Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሃገር ቅርስ ስራ የሠሩ ውድ አባት ናቸው፡፡ ጋሽ ይልማ እናከብርዎታለን!
ለማመስገን ቃል ያጥራል ለሀገራችን ዘፈን ቁልፍ ሰው አምላክ እድሜ ይስጥህ
እድሜህን ያርዝመው ያልተነገረህ ያልተመሰገንህ ጀግና ነህ
ያልተዘመረለት ጀግና ይልማ ገብረአብ ትልቅ ክብር ይገባዋል እሄን የመሰለ ምርጥ ግጥሞች ማበርከቱ ገራሚ እና ልዩ ተሰጥኦ ነው
How great Yilma is !!! But he is not celebrated as strong as his creativity!!! Long live Yilma.
Extremely talented and gifted individual..👏🏾👏🏾
Leazh tilk sewu AAU lemn kibr docteret aysetm??
ስለ ይልማ ገብረአብ ብዙ ያልተዘመረለት ነገር አለ ብዙ ያልተባለልት
ይልምሽ ምን ልበልህ?በምን ቃል አንተን መግለፅ ይቻላል?በእውነት አልችልም በቃ!
እድሜ ይስጥህ
Living legend!
What if the poems are collected and published???
Let him talk, Mr journalists
ይልማ ገብረአብ አበበ መለሰ አበበ ብርሃኔ ፀጋየ ደቦጭ ሶስና ታደሰ የኢትዮጵያ ሙዚቃ የጀርባ አጥንት ናቸው
Yelmish I missed you. I hope I will meet again.
The Ethiopian version of William Shakespeare..
We love you .
#ይልማ ገብረአብ …#ኤልያስ መልካ በኢትዮጵያ ትልቅ ቦታ አላቸው ምትክ የላቸውም
Too short..... this guy is to deep. Please do more research about his job
አቤት አቤት ወደልጅነቴ ሄድኩ እረ ስንቱ ተደበላለቀብኘ ምናለ ልጅነቴን ብመለስ
ይህ ሰው በ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ትልቅ ኣሻራ የተወ ታላቅ የጥበብ ሰው ነው እንዳውም የ ዶክትሬት ማእረግ ይገባዋል
ግጥም ይልማ ገብረአብ ዜማ አበበ መለሰ ትዝ ይለኛል የካሴት ከቧር ዉሥጥ
ምንው.የተምልካች.ቁጥር.አነሰብኝ? .ይህን.ትልቅ.ስራን..በጣም.ትልቅየሰራ.የዘመን.አሻራ.
Dink new