የ6 ዓመቱ አዋላጅ ዶክተር!! @ComedianEshetuOFFICIAL @comedianeshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @alemwalo-fw7rc
    @alemwalo-fw7rc Год назад +218

    ደ ግ መ ህ, አ ቅ ር በ ው

  • @hbi2024
    @hbi2024 Год назад +609

    ይህልጅ ቶሎ አምጡልን ድጋሚ ደጉ ያገሬ ልጅ ገጠርየ❤🎉🎉

  • @ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት

    ወይኔ ደስ የሚል እና አወራሩ የሚጣፍጥ ልጅ ባላለቀ እያልኩ እየጓጓሑ ነዉ ያየሑት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በጥበቡ ያሳድግሕ ቤቢየ 🙏🤗 🙏

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +399

    _ምን አይነት ቤተሰብ ይሆን ያሳደጉክ እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት ቤተሰቦችን ያብዛልን በእውነት❤ለኢትዮጵያውያ የሚጠቅሙ ልጆች በስነምግባር የምታሳድጉ ቤተሰብ ክብር ይገባችዋል❤_
    _እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግክ በእውነት_
    _እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ የኔ ጌታ_

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Год назад +6

      ከተሜውማ እንኩን ሀይማኖት ባህሉን ቁንቁውን ነውሩን ከአሜሪካ ከአውሮፓ ኮርጆ የራሱን የሚከበርበትን ጥሉል አኮ !!!

    • @zebaderyimam9279
      @zebaderyimam9279 Год назад +1

      ?😊፥ ይኸውም 😂🎉🎉🎉፣🎉😮😮😅😮😅ቨ😮ቨ፣ፍ

    • @AtsedeAtse
      @AtsedeAtse Год назад

      Advbdh

    • @ethopia0995
      @ethopia0995 Год назад

      ❤❤❤❤❤kebrulene

  • @horsetube3605
    @horsetube3605 Год назад +85

    ልጆቻቸውን በስነምግባር የሚያሳድጉ ኢትዮጵያውያን ክብር ይገባቸዋል

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад +14

    ወይኔ እስካሁን ከቀረቡት ያልጠየቁትን ጥያቄ ይጠይቃል ብየ ያልጠበቅሁትን 10ቱን ትእዛዛት ዘርዝር አለ❤❤❤የወለዱህ እናት አባቶችህ ጀግኖች ናቸው ትልቅ ትምህርት አስተምረህ ነው የሄድኸው ሳታስበው ወንጌልን ሰብከሀል የኔ ጀግና ወንድም❤❤❤❤

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад +1709

    ስሞትላችሁ የገጠር ልጆች👍👍👍 ለይኩኝ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Год назад +140

    የኔ ቆንጆ ልጅ እናትች በወሊድ ምክንያት እንዳይሞቱ አላለም የገጠር ልጅ ስለሆነ ያየውን እኮነው እኔአፈር ልሁን😥😥🙌🙌🙌🙌♥♥♥

    • @Goatnaldooooooo
      @Goatnaldooooooo Год назад

      እስኪ አትዋሽ እኔ አፈርልሁን

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Год назад +3

      @@Goatnaldooooooo ምንለማለት ፈልገሽ ነው የገጠር እናቶችን ክፉ አይንካብኝ የኔ ሚስኪኖች በወሊድ ምክንያት ማንም መሞት የለበትም አዎ

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ Год назад +207

    ማነው እንደኔ ድንቅልጆች የሚወዳቸው❤😊😊

  • @alem6980
    @alem6980 Год назад +6

    አነጋገሩ ሁሉ ጣፋጭ ደስ ይላል የገጠር ልጅ እግዛቢሄር አምላክ ያሳድግህ ጤና ይስጥህ ይባርክህ ምኞትህን ያድርግልህ አሜን አይቸ ማልጠግበዉ ልጅ ከ🇪🇷

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ

    እድግ በል የተባረክ ልጅ ኅይማኖት እንዴት ይቀየራል አለ ለሆዳሞች በጥቅማ ጥቅም እምነታቸውን ማንነታቸውን ለሚቀያይሩ ቁሳዊ ነገር ዝና ለሚበልጥባቸው እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ለዚህ እፃን ልጅ መንፈስ ቅዱስ የገለጸለት ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አምላክ እደግልኝ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Год назад +121

    ኧረ በሚካኤል ተዉ እንጂ ደሞ ሀይማኖት በገንዘብ ይቀየራል ምርጥ ልጅተባረክ

  • @mogesatlie
    @mogesatlie Год назад +149

    ኧረ በሚካኤል ሲል ልክ እንደኔ ደስታ የተሰማው 👍👍 የሆነ ነገር ከውስጤ ተሰማኝ 🙏🙏🙏

    • @tsige21
      @tsige21 Год назад +8

      እኔም 😢በሚካኤል፣ቅዱስ ሚካኤል ድረስልኝ፣ሚካኤልን ስለምል ሌላ ሰው ሲል ውስጤ የሆነ ነገር ይሰማኛል

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +2

      እኔም ውድድድድድድድድድድ ነው የማርገው ሚካኤል አባቴ ዋስ ጠበቃ 🙏

    • @muluneshmelie1042
      @muluneshmelie1042 Год назад +2

      በጣም እኔም የጨነቀው ደረሽ

    • @Mekdes-z8b
      @Mekdes-z8b Год назад +1

      እፉ,ቅድስሚካኤል,ይጠብቀው

  • @hayateemumohamed1548
    @hayateemumohamed1548 Год назад +489

    እንዳው በሞቴ የገጠር ልጆች ይቅረቡልንንንንን 😢😢😢😢 የኔ አባት አፉ ሲጣፍጥ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Год назад +2

      ❤❤❤

    • @pomye-tv9vi
      @pomye-tv9vi Год назад

      ❤❤❤

    • @ጠይባyouTube
      @ጠይባyouTube Год назад +2

      በጣም ፈርዶብኝ የገጠር ልጆች ዝርክርክ ብለውኮን ስወዳቸው

    • @MehaletSete-sv7zj
      @MehaletSete-sv7zj Год назад

      ተሽየ እናመሰግንለን ❤❤❤

    • @hanani74
      @hanani74 Год назад

      ​@@arsamarsam2222 8j
      l

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Год назад +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ የልብህን መሻት ይሙላልልህ በዚህ እድሜህ ለፈጣሪ ያለህ እውቀትና ክብር ድንቅ ነው ቤተሰቦችህ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል ተባረክ🙏

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ Год назад +9

    ማሽአላላ🎉የገጠርልጂ ሥለእምነት ሥለሀገር ሥለወግ ሥለማረግ ሁሉ ሀያ ተላብሰን እኮነዉ የምናዲገዉ እኔ 🎉የኔ 🎉 ምርጥየገጠር ልጂ አሼመልሰህ አቅርብልን

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ Год назад +282

    የኔ ጌታ ቲክቶክ ላይ አውቀዋለሁ ደሞ ባላውቀውም የሰፈሬ ልጅ ነው ❤

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 Год назад +127

    አላህ ያሳድግህ ባባየ ማነዉ እንደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ የሚኮራዉ

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 Год назад +56

    ውይይ የገጠር ልጆች❤️ በብዛት ይቅረቡልን👍 በዚ ሰዓት እንደዚህ በሃይማኖት ፣ በስነምግባር ፣ በባህል የታነፁ ያስፈልጉናል ንፁ ልብ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤

  • @Helen-nc1zr
    @Helen-nc1zr Год назад +52

    የገጠር ልጆች ይቅረቡልን አንደበታቸው ሲጣፍጥ ንፁ ልብ አላቸው

  • @hewitube4974
    @hewitube4974 Год назад +27

    ይሄ ነው የኢትዮጵያ ልጅ ማለት❤❤❤❤❤

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር Год назад +111

    እድግ በል እንደት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ እስኪ የገጠር ልጆቾ ይቅረቡ የምትሉ ወላሂ በጣም ልዩ ተጫዋች ልጆች አሉ

  • @yourdiyourdi5754
    @yourdiyourdi5754 Год назад +34

    ዘጠናወቹ ላይ ያለው መሰለኝ የኔ ሰው አክባሪ ❤❤የልጅ አፍ ማለት እንደዚህ ነው የኔ ጣፋጭ❤❤❤እድግ በል ለቁም ነገር ያብቃህ ይሄን የዋህ ህዝብ አትንኩብን

  • @Sofi_ግሬስ
    @Sofi_ግሬስ Год назад +169

    የገጥር ልጂመሁን መታድል ነው ገጥርየሚውድ በላይክ አሳዩኛ😂😂

  • @ayshahussen1966
    @ayshahussen1966 Год назад +1

    ጎበዝ የገጠር ምርጡ ፈርጡ ዉዱ የገበሬ ልጅ እናንተ ባትኖሩ ከተሜ አይኖርም የናንተን ዋጋ አላወቅንም ብዙ ተባዙ መሰሎችህ ይብዛ ደሞ በጣም በሚፈለገዉ ሞያ ሴቶችን እናቶችን ችግር የገባዉ የእዉነት መንከባከብማስተማር ሞራል መስጠት መጠበቅ የማህበረሰቡ ከሰዎች በላይ የአላህ የፈጣሪ እገዛና እርዳታጥበቃዉ ይብዛልህ የኔ በሻሻ ነገር

  • @senaitbogale277
    @senaitbogale277 Год назад +1

    እሼ ከዜና ያሬድና ከመሡድ በኃላ የዛሬው ልጅ ሀብታሙ ተሻገር የተባረከና የልጅ ወግ ያለውን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል ልጅ እንደልጅነቱ ሲናገር እንዴት ደስ ይላል በተለይ የሀብታሙ ወላጆች እንዴት በስነስርአት እንዳሳደጉት ያሳያል ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃው:: ለዛ ያለው ልጅ ነው:: አሼም አንተም በጤና በሠላም ኑርል😅😅😅😅😅ን::😂😂😂😂😂

  • @Debrenazret
    @Debrenazret Год назад +226

    ትክክለኛ ኢትዮጵያ ምትገኘው ገጠር ብቻ ሆኖ ቀረ አይደል: የኔ የዋህ አይቀይርህ: እንዳሰብከው አዋላጅ ሆነህ ህይወት ስትታደግ ለማየት ያብቃን: እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን በጣም ትክክል ቋቋ ያለ እኮ ገጠር ነዉ እዴት እደሚጣፍት

    • @loading-pu1fu
      @loading-pu1fu Год назад

      Amhara people

  • @sinkichselash6379
    @sinkichselash6379 Год назад +83

    ያሳድግክ የኔ ምርጥ❤❤❤🙏 ሰዉ አክብሪነት ንፁ ዋናዉ ያለበት ክፍላ አገር ባለ አገር እኔም ነኝ የተመቸዉ👍

  • @ወለተማርያም-ፐ8የ
    @ወለተማርያም-ፐ8የ Год назад +499

    በድጋሜ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩ❤😂

  • @Versthen4848
    @Versthen4848 28 дней назад

    ሰው ገደብየ ተወልዶ አድጎ በዚህ ልክ ጨዋና ጎበዝ የሆነ ልጅ ማየት ምንኛ ደስ ይላል!! አቦ አካባቢያችንን አስጠርተህልናል አላህ ያሳድግህ፣ይሄንን ብሩህ አዐምሮ አይለውጥብህ!! የገደብየ አርማ!!

  • @tesfahunkassye7305
    @tesfahunkassye7305 Год назад +13

    ሃገሬን ዛሬ አየኃት ።እንደዚህ አይነት ልጆች አቅርብ ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችንን እንዳንረሳ

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    የኔ ደርባባ ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ🤲ኧረ በሚካኤል የሚለውስ ነገረ እውይ🥰

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 Год назад +45

    በጣም ደስ የሚል ልጅ እኛ የገጠር ልጆች ሁላችነም ነጥ ላይ ነው የምንተኛው ወይም መደብ ላይ ብቻ በጠም ደስ ይላል ሰላም አለው❤

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Год назад +54

    አይ እሼ የኔ ዘመን ጀግና እግዚአብሄር ከእናቤተሰብህ በጥበቡ ይጠብቅህ 💚💛❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥👌👌👌🙏

  • @susumohammed8426
    @susumohammed8426 Год назад +36

    በድጋሜ ይቅረብ የምትሉና ልጁን የምትወዱ በላይክ አሳዩን

  • @ሀያትቢትያሲን
    @ሀያትቢትያሲን Год назад

    የኔ ጣፍጭ ማሻአላህ እረዳው ንግግሩ ደሥ ሲል አፌን ከፍቸ ሳይ ነበር እድግ በል የኔ ቆጆ የገጠር ልጂ ስርአቱ

  • @saraamha233
    @saraamha233 Год назад +51

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ አፊ ሲጣፍጥ 😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @molumulo570
    @molumulo570 Год назад +19

    ኧረ በሚካኤል ደግሞ እምነት ይቀየራል አለ የእኔ ጣፋጭ እድግ በለ❤

  • @ethio.4614
    @ethio.4614 Год назад +48

    በድጋሚ ብታቀርበው ደስ ይለኛል አሪፍ ልጅ ነው❤❤❤

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Год назад +1

    የኔ ማር ሲጣፍጥ ሁሌ እንደዚህ ያለ ንፁህ ልጅ አቅርቡልን ትክክለኛ ተፈጥሮሃዊ ዋው በጣም ደጋግሜ ነው ያየሁት ሲጣፍጥ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Год назад +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ቤተሰብህን የምጠቅም አገርክን የምትጠቅም ልጅ ያርግህ ተባረክ ❤

  • @rahel2834
    @rahel2834 Год назад +34

    ውይ የወንዜ ልጅ አፉ ሲጣፍት የኔ ጌታ ገራገሩ😍😍😍

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 Год назад +84

    የኔ ጌታ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 Год назад +93

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ! የገጠር ልጆች ደስ ይሉኛል::

  • @selamdangew
    @selamdangew Год назад

    የኔ ማር እድግ በልልኝ እሜታየ የኔ ገደብየ ዳባት አንባ ጌወርጌስ ኡፍፍፍ

  • @zinet7148
    @zinet7148 Год назад +2

    ማሻአሏህ ደስ የሚማ ባለ ትልቅ አላማ በዛላይ ትልቅ የሆነ መልእክት ሀይማኖት በጉንዘብ አይቀየርም እውነት ነው አላህ ያሳድግር

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Год назад +29

    የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ብሩህ አንደበት ተሰቶሃል❤

  • @munithabeteweld7638
    @munithabeteweld7638 Год назад +38

    የኔ ጌታ በጣም ደስ የሚል የገጠር ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🙏❤️

  • @abelb5604
    @abelb5604 Год назад +30

    እሸ ያቀረብከው ልጂ አንደበቱ በጣም ግሩም ስነስርዐት ያለው የዋኸ የድሮ የዋኸች አባቶቻችን የሚያስታውስ

  • @saratube7323
    @saratube7323 Год назад +5

    የኔ ጣፍጪ እድግ ያርግህ የገጠር ልጂ ይቅርቡልን የገጠር ልጁ እንግዳ ክብር ነዉ ይላል አሜርካ ያደጎት ደግሞ እግር ላጥብ ይላሉ የገጠር ልጂ በመሆኔ ኮራሆ❤

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ Год назад

    እድግ በልልኝ የኔ ጌታ ደጉ የአገሬ ሰው እንግዳ ተቀባይ ዛሬ በሃገሩ እንግዳ አደረጉት እንጅ
    የእውነት እንደ ገጠር ሰው ፣ ልጅ እኮ እሚጥም የለም ።

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +79

    ምርጥ የገጠር ልጅ ማርያምን ይመችህ በሬ አሄዳለው፤መቆፈር በመቆፈሪያ አቃለሁ፣ መውለድ በምጥ፤ አላለም ማነው እውድማ በሬ እያሄደ፣በቆለ በመቆፈሪያ እየከተከተ ያደገ🙌🙌እንዲህ ገራገር የሆኑ ልጆችንም አቅርብልን ምትሉ👍👍

  • @ሜሪጋልትግሪይ
    @ሜሪጋልትግሪይ Год назад +28

    ወይኔ ልጁ ስያሜር እግዚኣቢሄር ያሳድግህ 🙏💘

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +24

    🎉❤ትክክለኛ የገጠር Life በጣም የሚያዝናና ልጅ❤ እድግ በልልኝ🎉
    ሸጋ ልጅ❤🎉 አስተዋይ ይባርክህ🎉
    ❤ምኞትህ ይሳካልህ አባቴ❤🎉

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад +9

    አንደበቱ ራሱ ሲጣፍጥ 🥰🥰 እደግልን ለሀገር ለወገን የምትጠቅም ያርግህ ❤

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ

    ድንቅ ልጂ ፈጣሪ ያሳድግህ የገጠር ሰው መሆን መታደልነው

  • @rebkamekonen1311
    @rebkamekonen1311 Год назад +10

    ስርአቱ ❤ንግግሩ የልጅ ወዝ ያለው እንዴት ደስ እንደሚል እመቤቴ ታሳድገው ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +136

    ለሚያልፍ ዓለምና ጥቅማ ጥቅሟ፥ የዘላለም የሆነውን በኃላፊ እና በቁሳዊ ነገር እንዳንለውጥ ፅናቱን አምላክ በውስጣችን ያኑርልን🙏

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 Год назад +31

    የኔ ጣፋጭ🥰ቅዱስ ሚካኤል በጥበብ ያሳድግህ🙏❤

  • @gigiabate7353
    @gigiabate7353 Год назад

    እንደው ጣፋጭ ነው። የእግዚአብሔር ቃል የገባው።

  • @sus2475
    @sus2475 Год назад

    ወይኔ ደስ ሲል በአላህ አላህ ያሳድግህ ያረብ አንደበተ ጣፋጭ ወላሂ ገጠር የገባሁ እስኪመስለኝ ነው ያዳመጥኩት

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Год назад +22

    የገበረ ልጆችኮ አይጠገቡም እሸት ስላቀረብከው እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 Год назад +52

    የኔ ጌታ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግህ የገጠር ውበቱ አፉ ሲጣፍጥ

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Год назад +53

    ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ ዓለም ፈተና ጠብቆ
    ያሳድግክ❤❤ ልጄ

  • @geessu2544
    @geessu2544 Год назад +1

    ትክክለኛ ኢቶቢያዊ በጣም ነው የምናመሰግናው እሼ የኛ ጀግና እወድሀለሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ

    ኢትዮጵያዊ ሰው ይሄ ነው በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናውን አይለውጥብን

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 Год назад +35

    ወይ እነዚህ ህፃኖችማ የልብ ሰላም ናቸውኮ የኔናት ❤

  • @misganawdemelash8151
    @misganawdemelash8151 Год назад +27

    ወይ ፈጣሪ ይሄን ትውልድ እኮ ነው ዘመናዊነት ያበላሸው

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Год назад +32

    ኧረ በሚካኤል
    አሸ ትኩረት ለገጠር ልጆች❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +1

    እድግ በል ባባየ የኔ ጨዋ ሰው አክባሪው የአማራየ ልጅ ከጉልበቱ ደፍ አለ እኮ ❤❤

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    የእኔ ጌታ የገጠር ልጆች እኮ ገራገሮች ነን❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад +15

    አላህ ያሳድግህ የኔ ቁንጁ ልጂ ገጠር ነቴ ኩራቴ ነዉ ንፁህ ማንነት በምንም ያልተበረዘ እሺዬ ኑረልን ክበርልን ሰላምህ ይብዛ እዲሆም ካሜራ ማኑች አዘጋጂዎች ታዳሚዎች ልትመሰገኑ ይገባል ከካሜራ ጀረባ ብዙ ለፍታችሆ ነዉ የምታቀረቡልን ክበሮልን 🇪🇹💪🙏🙏👏👏👏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +8

    ይኔ ጣፈጭ ያገሬ ልጆች የኢትዮጲያ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት የሀገሬ አውራር ሲጣፍጥ ድንቅ ህፃን እር እሼ ድይቃ ጨምር እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቤተስቦቹን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 💕🤲😍

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Год назад +19

    በሃይማኖት በምግባር በንፁህ ልቦና ማሳደግ እና መልካምነትን መማር ከእንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏ያሰብከውን ይፈፅምልህ🙏

  • @tigesttigest4741
    @tigesttigest4741 Год назад

    እግዘመአብሔር በጥበቡ ያሰድግህ የኔ ጣፋጭ

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Год назад +3

    ኧረ በሚካኤል እንዴት ደስ እንደምትል ተባረክልኝ ቅዱስ ሚካኤል በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 Год назад +20

    የእኔ ጌታ አፉ ሲጣፍጥ ስንቴ እንዳየውት እግዚአብሔር ያሳድግህ ስነ ስርአቱ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +12

    ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው ደስ እሚል ባህል አለን እግዚአብሔር ያሳድግህ እንግዳ ክብር ነው አለ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይሚ-የሩታ
    @ሀይሚ-የሩታ Год назад +60

    ጎበዝ እሸቱ አንዳንዴ ለገጠሩ እድል ስጡ❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Год назад +7

    እድግ በል ባባዬ የገጠር ልጅ መሆን በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @TesfitWeldeab-f2m
    @TesfitWeldeab-f2m Год назад

    ሃገራችን እንደዚህ አይነት ልጅ ነው የሚጠቅሚዋት

  • @efratatube286
    @efratatube286 Год назад +60

    የኔ ጀግና ልጅ ኧረ በሚካኤል ሲል አፉ ስትጣፍጥ ❤❤❤

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 Год назад +21

    ኧረ እንደ እኔ ሆዱ የቆሰለ በሳቅ 😀😀😀😀ደስ ሲል በማርያም 😀ድጋሜ ይቅረብ

  • @Tis9632
    @Tis9632 Год назад +60

    ኧረ በሚካኤል አንተስ ልዩ ነህ የኔ አባት😊😊😊

  • @marigkfy9738
    @marigkfy9738 Год назад

    አረ በምክኤል ተው እንጂ አለኮ 🤣 የኔ ማር ቅድሰ ምክኤል ይጠብቅህ🥰

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጣፋጭ ያደኩባት ገጠርዋ ትዝታዬን አስታወሰኝ

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Год назад +57

    ድንጋሜ ይቅረብ ሌሎች የገጠር ልጆች ይቅረቡልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Год назад +15

    እንደው ደስ ሲል የእኔ ቆንጆ ወንድም😘 እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ Год назад +19

    ❤እሰይይይይ እድግ ምንድግ በል የኔ ልጅ ❤ ስለናንተ ብሎ እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን

  • @uthvgf7814
    @uthvgf7814 11 месяцев назад +1

    ደስ የሜል ልጅ ነው

  • @እረድኤትየስላሴልጅ

    የገጠርልጅ መሆንእኮ መታደልነዉ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግክ የኔአባት እኛእኮ ገጠሮች ፍቅርነን❤❤❤❤

  • @suncdybv2889
    @suncdybv2889 Год назад +63

    ሁላችንም ላይክ እናድርግ ድጋሜ እንዲመጣልን የገጠር ልጅ አቤት ደስ ይላል እኛም እንደሱ ነበርን ወጣወጣ ከጀመርን ነግሩ ተበላሸ

  • @tigistderese592
    @tigistderese592 Год назад +51

    ደስ ሲል አንድ ሚሊዮን Views አስገቡትና ድጋሜ ይቅርብልን ❤

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Год назад +24

    Such a beautiful soul. The majority of our people in the country side have a very genuine respect and humility. God bless Ethiopia

  • @ሃይማኖቴኦርቶዶክስተዋህዶ

    የእኔ ጌታ አግዚእብሄር ያሳድግሕ. ሃሳብህን ይፈፅምልሕ🥰

  • @abebechalemu645
    @abebechalemu645 Год назад

    ለዛ ያው ልጅ በጣም ደስየሚል ጣፋጭ አደበት

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Год назад +39

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ምርጥ ልጅ 10_ትዛዛት አላለውም ጀግና ነህ የምር❤

  • @selam801
    @selam801 Год назад +25

    ተዋህዶ መሆን መታደል ነው❤

  • @ሶስና.ቲዪቭ
    @ሶስና.ቲዪቭ Год назад +46

    የኔ አባት አዳበቱ ሲጣፍጥ ❤❤❤❤ እድግ በልልኝ ❤❤❤❤

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed Год назад

    አሹየ ደግመህ ደጋግመህ ብታመጣቸው ደስይለል ወላሂ ምክንያቱ በዙ አገሪኛ ቆንቋዎች አሉ ለማወቅ ያክል መምጣት አለበት ❤❤❤❤ደሞ ስጣፍጥ ❤❤❤