ስኳር በሽታ በምግብ ለመቀልበስ/ለመቆጣጠር
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።
አመሰግናለሁ በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜአለሁ ረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም እናመሰግናለን ዶክ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አጅግ በጣም እናመሰግናለን Dr
ዶክተር እየሰጠህ ስላለኸው ትምህርት እጅግ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሀው፡፡ከአንድ ሀገሩንና ሙያውን ከሚወድ ዜጋ የሚጠበቅ ተግባር እየፈጸምክ ነው ፡፡የምትሰጣቸው ትምህርቶች እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው፡፡ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሃለሁ፡፡
ዶክተር ቆንጆ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ኑሩልን፣፣
እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
በጣም ነዉ የምወድህ አላህ የተሞላ ኑሮ ይሰጥጥህ
ዶክተር በምትሰጣቸው ትምህርቶች አመሰግናለሁ የዳቦ አይነት መብላት ያለባቸው ጥቀስልን
❤❤❤❤
❤😊
ደከተር ደስታ በጣም የንተ ተከታይ ነኝ በጣም ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናሎህዘበንህ ይባረክ
👏👏👏
Thanks, Dr . Desta. It is a powerful message. Yes, I got a good understanding .
Vital information and excellent explanations should be easily understood.
Excellent job from Atlanta 🇺🇸💪🔥💯❤️🔥🎈🎈🎈🎈🎈🎈🙏
Ok
Thanks
Dokter mikrh xaqamii naw enamasagnalanii
wosibi yimekerali
ደ/ር እባክህን ማግኘት ሰለማልቺል የለሁበት ባታ እሩቅ ቦታ ሰለሆነ ሰልክህን አስቀምጥልን አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
welche Brot is good
Dr enquan dehena netah
ዶክተር በምታስተምረው ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ተጠቅመንበታል ነገር ግን ተጠቃሚዎቹ አበሻ ስለሆን እንግሊዝኛውን ቀንስን. በዳታ ስለምንከታተልህ ጊዜ ቆጥብልን እየተሳሰብን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
what about carrot it is below earth surface?
አመሰግናለሁ እኔ ከ365 ወደ 108 ገብችያለሁ በአንተ ምክር ።
Lemn leteyake melese asetenm???
እኔ በአመገብ ቅድመ ስኳርን ተቆጣጥሪዋለሁ
ወበስጥእፈል
ዶር በጣም እከታተልሃለሁ ብዙ ተጠቅሜያለሁ አሁን ግን ብዙ በእንግሊዘኛ ሆነ ምትናገረው ሳይንትፊክ ቃላቶች ምንም ችግር የለም ሌላውን ግን አስተካክለው
እናከብርሃለን
I am following your program from Ethiopia Dr. and i really want thank you so much for your best consultants!!!
Dr. Yalkew Hulu ewinet new Boye Bolinas zare gebagn meten yelenim chigiru ga new!Egziabher Amlak yistilin!!!
ስኳር hga1caserca 8.5alugn bemegeb mastekakell alechelem dr
ዶክተር እግዝአብሔር ይባርክህ ከብድዮ ብዙ ጠቃም ትምሀርትና ዕዉቀት አግኝችያለሁ ተባረክ።በመቀጠል ምክር ፈልጋለሁ ስኳር ዓይነት ሁለት በደሜ ዉስጥ አለ መድኃንት መጠቀም ከጀመርኩ ሁለተኛ ወር ይዣለሁ ቆሽት ወይም ጣፍያ ትንሽ ለማበጥ ሞክራለች ሐክሞች ይወርዳል ብለዉ ነበር ነገር ግን አልወረደም ምን ይሻለኛ ?
እኔ የአንተን ትምህርት እከታተላለው ነገር ግን ማታ ማታ በማንኛውም ስሀት እመሙ ይቀስቅስኛል ያለውን ያለውን ትምህርቱን በተግበር እያረግሁ ነው በጣም ጥሩ ስሜት አለኝ ነገር ግን የእግሬ ነገር ባለፈውም አንስቼዋለው
የtype 1 ስኳር ያለ ኢንሱሊን ሳንወስድ በአመጋገብ መቆጣጠር ይቻላል
Thank you Dr. I have learned what low and high carbohydrate means. However, what do you mean intermittent fasting? Is that the long gap between feeding times?
ኮማንት ሳዉ ማርጣ ነዉ ሚትማልሳዉ
This is the most pressing public health problem of this generation. It would have been better if you showed adequate evidences to influence policies and guidelines. Keep it up !!
the patients are our evidence but there are ample evidences
ማንጎ ቢበላስ ዶክተር
ከጅቡቲ ነው የምከታተለው።
Dokietar selam now Ena yasekar matana 140 now teru now
ዶክተር እባክህን በአማርኛ አብራራልን አብዛኛው ተከታይህ ዝቅተኛ ኑሮ እና ብዙ ቀለም ያልገፋ በእድሜ የገፋ ነው
Dr. Enjeran endet entekem
ሰላም ሞሪንጋ ስወስደ ቁረጠትነ የሆደ መታወክ የግጥመኘል የስኳረ 2ታማሜነኘ ምንትመክረኘሊለክ
Dr. You mentioned about Rosemary has benefits… all I know its good for LeGa Tibs :) what else I can use it for or how?
ሐ
ሰላም ዶክተር ሜትፎርሚን የሚወሰደው ከምግብ በፊት ወይስ ከምግብ በሗላ ?
ትክክለኛው ከምግብ ቡኃላ ስንት መሆን አለብን
ከእስራኤል
Hi
እጅግ በጣም ነወደ የምናመሰግነው ባንተ እምህርት ለውጥ አግኝቻለው በፊት 7.5 ነበር ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ ወደ6.2 አውርጃለው አመጋገቢን በማስተካከል ተጠቃሚ ሆኛለው መዳኒት አልወስድም ግን በውስጥ ባናግርህ ፍቃደኛ ከሆንክ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ የምኖረውም አሜሪካ ስለሆነ እርዳታህን እፈልጋለው አመሰግናለው
ሰላም ላንተ ይሁን ዴግተር እንዴት ነህ ይሄውልህ እኔ ካወኩት 15 ቀን ሆኖኛል እና በጣም አደጋላይነሽ እና መድሃኒት ክምር ብለውኝ መውሰድ ጀመርኩ እና ስንጀምር 12 በላይ ነበርኩ እና ምግቤን ሙሉ በሙሉ ቀየርኩ እና 12 ወደ 5:4 ገባሁ ግን እንዳልኩህ ገና 15 ቀኔ ነው እና መድሃኒቱን ማቆም እችላለው ማለት ነው ወይስ 3 ወር መጠበቅ አለብኝ ማለት ነው እስቲ መፍትሄው ምንድን ነው?
ዶክተር እኔ አይርበኛም ግን ስኮሬ እየጨመረ ነው የሚሄደው
ራሃብ ስሜት ላይኖር ይችላል።ስኳር የሚጨምር ከሆነ ከዘረዘርኳቸው ችግሮች ልኖሩ ይችላሉ። ፈልገ ማስተካከል።
ደ/ር እኔ የምከታተልህ ከአባይ ግድብ ነዉ የ2ተኛዉ አይነት ስኳር አለብኚ አሁን የምወስደው መደሀኔት ጋልባስ ሚት50/1000ጥዋትና ማታ forxiga 10 mg እወስዳለሁ የራብ ስሜት የለኚም መፀም እቺላለሁ ሰንት ሰአት ልፁም አንዳንዲሰዉቺ መፀም የበለጠ ይጨምራል ስለሚሉኚ ነዉ ክብደቴም ከድሮ ከነበረኚ 20ኬሎ ቀንሽለሁ እባክህን ምክር ስጠኚ
እናመሰግለን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዶክተር እሽ ትንሽ መጨመር እፈልጋለሁ ምን ልጠቀም ስኳሬ አሁን A1c 5.4 ነው 13 ነበረ እንዳልበላ ይመልሳል እያልኩ ፈራሁ 50 ኬሎ ነኝ ስኳር ሳይጨምር ክብደት የሚጨምር ነገር ካለ ንገረኝ ዶክተር
አመሰግናለሁ ካሳሁን ከአዲስ አበባ የኔ A1C 7.4 ሆኗል አንዴት መቀልበስ አችላለሁ በተጨማሪ ቀኝ አጄ አንደ ግራው አይቀለጥፍም ከ A1C ከፍ ከማለቱ ጋር ይገናኛል?
ruclips.net/video/-pq63JgJ5es/видео.html
ለሎች መረጃዎች ያስፈልጉኛል። A1c ብዙም መጥፎ አይደለም ግን የnerve ስሜት እንዳይሆን check ተደረግ። link ያስቀመጡኩትን video ተመልከት
ሚትፎሪሚን ለመውስዶ ከምግብ ባዋላ መሆን አለበት በፆም ሰዓት በባዶ ሆድ መውስድ ይቻላል
የስኳር በሽታ መድኃኒት ከምግብ መልስ ወይንም መድሃኒቱ ከተወሰደ በደቅቃዎች ውስጥ መብላት
የስኳር በሽታ መድኃኒት ከምግብ መልስ ወይንም መድሃኒቱ ከተወሰደ በደቅቃዎች ውስጥ መብላት
ዶክተር ስኩር በሽታዎች ሁሉ የሚይሳዩት ምልክቶች እይሳይኝም ግን ስካር አለብሽ አሉኝ ስካር ይመጣሉ ተብሎ የሚታሰቡትን ምግባች አልመግብም እስትረስ ይመጣል እንዴ
ዶ/ር እኔ ሁላታኛ ኣይናት ሱኳር አላብኝ ሚዉትፎርሚን በቃን ሁላቴ እዋዝደለዉ 1c 5.7 ነዉ ግን ሰዉናቴ በጣም ካስቶዋል አጥንቴ ብቻ ነዉ ያለዉ ሚን ትማክራኛሌ
ሰላም ዶኽተር የዘወትር ተከታታና ካስትመርም ነኝ ነገር ግን በምጠይቀ ጥያቄ ኣንዴም መልስ ሰጥሄኝ ኣታቅም ለም።
ምን ነበር ጥያቀው በlive በ commentም ልመልስልህ
የምጠይቀው ከ ሃገረ ኡጋንዳ ነው።
ራሄል እባላለው ስኳር ከያዘኝ 3ዓመት ሆኖነኛል ሚትፎሪሚን በቀን2እወስዳለወ ኪሎና የሰውነት ቅባት መጠኔ በጣም ጨመረ ምን ትላለክ
በዚህ vidoe በደንብ አብራሪቸዋለሁኮ...ሙሉ vidoe ተመልከች
ቆጮ ስኳር አለው የለውም? ስኳር ያለባቸው ሰዎችስ መብላትይችላል አይችልም?
ዶ/ርየስኳር በሺታ አለብኝ ከ 280ወደ 153ደርሶ ነበር በእስፖርት ይቀንሳል ተብየ ሁል ጊዜ እሰራለሁ ግን አሁንም እየጨመረ ነው 165 ደርሷል ምክንያቱ ምንድን ነው
D.r bexam nw yemamesgne ❤. D.r becha Adelehm mertxe astemari neh hul gize nw yemayeh.ena phone number betasay xeru nw nezu sew yexeqemal.Thankyou❤ from Harer
አረ ደህና እያስማርክ ነዉ ግን ቋንቋውን ላለመቀላቀል ብትሞክር ይቅርታ
ለብዙ ጊዜ የስኳር በሽታን በምግብ መቆጣጠር ይቻላል የሚለውን ሃሳብ ስታጣጥልና ሰዉ ሁሉ መድሀኒት ላይ ብቻ እንዲያተኩር ስትሰብክ ነው የከረምከው። አሁን ዛሬ ላይ ይህ በመድሀኒት ላይ የሚደረግ የስኳር በሽታን የማከም መንገድ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል የሚለው ሃሳብ እያየለ ሲመጣ ደግሞ ተገልብጠህ ታምታታለህ። ጥሩነቱ ድሮውንም አምኜህ ተከትዬህ አላውቅም።
Where do you know me?
ከአመት በላይ ሳስተምር እንደዚህ አይነት ወቶኝ አያውቅም።My videos are on display.
ብሆንም እንኳን ምግብ ለሁሉም ስኳር በሽታ መድሀኒት አይደለም። it is only for selected patients.
If you dont like what i present ... why you waste your time ?
እየተከታተልክ ያለክ ይመስላል።
❤❤❤