Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መንግሥት የአብዛኛውን ከእጅ ወደ አፍ የሚኖረውን ( መካከለኛ ገቢ ያለው ) በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖረውን ታሳቢ ያደረገ የንብረት ግብር መሰብሰብ አለበት ።በሚሰበስበው ገቢ መሰረት የራሱን ብክነትና ለአላሰፈላጊ ወጭዎች የሚዳርጉ አገራዊ ችግሮችን መፍትሔ በመስጠት ኃላፊነቱን መወጣት ግዳታ አለበት ።
የኤሌክትሪክ ሰራተኞች ከሁሉ የከፋ ችግር ፋጣሪ ናቸው።
በኮዬ ፈጬ ሕዝብ ላይ የተጣለው የጣራና ግድግዳ ክፍያ ሕዝቡ ቤት ንብረቱን ሽጦ ከከተማው እንዲጠፋ እንጂ ጨርሶ ፊደል በቆጠሩ ሰዎች የተደረገ ትመና እንዳልሆነ ማንኛውም ፊደል የቆጠረ ሰው ይረዳዋል፡፡ ይበልጥ የሚያሳፍረው ደግሞ ለቀይ መስቀል፣ ለሚልሻ፣ ለስፖርት እና ለመሳሰሉ እየተባለ ሕዝቡ እንዲከፍል መገደደ የሌለባቸውን ክፍያዎችም በግዳጅ እንዲከፍል መደረጉ ነው፡፡
የመብራት ሀይል አየተጫወተብን ነው በቅርቡ በመኖሪያችን አካባቢ ሆን ብለው በሚመስል ለሊት 10:30 ላይ በለቀቁት ተጨማሪ ሀይል በየቤቱ ያልተቃጠለ ነገር የለም ህብረተሰቡ በስንት መከራ አንጀቱን ቆልፎ አየተራበ ከሰው ላለማነስ የገዛውን የኤሌክትሮኒክስ እቃ በሰከንድ ውስጥ አመድ የደርጉታል የአገርንም ኢኮኖሚ በተጨማሪ የውጭ ምንዛሪ ያዳክማሉ ለዚህ የሚወሰድባቸው እርምጃ ደግሞ የደሞዝ ቅጣት ነው ያሳዝናል እግዚሐብሔር ፍርድ ይስጥ።
ብልፀግናን የማጥፋት እድሜን የሚቀንሰ እዲሁም ምርጫው እሰኪመጣ እድንጓጓ የሚያደርግ ነው ምክንያቱም በታክሰላይ ባንደራደርም አይኑር ማለታችን አይደለም ነገርግን ስንቱን ታክስ እንቻል የገበያው የሱቁ የመንግሰት የቁርሳቁርስ ቤቶች ሰንቱን እንሸከም ሰለዚህ ነው አልፎተረፎ ይባስ ብሎ ቴሌና መብራት ጭራሽ በተጠቀምነው ሳይሆን ባየነው በተመለከትነው ብቻ የታክስታክስ በዛብን ምርጫው ናፈቀን
በመብራት ኃይል ብቻ ሳይሆን በዉሃና ፍሳሽ ሃላፊዎችና ኢንጅነሮች እንደ መንግስት ሰራተኛ አገልግሎት ሰጪ ሳይሆን በቂ ኢንጅነር የለንም የሚለው የኢትዮጵያ ህዝብ ከሚጠጣ ውሃ ጀምሮ ለሁሉም ነገር ውሃ አቅራቢው ይህ ክፍል የግል ቢዝነስ የሚሰራበት ክፍል ለመሆኑ ማየት ይቻላልና ጎራ በሉ
ቤት አለ።ስራ ሳይኖር ከየት እንክፈል
Habtamus min eda alebet⁉️⁉️ Serko alagegnw‼️‼️
ክ
Gibir Ethiopia wrong minisiter mnm ayakum yaa sw cheger mnm ayekm btm masechagro kaa ser yalwu sw nw😂masedadarerow btly borana wuste sw yenartwu nigid fekade blw andeande sw ly berou meseruw fake negid fekade eyawotw copyright erasu metete bet wuste birr eyetakablwu menorw borana wuste yaballo ketema wanw ayakum
GOur parlama is not Ethiopia pls say wonder gona be fail bulshit rejakt all trush law
መንግሥት የአብዛኛውን ከእጅ ወደ አፍ የሚኖረውን ( መካከለኛ ገቢ ያለው ) በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖረውን ታሳቢ ያደረገ የንብረት ግብር መሰብሰብ አለበት ።
በሚሰበስበው ገቢ መሰረት የራሱን ብክነትና ለአላሰፈላጊ ወጭዎች የሚዳርጉ አገራዊ ችግሮችን መፍትሔ በመስጠት ኃላፊነቱን መወጣት ግዳታ አለበት ።
የኤሌክትሪክ ሰራተኞች ከሁሉ የከፋ ችግር ፋጣሪ ናቸው።
በኮዬ ፈጬ ሕዝብ ላይ የተጣለው የጣራና ግድግዳ ክፍያ ሕዝቡ ቤት ንብረቱን ሽጦ ከከተማው እንዲጠፋ እንጂ ጨርሶ ፊደል በቆጠሩ ሰዎች የተደረገ ትመና እንዳልሆነ ማንኛውም ፊደል የቆጠረ ሰው ይረዳዋል፡፡ ይበልጥ የሚያሳፍረው ደግሞ ለቀይ መስቀል፣ ለሚልሻ፣ ለስፖርት እና ለመሳሰሉ እየተባለ ሕዝቡ እንዲከፍል መገደደ የሌለባቸውን ክፍያዎችም በግዳጅ እንዲከፍል መደረጉ ነው፡፡
የመብራት ሀይል አየተጫወተብን ነው በቅርቡ በመኖሪያችን አካባቢ ሆን ብለው በሚመስል ለሊት 10:30 ላይ በለቀቁት ተጨማሪ ሀይል በየቤቱ ያልተቃጠለ ነገር የለም ህብረተሰቡ በስንት መከራ አንጀቱን ቆልፎ አየተራበ ከሰው ላለማነስ የገዛውን የኤሌክትሮኒክስ እቃ በሰከንድ ውስጥ አመድ የደርጉታል የአገርንም ኢኮኖሚ በተጨማሪ የውጭ ምንዛሪ ያዳክማሉ ለዚህ የሚወሰድባቸው እርምጃ ደግሞ የደሞዝ ቅጣት ነው ያሳዝናል እግዚሐብሔር ፍርድ ይስጥ።
ብልፀግናን የማጥፋት እድሜን የሚቀንሰ እዲሁም ምርጫው እሰኪመጣ እድንጓጓ የሚያደርግ ነው ምክንያቱም በታክሰላይ ባንደራደርም አይኑር ማለታችን አይደለም ነገርግን ስንቱን ታክስ እንቻል የገበያው የሱቁ የመንግሰት የቁርሳቁርስ ቤቶች ሰንቱን እንሸከም ሰለዚህ ነው አልፎተረፎ ይባስ ብሎ ቴሌና መብራት ጭራሽ በተጠቀምነው ሳይሆን ባየነው በተመለከትነው ብቻ የታክስታክስ በዛብን ምርጫው ናፈቀን
በመብራት ኃይል ብቻ ሳይሆን በዉሃና ፍሳሽ ሃላፊዎችና ኢንጅነሮች እንደ መንግስት ሰራተኛ አገልግሎት ሰጪ ሳይሆን በቂ ኢንጅነር የለንም የሚለው የኢትዮጵያ ህዝብ ከሚጠጣ ውሃ ጀምሮ ለሁሉም ነገር ውሃ አቅራቢው ይህ ክፍል የግል ቢዝነስ የሚሰራበት ክፍል ለመሆኑ ማየት ይቻላልና ጎራ በሉ
ቤት አለ።ስራ ሳይኖር ከየት እንክፈል
Habtamus min eda alebet⁉️⁉️
Serko alagegnw‼️‼️