Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለሰባት አመት አይነ ስውር የነበረው አያቴ ትድናለህ ተብሎ ወደ አድሳባ ሂዷል ቢድንልን ብለን በጣም ጓጉተናል እባካችሁ በጾለት እገዙን የሼ ቤተሰቦች
ayzosh egziabher ale yednalu
አላህ ያሽርላችሁ
አላህ ያዲንልሽ
አላህ ያሳካላችሁ
አሜን አሜን አሜን
እሼዋ ኑርልን ባንተ የመጣው ሁሉም ይመቸኛል ❤️🥰🥰
እባክህ ፈጣሪ፣አንድ ውለታ ዋልልን፡ክፉ ሀሳባችን format አድርግና፣ፍቅርን ጫንልን፡፡🙏
***ከጠቢቡ ሰሎሞን ጥቅስ የተወሰደ ምርጥ አባባል።**አብይን አውርደህ አንተ ንገስ።
አሜን ትልቅ ፀሎት ነዉ እኛ ለመቀየር ልባችንን ከፈቀድንለት እሱ ይቀይርልናል
ፈጣሪ ኣንዴ ለፍቅር ፈጥሮሃል ፈጣሪውን ኣታስጨንቅ እሺ?
Fetari stota enji wleta yelewm demo yeteseteshn btay yegodelesh yelem mejemeria beteseten temesgen snl lelaw hulu ymolal 🙏🙏🙏
እህል በጠፋበት የሰውን ሆድ አታሥፋብን እሼ ምርጥ ሰው
😂😂😂😂
3 አመት ነው የለፋሁት ይህን ብር ለማግኝት አሁንም አልገባሁም እሼ ለኔም ሰጠን
አንደኛ የሚያቃጥል ያልበርደ በርገር ነው የስጣቹሁት ሲቀጥል ማወራርጃ ውሀ ምንም ነገር አልስጠህውም እንዲያሽንፍ ስላልፍለክ ነው በሚቀጥለው ግን እንደዚህ የሚታወቅ ብልጠት አታጫውት እሽቱ ያውም በሁለት ደቂቃ
የኢትዮጵያ በርገር ዳቦወ ይከብዳል በጣም ወፍራም ነው 🍔🍔
እሼ ምርጥ ሰው እንዴት እንደምወድህ !!!
😍😍😍 ይቺን ኮመንት የምታነቡ ሁላችሁንም ፊጣሪ ይጠብቃችሁ የሰው ደስታ ካስደሰታችሁ ቤተሰቤ ሁኑ😍😍😍😍
ወይኔበሳቅ እሸቱ አሳከኘ😂ይጨርሰውነበር መጀመርያ የበላው ሆዱ ይዟል ደሞ ትኩስነው😍
እኔም በሳቅ ሆዴን እምም ነው ያደረገኝ የሸቱ ሪአክሽኑ😂😂😂
አይእሸቱግሩምሰዉነህ በእዉነት ዛሬ የወለቱንዉድድእያየዉነበር ስላምለሀገራችንፍቅርለህዝባችንይስጥልን መልካምቀንይሁንላችሁውድወገኖቸ
Eshetu gobez እምትሰራቸወ ስራዎች ጥራት አላቸው በጣም wowwwwww gentleman
አሪፍ ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው በርታ እሸቱ ግን ኢትዮጵያ ቀጣይ በምግብ መብላት ውድድር ብትወዳደር ምን ይመሥላቹሐል ጀግና ከርሳሞች አሏት🤣🤣🤣🤣
እሼ መልካምሰዉ እዉነትብለሀል የተራቡትን ናየተጠሙትን አንርሳ
የሚገርመው እኔም በርገር እየበላሁ ነበር ባጋጣሚ የወረደልኝ ቪዲዮው እና እኔን ሸልመኝ ሸርሻለሁ
ስጀምር ምያቃጥል ትኩስ በሁለት ደቂቃ እንደት ያልቃል ብሩ እንዳይበላ ፈልጎ እንጅ
😅😅😅😅
😁😁
እዴ 3መቶ ሺ እኮነው እደዚህ በቀላል እዲበላ እማ እያደርጉም
Ena wededr 😀😀lamen hona
ትክክል ክክክ
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! የሚያቃጥል አለዉ ወይ ከሌሌዉ እኔ እጨርሰዋለሁ አይደለም ወንዱ !! የሚያቃጥል አድርገህ ነዉ እሼ አለዚያ 300,000ትበላ ነበር።
ወይ እሼ እቤት ተለማመዱ አላለም 🤣🤣 ይህ ሁሉ ምግብ ባንዴ ከየት ይመጣል 🤣🤣
ከዛኛው ወደዚኛው መጣው እሼ ጀግናችን ልጁ እደውም ጎበዝ ነው በርገር ጁስ ውሀ ክለብ ሳዱች በልቶ እዚ መድረሱ በሂዎት መኖሩም ትልቅ ነገር ነው ከምንም በላይ እሼ በጣም ነው ምታስቀው 😂😂😂😂😂 ይመችክ ሰላምክ ይብዛልኝ
በጣም
ማነዉ እንድኔ ስድት ሂወት አልሞላም ያለዉ😢😢💔
😥😥😘😘😘ሁሉምነዊ
እኔ 16 አመቴ አልሞላ አለኝ😢
በለው ለመጀመርያ ጊዜ ተበልቶ ተጠጥቶ ሽልማት በሀገራችን ቀጥልበት ምስኪን ልጁ በበላው እኔ ሆዴ ሞላ
ወይኔ እሼ ተንኮልህ አደለም ሁለት አስርም አይበቃውም አሪፍ ጨዋታ ነው
እሽየ ሳቅህ አይንህ ቀሪ ዘመን እንዲቀጥል ያደርጋል የእኔ💓💕
እሼ በማርያም በናትህ በናዝሬቷ ኪዳነ ምህረት ልለምንህ እንተን ማናገር እፍልጋለሁ ።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አሼ ጠረበዛው 😂😂😂😂እረ ሞትኩ አተብር ነፍስን ታሳጣለህ ወዬው 😂😂ተረፈልህ ተነስ አሼ የኛ መልካም ሽመት ኑርልን በእውነት የኛ ትሁት
ወይኔ አደባባይ ወጣ ብላችሁ መቶ መቶ ሽ ለ3ሰው ብሰጡት ምናልባት ከጎዳና መውጫ ሰበብ ልትሆን ትችላለች
እሸቱየሽአመትኑርልንእግዚያብሔርከተጋርይሁንበርታ💚💛♥
እንደት የሚያቃጥል ምግብ በ2 ደቂቃ አይከብድም ብሩ እንዳይወስድ ነው ይህ ሁሉ ነገር
ህዝብን እኳ በፍቅርህ አስከረክው ፍቅር የሆንክ ልጅ ሁሌ ደስ ይበልህ ወንድም አለም ታደላ አንተን ያገባች እውነት ቤተሰብቹ የመረቆት መሆን አለባት ብቸ ታደላለች
Ende ehte mnew beselam 🤔
@@ariesprogramming8444 ምን እዴት አለዉ ምርጥ ሰዉ ስለሁነ ነዋ ታድላ ያለቺዉ
@@adenawerku Aw gn agelalesua tinish teganene
ይበላው ነበር ትኩስ ሁኖበት ነው ግን ምግቡ ሳይሆን ውሃው እና ጁዙ ቦታ ያዘበት አንበሳ ወንድ ልጅ ሲበላም ሲሰራም እንድህ ነው ወንዶች
ኡኡኡ እነሱ ለበሉት እኔ የበላሆት ቆሎ ተመልሳ ልተወጣ ነበር 😥😥😂😂😂
😂😂
@@ሀኒቾ-ዠ7ጨ የምር ሀኒቾ እየቀድኩ አደለም አሁን እራቴን ሻይ አፍልቼ ቆሎ በልቼ ስጨርስ ቪድዬዉ ወረደልኝ ከዛ እነሱ ሀበሉት እኔ ያችዉ የገባችዉ ልትወጣ አልተናነቀኝ መሰለኝ በስመአብ ሰዉ ግን ደፋር ነዉ
የኔውድ
😂😂😂
kkkkkkkkkkk በጥዋጡ አሳከኝ እሽ እንኳን 30,000ብርክን እግዚአብሔር አተረፈልክ
አንደኛ ነኝ ላይክ✊💚💛❤️ሠላም ለኢትዮጵያ
በርገር በአውሮፓ እና በተለይ በአሜሪካ የድሀ ምግብ ነው። የጤናም ምግብ አደለም ኢትዮጵያ ውሰጥ ግን ብርቅ ነው በጣም ይገርመኛል🤔 ሲያደርጉ አይታ ዶሮ በ......ታንቃ ሞተች አሉ😂እሰቲ የራሳችሁን ነገር ፍጠሩ ሁሌ ኩረጃ😂😂ቢሆንም እሸቱን እወደዋለሁ💚💛❤🙏
Ena deha nachhu eyalshin nw
@@mabethio9504 በብዛት ድሀዎች ለመሆናችን ምንም ጥያቄ የለውም የኔ አባባል ባጭሩ ከ junkfood ጎመን በጤና ይበልጣል ነው።
እዚህም እኮ ሃብታሞች ኣይደሉም በርገር እየበሉ ያሉ ደጎሞ ኣሜሪካና ኤውሮጳ የድሃ ምግብ ከማለት የኛ ምግብ ነው ማለት ይሻላል።
አይ እሸቱ 😂 ከታች ተቆራምቶ የተቀመጣት ነገርስ 😂
እዳያሸንፍ ነው በጣም እዳይበርድ ያደረከው
Eshe Arif sira new berta . Adis program Adis ye TV show
ብላዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😜😜😜አሹየ ማኛ ሠዉ
ሀሪፉ ነዉ በጉጉት ነዉ ያየሁት😂😂
አረ እሽዬ እኔ የምሰራውን በርገር ብትቀምስ የሌላ ቦታ በርገር ትጠላለህ አባቴ የተባረከ ይሁን
yena jegina eshe E/R yibarekehi Abo nurelegn
ይብላኝልህ እሸቱ ኣቃጠለው
❤❤❤😂😂😂😂ያረብፈጣሩይባርክልልክ
የኔሚስኪን እደትእዳሳዘነኝ አይ ገዘብ
ሰላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ለሀገራችን🇪🇹❤
እረ አዝናናን ሶፊ እርግጠኛ ነኝ ከኔጋ ቢሆን ውድድሩ እበላው ነበር ብሩን ተርፋቹሀል አለመኖሬ
የኛ ጀምስ bond
ወይኔ እሼ በሳቅ ገደልከንኮ
ህዝቤን ተረተርከውእኮ እሸቱ እዳተ የዋህህዝብ ይብዛልን
ወድጄዋለሁ ጥረቱን
ምንንንንንንንንንን ኦኦኦኦኦኦ ዋውውው👍👍👌
Arif business nw bertu😂😂
አረ ለህፃናት የማይመከር ማየት የተከለከለ አበላል አትሉም እንዴ 🤔🤔🤔🤔
😂😂😂😂😂
Ere worabe na please 😂😂😂😢❤😮😊😊😅😢😂
እረ እሼ መሸለምክ ካልቀረ በጅ የማይያዝ ትኩስ እንዴት በደቂቃ ይበላል የምር ያስጠላል ቢቀርስ
እሺቱሰላምነዉ።መሻአላህ
ሲጀመር ትኩስ ነገር በ2ደቂቃ እደት ይበላል ሆሆሆ በቻ ልጁ ጎበዝ ነህ
የኔ ወድም ወላሂ አደኝነኝ የደሴዋ ቆጆ ዋው እሰየ
@@BirukTuba5335 አችም ።አሰኝቷል
ይበላል 🍔🍔🍔
Wwww Eshetiyee
ላኢላህ ኢለላ ካፍጫኤ ይውጣ ብሩ ክክክክ
ዋውውውው ❤❤❤❤😍😘
Ahahahha ekan dase alke esha ena farcha nabare yewasdal beya
እሸ የዘመኑ ምርጥ
እረ ለጤናስ ችግር አያመጣም ወይ ጎበዝ እንደዚህ በምግብ መሰቃየት በአንድ ጊዜ? የመሰለኝን አስተያየት ነው መጥፎ አስቤ አይደለም እንዳትሳደቡ!
😂😂 sdbn endemtferiw fetarishn btferi tsedki neber 😂
እክነዉየሠዉነብሥየሚጠፋበት
እሸ ሁሌም እንውድሀለን
ወይኔ ሶፊ አብረን ስንማር ምሳቃችንን እየደበክ እንዳላስቸገርከን አንድ በርገር ያቅትክክክ ወይኔ እኔ ብሆንን ትኩስ ነው ትላለክክክክ ወይኔ አብሮ አደጌ ሶፊፊ አይይይይ
Er eshetu mecha new degami wedederu
እኔ ብሆን እጨርሰው ነበር😜😜😜😜✌
Eshe mirx saw❤
በውጭ ሀገራት ላይ ፒዛና በርገር ብዙም ቦታ የማይሰጠው ምግብ ነው ኢትዩጽያ ግን ብርቅ ና የቅንጦት ነው አይይይ
አረ ተይ ያ ሁሉ ነጭ ለፒዛ በርገር ተሰልፎ የሚውለው ታድያ ለማየት ብቻ ነው፡ እንደውም ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ብዙ ቦታ የማይሰጠው።
waw amazing 😂😂😂❤....
አቃጥላችሁ ገደላችሁት አያርገውና ቢሞት የሱህዎት 3'000:000ብር ይሆናልሆሆ ደም መግባትነው ቢቀርይሻላል
እሼ እኔ ብታቀርበኝ ኑውሮ እንኳን እበላው ነበር ከዝህ ሆረር ከሆ ነ ኑሮ አይብስም መፋጀትም
enam chenaqegni😂😂😂😂😂
Aesh yene melkam
አረ ይከብዳል ብሩየበዛው ውዶአይደለም
እሼ lemn egnan axeranim tinish enasdengixih endewim adama negn please xiragn
እሸቱ መለሰ በእውቀት የመጠቀውየዚች ዓለም ኑሮ ከልቡ የገባውእሸቱ መለሰ በእውነት ታሪክ ነውእኔ አይገባኝም እሸቱን ልገልፀውነገር ግን ከልቤ እስኪ ልሞክረውየተዋህዶ ልጅ እሽቱ መለሰዶንክ ቲዩቭ ይዞ በፍቅር ነገሰአሜሪካ ገብቶ ሊሰራ ገዳምንበፍቅር በትህትና አስደንቆ አለምንከብፁዕ አቡነ ቴወፍሎስ ነስቶ በረከትንከአምለሰት ሙጨ አስር ሺህ ዶላርን ለታላቁ ገዳም ሊአሰርዝ እዳውንበሥላሴ እርዳታ እዉን አረገ ህልሙንእሸቱን ሳስበው መልካም ሰውነቱንየአምላክ ቸርነት ይደንቀኛል እኔንቦ እለ ተሀርዩ እምከርሰ እሞሙመፅሐፉን ስናይ ይህ ነው ቀለሙእሸን የመረጠው ከናቱ ማህፀን የእስራኤል አምላክ ፈጣሪ ይመስገንእሸ በዚህ እድሜው ስንት ታሪክ ሰራተፈናቃይ ሲአግዝ ሁሉንም በተራአይነ ቡግና ወርዶ ከነመቲ ጋራእሸ መሌ አለች ያቺ ህፃንይቅርታ አድርጉልኝ ወይንገሩኝ ስሟንእሽቱ መለሰ በድንቅ ልጆችታርክ ሲአስመዘግብ እያለ ላይ ታችስለሸቱ አልጠግብም ሙሉውን ምስክሬድርሰት ብፅፍለት ነገም ሆነ ዛሬድርሳን ባነብለት በጥሬ አንጠርጥሬእሸቱ ነዉና የእውቀት ገበሬእሸን ይህን ስለው ስለምወደው ነው እስክትወጣ ነፍሴለሰው እንዳይመስለው በከንቱ ውዳሴሐሰቴን ከሆነ ትጣበቅ ምላሴወንድሜ እሸቱ እግዚአብሔር ያንብርከ ውስተ ቤቱ በብዙህ ጥበብ ወይቀብከ ዘልፈ እስከ ይከውን ምፅዓቱ ለወልዴ እግዚአብሔር
Endi aynerh wededer dese ylal
ኧረ ተው አሸ ብሩ እንዳይወሰድ መሆን አለበት ክክክክክ
Betam keftognal mesk yechalachu tadilachu
እረ ወዲያ በርገር በእንቁላል ያኪኪኪኪ
እሼ❤🙏❤
በርገር ጠላሁኝ አበላሉ ዘጋኝ
እሸቱ ይመችህ
እውነት ነው እኛ 01 ማን ይችለናል
ዋጠው አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አሰራራቸው እንኳን ሊበላ ለማየትም ያስጠላል ጵዳት ማፊ
የምር
True
*_ኧረ እሸቱ እኔን ፈትነኝ የምር ትጠላለክ አበላል ሰከንድ አላቆይልህም 🤣😂🙈 እና አላሳማህም በአበላሌ 😂😂 አኮራሀለሁ እና አንድ ቀን ውረድብኝ ልብላው 😂_*
ክክክክክክክ አይዞህ ወንድሜ እንደዚህ ጓጉተህማ አያስቀርህም ያበላሀል እሽዬ ከጠራክ ጥራኝ ጉጉትህን እንዳውቅ
@@meklitmaki6232 መክሊቴ እሽ እጠራሻለሁ ምናልባት ስልክሽን ስለማላቀው ግቢና ቤተሰብ ሁኝ ወደ ቤት ጎራ በይ ቤተሰብ ሁኝ በእኔውም ስለምለቀው ነው 😂😍🥰
@@Tekeltv1 እሺ ወንድሜ ታዛዝ ነኝ
@@meklitmaki6232 🥰😍 ታዛዥ አያሳጣሽ 🥰😍😂
ከከከከከከከ እሼ ተንቆራጠጠ
ሠላምናችሁ
Hoo my god
ትኩስ ያረጋችሁት አዉቃችሁ ነዉ እጅ በ2 ደይቃ ይበላል
Eshi temchegnalsh aba rejem edme
Wow🎉🎉🎉
😍😍😍😍😍😍
አዬ እሸቱ አለይ ዜማ ክክክክ
isgood
Woaw❤❤
ለሰባት አመት አይነ ስውር የነበረው አያቴ ትድናለህ ተብሎ ወደ አድሳባ ሂዷል ቢድንልን ብለን በጣም ጓጉተናል እባካችሁ በጾለት እገዙን የሼ ቤተሰቦች
ayzosh egziabher ale yednalu
አላህ ያሽርላችሁ
አላህ ያዲንልሽ
አላህ ያሳካላችሁ
አሜን አሜን አሜን
እሼዋ ኑርልን ባንተ የመጣው ሁሉም ይመቸኛል ❤️🥰🥰
እባክህ ፈጣሪ፣አንድ ውለታ ዋልልን፡
ክፉ ሀሳባችን format አድርግና፣ፍቅርን ጫንልን፡፡🙏
***ከጠቢቡ ሰሎሞን ጥቅስ የተወሰደ ምርጥ አባባል።**
አብይን አውርደህ አንተ ንገስ።
አሜን ትልቅ ፀሎት ነዉ እኛ ለመቀየር ልባችንን ከፈቀድንለት እሱ ይቀይርልናል
ፈጣሪ ኣንዴ ለፍቅር ፈጥሮሃል ፈጣሪውን ኣታስጨንቅ እሺ?
Fetari stota enji wleta yelewm demo yeteseteshn btay yegodelesh yelem mejemeria beteseten temesgen snl lelaw hulu ymolal 🙏🙏🙏
እህል በጠፋበት የሰውን ሆድ አታሥፋብን እሼ ምርጥ ሰው
😂😂😂😂
3 አመት ነው የለፋሁት ይህን ብር ለማግኝት አሁንም አልገባሁም እሼ ለኔም ሰጠን
አንደኛ የሚያቃጥል ያልበርደ በርገር ነው የስጣቹሁት ሲቀጥል ማወራርጃ ውሀ ምንም ነገር አልስጠህውም እንዲያሽንፍ ስላልፍለክ ነው በሚቀጥለው ግን እንደዚህ የሚታወቅ ብልጠት አታጫውት እሽቱ ያውም በሁለት ደቂቃ
የኢትዮጵያ በርገር ዳቦወ ይከብዳል በጣም ወፍራም ነው 🍔🍔
እሼ ምርጥ ሰው እንዴት እንደምወድህ !!!
😍😍😍 ይቺን ኮመንት የምታነቡ ሁላችሁንም ፊጣሪ ይጠብቃችሁ የሰው ደስታ ካስደሰታችሁ ቤተሰቤ ሁኑ😍😍😍😍
ወይኔበሳቅ እሸቱ አሳከኘ😂ይጨርሰውነበር መጀመርያ የበላው ሆዱ ይዟል ደሞ ትኩስነው😍
እኔም በሳቅ ሆዴን እምም ነው ያደረገኝ የሸቱ ሪአክሽኑ😂😂😂
አይእሸቱግሩምሰዉነህ በእዉነት ዛሬ የወለቱንዉድድእያየዉነበር ስላምለሀገራችንፍቅርለህዝባችንይስጥልን መልካምቀንይሁንላችሁውድወገኖቸ
Eshetu gobez እምትሰራቸወ ስራዎች ጥራት አላቸው በጣም wowwwwww gentleman
አሪፍ ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው በርታ እሸቱ ግን ኢትዮጵያ ቀጣይ በምግብ መብላት ውድድር ብትወዳደር ምን ይመሥላቹሐል ጀግና ከርሳሞች አሏት🤣🤣🤣🤣
እሼ መልካምሰዉ እዉነትብለሀል የተራቡትን ናየተጠሙትን አንርሳ
የሚገርመው እኔም በርገር እየበላሁ ነበር ባጋጣሚ የወረደልኝ ቪዲዮው እና እኔን ሸልመኝ ሸርሻለሁ
ስጀምር ምያቃጥል ትኩስ በሁለት ደቂቃ እንደት ያልቃል ብሩ እንዳይበላ ፈልጎ እንጅ
😅😅😅😅
😁😁
እዴ 3መቶ ሺ እኮነው እደዚህ በቀላል እዲበላ እማ እያደርጉም
Ena wededr 😀😀lamen hona
ትክክል ክክክ
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! የሚያቃጥል አለዉ ወይ ከሌሌዉ እኔ እጨርሰዋለሁ አይደለም ወንዱ !! የሚያቃጥል አድርገህ ነዉ እሼ አለዚያ 300,000ትበላ ነበር።
ወይ እሼ እቤት ተለማመዱ አላለም 🤣🤣 ይህ ሁሉ ምግብ ባንዴ ከየት ይመጣል 🤣🤣
ከዛኛው ወደዚኛው መጣው እሼ ጀግናችን ልጁ እደውም ጎበዝ ነው በርገር ጁስ ውሀ ክለብ ሳዱች በልቶ እዚ መድረሱ በሂዎት መኖሩም ትልቅ ነገር ነው ከምንም በላይ እሼ በጣም ነው ምታስቀው 😂😂😂😂😂 ይመችክ ሰላምክ ይብዛልኝ
በጣም
ማነዉ እንድኔ ስድት ሂወት አልሞላም ያለዉ😢😢💔
😥😥😘😘😘ሁሉምነዊ
እኔ 16 አመቴ አልሞላ አለኝ😢
በለው ለመጀመርያ ጊዜ ተበልቶ ተጠጥቶ ሽልማት በሀገራችን ቀጥልበት ምስኪን ልጁ በበላው እኔ ሆዴ ሞላ
ወይኔ እሼ ተንኮልህ አደለም ሁለት አስርም አይበቃውም አሪፍ ጨዋታ ነው
እሽየ ሳቅህ አይንህ ቀሪ ዘመን እንዲቀጥል ያደርጋል የእኔ💓💕
እሼ በማርያም በናትህ በናዝሬቷ ኪዳነ ምህረት ልለምንህ እንተን ማናገር እፍልጋለሁ ።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አሼ ጠረበዛው 😂😂😂😂እረ ሞትኩ አተብር ነፍስን ታሳጣለህ ወዬው 😂😂ተረፈልህ ተነስ አሼ የኛ መልካም ሽመት ኑርልን በእውነት የኛ ትሁት
ወይኔ አደባባይ ወጣ ብላችሁ መቶ መቶ ሽ ለ3ሰው ብሰጡት ምናልባት ከጎዳና መውጫ ሰበብ ልትሆን ትችላለች
እሸቱየሽአመትኑርልንእግዚያብሔርከተጋርይሁንበርታ💚💛♥
እንደት የሚያቃጥል ምግብ በ2 ደቂቃ አይከብድም ብሩ እንዳይወስድ ነው ይህ ሁሉ ነገር
ህዝብን እኳ በፍቅርህ አስከረክው
ፍቅር የሆንክ ልጅ ሁሌ ደስ ይበልህ ወንድም አለም ታደላ አንተን ያገባች እውነት ቤተሰብቹ የመረቆት መሆን አለባት ብቸ ታደላለች
Ende ehte mnew beselam 🤔
@@ariesprogramming8444 ምን እዴት አለዉ ምርጥ ሰዉ ስለሁነ ነዋ ታድላ ያለቺዉ
@@adenawerku Aw gn agelalesua tinish teganene
ይበላው ነበር ትኩስ ሁኖበት ነው ግን ምግቡ ሳይሆን ውሃው እና ጁዙ ቦታ ያዘበት አንበሳ ወንድ ልጅ ሲበላም ሲሰራም እንድህ ነው ወንዶች
ኡኡኡ እነሱ ለበሉት እኔ የበላሆት ቆሎ ተመልሳ ልተወጣ ነበር 😥😥😂😂😂
😂😂
@@ሀኒቾ-ዠ7ጨ የምር ሀኒቾ እየቀድኩ አደለም አሁን እራቴን ሻይ አፍልቼ ቆሎ በልቼ ስጨርስ ቪድዬዉ ወረደልኝ ከዛ እነሱ ሀበሉት እኔ ያችዉ የገባችዉ ልትወጣ አልተናነቀኝ መሰለኝ በስመአብ ሰዉ ግን ደፋር ነዉ
የኔውድ
😂😂😂
kkkkkkkkkkk በጥዋጡ አሳከኝ እሽ እንኳን 30,000ብርክን እግዚአብሔር አተረፈልክ
አንደኛ ነኝ ላይክ✊💚💛❤️ሠላም ለኢትዮጵያ
በርገር በአውሮፓ እና በተለይ በአሜሪካ የድሀ ምግብ ነው። የጤናም ምግብ አደለም ኢትዮጵያ ውሰጥ ግን ብርቅ ነው በጣም ይገርመኛል🤔
ሲያደርጉ አይታ ዶሮ በ......ታንቃ ሞተች አሉ😂
እሰቲ የራሳችሁን ነገር ፍጠሩ ሁሌ ኩረጃ😂😂
ቢሆንም እሸቱን እወደዋለሁ💚💛❤🙏
Ena deha nachhu eyalshin nw
@@mabethio9504 በብዛት ድሀዎች ለመሆናችን ምንም ጥያቄ የለውም የኔ አባባል ባጭሩ ከ junkfood ጎመን በጤና ይበልጣል ነው።
እዚህም እኮ ሃብታሞች ኣይደሉም በርገር እየበሉ ያሉ ደጎሞ ኣሜሪካና ኤውሮጳ የድሃ ምግብ ከማለት የኛ ምግብ ነው ማለት ይሻላል።
አይ እሸቱ 😂 ከታች ተቆራምቶ የተቀመጣት ነገርስ 😂
እዳያሸንፍ ነው በጣም እዳይበርድ ያደረከው
Eshe Arif sira new berta . Adis program Adis ye TV show
ብላዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😜😜😜አሹየ ማኛ ሠዉ
ሀሪፉ ነዉ በጉጉት ነዉ ያየሁት😂😂
አረ እሽዬ እኔ የምሰራውን በርገር ብትቀምስ የሌላ ቦታ በርገር ትጠላለህ አባቴ የተባረከ ይሁን
yena jegina eshe E/R yibarekehi Abo nurelegn
ይብላኝልህ እሸቱ ኣቃጠለው
❤❤❤😂😂😂😂ያረብፈጣሩይባርክልልክ
የኔሚስኪን እደትእዳሳዘነኝ አይ ገዘብ
ሰላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ለሀገራችን🇪🇹❤
እረ አዝናናን ሶፊ እርግጠኛ ነኝ ከኔጋ ቢሆን ውድድሩ እበላው ነበር ብሩን ተርፋቹሀል አለመኖሬ
የኛ ጀምስ bond
ወይኔ እሼ በሳቅ ገደልከንኮ
ህዝቤን ተረተርከውእኮ እሸቱ እዳተ የዋህህዝብ ይብዛልን
ወድጄዋለሁ ጥረቱን
ምንንንንንንንንንን ኦኦኦኦኦኦ ዋውውው👍👍👌
Arif business nw bertu😂😂
አረ ለህፃናት የማይመከር ማየት የተከለከለ አበላል አትሉም እንዴ 🤔🤔🤔🤔
😂😂😂😂😂
Ere worabe na please 😂😂😂😢❤😮😊😊😅😢😂
እረ እሼ መሸለምክ ካልቀረ በጅ የማይያዝ ትኩስ እንዴት በደቂቃ ይበላል የምር ያስጠላል ቢቀርስ
እሺቱሰላምነዉ።መሻአላህ
ሲጀመር ትኩስ ነገር በ2ደቂቃ እደት ይበላል ሆሆሆ በቻ ልጁ ጎበዝ ነህ
የኔ ወድም ወላሂ አደኝነኝ የደሴዋ ቆጆ ዋው እሰየ
@@BirukTuba5335 አችም ።አሰኝቷል
ይበላል 🍔🍔🍔
Wwww Eshetiyee
ላኢላህ ኢለላ ካፍጫኤ ይውጣ ብሩ ክክክክ
ዋውውውው ❤❤❤❤😍😘
Ahahahha ekan dase alke esha ena farcha nabare yewasdal beya
እሸ የዘመኑ ምርጥ
እረ ለጤናስ ችግር አያመጣም ወይ ጎበዝ እንደዚህ በምግብ መሰቃየት በአንድ ጊዜ? የመሰለኝን አስተያየት ነው መጥፎ አስቤ አይደለም እንዳትሳደቡ!
😂😂 sdbn endemtferiw fetarishn btferi tsedki neber 😂
እክነዉየሠዉነብሥየሚጠፋበት
እሸ ሁሌም እንውድሀለን
ወይኔ ሶፊ አብረን ስንማር ምሳቃችንን እየደበክ እንዳላስቸገርከን አንድ በርገር ያቅትክክክ ወይኔ እኔ ብሆንን ትኩስ ነው ትላለክክክክ ወይኔ አብሮ አደጌ ሶፊፊ አይይይይ
Er eshetu mecha new degami wedederu
እኔ ብሆን እጨርሰው ነበር😜😜😜😜✌
Eshe mirx saw❤
በውጭ ሀገራት ላይ ፒዛና በርገር ብዙም ቦታ የማይሰጠው ምግብ ነው ኢትዩጽያ ግን ብርቅ ና የቅንጦት ነው አይይይ
አረ ተይ ያ ሁሉ ነጭ ለፒዛ በርገር ተሰልፎ የሚውለው ታድያ ለማየት ብቻ ነው፡ እንደውም ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ብዙ ቦታ የማይሰጠው።
waw amazing 😂😂😂❤....
አቃጥላችሁ ገደላችሁት አያርገውና ቢሞት የሱህዎት 3'000:000ብር ይሆናልሆሆ ደም መግባትነው ቢቀርይሻላል
እሼ እኔ ብታቀርበኝ ኑውሮ እንኳን እበላው ነበር ከዝህ ሆረር ከሆ ነ ኑሮ አይብስም መፋጀትም
enam chenaqegni😂😂😂😂😂
Aesh yene melkam
አረ ይከብዳል ብሩየበዛው ውዶአይደለም
እሼ lemn egnan axeranim tinish enasdengixih endewim adama negn please xiragn
እሸቱ መለሰ በእውቀት የመጠቀው
የዚች ዓለም ኑሮ ከልቡ የገባው
እሸቱ መለሰ በእውነት ታሪክ ነው
እኔ አይገባኝም እሸቱን ልገልፀው
ነገር ግን ከልቤ እስኪ ልሞክረው
የተዋህዶ ልጅ እሽቱ መለሰ
ዶንክ ቲዩቭ ይዞ በፍቅር ነገሰ
አሜሪካ ገብቶ ሊሰራ ገዳምን
በፍቅር በትህትና አስደንቆ አለምን
ከብፁዕ አቡነ ቴወፍሎስ ነስቶ በረከትን
ከአምለሰት ሙጨ አስር ሺህ ዶላርን
ለታላቁ ገዳም ሊአሰርዝ እዳውን
በሥላሴ እርዳታ እዉን አረገ ህልሙን
እሸቱን ሳስበው መልካም ሰውነቱን
የአምላክ ቸርነት ይደንቀኛል እኔን
ቦ እለ ተሀርዩ እምከርሰ እሞሙ
መፅሐፉን ስናይ ይህ ነው ቀለሙ
እሸን የመረጠው ከናቱ ማህፀን
የእስራኤል አምላክ ፈጣሪ ይመስገን
እሸ በዚህ እድሜው ስንት ታሪክ ሰራ
ተፈናቃይ ሲአግዝ ሁሉንም በተራ
አይነ ቡግና ወርዶ ከነመቲ ጋራ
እሸ መሌ አለች ያቺ ህፃን
ይቅርታ አድርጉልኝ ወይንገሩኝ ስሟን
እሽቱ መለሰ በድንቅ ልጆች
ታርክ ሲአስመዘግብ እያለ ላይ ታች
ስለሸቱ አልጠግብም ሙሉውን ምስክሬ
ድርሰት ብፅፍለት ነገም ሆነ ዛሬ
ድርሳን ባነብለት በጥሬ አንጠርጥሬ
እሸቱ ነዉና የእውቀት ገበሬ
እሸን ይህን ስለው ስለምወደው ነው እስክትወጣ ነፍሴ
ለሰው እንዳይመስለው በከንቱ ውዳሴ
ሐሰቴን ከሆነ ትጣበቅ ምላሴ
ወንድሜ እሸቱ እግዚአብሔር ያንብርከ ውስተ ቤቱ በብዙህ ጥበብ ወይቀብከ ዘልፈ እስከ ይከውን ምፅዓቱ ለወልዴ እግዚአብሔር