gara koo 😅😅😅😅

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 22 дня назад

    ተመስገን ❤❤❤ገኒዬ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 22 дня назад +11

    ነጋበጣም። ጥሩሰዋነው። አቺእኩየህትሺን። ልጅ። በሜዲያ። ያስደብሺነውእኳን። ለባልሺለቤተስክሺ። ክብርአታቂም

  • @Elu454
    @Elu454 22 дня назад

    congratulations Geni

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 22 дня назад +3

    ጎበዝ አባትነህ በጥሩ ሁኔታ ነው የያዝከው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 22 дня назад

    እንኳንደስአለሽ❤❤❤❤❤

  • @GaytyLl
    @GaytyLl 22 дня назад

    አሰይእንኳንደስአለሽገኒ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 22 дня назад

    ገኒ ,አካን ደሰአለሸ ❤በሰላም ,አገኘሸዉ🎉🎉🎉
    ነገሰላልሖነልከነወ የመለሠከዉ ,😂😂የፈተከመገረጣት ,ታመከየተነሳከ ,ነዉየምትመሠለዉ
    ለማነኘወ ሕጰኑለናቱመመለሱ ,ደሰብሏኘል

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 22 дня назад

    እንካን ደስ አለሽ ገኒ ምንም ቢሆን እናት ናት❤❤

  • @zenademesi1932
    @zenademesi1932 22 дня назад

    እኳን በእቅፍሽ ገባ🙏ከቻላቹህ ታረቁ

  • @KhadijaKhadija123-el8vn
    @KhadijaKhadija123-el8vn 22 дня назад +1

    ታረቁና ልጃችሁን በፍቅር አሳድጉ ያለፈው አልፋል ልጅቶን ደሞ በመሀላችሁ አታስገቡ አርፋ ትምህርቶን ትማር❤

  • @EteneshSolomon-f8p
    @EteneshSolomon-f8p 22 дня назад +1

    abo terkchu lijachu ba selam asdgutee lijun atskyuuuu😢😢😢😢 echii😊

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 22 дня назад +2

    የኔ ከረታታ ሆዴየ በለው እኮ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 22 дня назад +1

    በጣም በጢሩ ሁኔታ ይዘከዋል ታረቁና. አድላይ አሳደጎት ጎበዚ ነጋ

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 22 дня назад +2

    ይቅር ይበልሽ እውነት

  • @ganit1132
    @ganit1132 21 день назад

    ተመሰነን❤❤❤ገኒዴ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AddisRaya-b3d
    @AddisRaya-b3d 21 день назад

    ሰብስክራይብ አርጎት❤❤ እናተየ❤❤

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 22 дня назад +1

    የህትሽ ልጅ ነች ጠላትሽ ለሱ ወሬ እያቀበለችው ስለሆነ ልጅትዋን ወደ እናትዋ መልሺ አሁንም በሌለሽበት ታስወስድብሻለች

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤እንካንደስአለሽ

    • @genetmulu
      @genetmulu  22 дня назад

      @@GoodDay-kx1ov አመሰግናለሁ 😍😍🙏

  • @samiba8699
    @samiba8699 22 дня назад

    አልልልልልልል ፈጣሪ ይመሰገን

  • @ሊዲያአለሙ
    @ሊዲያአለሙ 22 дня назад

    ማስመሰል ሰትችልበት 😂😂😂😂ነጋ ግን በጣም የዋህ ልጅ ነው ቅን ነው እውነተኛ ልጅ ነው ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሰጥህ እሷ ግን ውሸታም ናት😢😢

  • @FathimaFathima-b4g
    @FathimaFathima-b4g 22 дня назад +1

    ባልሸን አክብሪ እህቴ ተፈጥሮሸ ሊሆን ይችላል ግን አሥተውይ ወድልጅ ክብር ይወዳል

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 22 дня назад

      እዉነት

    • @_mekdes
      @_mekdes 21 день назад

      ምክር ያስፈልጋታል

    • @HuIuAdiss
      @HuIuAdiss 21 день назад

      አወ መከባበር ያስፈልጋል

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 22 дня назад

    ኣው እግሩ ወድቕ ይቕረታ በይ ኡነቴ ይመለሳል

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov 22 дня назад +1

    ፈጣሪይስጥክ

  • @GoAsd-nu9xb
    @GoAsd-nu9xb 22 дня назад

    ❤❤❤❤አልልልልልልል

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 22 дня назад +3

    ባልሽን ልጅሽን ተከባክበሽ ያዥ

  • @TiruneshTirunesh-v8i
    @TiruneshTirunesh-v8i 22 дня назад +1

    Anchi sijemer sebay yeleshim

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus 22 дня назад

    achi ede seti huneshi tidari shin yazii naga turu sewu new achi neshi kamera daqii neshi esuni yemiti caqa ceqi wuu faraa😅

  • @Gadise-wt9tr
    @Gadise-wt9tr 22 дня назад

    Ekaa.dasaleshi.❤❤❤❤

  • @SrUae-bh9nr
    @SrUae-bh9nr 22 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤እስይይተመስገን.እንኳንደስአለሽ❤❤❤ገኒ❤❤❤

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 22 дня назад +1

    እንካን ልጅሽ ሰላም አገናኘሽ በቃ መወቃቀስ ጥሩ አደለም

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 22 дня назад

    ጀመሩ መጣላት

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 22 дня назад +3

    በደንብ ክፉ ሰው መሰል ሰይጣን ነሽ እንዳታመጫት በካሚራ

  • @HeyatSmels
    @HeyatSmels 21 день назад

    😢😢😢😢😢

  • @Lina-v4h3u
    @Lina-v4h3u 21 день назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emabeisisayi
    @emabeisisayi 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😘😘😘☝️🤲🤲🤲🤲👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹

  • @Bezaa-v2g
    @Bezaa-v2g 22 дня назад

    Enezi sawochi wei aylaymum wyi tasmamto aynorum ichi

  • @Meseret-q4p
    @Meseret-q4p 20 дней назад

    😂😂😢😢

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 22 дня назад

    ምላሳን ግረዝላት ባለጌነች

  • @bmm3152
    @bmm3152 22 дня назад

    በልሽን አክብር ለበልሽ ምንም ክብር ዬለሽም ሰገጤ ነገር ነሽ በጠም አስመሰይ ነሽ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 22 дня назад

    አቺ ልጁ ትዳርሽን በስርአት ያዢ እረ የሴት ነገረኛ አይጣል ሴትኮ ሁሉን ነገር በጥበብ ማስተካከል ትችላለች አቺ ግን 😢😢😢

  • @genetmegersa2901
    @genetmegersa2901 22 дня назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @lidetytub
    @lidetytub 21 день назад

    መከባበር ከለሌ ትዳር ከባድ ነው እናቴ ደግሞ ትናናቃላችሁ 🙄

  • @beletudebele5964
    @beletudebele5964 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 22 дня назад

    ገነት አትጨቃጨቅህ የምር ጥሩ አይደለም እንዴ መፃፍ ቅዱስ ቃልም ሴት ደርቅ እና ተጨቃጫቅ እንድት ሆን አይፈቀድም የ እዉነት በሰፍው ደግሞ መፃፌ ምሳሌን ከመፃፍ ቅዱስ ክፍል በትቅቱ ብታነብህ ደስ ይለኛል

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 22 дня назад

    ያረቢ በማሀላችው የገባውን ሸይጣን አላህ ይሰወጣላችሁና አብራችሁ የምኖሩ ያድረጋችሁ በፍቅር በሰላም

  • @Sara-x7x2n
    @Sara-x7x2n 21 день назад

    Megemereya ehetehene. Abare. Legehene. Tegodawalehe

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 22 дня назад

    አንቺ ለአዩአልሆንሺምእንኳንለኛ ሂጂ ጠላሁሺወላሂ

  • @hawaseid9251
    @hawaseid9251 22 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @faedasalman3532
    @faedasalman3532 20 дней назад

    🙄😜😜😜😜

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 22 дня назад

    ነጋ ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ

  • @ሊዲያአለሙ
    @ሊዲያአለሙ 22 дня назад +1

    ሾራራ ሾካካ ናት የመጨርሻ

  • @AhmadHasan-u6k
    @AhmadHasan-u6k 22 дня назад

    ❤❤❤❤👍

  • @Adanu-nc3gu
    @Adanu-nc3gu 22 дня назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ

    Ellllll Temesgen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemilaAbadiko
    @JemilaAbadiko 22 дня назад

    😢😢🤲🙏

  • @abbeabbe4229
    @abbeabbe4229 22 дня назад +1

    ነጋግን ለንም የልጅ ጨዋታ ትጫወታላችሁ በልጃችሁ አቀልዱ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 22 дня назад

    ❤❤❤🎉🎉

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 22 дня назад

    ሁላችሁም ፀበል ያስፈልጋችሀል ወደ ፀበል ሄዱ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 22 дня назад

    ይቕረታ በይ ኣንተም ይቕረታ በላት

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed2357 22 дня назад

    ❤❤😢😢😢😢🎉🎉

  • @ZaytonaAli
    @ZaytonaAli 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😮😮😢😢😢😢🎉

  • @GenetTegaye-eq4kb
    @GenetTegaye-eq4kb 22 дня назад

    🙏🙏🙏😭😭😭🌹🌹🌹🌹❤❤

  • @TzbtTamrei
    @TzbtTamrei 22 дня назад +15

    በናታችሁ ደምሩኝ በአላህ በማርያም 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 22 дня назад

    ምናለቅንልብ። ቢኖርሽ። ለሰው። ክብርቢኖርሽ። እጫማው። ዘፍብለሺ። ይቅርታብለሺ። አባቶቺ። ያዘሺብጠብቂው።

  • @AppAll-bl8mp
    @AppAll-bl8mp 22 дня назад

    🥰🥰🥰🥰🥰😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @hurutaa
    @hurutaa 22 дня назад

    ደምሩኝ🙏🙏🙏

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 22 дня назад +1

    ጡት ግን፡ካሳምት በላይ ሳይጠባ እንዳይማው መጀመረያ አፈሲሹ እና ከዛ ሲጩ

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 22 дня назад

    lege nebese yemayaweke ennate nate lemasadege mebete yealate essu terebe mehayeme newe atasefelegesheme ennde 🫏🫏🫏🫏eyedebedebe menore yelebesheme 🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️

  • @Adas-vn6yi
    @Adas-vn6yi 22 дня назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @Werke-cw2ov
    @Werke-cw2ov 22 дня назад

    Ganii yachii liji kabetishi Aswaci

  • @zabibamohammed5945
    @zabibamohammed5945 22 дня назад

    ❤❤❤❤😂😢😢

  • @newlifekonget6736
    @newlifekonget6736 21 день назад

    Ewntesn new kalflaga telo mhad yeclale bates yadkmes wetat new kase belase Bateson sehew ena lala gezy. Ayzsh.

  • @ErenaErena-e3e
    @ErenaErena-e3e 22 дня назад

    😁😁😁

  • @alemeworkhaile646
    @alemeworkhaile646 22 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @slamtakliwans30
    @slamtakliwans30 21 день назад

    😂😂

  • @abbeabbe4229
    @abbeabbe4229 22 дня назад

    ልጂቷ የባሰ ታጣላችዋለች

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 22 дня назад

    ምን አገባሽ ስለጓደኛው ቱልቱላ አመስግነሽ መቀበል ሲገባሽ

  • @genetmegersa2901
    @genetmegersa2901 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fatima-d7c7w
    @Fatima-d7c7w 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ChT-t8p
    @ChT-t8p 22 дня назад

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @EnatemewadeshEnatemewadesh
    @EnatemewadeshEnatemewadesh 22 дня назад

    Esu konjo naw

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 22 дня назад

    👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰💔💔

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 22 дня назад

    ልጂቱ የሆነች ልኩስኩስ ትመስለኛለች

  • @gfhh8875
    @gfhh8875 22 дня назад

    ❤🎉💔💋❤️❤️❤️