18 ፡ በእድሜ ትንሿ የረጅም ጸጉር ባለቤት ፡ Donkey tube : Comedian Eshetu : Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 20 мар 2021
- Dink lejoch is an Ethiopian RUclips series created and produced by Comedian Eshetu Melese. The series features young adults who perform in such away that engages audience. Affiliate marketing is an advertising model in which a company compensates third-party publishers to generate traffic or leads to the company's products and services. The third-party publishers are affiliates, and the commission fee incentivizes them to find ways to promote the company. Message __________ • Feb 12 Live Streaming DONKEY TUBE'S SPONSORS ======================= Purpose black www.purposeblacketh.com ********************************** Ashewa Technology ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን። ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatechnology.com የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatechnology ስልክ ፡ 0976005100/0976005500 *********************************** INFO ***** #ComedianEshetu #ethiopiantiktok #ethionews Join this channel to get access to perks: / @comedianeshetu #dinklijoch #comedian_eshetu #ComedianEshetu The creator and producer of this show is comedian Eshetu. contact :- comedys27@gmail.com Facebook: / comedianeshe tiktok : @comedianeshetu0 0913610673 0938212020 #Addis_Ababa #comedy #comedian eshetu #eshetumelese #ethiopiantiktok @Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ - Приколы
እስት ፀጉር የምትወዱ👍👍👍
እኔ
አልወድም አጭር ነው ደስ የምለው 😛
T
@@helenqueen8520 lesbian nesh ende?
የሚጠላ አለ ብለሽ ነው😆😆😆😆😆
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ንፁህ ልቦናሽን እግዚአብሔር ይጠብቅ ከአይን ያውጣሽ
@ሶልያና ቲዩብ soliana tube awo
ድንቅ ህፃን ፀጉር ብቻ ሳይሆን ብሩህ አምሮ ያላት አስገራሚ ህፃን ናት!! እድግ በይልን!!! ተባረኪ!!❤😍😘
ፀጉር እወዳለሁ እስኪ ምትወዱ 👍👍 በተረፈ አላህ ያሳዲግሽ
ማሻ አላህ ብያለሁ
የኔ ጎበዝ በጣም ልክ ነሸ በሀገር ማንም አይደራደርም እማማ ኢትዮጵያ ከፍ በይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👍🇪🇹❤
tebarkeeur
አሜን አሜን
የኔማር የድሬ ልጅ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
እሼ አንተም ከድንቅ ወጣቶች አንዱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሚሚዬ😍
እናንተ።የአብይ።ጠላቶች።በየቦታው።።
ውደሙ።ውደሙ።አሚን
ማሻአላህ ተባረክእረህማን አላህ ያሳድግሽ ማሬ
ፍትህ ለአጣየ ህዝብ ፍትህ ለንፁሀን ህዝብ በየቦታው ከቤት ከንብረታቸው የሚፈናቀሉ ወገናኖቺ ሰላም ለኢትዮጵያ እናቴ ሰላም ናፈቀን
ስታምሪ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኢትዮጵያ ቆንጅዬ ልጅ!
የኔ ልእልት እግዚያብሄር ያሳድግሽ ማነው እንደኔ ፀጉር የሚወድ😍😍
እኔ ክክክክ
😂 😂😂 Eshetun zm bye sayew Ye tsegur chgr alebet be beteseb chaweta sint setoch tsegurachu new eyale yteykal 😂😂😂 le wedefitu fetare yrdaw human hair mtareg mist endatagatmew😂
Wrena
እኔም እወድ ነበረ ግን ፈጣሪ ይመሰገን ካለበት ነቅነቅ አይልም
Me too
ልጅቷ የተመቻችሁ👍👍
😂🤣😃
✅✅👍
እዳቺ ከሀይማኖታ ወታ ወድ መስለ ሀይማኖ አሰድባአይደለምየቀረበች
የጠጉር አፍቃሪወች በላይክ ልያችሁ
የእናትሽ እጅ ይባረክ የሷ የልፋት ውጤውጤት ነዉ ጎበዝ ልጅ ተባረኪ ትልቅ ሁኝልን🙏
Yelefa eko yigebawal tikikil nesh credit le enatoch👌
የዘንድሮ ፓለቲከኞች ከዚህ ህፃን ብዙ ሊማሩ ይችላሉ ፈጣሪ ይባርክሽ አስተዳደግም ነዉና ለቤተሰቦችሽም ክብር ይገባቸዋል
👆👆👆 ሃገሬ ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይንካሽ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
Gobez berta
አሜን አሜን
@@mintwabmint270 si
Nigigirshtirunawugobez☺
እድግ በይ የኔሰቆንጆ አገር ለማንም አትሸጥም ኢትዮጲያ እምዬ ለዘላለም ትኖራለች ጠላቶቿ ይወድማሉ
መሸአለሀ መሸአለሀ ፈጠራ የጠበቁ ያሳደጉ መሪ 💯💯💯🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌄🌄🌇🌇🌇🌇🌇🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆቹ
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ
ስጠብቅ ነበር እሸ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
እሼ እጅግ ጥሩ ሥራ እየሰራክ ነው። ደስ የምትል ህፃን ናት።
ፈጣሪ ይስድግት
መሺላህ
ያሳድግሺ
ማሻ አላህ
መነባንብሽ በጣም ስሜት አለው ጌታ በጥበቡ ያሳድግሽ❤❤❤
የኔ ቆጆ አላህ ያሣድግሽ በናተዉስጥ ኢትዮጵያን አያታለሁ ምን አልባትም በናተ ሀገሬ ከእደገና ትነሳ ይሆናል ፍቅር ሰላም ለእምየ ሀገሬ
እቺ ልጅ ከጸጉርዋ ምላስዋ ይረዝማል እርግጠኛ ነኝ የኢትዮጵያ ፕረዚደንት ትሆናለች ያሳድጋት
😂
😄🤣🤣🙆♀️🙆♀️🤔🤭woyine beseqi
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂
😁😁😁🤭🤭
ማሽአላህ ብያለሁ። ግን የኢትዮጵያ ሰው አይኑ እሳት ነው እዳይቆራረጥባት። እፈራለሁ። አላህ ይጠብቅላት
እሸቱ በጣም ነው ያሳከኝ እና እኔም እኔም አለይ በጣም በጣም እረጅም ሳይሆን በጣም አጭር እና በጣም አጭሩ ጽጉር ያላት ብለህ አቅርበኝ እና መዳም በጣም ነው የትደነቀችበት ስምም አውጥታለት አለች እንዶሚን ብላዋለች እና እሸቱ ስላምህ ይብዛልን
ማሻአላህ ተባረክ እረህማን አላህ ያሳድግሽ ከአይን ይጠብቅሽ የኔ ቆጆ
የኔ ልህልት እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ያሳድግሽ 👌👌👌👌👏👏👏👏👏
Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾
አሜን ያሳድጋት
ከሰው አይን ይጠብቅሸ
ፍትህ ለአጣዬ😭😭😭 ለንፀሀን ወገኔ😭😭😭
😭😭😭😭😭😭
Ffa I'd dfl t
WOW may GOD bless you such a beautiful talented bright kid 🙏🏾🥰🌷 listening all this kids I am full of confidence that Ethiopia 🇪🇹 has a bright future
ፀጉር ያላት ሚስጥ ስጠኝ ሚጣየ ካይን ያውጣሽ
ፖለቲከኞች ዩትበሮች እስኪ ከዚች ልጅ ተማሮ ክብር ለቤተሰቦችሽ
እውነት ነው !
ከአይን ያውጣሽ የእኔ ቆንጆ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤️🤲💐
ከአይን ያውጣሽ እያለ ማር።🤲🤲🇨🇬❤️❤️❤️🇨🇬
የእኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ከአይን ያውጣሽ!! ጎበዝ👍🏼👏🏽👏🏽
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የወደፊት ተስፋወች ልጆች ናቸው
የኔ ንግስት እድግ በይልን ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ እናት
መሸአላህ፡እድግበይ፡ኔዞማ
ፈጣሪ ያሳድግሽ እንዳንችና አንችን መሰሎች ህፃናት ባዳምጥ ይበልጥ ለመኖር እጓጓለሁ ዘመኑ ካፈራቸው የትውልድ አለተሎች አቤት አንደበትሽ ሲጣፍጥ😍😍😍
የኔ ውድ ዋዉዉዉ ፁጉር ሲያምር ጌታ ሆይ ለህፃናትች ስትል ስላም አውርድልን
የኔ ልበ ቆንጆ እረ እግዚያብሄር ይጠብቅሺ ያሳድግሺ ቆንጆ የልጂ አዋቂ እድግ በይልኝ ማማዬ ሚጥዬ 👏👏👏👏💚💚💛💛💖💖💖💑💑💑💑💒💒
ውይ ጣፋጭ አንደበት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ኢትዮጵያ ሃብታም ነች እውነት ነው ♥️😍 ከአይን ያውጣሽ😍😍😍
ማሻ አላህ በሏት 🥰እኔም ፅጉር አለኝ ብየ አወራለሁ በስንት አመት ያደገ😂
ፀጉሯ ወርዶ ወርዶ ከጆሮዋ በላይ የሆናችሁ ሁሉ በሉ ተላጩት😜🤣
Kkk ewnet
kkkkkkk ene lac eski kkkk
ክክክክክክክክክክክ እኔኮ የሷን ሳይ በራሴ ፀጉር ሳቁበት
ክክክክክ
ክክክክክክ የሷን ሁለት እጥፍ ተግማሽ እድሜ ይዤ እትካሻየ ናት የኔፀጉር
If we live this world for children it can be peace. GOD bless you girl
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳድግሽ ለኔም እዳቺ እረጅም ፀጉር ያላት ልጅ ይስጠኝ❤
የእሸቱ አድናቂወች ላይክ😍👍
Wooow
የኔ መልካም ሀገር ሀገር ሀገር☝☝☝☝☝☝☝☝💪💪💪💪💪💪
ማነው ልጅ ያላት አላህ ያሳድጋት
እናንተን አያየሁ ለገራችን ተስፋዋ ትልቅ ነው አበበዋ ህጻን አምላክ ከትልቅ ደረጃ አድርስልን ወላጆቿንም ምሰጋናየ ይድረሳችሁ
እውነት ጭቅሏቷ ሙሉ ስለሆነም ይመስለኛል የረዘመው ስሜቴ አምሃኝቶብኛል😍
እንኳን በሰላም አድራችሁ እንኳን በሰላም አድረን በሰላም ተገናኘን። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። በምልጃዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳን አሜን አሜን በሉ ሰወች ።
አሜን አሜን አሜን
ማሻአላህ ያሳድግሽ እምየ ኢትዮጵያ ሀገሬ ወላሂ ንፍቅ ብላኛለች እዛ ያላችሁ ትጣላላችሁ እኛ ሀገራችን እንደውሀ ጠምታናለች እንደ እንጀራ እርባናለች ኡፍፍፍ ኢትዮጰያ ወርቅ ናት አልማዝ ናት ውድ ናት ሀገሬ እምየ አትፈርስም ሁሌም ታብባለች ትቀጥላለችም ኢሻአላህ።።።።።እሼ ወንድም ኑርልኝ
ኮመንትሽን ሳነበው የተሰማኝ ስሜት የተለየ ነው እምባ ተናነቀኝ እመብርሀን በሰላም ለሀገርሽ ታብቃሽ የኔ ውድ
.እግዚአብሄር ጥበብና ሞገስን ይጨምርልሺ የዘውድ ከአይን ያዉጣሺ❤❤
She’s smart and beautiful young girl...thank you for sharing Ashu...🙏🏽👍🏽👏🏽
😭😭 ተስፋ አላስቆረጠችኝም ፀጉር አጭር የሆነውም ይገበዋል አለች 🤣🤣
😁😁😁
😂😂😂ትክክል
የኔ ቆንጆ ከሰው አይን ይጠብቅሽ
I like this program about children ( the new generation). It is very inspiring and interesting. I wish if the whole children of the country watch this program.
ምርጥ ፕሮግራም አሼ ስወድህ መልካም ሰው በዚህ ምድር አይቆይም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኔ መልካም🤲🤲🤲
የኔ ፀጉርማ ተርግሟል ከጆሮየ ላይ ተለጥፎ አይላቀቅም😩😩 የኔ ፍቅር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ🥰❤️
እኔም
የእኔ አለ አይደል በፊሽካ ሚሰበሰብ.. ሆ.. ሆ.... እረ ተይኝ ዘመዴ
Lek edena
@@wassimgm3188 you cracked me up 😂🤣😂. Stop using heat and watch it grow!
Hi kal endte nes
እግዝአብሔር ከአይን ያውጣሽ የኔ ቆጆ እሼ መልካም ሰው አተ የተባረክ እግዝአብሔር ይጠብቅክ ከነሙል አባላት የደክ ተባረኩልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድዶ💚💚💛💛❤️❤️
እግዚአብሔር ከአይን ያውጣሽ በእድሜ በጸጋ ያሳድግሽ እንዳቺ ብዙ ልጆችን ያብዛልን
እግዚአብሔር ያሳድግሺ ውድ ልጅ
ፀጉር እሚያሳድግ እያላችሁ ይቶበሩች ጉሊት አርገውን ቀሩ ከላይ ሲሰጥ ነው
😂😂😂
Wow ውበት ከእውቀት ጋር ስታምር...እዚ ኢሮፕ ብትሆን ከፍተኛ ተከፋይ ሞዴል ትሆን ነበር። so beautiful ❤️.
Hi endte nes
ወይ ረዥም ፀጉር ስወድ የኔ ፀጉርማ መሀላ አለበት ከጆሮዬ ዝቅ ላለማለት😌 የኔ ውድ እድግ በይ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤❤
የኔ ራሱ አናቴ ላይ ሽሮ ወጥ መስራት ነው የቀረኝ😂
ኧረ ዉይ
ኪኪኪ
Kkkkkk
ክክክክክ
የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ፡፡ እውነትም ድንቅ ልጅ፡፡ ተባረኪ
በጣም ድንቅ ልጅ እውነትም ተባረኪ እደጊ ቤተሰብሽ ብሩክ ነው
ማማዬ ከአይን ያውጣሽ እድግ በይልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ. እሽቱ ልጆችን ስትጠይቅ ቶሎ አታቋርጣቸው ❤️👍
በእዉነት ፀጉራ ቆጆነዉ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ እማ።
Smart baby Girl , እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሰላም አመለካከትሽ በጣም ብሩህ ነው ለወደፊቱ እንዳንቺ ያሉ ታዳጊ ህጻናት አገራችን ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል
ይህች ህፃን ከብዙዎች ጨቅላ ፖለቲከኞቻችን በእጅጉ ትሻላለች !! ከዚህች ብላቴና ብዙ ቁምነገሮችን ተምረናል !! ኢትዮጵያ ወደፊት ትልቅ ተስፋ እንዳላት ማሳያ ናት !!!
ማሻ አላህ አላህ ከአይን ይጠብቃት ጣፋጭ የሆነች ልጅ 😊😊
kkkkk
🥰🥰😍😍😍
ቱቱቱ ይላሉ እናቶቻችን እናም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይሰውርሽ ከመጥፎ አይን ይጠብቅሽ ልዩ ነሽ ሁሉ ነገርሽ
እንዚህ አገር ሻጭ አገር ካሀዴዎች ካንች እንዴማሩ አምላክ ቅዱሳን ለቦናቸወን ያብራላቸወ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፈጣሪ ከአይን ያውጣሽ የኢትዮጲያ ህዝብ አይን አሲድ አይደል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ማሻላህ ከክፍ አይን ይጠብቅሽ
እሰይ እድግ በይ የኔ ጣፋጭ ኣሳዳግሽ ይደግ ብሩክት መታደሊ ጥበብ የሰጠሽ ሃያሉ ፈጣር ይመስገን 🙏🇪🇹❤
ማሻአላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ እደጊልኝ ሲያምር ፀጉሯ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅሽ እሼ አተም ምትደነቅ ነክ እሼ ሰላሙን ያብዛልክ
እናቷ ልትመሰገን ይገባታል ማሻ አላህ ብያለው እድግ በይ ከመጥፎ ሰው አይን ያውጣሽ
እሼ የኔ ሰዉ አክባሪ ከፍ ከፍ በልልኝ😘😘😘
Waaaaw እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ጠብቆ ያሳድግሸ 😘 ፀጉርሸ ብቻ ሳይሆን ሰብእናሸ ውብ ነው።
Hi mah endte nes
ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮ ኤርትራ 🇪🇷🩸🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️ በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው ቀጡሉበት
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ ቤተሰብ በራስ መተማመን እንዲኖራት አድራጋችኋታል ልትመሰግኑ ይገባል ለቁም ነገር ያብቃላችሁ።
ከኢትዮጵያውያን አይን ያውጣሽ የኔ ቆንጆ እሼ መቼም ጸጉር ሲወድ እኮ 😁
ፖለቲከኞች እባካችሁ እነዚህን የመሳሰሉ ድንቅ ልጆችን ህይወት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንዳትፈጥሩ አገራችንን በመቻቻል ለመምራት ጥረት አድርጉ !!!
የኔ ቆንጆ ከአይን ያውጣሽ እደጊልን ተመንደጊልን ከትልቅ ቦታ ያድርስሽ የልጅ አዋቂ ♥
እድግ በይ የኔ ቆንጆ ከሰው አይን ያውጣሽ እደጊላቸው ለወላጆችሽ የኛ ቅመም 😍😘😘😘😘💃💃💃💃
አፍኔ አሳዥኝ ድንቅ ልጅ በስመአም ከአይን ያውጣሽ ቱቱቱቱቱቱ ብያለሁ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ❤️❤️❤️😘😘😘😘
የእኔ ቆንጆ ከሰው የአይን ያውጣሽ👍👍👍😘😘😘
ፈጣሪ ያሳድግሽ
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ከፍ ያርግሽ ያሳድግሽ አሜን
የኔ ቆኝጆ በሞገስና በፀጋ ያሳድግሽ
የኔ ማረ እግዚአብሄረ ያሳድግሽ የውብ እፍፍ ሲያምረ ፀጉሩዋ
እግዚአብሔር ከአይን ያዉጣሽ ልጆችን እነደዚህ አጋልጣችሁ ባትሰጥዋት የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትጠብቅሽ
እሸ በለጡ የምትባል እለቺ የዛቺ ይበልጣል የአላህስራው ይገርማል የዛቺ የተለየነው ቲክቶከሮቺ በለጡን የምታውቋት እሥኪ የመካነሠላምልጅናት
እንኳን ደና መጣህ አሼአችን --እውነትም ድንቅ ልጅ -!
Edge bylng yni lelete😘
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጥሩ እኔ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ፀጉር አለ እንዴ ፈጣሪ ከአይን ያውጣሽ ውዴ
ጊታ ያሳድግሽ : የኔ ቀመም 💕
እንደዚህ አይነት ፀጉር የሚወድ የለም እንዴ የታለ like 🙏👍
እሼ ልስልሱ አንጀት አርሱ ትላንት ማታ አስደምመኸኛል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥህ
ኤክስፓርት እናድርግ ፀጉራችን 👏👏👏👏እደጉልን ህፃናቶቻችን💚💛❤️👏👏👏👏👏
💚💛❤️ ጸጉሯ እጅግ ያምራል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ልጅ ነሽ አድገሽ ለቁም ነገር በቅተሽ አገርሽን ወገንሽን ቤተሰብሽን ጠቂሚ እንደምትሆኚ ተስፋ አለኝ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ🥀🥀🥀" ይኸንን ፕሮግራም ለምታቀርብልን ወንድማችን እውነት ደስስስ ይላል ከዘረኞች ከፖለቲከኞች የጸዳ ንጹህ የሆነ ፕሮገራም ነው የእውነት ከትልልቅ አገር አጥፊዎች ትንንሽ ሕጻናት 100% ይሻላሉ ሁል ጊዜም ይቀጥልልን
Wow እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሸ ❤️🇪🇹
አንችን እንዲህ አርጎ ያሳደጉሽ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጣቸው ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግሽ
የተባረከች ልጅ አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርሥሽ ማማዬ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ያሰድግሽ እስቲ ሁሉም ሰው ከዚህ ከድንቅ ልጆች ተመሩ
በጣም ድንቅ ነው በሁሉም እደተባረከች ፈጣሪ ይጠብቃት::