Well done our hero hailemariam desaley Africa for Africans no more western intervention.stand United in all fronts to challenge our history enemy God bless Africa and Africans.
Ethiopia is the origin of human race and the symbol of black people freedom. Ethiopians are always programmed to come out as winners from very complicated circumstances. How you can not be proud being an Ethiopian. We love you Ethiopian for being the mama of Africans
Wow what smart and amazing history we have, my all Ethiopian brothers and sisters, to tell you truth we have a brave heart that no every world never have and never gate in their life. Believe me in a short time we be coming over the top of never mined Americans. "Long live for all Ethiopians"
ክብር ለአድዋ ጀግኖች ክብር ለመከላከያና ለጥምር ጦሩ ለአማራ ፋኖ
ድምፅህ ይባረክ፣ ይህ ነው የጋዜጠኝነት ብቃት!
ኢትዮጵያ ትቅደም💖🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕 ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር እናቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕 ኢትዮጵያ 🇪🇹😘😘😘😘😘😘
ምን አይነት የንግግር ችሎታ ነው ተባረክ ወንድሜ የአንተን ንግግሮች ስስማ በኢትዮጵያነቴ እኮራለሁ በቃ በአጠቃላይ ሀገሬን እንድወድ ታደርገኛለህ
አቶ ሀይለማሪያም በጦርነት ሳይሆን ትግስት በቶሞላበት አደበት የተናገሩትን መልካም የጀግንነት ድል ነው እናመስግናለን መደሀኒት የሌለው የዘላለም እራስምታት ላሜሪካኖቹ!።
ለክቡር ሐይለማርያም ደስ አለኝ ክብር ይገባቸዋል የሚገርም ነው አኩርተውናል ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍
PM hailemariyam desalegn i really proud of you what you done on Bahrdar ✊️💪👏🇪🇹👏
@@sisuhabesha9733 mñ
ጀግናዉ መሪዬ የሆንከዉ ሀ/ማሪያም ደሳለኝ ኮርተናል አባታችን።
ታሪክ፣ይመሰክራል፣ ሀለማሪያም፣ደስ፣አለኝ።የኢትዮጲያን፣ ታሪክ፣ለነዚ፣ነጭ፣ ለባሞች፣አስተምራቸው።
ኑርልን፣ሀይለማሪያም።
😍😍
Des yelal
ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊን ደም ያፈሰሰው እና የገደለው የበደለ ሁሉ ፍርዱን በምድር ያገኘዋል አይዞችሁ ኢትዮጵያን
💪💪💪ልብን ሞቅ እሚያረግ ጀግንነት ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ተራው የኛ ነው ተራችን ወደፊት ይመጣል
ትልቅ ድል ነው ዋው የምር እስኪ በጋራ ሆነን እንዳባቶቻችን እምቢ እንበል
አቶ ሀይለማርያም ልካቸውን በመንገሮ ታሪክ ያወሳዎታል።👏👏👏
በቃ ልክ ልካቸውን ነገሩልን እናመሠግናለን
I am so proud to be an Ethiopian. Thank you for standing with pride of Ethiopia.
በሰማይ የምትኖር ቅዱስ አምላካችን ሆይ.!!! ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ክፋት ለዘላለም ጠብቃት..!!!! ፡፡
አሜን 🤲
አሜን 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድል 🇪🇹ራያዬ ሰላምሽ ይመለስ😥
ወደፊት በሉለት ይለይለት የኢትዮጵያ ጀግኖች ጥምር አይል ጀግኖች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪💪💪
ለዘልአለም ምላስህ ይጣፍጥ ኢትዮጵያ ታሸንፋሉች ጠላቶቿም በተባበረው የልጆቿ ክንድ ተደቁሰው ትናንት እንዳልነበሩ ይሆናሉ ( ኢንሻአሏህ )!!!!!!!!!!
ኢትዮጵያንነት በመከራ ዘመን መጠንከርን እግዝብሄር ይርዳን
አዚህ ለመዲረስ የነአፄ ሚኒሊክ የነ በላይ ዘለቀ ታሪክ የእነሱ አልደፈር ባይነት ነዉ መችም ታሪክ አይረሳቸዉም አደዋዋ🏆🏆🌹🌹
የቀድመውጠቅላይሚንስትራችን አይለማርያምደሳለኝ እናመሰግናለን እንወዶታለን💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕💕
I am a proud Ethiopian!!! Thank you our Heroes!!!!!
አንበሳ !!! 🇪🇹አቶ ኋይለማሪያም ዳግም አድዋ ለአሜሪካ!!!
አውን የኢትዮጵያ ግዜው ነው በአለም ላይ ከፍ የምትልበት ግዜው ደርሷል መድኃኔዓለም መልስ አለው
ኡፍፍፍፍ በነጮች ቅኝ አለመገዛታችነን ሳስብ የእውነት ደስታየ ወደርየለውም ኢትዮጲያዊይነታችን ኩራታችነው እማማ ኢትዮጲያ በውድልጆቿ ታፍራናተከብራ ለዘላለምትኑር
ትክክል እኛ ኢትዮጵያውያን ችግ አለበን ግን እኛ እንለያለን እውነት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያችን ትቅደም ጠላቶቻችን ይዉደሙ🙏
Ye 🇪🇹nejat ye Ethiopia kurta kane lij nshe
አሚን
ጠላቶቿ እነማናቸው🤔
በጣም ትክክል ስረ ነቀል ይውደሙ ለፍርድ ይቅረቡ ።
@@mabellemd4462 የወያኔ ዘሮች ትግራዋይ አሸባሪዎች ናችሁ ።ናቸው አይደለም ያልኩት ።
እኛ ኢትዮጵያዋን ነን ኩሩ ነን
በባዶ: ጉራ
በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን ያረብ
አሜንንንን ያረብ 🤲🤲
አሚን
አሜን
ሁሌም ስለኢትዮጵያ ከፍታ ሲነሳ ደስ ይለኛል ። እነ አሜሪካም በጠረባ ሲመቱ እንዲሁ ። ኢትዮጵያ በልጆቿ ተከብራ ትኖራለች !🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ዋዉ ዋዉ ምን እይነት ጭካኝ ስወች አሉ የሌላው እድገት እሚማቸው እሁንም ብዙ አሉ
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁላችን እንደሰው ማሰቡን ይደለን እሜን
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነት
በጣም አስደሳች ልብ የሚያሞቅ ትንታኔ ነው አመሰግናለሁ
አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ገና ዛሬ ለራሶና ለኢትዮጵያ ክብር በህይወቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪክ ስሩ እናመስግናለን
ልቤ ሽቅብ ሽቅብ እየደነፋ የሰማሁት ሥራ ፤ አቦ ኢትዮጵያዬ ወደፊት በይልኝ 💚💛💖🙏💪
እኛ ኢትዮጵያውያን ነን የማንም ነጫጭባ አሽከር አይደለንም
ኢትዮጵያዊነት በጣም በጣም የተከበረ ማንነት ነው እመኑኝ ይሄን ፈረንጆችም በጠቅላላ አረቦችም በጠቅላላ አፍሪካውያንም ጠንቅቀው ያቁታል ወዳጆቻችንም ጠላቶቻንም የሆኑት ማለት ነው
አወ አንገዛም እኛ ያባቶቻችን ልጆችነን::
I’m proud to be Ethiopian
በታሪክ ሁሌ ይነሣሉ ተላቅ ታሪክ ታላቅ መሪ የነበሩ እግዛብሔር ታላቅ እድሜ ይስጥልኝ
እምየ ኢትዮጵያ ወርቅ ይሁን ስም ያንንም ያችንም የሁሉንም አገር ታስደሚማለሺ እምየ ከፍፍፍፍፍ በይልን ከስደት እንዲንወጣ
እውነት ጠሏ አሜሪካ ሃቅ ሲነገራት ምንድነው የሚያሳብዳት? ኢትዮጵያ የሃገር አውራ መሆኗንማ ማመን አለባት ፤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትጵያን ጀግኖች እኒህን ነጫጭባ ግባር ግባራቸውን አላችሁልኝ እሰይ ደግ አደርጋችሁ
አቶ ሀይለማርያም እናመሰግናለን። የተማረ ይግደለን
በረሃብ ብንደክም ረሃባችንን ለፆለት እንጠቀምበታለን፡፡ መሰልጠኅ ቢያቅተን ስልጣኔ ከፈጣሪ የሚያጣላ በሚል እንፅናናበታለን በኣካል በስጋ ብንደክም በመንፈስ ብርቱ እንደሆን የምናውቅ እጅ የማንሰጥ ብርቱዎች ነን፥
ያሳብደው እንጅ እውነቱን እየመረረውም ቢሆን ይዋጠው።
ብንቀጥንም ጠጅ ነን!
አሜሪካ ጠልቃ የገባ ሀገረ ሁሉም ፈሪሶል የሰጠን አበል ነች
ኦረ ብዙ የአፍሪካ አገሮች ባንዲራቸው የኢትዮጵያ ነው። ያለ ባንዳው ወያኔ ኢትዮጵያን ያዋረደ የለም።😍😍😍
ኢትዮጲያዊነ 🇪🇹 ስም ብቻ አይደለም ሂወት ተግባርም ጭምር እንጂ ለዚህም ምስክር አድዋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትመስክር!!! ሁሌም ዘላለም ኢትዮጵያዊነት ከፍ ያለ ነው!!!!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏
ስወዳቹ ሁሌም ይሄ ልጅ ያቅርብልን የሌለ ወድጄዋለሁ እኮ....ሲቀጥል ደሞ ቶሎ ቶሎ መረጃ አደድርሱን
አንጀት አርስ ዜና ። በርቱልን ፈታዎች ። ታላቅ ነበርን ታላቅም እንሆናለን ።
እትዮጵያያያያያያያያያያያያያያ ለእግዝአብሔር እንጅ ለማንም አትንበረከክም !!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ድል ለእትዮጶያ
ጀግናችን አት ኃ / ማርያም በእርሥዎ ኩራት ተሰምቶኛል ይበልጥ እንድትሠሩ ዕድሜ ከጤና ይሥጥልን ።
ኢትዮጵያ በልጆቿ ቁርጠኝነት በከፍታ ትኑርልን !!
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ። እንጅ ወደ አዉሮፓ ና አሜሪካ ትዘረጋለች አልተባላትም።
አፍሪካውያንን ለመቆጣጠር ኢትዮጵያን ማጥፋት ና ቀይባህርን መቆጣጠር ለነሱ ቁልፍ ነገር ነው ይህ ደግሞ ቅዠት ነው።
ዛሬም ኢትዮጵያዊያን ለማንም ነጫጭባ ለቃቃሚ አታጎነብስም።
አሜሪካን ከምድር እስከ ጠፈር አሜሪካ ያስባሉ ኢትዮጵያዊያን ምሁራን መሆናቸውን ስለረሱ ነው።
ከፈለገች ዶላርን ""ቻው" !!!!! ማለትም እንችላለን ። ምክንያቱም
ቋንቋው የኛ
ቁጥራችን የኛ
ትክክለኛው የዐለም የዘመናት ና ሰነጠፈር አቆጣጠር የኛው
አልፋቤት ፊደላችን የኛ
ምን ይቃረናል
እኛ አፍሪካውያን ደግሞ ወደኋላ የቀረንበት ድክመታችን ና መላው አለም የሚያቀው ድክመታችን
1, ራስ በራስ መባላት
2,የቤታችንን ንቀን የጎረቤታችንን መናፈቅ
2,በተለይ በተለይም "ዓይን " የሆኑ ምሁራኖቻችንን በፓለቲካ ፣ ዲቪ ፣ ትምህርቶች ..... በማለት ከሀገር ማስወጣታችን ና አለመጠቀማችን።
ናቸው።
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚 💛💛💛 ❤❤❤
ኮራሁበት እኛ እንዲህ ነን ባንዳና ሆዳሞችን አደልበው አደበዘዙን እንጂ አንጠፋም
ደሉለኢትየጰያ፣🇪🇹❤ሁለየምታሸንፋለች፣ክቡረ፣ለኢትዩጰያመከላከያ፣ሰራዊት፣ለጥምረ፣ጦሩ፣ለአማራ፣ፋኖ፣ለመከለከያ፣ሚኒሻ፣ለአፈረ፣ህዝቦች፣ለወሉሎ፣ህዝቦች፣እልልልልልልል፣ሁሉ የም ታሸነፈለች፣🇪🇹አለህይጠበቅልን፣ሰለምሺ፣ፈቅረሺ፣በዝትይበልልን፣ከፈፈፈ፣በየልኘ፣🇪🇹❤ማማየ
ኢትዮጵያውይነት በራሡክብርነው አሁን አላሣፈሩን እድሜናጤና ይስጥልን ለኢትዮጵያ ልጆች አሁንም በአላህፍቃድ የናት ጡት ነካሾቹ አልቀው በልጆቾ ታፍራ ለምልማ ተከብራትኖራለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድል ለምየ ኢትዮጵያ ወደፊት 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፋሽስት ጣሊያን አድዋ ላይ ሲዋረድ እንደገና የባንዳዎች ሞግዚት አሜሪካ ጣና ገዳም ላይ ቀልቧ ተገፏል። ኢዮጵያዊነት ይሏችኋል ይህ ነው!!!
💚💛❤
❤❤🇪🇹🇪🇹
ዕድሜ እና ጤና ለክቡር ኃይለማርያም ደሳለኝ
🇪🇹❤🇪🇹❤
ድል ለኢትዮጵያውያን 💪🤛
ሐይለሜርያም ጀግና ነህ ጀግንነትክን ግን በመሪነት ዘመንህ አለማሳየትህ የያዝከውን የመሪነት እድል ያልተጠቀምክ መሪነትክን አምነህ ያልተቀበልክ የኢትዮጵያ መሪ መሆንክ ህልም ህልም የመሰለህ በራስ የመተማመን ሐቅምክ ዜሮ የሆንክ ኢትዮጵያን ለዛሬው መከራ የዳረግክ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በፍርሐት ቆፈን ተውጠህ ስልጣኔን በገዛ እጀ ለቅቄያለሁ ያልክ ደግና የዋህ መሪ በመሆንክን ብናቅም ኢትዮጵያን ሐላፊነት ለጎደለው ዘረኛ ሰጥተህ ለዛሬዋ ቀን ስለዳረከን መቸም አንረሳህም ፍርሐት የዋህነት እውቀት ከሞት አያድኑም
የታመሙ ልቦች እድሁም ጭቀት ና ሀሳብ በቁርአን ይታከማሉ📖ቁርአን በመቅራት( በማዳመጥ) ዚክር በማብዛት ህክምና ይዉሠዱ☝️🕌🕋በያላችሁበት የአርሹ ባለቤት እሡ ይጠብቃችሁ🤲
እንደ ሀይለማርያም ንግግር ያስደሰተኝ የለም ዋዉ ዋዉ ይመችህ።
አቶ ኃይለማርያም ጀግና ነዉ በሱ ዉስጥ ትልቁ የለዉጥ አርማ አለ የሚነገር ሳይሆን የሚታይ የሚያፈራ!
Well done our hero hailemariam desaley Africa for Africans no more western intervention.stand United in all fronts to challenge our history enemy God bless Africa and Africans.
ምርጥ ዘገባ ክበሩልን🙏
የታባቱ በሁሉ ተንቀጥቅጥ አይመቸንም ጠቅላይ የነበሩት እንኳንም እድሜ ሰጠዎት ፈጣሪ ሜቼም በመሬት ተደፍተን ለፈጣሪ እጂ ለነጭማ አንቀጠቀጥም
ኢትዮጵያ ማለት እኮ የኛ ሰፈር ልጆች የሚፋለሙላት ምድር ስትፈጠር የነበረችው ድንቅ አገር ስለሆች የሚያፈርሳት ገና አልተፈጠረም ደግሞ ፀቡ ከፈጣሪው ጋር ነው ስያሜዋ እንኳን መፅሃፍ ቅዱስ ውስጥም ከአርባ ቦታ በላይ አለ ስለዚህ ሊያፈርሳት የሚያስብ ደጋግሞ ማሰብ ይገባዋል ወይ ሀገሬ ሁሉ ነገሬ።
Thank you Feta God bless you God bless Ato Hailemariam he make us proud like our forebearers.
ትለያለህ ወንድሜ ሱስ ነዉ ዘገባህ ከአንድ ሀቀኛ ጋዜጠኛ የሚጠበቅ ስራ ነዉ ኑርልን
ዋው ኢትዮጵያዊነት ማለት እንዲህ ነው በጠላቶቹ ፊት ሳይፈራ በልበ ሙሉነት እንደሚራመድ እንደ አንበሳ ደቦል የሚመሰል፥ ምን ቢራብ ምን ቢጠማ ምን ቢታረዝ ለተንኮለኛ ነጫጭባ እራሱን አሳልፎ የማይሰጥ በተለይም ደግሞ በአገሩና በሰንደቁ ከመጡበት ቀልድና ድርድር የማያውቅ ጀግና ህዝብ ነው ። አሁን እጅግ በጣም አኮራችሁን ።
Ethiopia is the origin of human race and the symbol of black people freedom. Ethiopians are always programmed to come out as winners from very complicated circumstances. How you can not be proud being an Ethiopian. We love you Ethiopian for being the mama of Africans
Wow what smart and amazing history we have, my all Ethiopian brothers and sisters, to tell you truth we have a brave heart that no every world never have and never gate in their life. Believe me in a short time we be coming over the top of never mined Americans. "Long live for all Ethiopians"
PM hailemariyam desalegn i really proud of you what you done on Bahrdar ✊️💪👏🇪🇹👏
ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብም ሱስ ሆንክብኝ እኮ ጋዜጠኛው ❤️
አቶ ሀይለማርያም ለሀገራችን ባውለታ ናቸው።በፈቃዳቸው ሥልጣናቸውን መስጠታቸው ሠላማዊ ሽግግር እንዲመጣና ለዘመናት ሊገዙ አቅደውና ለዚያም ማስፈፀሚያ የሀገሪቱን ጦርመሳሪያ ወስደው ደብቀው ጊዜ ጠብቀው ውጊያ ከፍተው ስንት ንፁሀንን ለሞትና ለስደት የዳረጉት እንዲገለጡ መንገዱን ገለጡ። በፎረሙም ያንፀባረቁት ሀሣብና እውነት ሌላው መገለጫቸው ነው። መልካም ሰው ጊዜ ሲያገኝ ይበልጥ ራሱን ይገልጣል!! ዕድሜ ይስጥዎት አቶ ሀይለማርያም!
Well done thank you የቀድሞ ጠቅላይ ሜንስተር አይለማርያም ደሳለኝ ህንዴህ ስንሆን ነው የሚያምርብን
ኑርልኝ የእኔ ጌታ ትክል ነዉ የምትለዉ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እንኮራባታለን አገራችንን
በትክክል ነው ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኛ ከአባቶቻችን የወረስነው ጀግንነት ነው ።እሱን አሁንም ለልጆቻችን እንወርሳለን !
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
Well done you are a Great person of ours at the right time and right place. Long live Ethiopia.
እ/ር ያኑርህ! ሀቁ ይህ ነው
ሃይሌ ሃይለኛ ነው ለካ!!
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 😍😍
ኢትዮጵያ እንደህ አገር ትላንትም ዛሬም ነገም ትቆማለች እኛ አንድ ከሆንን ሊበትን ሊፈርሱን የመጡ አይሳካላቸዉ አሜርካ ግን የእጃን የምታገኝበት ቀን ይምጣ የተበተኑ አገራት የአሜርካ እጅ አለበት
አቶ ሀይለማርያም እናመሠግናለን 💚💛❤️
I'm proud of beeing an ETHIOPIAN
ምርጥ 1ኛ! እንዴህ ነው! ሃቅ እንዴህ ነው ሰውነት
ሀገራችን አክብረአታል እና ክብር ይገባአል ኢትዮጵያ ትቅደም
በጌታ ስም እንዴት ልቤን እንደምታሞቀው ኡፍ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጥላቶቿ ይጥፉ።
ቸር ያሰማህ!!!!!!!!!!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አቶ.ሀይለማርያም .ደሳለኝ.ጀግና.እናመሰግናለን .👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድምጽህ ይባረክ 🙏
ዋው ትክክል ሀገሬ ትልቅ ናት
Wow 👌 👏 Ethiopia 🇪🇹 I love ❤ 😍
USA 🇺🇸 Europe hands off from Ethiopia 🇪🇹💪🏽❤️