ይልማ ገብረአብ - ሥራና ሕይወቱ - Yilma Gebreab - Wey Addis Ababa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 14

  • @melakudegene9581
    @melakudegene9581 3 года назад +1

    ልንሸከመው የማንችል ከባድ ውለታ ነው ያለብን
    ምርጡ ደራሲ ከሁሉ ዘፈን በስተጀርባ ያለ ሰው
    We wish you well
    Our great full person

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 3 года назад

    ይህን ታላቅ ሰው በምን ልግለፀው መታደል ነው በጣም ነው የምወድህ ትልቅ ክብር አለኝ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ድንቅ ስጦታ

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Год назад +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክልን: ይስጥልን:: ነገር ግን ትዳርም ክቡር ነው:: "ለሁሉም ጊዜ አለው" እንዳሉት ሚስትና ልጅ ቅድሚያ እና ትልቅ ቦታና ጊዜ መሰጠት ነበረበት እላለሁ::

  • @gethab2306
    @gethab2306 Год назад

    Thank you!

  • @bisratwondmneh6911
    @bisratwondmneh6911 5 лет назад +1

    ብዙ ያልተባለለት ያልተወራለት የ70 ዎቹ ታላቅ ገጤሚው ይልማ ብዙ ያልገጠመለት በዚህ ዘመን ከትልቁ ከጋሼ ጥለሁን እስካሁን ዘመን ወጣት ድምፃውያን ኧረ ምኑ ቅጡ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ

  • @yasingeda1114
    @yasingeda1114 2 года назад

    The Greatest Music producer Of All Time
    Yelma Gebreab This Interview Take Me back To My childhood memory he is A hero he's work is never forgotten Long life to Ethiopian Music Hero Yelma .

  • @zemedkunanadrgie7447
    @zemedkunanadrgie7447 6 лет назад +2

    He is the best yilma #1

  • @abdirawatube
    @abdirawatube 4 года назад +1

    የክፍለ ዘመኑ ፈርጥ፡፡

  • @truthquset493
    @truthquset493 4 года назад +1

    እውነት ትልቅ ሰው አንስታችሇል እኔም ከመቀመጫዬ ተነስቼ አምስግኜያለሁ፡፡

  • @MILASH913
    @MILASH913 6 лет назад +1

    እውነት ነው ፤ ይልማ ገብረአብ ታላቅ ሰው ነው !

  • @abdugader1570
    @abdugader1570 5 лет назад

    ይልምሽ ጀግና ነው

  • @Aysha-cm4zy
    @Aysha-cm4zy 5 лет назад

    ጀግና ነህ

  • @getishaderaoneethiopia1144
    @getishaderaoneethiopia1144 6 лет назад

    Yilma gebre ab......great man

    • @dejazmach
      @dejazmach 4 года назад

      He is one of the few great Ethiopian song writers.