Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መንግስታችን እባክህ እባክህ እን ችግር እንጂ ለዚች ለችጋራም አገር አገራችንን አሳልፈህ አትስጥ እኛ ራሳችን እናወጣዋለን። ልክ እንደ አባይ ቀኑን ይጠብቅ ሁሉም በሰአቱ ይሆናል
ሥ
አሜሪካን ግን ለምን አትተወንም አቦ አብያችን አላህ ይጠብቅህ ጥላትክ ብዙ ነው ኢንሻ አላህ ድል እኛ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amin inshallah tetfalach gezaw tekrabwala Dr Abey he's hero Allah yetbaklan Ethiopian 🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️💪💪💪
አሜሪካ ነዳጁን ቢሰጣት እኳን ከህዋት መላቀቅ አትችልም ሁለቱም አንድ ናቸው ጠላት። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያብልፅግልን💚💛❤️
ኢትዮጵያን ለቅኝ ግዛት አሳልፎ የሚሰጣት ካገኘች ወያኔ ምኗ መሰለሽ? ዋናው ለሷ $$$$😋😋😋
በጣም እማየ ሁሉም ነቀረሣወች ናቸው
ጉደ ፈላ ጭራሽ ነዳጃችንን ይዞሽ ይሂድ አሜሪካ የምትባይ ሀገር ያረቢ ጌታየ እባክህ ሀገሬን ጠላቶቿእያዩ ሀገሬን አበልፅግልን እባክህን ኢትዮጵያ ትቅደምሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊💚💛❤💕🙏
AYZONE ETHIOPIA 🇪🇹 LEZELALEM TENORALECH. TELATUANEM FETARI YEDEMESEWAL.💚🌷⚘💐🌺🌿🌴🍀🌻🧚♂️🌼🤝🥂🙋♀️✌
@@almazwondimu7063 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤🇪🇹
@@ሀሊማነኝከወደወሎ amesegenalehu Ethiopia 🇪🇹 tenure le zelalem🙏
ጌታሆይ የኢትዮጵያን ጠላቶች አርቅልን 🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
ወገን እንደ አባይ ግድብ በጋራ ነዳጁ ላይም እንነሳ💪💪💪
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሠላም ለህዝቦቿ ኢትዮጲያለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ፣ አሜሪካ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብታ ነዳጁን አውታ ከሚያልፍልን ከነችግራችን በንኖር ይሻለናል አሜሪካ ኢትዮጵያ ከገባች የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ የሶርያ እና ሊቪያ ይሆናል መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊቃወም ይገባል ።
አሜሪካ ከምትገባ ከነ ችግራችን መኖርን እንመርጣለን
Tekekel kene dehnetachn menoru ychalal!!
በትክክል
USA malet le black people mot malet new !!!!!!!!!!!!Yilribin be afinchachin yiwta!!!!!!!!!!
ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች'
🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹😍🇪🇹🥰💪☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✍️አላህየ አተ ነቀዞችን አጥፋልንና ከድህነት ነጃህ በለን ባሪያነት ሰለቸን የአለማት ሀያል ፈጣሪ ሀያልነትህን አሳያቸዉ ሀያል ሁነዉ ለድህነት እሚመኙልን ሀይረኞችን ወዳጅ አርግልን ላገራችን ሰላም ላገራችን ይሁን 🇪🇹🤲🤲🤲
ነዳጁ ይቀመጥና በህዳሴና በድንጋይ ከሰል እንዲሁም በግብርና ብዙ የመበልፀን አቅም አለን ዋናው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለጊዜያዊ ድለላ ጥቅም ሳንታለል በአንድነት ካበርን ለሀገራችን በልጆቻችል እራሳቸው አስተምረን ያወጡታል፡፡ከዛ ኢትዮጵያ ለምስጋና እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች እንደ ቃሉ፡፡እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቡዋን መሪዎቿን ይባርክ፡፡
ድፍት ልትል ይች አሜሪካ የምትባል ክፉ ነቀርሳ አላህ ይንቀልልን ።
አሚን እህታችን 💛
አሚንንንንያረብ
አሜን አሜን አሜንስሯንይቀለው
@@AhmedMohammed-mt4dh صص٣٢٢صصصج⁷ي
Ameen
ጌታ እግዝአብሔር የአሜርካንን እጅ ይቁረጥ
አሚንን😢
@@hayatabdu212 አሜን አሜሪካ ትጠፋለች ሰይጣን ነች የጇን ታገኛለች
አንድ ቀን ይሳካል፡ ነዳጁን እናወጣለን፡ የአሜሪካን ረጅምና፡እኩይ እጆች ስለ ኢትዮጵያ የሚዋጋው የቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይቆርጣቸዋል፡፡
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አደራ 😭
ሠላም ለመላው ኢትዮጵያችን ይሁን እነዝህ ዓሜሪካኖች ባልበላው ልበተነው እቅዷና እኛ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ የሚትሰጠንና የሚታመጣብን ሁሉ ጣጣ ና መከራ ከትግራዋይ ወያኔ ከሃድ ጁንታ ጋር የተያያዘ መከራ ስለሆነ እባካችሁ ኢትዮጵያኖች ህዋሃትንና ህዋሃቶን ስንቀብራቸው የአሜሪካ ጉዳይ ያበቃል እንጅ ወያኔ ከምድር በላይ እያለ በፍጹም ሀገራችን መናጓ አይቀርም።
በይወጣ፣ይቅርጂ፣አሜሪካ፣አትወስድም፣እግዚያብሄር፣ያጥፋልን
አፈልግም ፍቅር በፍቅርእንጅ በብር አይገዛምበገዘብ አሜሪካ ከመጣችለኢትዮጵያ ፍቅር የላትምይሄ ሁሉ ህዝቦቻችንያለቀው በነሱምክያትነው
የንፁሃን ነፍሰ በከንቱ የሚጠፋው እና የጫወታውቹ ሁሉ ምክንያት ይሄው ነው እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳን
አሜሬካ ለእኛ የሠሚፈይዱ ነገር የለም ታጠፋንአለች ሰለዚህ መንግሰተ የአሜሪካ ትቷ የችግር ግዜ ሀገሯችን ማሰራት ነው ከአፍሪካ ነይጀር ነዳጅ አውጥተው ህዝቡበችግር እየነደፉት ነው በሌላ በኩል ነዳጁ ከወጣ በኋላ መተላለፊ ሰይሰሩ ይተውታል ይህ ሁሉ ተንኳ የአሜሪጰካ ቅንብር ነውአሜሪካን ማመን የፈሰሰ ጤፍ መልቀሠም ነው
ድል ለአብይ አህመድ ይሁን ኢትዬጰያዊነት ይበልጣል
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ኢትዮጵያ ሃገሬ ውድድድ ፈጣሪ ሰላምን ያብዛልን 💚❤💛
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት ክብር ለጥምር ጦራችን እናሽንፋለን!!!!
ነዳጃችንን አንሰጥም አሜሪካም አሸባሪን የመፈልፈልና አሳድጎ የማሸበር ተግባርሽን ቀጥይበት እኛም በጀግንነት መደምሰሳችንን እንቀጥላለን ።
አሜሪካ ህወሓትን ወደ ስልጣን ከመጣች ቦዋላ የኢትዮጵያን አንጡራ ሃብቷን ለመዝረፍ የታለመ ቢሆንም መቼም አይሳካም !🇪🇹💪🇪🇹 ኢትዮጵያ ትቅደም
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
አሜሬካን አሏህ ያጥፋልን
ልክ ነው አሜሪካ ከሰይጣን እንጂ ከሰው አይደለችም፡፡አሜሪካ በምንም መጠጋት የለባትም፡፡አላህ ይጠብቀን፡፡
ድለ ለኢትዪጵያ ይውን ሀገረችን ሠለም
አሁንም ቆፍጠን ያለእርምጃ መውሰድ አለበት ለቻይና እና ለሩሲያ መስጠት አለበት
ነዳጅእንዳይወጣም አደጋም ፈጠሪም በኢትዮጵያውያን ላይም ሽግርንም ፈጠሪዉ ብትሰጠዉም የባሰም ጦርነትም የእርንም በር ስም አስከፍቶም የራስዉም ጦርም አስገብቶም ማበጣበጥም ስራውን ይቀጥላልም ይህንም አደገኛም ከሰዉም ሀገርንም እጅግም እያስገባም ሚያበጣብጥ አማሪካም ለጥፋትም ስራም ወደኻላም አይልም ጥቅምዉንም ብቻም ካገኘም ጦርነትም ይከትታታልም ሀገሪትዉም ያሜሪካም ኡዋኪም አደገኛም ድርጅትም ነዉም
ተባረክ ወንድሜ ልክ ብለሀል
አሜሪካ ወደ ሀገራችን ከምትገባ ከነችግራችን እንኑር እንደ ህዳሄ ከኛ የሚቀጥለው ትውልድ ያወጣዋል ይቀመጥ
ኣመሪካ ከዚህ ኣለም ብትነቀል ይህን ኣለም ሰላም ባገኘ ነበር
American men targ eski yetu African hager bageru tekebro habtam yehon aneweshashe
100% ትክክልልልልል።
የኢትዮጲያን ጠላቶች አልም ያድርግልን ያረብ
ዊ አምላኬ አንት ፅናቱን ለገስን
እንቢ አይሰጣትም ለዘላለም ይቀመጣል እቺ እርኩስ አገር
ከነዳጅና ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር በተገናኜ ልጆቻችንን ካላስተማርን በስተቀር ይሄ ጉዳይ መቋጫ ያለው አይመስለኝም ።
ኢንሻላህ አላህ ምእራባውያን ን ከኛላይ ያነሣልናል
አላህ በተፈጥሮ አደጋ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ነቀርሶች
መንግሰታችን ዕድሜና ጤና ይሰጠው ኣሜን
እዛው እናልቃታለን እንጅ አሜሪካ አታወጣትም በሽምቅ ውጊያ ሰላሟን ነስተን እንደአፍጋኒስታን በበቃኝ ነው ቀጥቅጠን የምናስወጣት አላህም ከተበዳዮች ጋር ነው
በጣም የሚገርመው ነገር ሰሞኑን በተለይ ከድርድሩ ወሬ በኋላ በጣም ስለዚህ ጉዳይ እያሰብኩ ነበር።
አሜሪካ ከምታወጣ ድህነትን ይዞ መኖር ይሻለናል የለመድነዉ ነዉ
አለመማር ነቀረሳ ነው መጀመሬያ ህዝቡን ማስተማር ያስፈልጋል በሁሉ ዘርፍ
በፍፁም ለአሜሪካ መሰጠት የለበትም ሩስያ እንድታወጣልን ማድረግ ነው መቃብራችንን በግልፅ ለቆፈረች ሀገር መታረጃችንን መስጠት ሞትን ማፋጠን ነው
ቀጥልበት እውነተኛን መረጃ ማጋራቱን
አንተ ብቻ ዘግብ ኑርልን...❤❤❤💯🙏
ወይ ታሪክ እኮ ነው ዘንድሮ
ጁንተ ዬት ጠፈ እትዮጲየዬ ተከበርሊኝ🇪🇹💪💪💪
መጀመሪያ በሀገሪቱ ስላም ይኑር!
ይኼ ነዳጅ በጣም አስቂኝ ነው😀 አያሳምንም! ራሽያም ሆነች ቻይና ወታደራዊ አቅም አላቸው ። ነዳጅ አውጪ ድርጅቶችን በብቃት እያስጠበቁ ማልማት ይችላሉ። የማይመስል መዘበራቅ ነው። ሲጀመርስ የኢትዮጵያም መንግስት ወታደራዊ ጥበቃ የማድረግ ሃላፊነትም ግዴታም አለባት። አልያ መዘባረቁ አሳማኝ አደለም
እግዝያቤህር አሜሪካን ያጥፋት
ህዝቡ ላገሩ ሲል ረሀብ ጥማቱን ችሎታል እግዚአብሄርም ይረዳናል
ነዳጅ በፍፁም ላሜሪካ እንዳይሰጥ
ፈጣሪ ሆይ አሜሪካንን ውርደቱዋን አሰይን
አሜሪካ ስትጠፋ፣ ዓለም ሰላም ትሆናለች።
አሜሪካ ከምትገባ ከነችግራችን በንኖር ይሻለናል
ከራሺያ እና ከ ቻይና ውጪ የነዳጅ ማውጣት ለሌላ ኣካል ፈፅሞ እንዳይሰጥ
Erasachin enawetawalen
አሜሪካ ከምታወጣው ባይወጣቤቀመጥይሻላል አሜሪካለኢትዮጲያ ካሰርናት
Thank you Feta God bless you all
አሜሪካ መጨረሻሽን ያየ
Fetari Ethiopia atilatimi birrchinimi k dollar 💲 yasibelitilinali selami leagera nedajuni awituluni ❤
የአሜሪካ መሪ አንተ ብትከዳ ባትከዳ እግዚአብሔር ከድቶሃል እግዚአብሔር የዘንዶውን ራስ ይወጋል ለኢትዮጵያውያንም ምግባቸውን ይሰጣል። የእናንተም አይኖች ያያሉ።
ዐይ ወያኔ የሀገራችንን ሀብት ሁሉ ለነዚሕ ሠዉ በላ ሀገራት ዐሳልፎ ዐሳይቱ ዐሁን ዕንደ ቅርጫ ሊከፍፈሉን የማስቃዮን የቀደሙ ዐባቶቻችን ይሕንን ሥር ዕያወቁ ዐሳልፈዉ ላለመስጠት ሲዋደቁ ኖሩ ይህ የወያኒ የጉጀሊ ስብስብ ሀገራችንን ዐሳርፎ ስጣት የዐባቶቻችን ዐምላክ በዕውነት ይፎርድባችው ዕና
EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏
የኢትዮጵያ አምላክ ያንድዲሽ
አሜሪካ ከምድረ ገፅ የሚጠፊበትን ቀን ያቅርብልን የሰዉ ችግር የማይገባቸዉ ማደጋችንን የማፈልግ የአለም ካንሰር ናት
ባለ መዝሙሩ ዳዊት አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥክ ለኢትዬጲያም ህዝቦች ምግባቸውን ሰጠሀቸው ተብሏልና ይህ ይፈጸማል የእግዚአብሔር ቃል ነውና ከዘንዶውም ራሶች አንዱ አሜሪካ ነው
Ethiopia is a free country Ethiopia should show its economy freedom
እኔ ግን ያልገባኝ ቻይና እና ሩሲያ ከሆኑ የሚያወጡት ለምን አቋረጡ ማለቴ የአሜሪካ ተቀናቃኝ እንጅ የአሜሪካ አሽከሮች አይደሉም ዝም ብለው ቢያወጡ ምንድን ነው ሚጎዱት???ምናልባት እነሱም እንድናድግ ካልፈለጉ በስተቀር !!
ወይ ነዳጁን ስጡኝ አሜሪካ ግን አበዛችዉ
እንዴ ምን ታበዛዋለች ይሄኮ ስራዋ ነው የተረገመች
አሜሪካ አደለም ነዳጁን እዳይወጣ ፈጣሪ ነው የያዘው እዳንባላ ሲል አንድ ካልሆንን እመነኝ ማንም ማንም አያወጣውም
አሜሪካ የራስዋን ነዳጅ ለሚቀጥለዉ ትዉልድ ብላ ቀብራዋለች ከሳዑዲ አረብያ ይበልጣል። ግን የሌላ ሀገሮችን ንብረት ለመቀራመት አታፍርም። የሶርያን ንብረት እየዘረፈች ነዉ ያለችዉ እኮ? ድሮም ከወያኔ ጋር ያፋቀራት የኢትዮጵያ ወርቅ እና ፀረ ሶቨየት ትግል ነበር። ኢትዮጵያን እንደ ሀገር insignificant የማረግ ስራ ነዉ በወያኔ በኩል የተሰራዉ። ወደብ አልባ፣ Nationalism አልባ እና ፍቅር አልባ የማረግ ስራ ተሞክሯል ግን መጨረሻዉ አልሰራም እንጂ።
ፈጣሪዬ ነዳጁን አጥፋልን ለሀገራችን ሰላምስት ል
ለምን ይጠፋል ነዳጅ ጥላታችን አላህ ያጥፋልን ነዉ። ዱአ ማድረግ
አዬፈተናችንን ያበዙብናል አሜሪካን አታስ ቀምጠንም ነዳጅ ያላቸው አፍሪካውያን ሰላምየላቸውም
በርግጥ አሜሪካ ኢትዮጵያን በድላት አለች አሜሪካ ማንንም ሀገር ከጥቅማ አንጣር ነው ምታየው ግን ኢትዮጵያ ጥቅማን በማስከበር ካሜሪካን ሀገር መግባባት ያስፈልጋል ታሜሪካ ጋር ሰጣ ገባ መጋባት አያስፈልጋትም አሜሪካ እጃ እረጅም ነው
ምነው ያሜሪካን መግስት ሸቴ ሚሰዲ ይሁን አለ ሆ 💃💪💪💪
I 💚doctor abay
አሜሪካ መጨረሻሽ አይመር ሳኡድ ና ኢመራት ስላገደቻት በኢትዮጵያ ዞረች ካንች በላይያለው ለኢትዮጵያ አምላኳ አላት አንሽም ስርሽም ሀሳብሽም ንቅል ይበል ከምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹👈
አይ ነዳጁም ቢወጣ እርስ በእርስ መባላታችን አይቀሬ ነው
ማን ሞኝ አለ እናልቃታለን እጂ ነዳጃችንን አንሰጥም እሺ
ከ1983 ዓም ጀምሮ አሜሪካ ሁሉንም የኢትዮጵያ ጉዳይ በእጇ ይዛ እያለ ማንን ነው ስጡኝ ብላ የምትጠይቀው!!!!!??????!!?!?!?!?
ለኢትጰ ማንም አልተመቺት. ጠቅላምኒሥትር. ሠው እያሠረ እየጨፈጨፈነው ያለውግን እሥከመቸ ነው. አይዛሽ. እማ. እንደመሸ አይቀርም ድል ለኢትጰ።
መቼም አሜሪካ እንደዛ አታሰላም ብዬ አላምንም።ለምሳሌ ህውሃት ደ ሲና ሲደርስ አየር መንገድን ትሸጡልናል አይደል ብለውን ብሎ ነበር ።ጌች አንድ ሰሞን አሜሪካን ሆድ ስትብሰው አውነቱን አውጥቶ ነበር።ከዚህ ሁሉ በላይ እግዚአብሄር አለ።
አሜሪካ የሚያዋጣት ከሆነ እስከመጨረሻው ድረስ ህወኃትን ትደግፍ እንጅ የሀገራችንን ነዳጅ አታገኜውም !!!!!!!
የሚቀጥለው ትውልድ ለኢትዮጲያ ጥቅም መዘጋጀት, መሠልጠን አለበት ከአሁን. አለዚያ ሐገራችንን ይበሏታል እነዚህ አውሬዎች
ኢትዮጰያ ለዘለዓለም ትኑር
ስለ አሜሪካ ፖለቲካና ስለኢትዮጵያ ነዳጅ የሰጠኸው መረጃ በማስረጃ አስደግፈህ ለማቅረብ ካልቻልክ መረጃ ሳይሆን አሉባልታ ይሆናል። አሜሪካ የኢትዮጵያ ነዳጅ እንዲሰጣት ስለመጠየቋ ማስረጃ ሊኖርህ ይገባል።
እኛ አንደ እደሴ ግድብ ነደጁን መውጠት እነችለለን
በይፋ መጣች በመከፋፈል የምታጋድለን አልበቃ ብሎ አሁን ጭራሺ ነዳጂ ልውሰድ ማለት ጀመረቺ አሜሪካ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሰራችው ግፍ መቸም ቢሆን የማይረሳ ግፍና ስቃይ ኢሻ አላህ አንድ ቀን ዋጋ እደሚስከፍላት ኢትዮጵያ ላይ ብቻ አደለም መላው አፍሪካ ላይ የመስራው ግፍና በደል ተጠራቅሞ ዋጋ የምትከፍልበት ቀን ይመጣል
አሁን ነው ህወሐትን መቀበር ያለበት ለወሬ ነጋሪ እንዳይመች ተደርጎ!!
ለአሜሪካ ይህንን ውል ከመስጠት ለሩሲያ የጦር ሰፈር እንድትገነባ መጀመሪያ አድርጎ በዝያው የነዳጁን ውል ቀስ በቀስ መፈጸም ይቻላል።
ኦጋዴን ምን ትጠብቃለህ?? አገርህን ሀብትህን ጠብቅ። ለጠላት ወያኔና አሜሪካ አትስጥ❤❤❤❤👍👍👍👍
ይቺ ስግብግብ ሀገር አላህ ያጥፋችሁ
አሁን. ነዳጂ. ፈለገቺ. ህወሀት. ነዳጂ ይሠጠናል. ቢላነበር. ወይ ፈጠረ. አይሠጥም. ለምን. እውን. አሥጨርሣ. በነዳጂ. ሥንዳዋ ይቅር. ፈጠረ ያውቃል. ።
ቻይናውያንን ያባረርነው ጉዳዩን ለገበያ ለማቅረብ ነው።ልንሰጣችሁ እንችላለን የሚል መልእክትመላለፉ ነው? ቲቦር ናዥ ነው ወይስ ያማማቶ ወይስ ሶሮስ ይሄ የሚጠፋው?ደሞ ነዳጅ እያልክ አታውራ።የተፈጥሮ ጋዝ ነው እስካሁን በብዛት መኖሩ የተረጋገጠው።
ይሄነዳጅ ቢወጣም እንደናይጄሪያ በገዛ ንብረታችን የበይ ተመልካች ከመሆን አንድንም ከከለከልንም አገራችን ከዚበከፋ መልኩ ብጥብጥ ውስጥ ከመክተት አይተኙም የቻይኖቹ ግዜም ቦታውለይ በአካልነበርኩና
ሀገረን የመጠበቅ የመንግስት ድርሻ ነው ጠንካራ ህግ በማውጣት ፡በተክኖሎጅ በታገዘ ፖልስ ማቋቋም ፡ አሸባር ይኖራል ተብሎ የምታሰብ አከባብ መምታት የምደብቁ ገበረዎችንም ብኖር በነሱ ላይም ጠንከር ያለ እርምጃ በመውሰድ ፡ልክስክስ የሆኑ አመራሮችን እንዳይነሱ እግራቸውን በመስበር ነው ሀገርን ሰላም ማድረግ የምቻለው፡ ልክስክስ የሆነ ካድረዎች ከሙስና በቀር ሀገርን እንደት ማስተዳደር እንዳለባቸው አያቁም
የአሜሪካ "ሀያልነት" በወረቀት ላይ ያለና ስነልቦናዊ ነዉ። እስቲ አሜሪካ ብቻዋን የዘመተችበት ያለ አጋር ጎረምሶች በታሪክ የቱ ጋር ነዉ??? ብቻዋን ምንም አይደለችም!!! የገፅታ ሀያልነት እንጂ የተግባር ሀያልነት የላትም።
ወይም ለቱርክ ሰቶ ማስወጣትነው እኛ የአሜርካን ጣልቃ አንፈልግም
መንግስታችን እባክህ እባክህ እን ችግር እንጂ ለዚች ለችጋራም አገር አገራችንን አሳልፈህ አትስጥ እኛ ራሳችን እናወጣዋለን። ልክ እንደ አባይ ቀኑን ይጠብቅ ሁሉም በሰአቱ ይሆናል
ሥ
አሜሪካን ግን ለምን አትተወንም አቦ አብያችን አላህ ይጠብቅህ ጥላትክ ብዙ ነው ኢንሻ አላህ ድል እኛ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amin inshallah tetfalach gezaw tekrabwala Dr Abey he's hero Allah yetbaklan Ethiopian 🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️💪💪💪
አሜሪካ ነዳጁን ቢሰጣት እኳን ከህዋት መላቀቅ አትችልም ሁለቱም አንድ ናቸው ጠላት። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያብልፅግልን💚💛❤️
ኢትዮጵያን ለቅኝ ግዛት አሳልፎ የሚሰጣት ካገኘች ወያኔ ምኗ መሰለሽ? ዋናው ለሷ $$$$😋😋😋
በጣም እማየ ሁሉም ነቀረሣወች ናቸው
ጉደ ፈላ ጭራሽ ነዳጃችንን ይዞሽ ይሂድ አሜሪካ የምትባይ ሀገር ያረቢ ጌታየ እባክህ ሀገሬን ጠላቶቿ
እያዩ ሀገሬን አበልፅግልን እባክህን ኢትዮጵያ ትቅደም
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊💚💛❤💕🙏
AYZONE ETHIOPIA 🇪🇹 LEZELALEM TENORALECH. TELATUANEM FETARI YEDEMESEWAL.💚🌷⚘💐🌺🌿🌴🍀🌻🧚♂️🌼🤝🥂🙋♀️✌
@@almazwondimu7063 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤🇪🇹
@@ሀሊማነኝከወደወሎ amesegenalehu Ethiopia 🇪🇹 tenure le zelalem🙏
ጌታሆይ የኢትዮጵያን ጠላቶች አርቅልን 🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
ወገን እንደ አባይ ግድብ በጋራ ነዳጁ ላይም እንነሳ💪💪💪
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሠላም ለህዝቦቿ ኢትዮጲያለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ፣ አሜሪካ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብታ ነዳጁን አውታ ከሚያልፍልን ከነችግራችን በንኖር ይሻለናል አሜሪካ ኢትዮጵያ ከገባች የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ የሶርያ እና ሊቪያ ይሆናል መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊቃወም ይገባል ።
አሜሪካ ከምትገባ ከነ ችግራችን መኖርን እንመርጣለን
Tekekel kene dehnetachn menoru ychalal!!
በትክክል
USA malet le black people mot malet new !!!!!!!!!!!!
Yilribin be afinchachin yiwta!!!!!!!!!!
ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች'
🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹😍🇪🇹🥰💪☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✍️አላህየ አተ ነቀዞችን አጥፋልንና ከድህነት ነጃህ በለን ባሪያነት ሰለቸን የአለማት ሀያል ፈጣሪ ሀያልነትህን አሳያቸዉ ሀያል ሁነዉ ለድህነት እሚመኙልን ሀይረኞችን ወዳጅ አርግልን ላገራችን ሰላም ላገራችን ይሁን 🇪🇹🤲🤲🤲
ነዳጁ ይቀመጥና በህዳሴና በድንጋይ ከሰል እንዲሁም በግብርና ብዙ የመበልፀን አቅም አለን ዋናው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለጊዜያዊ ድለላ ጥቅም ሳንታለል በአንድነት ካበርን ለሀገራችን በልጆቻችል እራሳቸው አስተምረን ያወጡታል፡፡ከዛ ኢትዮጵያ ለምስጋና እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች እንደ ቃሉ፡፡እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቡዋን መሪዎቿን ይባርክ፡፡
ድፍት ልትል ይች አሜሪካ የምትባል ክፉ ነቀርሳ አላህ ይንቀልልን ።
አሚን እህታችን 💛
አሚንንንንያረብ
አሜን አሜን አሜን
ስሯንይቀለው
@@AhmedMohammed-mt4dh صص٣٢٢صصصج⁷ي
Ameen
ጌታ እግዝአብሔር የአሜርካንን እጅ ይቁረጥ
አሚንን😢
@@hayatabdu212 አሜን አሜሪካ ትጠፋለች ሰይጣን ነች የጇን ታገኛለች
አንድ ቀን ይሳካል፡ ነዳጁን እናወጣለን፡ የአሜሪካን ረጅምና፡እኩይ እጆች ስለ ኢትዮጵያ የሚዋጋው የቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይቆርጣቸዋል፡፡
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አደራ 😭
ሠላም ለመላው ኢትዮጵያችን ይሁን እነዝህ ዓሜሪካኖች ባልበላው ልበተነው እቅዷና እኛ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ የሚትሰጠንና የሚታመጣብን ሁሉ ጣጣ ና መከራ ከትግራዋይ ወያኔ ከሃድ ጁንታ ጋር የተያያዘ መከራ ስለሆነ እባካችሁ ኢትዮጵያኖች ህዋሃትንና ህዋሃቶን ስንቀብራቸው የአሜሪካ ጉዳይ ያበቃል እንጅ ወያኔ ከምድር በላይ እያለ በፍጹም ሀገራችን መናጓ አይቀርም።
በይወጣ፣ይቅርጂ፣አሜሪካ፣አትወስድም፣እግዚያብሄር፣ያጥፋልን
አፈልግም ፍቅር በፍቅር
እንጅ በብር አይገዛም
በገዘብ አሜሪካ ከመጣች
ለኢትዮጵያ ፍቅር የላትም
ይሄ ሁሉ ህዝቦቻችን
ያለቀው በነሱምክያትነው
የንፁሃን ነፍሰ በከንቱ የሚጠፋው እና የጫወታውቹ ሁሉ ምክንያት ይሄው ነው እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳን
አሜሬካ ለእኛ የሠሚፈይዱ ነገር የለም ታጠፋንአለች ሰለዚህ መንግሰተ የአሜሪካ ትቷ የችግር ግዜ ሀገሯችን ማሰራት ነው ከአፍሪካ ነይጀር ነዳጅ አውጥተው ህዝቡበችግር እየነደፉት ነው በሌላ በኩል ነዳጁ ከወጣ በኋላ መተላለፊ ሰይሰሩ ይተውታል ይህ ሁሉ ተንኳ የአሜሪጰካ ቅንብር ነውአሜሪካን ማመን የፈሰሰ ጤፍ መልቀሠም ነው
ድል ለአብይ አህመድ ይሁን ኢትዬጰያዊነት ይበልጣል
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ኢትዮጵያ ሃገሬ ውድድድ ፈጣሪ ሰላምን ያብዛልን 💚❤💛
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት ክብር ለጥምር ጦራችን እናሽንፋለን!!!!
ነዳጃችንን አንሰጥም አሜሪካም አሸባሪን የመፈልፈልና አሳድጎ የማሸበር ተግባርሽን ቀጥይበት እኛም በጀግንነት መደምሰሳችንን እንቀጥላለን ።
አሜሪካ ህወሓትን ወደ ስልጣን ከመጣች ቦዋላ የኢትዮጵያን አንጡራ ሃብቷን ለመዝረፍ የታለመ ቢሆንም መቼም አይሳካም !
🇪🇹💪🇪🇹 ኢትዮጵያ ትቅደም
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
አሜሬካን አሏህ ያጥፋልን
ልክ ነው አሜሪካ ከሰይጣን እንጂ ከሰው አይደለችም፡፡አሜሪካ በምንም መጠጋት የለባትም፡፡አላህ ይጠብቀን፡፡
ድለ ለኢትዪጵያ ይውን ሀገረችን ሠለም
አሁንም ቆፍጠን ያለእርምጃ መውሰድ አለበት ለቻይና እና ለሩሲያ መስጠት አለበት
ነዳጅእንዳይወጣም አደጋም ፈጠሪም በኢትዮጵያውያን ላይም ሽግርንም ፈጠሪዉ ብትሰጠዉም የባሰም ጦርነትም የእርንም በር ስም አስከፍቶም የራስዉም ጦርም አስገብቶም ማበጣበጥም ስራውን ይቀጥላልም ይህንም አደገኛም ከሰዉም ሀገርንም እጅግም እያስገባም ሚያበጣብጥ አማሪካም ለጥፋትም ስራም ወደኻላም አይልም ጥቅምዉንም ብቻም ካገኘም ጦርነትም ይከትታታልም ሀገሪትዉም ያሜሪካም ኡዋኪም አደገኛም ድርጅትም ነዉም
ተባረክ ወንድሜ ልክ ብለሀል
አሜሪካ ወደ ሀገራችን ከምትገባ ከነችግራችን እንኑር እንደ ህዳሄ ከኛ የሚቀጥለው ትውልድ ያወጣዋል ይቀመጥ
ኣመሪካ ከዚህ ኣለም ብትነቀል ይህን ኣለም ሰላም ባገኘ ነበር
American men targ eski yetu African hager bageru tekebro habtam yehon aneweshashe
100% ትክክልልልልል።
የኢትዮጲያን ጠላቶች አልም ያድርግልን ያረብ
ዊ አምላኬ አንት ፅናቱን ለገስን
እንቢ አይሰጣትም ለዘላለም ይቀመጣል እቺ እርኩስ አገር
ከነዳጅና ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር በተገናኜ ልጆቻችንን ካላስተማርን በስተቀር ይሄ ጉዳይ መቋጫ ያለው አይመስለኝም ።
ኢንሻላህ አላህ ምእራባውያን ን ከኛላይ ያነሣልናል
አላህ በተፈጥሮ አደጋ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ነቀርሶች
መንግሰታችን ዕድሜና ጤና ይሰጠው ኣሜን
እዛው እናልቃታለን እንጅ አሜሪካ አታወጣትም በሽምቅ ውጊያ ሰላሟን ነስተን እንደአፍጋኒስታን በበቃኝ ነው ቀጥቅጠን የምናስወጣት አላህም ከተበዳዮች ጋር ነው
በጣም የሚገርመው ነገር ሰሞኑን በተለይ ከድርድሩ ወሬ በኋላ በጣም ስለዚህ ጉዳይ እያሰብኩ ነበር።
አሜሪካ ከምታወጣ ድህነትን ይዞ መኖር ይሻለናል የለመድነዉ ነዉ
አለመማር ነቀረሳ ነው
መጀመሬያ ህዝቡን ማስተማር ያስፈልጋል በሁሉ ዘርፍ
በፍፁም ለአሜሪካ መሰጠት የለበትም ሩስያ እንድታወጣልን ማድረግ ነው መቃብራችንን በግልፅ ለቆፈረች ሀገር መታረጃችንን መስጠት ሞትን ማፋጠን ነው
ቀጥልበት እውነተኛን መረጃ ማጋራቱን
አንተ ብቻ ዘግብ ኑርልን...❤❤❤💯🙏
ወይ ታሪክ እኮ ነው ዘንድሮ
ጁንተ ዬት ጠፈ እትዮጲየዬ ተከበርሊኝ🇪🇹💪💪💪
መጀመሪያ በሀገሪቱ ስላም ይኑር!
ይኼ ነዳጅ በጣም አስቂኝ ነው😀 አያሳምንም! ራሽያም ሆነች ቻይና ወታደራዊ አቅም አላቸው ። ነዳጅ አውጪ ድርጅቶችን በብቃት እያስጠበቁ ማልማት ይችላሉ። የማይመስል መዘበራቅ ነው። ሲጀመርስ የኢትዮጵያም መንግስት ወታደራዊ ጥበቃ የማድረግ ሃላፊነትም ግዴታም አለባት። አልያ መዘባረቁ አሳማኝ አደለም
እግዝያቤህር አሜሪካን ያጥፋት
ህዝቡ ላገሩ ሲል ረሀብ ጥማቱን ችሎታል እግዚአብሄርም ይረዳናል
ነዳጅ በፍፁም ላሜሪካ እንዳይሰጥ
ፈጣሪ ሆይ አሜሪካንን ውርደቱዋን አሰይን
አሜሪካ ስትጠፋ፣ ዓለም ሰላም ትሆናለች።
አሜሪካ ከምትገባ ከነችግራችን በንኖር ይሻለናል
ከራሺያ እና ከ ቻይና ውጪ የነዳጅ ማውጣት ለሌላ ኣካል ፈፅሞ እንዳይሰጥ
Erasachin enawetawalen
አሜሪካ ከምታወጣው ባይወጣቤቀመጥይሻላል አሜሪካለኢትዮጲያ ካሰርናት
Thank you Feta God bless you all
አሜሪካ መጨረሻሽን ያየ
Fetari Ethiopia atilatimi birrchinimi k dollar 💲 yasibelitilinali selami leagera nedajuni awituluni ❤
የአሜሪካ መሪ አንተ ብትከዳ ባትከዳ እግዚአብሔር ከድቶሃል እግዚአብሔር የዘንዶውን ራስ ይወጋል ለኢትዮጵያውያንም ምግባቸውን ይሰጣል። የእናንተም አይኖች ያያሉ።
ዐይ ወያኔ የሀገራችንን ሀብት ሁሉ ለነዚሕ ሠዉ በላ ሀገራት ዐሳልፎ ዐሳይቱ ዐሁን ዕንደ ቅርጫ ሊከፍፈሉን የማስቃዮን የቀደሙ ዐባቶቻችን ይሕንን ሥር ዕያወቁ ዐሳልፈዉ ላለመስጠት ሲዋደቁ ኖሩ ይህ የወያኒ የጉጀሊ ስብስብ ሀገራችንን ዐሳርፎ ስጣት የዐባቶቻችን ዐምላክ በዕውነት ይፎርድባችው ዕና
EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏
የኢትዮጵያ አምላክ ያንድዲሽ
አሜሪካ ከምድረ ገፅ የሚጠፊበትን ቀን ያቅርብልን የሰዉ ችግር የማይገባቸዉ ማደጋችንን የማፈልግ የአለም ካንሰር ናት
ባለ መዝሙሩ ዳዊት አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥክ ለኢትዬጲያም ህዝቦች ምግባቸውን ሰጠሀቸው ተብሏልና ይህ ይፈጸማል የእግዚአብሔር ቃል ነውና ከዘንዶውም ራሶች አንዱ አሜሪካ ነው
Ethiopia is a free country
Ethiopia should show its economy freedom
እኔ ግን ያልገባኝ ቻይና እና ሩሲያ ከሆኑ የሚያወጡት ለምን አቋረጡ ማለቴ የአሜሪካ ተቀናቃኝ እንጅ የአሜሪካ አሽከሮች አይደሉም ዝም ብለው ቢያወጡ ምንድን ነው ሚጎዱት???
ምናልባት እነሱም እንድናድግ ካልፈለጉ በስተቀር !!
ወይ ነዳጁን ስጡኝ አሜሪካ ግን አበዛችዉ
እንዴ ምን ታበዛዋለች ይሄኮ ስራዋ ነው የተረገመች
እንዴ ምን ታበዛዋለች ይሄኮ ስራዋ ነው የተረገመች
አሜሪካ አደለም ነዳጁን እዳይወጣ ፈጣሪ ነው የያዘው እዳንባላ ሲል አንድ ካልሆንን እመነኝ ማንም ማንም አያወጣውም
አሜሪካ የራስዋን ነዳጅ ለሚቀጥለዉ ትዉልድ ብላ ቀብራዋለች ከሳዑዲ አረብያ ይበልጣል። ግን የሌላ ሀገሮችን ንብረት ለመቀራመት አታፍርም። የሶርያን ንብረት እየዘረፈች ነዉ ያለችዉ እኮ? ድሮም ከወያኔ ጋር ያፋቀራት የኢትዮጵያ ወርቅ እና ፀረ ሶቨየት ትግል ነበር። ኢትዮጵያን እንደ ሀገር insignificant የማረግ ስራ ነዉ በወያኔ በኩል የተሰራዉ። ወደብ አልባ፣ Nationalism አልባ እና ፍቅር አልባ የማረግ ስራ ተሞክሯል ግን መጨረሻዉ አልሰራም እንጂ።
ፈጣሪዬ ነዳጁን አጥፋልን ለሀገራችን ሰላምስት ል
ለምን ይጠፋል ነዳጅ ጥላታችን አላህ ያጥፋልን ነዉ። ዱአ ማድረግ
አዬፈተናችንን ያበዙብናል አሜሪካን አታስ ቀምጠንም ነዳጅ ያላቸው አፍሪካውያን ሰላምየላቸውም
በርግጥ አሜሪካ ኢትዮጵያን በድላት አለች አሜሪካ ማንንም ሀገር ከጥቅማ አንጣር ነው ምታየው
ግን ኢትዮጵያ ጥቅማን በማስከበር ካሜሪካን ሀገር መግባባት ያስፈልጋል ታሜሪካ ጋር ሰጣ ገባ መጋባት አያስፈልጋትም አሜሪካ እጃ እረጅም ነው
ምነው ያሜሪካን መግስት ሸቴ ሚሰዲ ይሁን አለ ሆ 💃💪💪💪
I 💚doctor abay
አሜሪካ መጨረሻሽ አይመር ሳኡድ ና ኢመራት ስላገደቻት በኢትዮጵያ ዞረች ካንች በላይያለው ለኢትዮጵያ አምላኳ አላት አንሽም ስርሽም ሀሳብሽም ንቅል ይበል ከምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹👈
አይ ነዳጁም ቢወጣ እርስ በእርስ መባላታችን አይቀሬ ነው
ማን ሞኝ አለ እናልቃታለን እጂ ነዳጃችንን አንሰጥም እሺ
ከ1983 ዓም ጀምሮ አሜሪካ ሁሉንም የኢትዮጵያ ጉዳይ በእጇ ይዛ እያለ ማንን ነው ስጡኝ ብላ የምትጠይቀው!!!!!??????!!?!?!?!?
ለኢትጰ ማንም አልተመቺት. ጠቅላምኒሥትር. ሠው እያሠረ እየጨፈጨፈነው ያለውግን እሥከመቸ ነው. አይዛሽ. እማ. እንደመሸ አይቀርም ድል ለኢትጰ።
መቼም አሜሪካ እንደዛ አታሰላም ብዬ አላምንም።ለምሳሌ ህውሃት ደ ሲና ሲደርስ አየር መንገድን ትሸጡልናል አይደል ብለውን ብሎ ነበር ።ጌች አንድ ሰሞን አሜሪካን ሆድ ስትብሰው አውነቱን አውጥቶ ነበር።ከዚህ ሁሉ በላይ እግዚአብሄር አለ።
አሜሪካ የሚያዋጣት ከሆነ እስከመጨረሻው ድረስ ህወኃትን ትደግፍ እንጅ የሀገራችንን ነዳጅ አታገኜውም !!!!!!!
የሚቀጥለው ትውልድ ለኢትዮጲያ ጥቅም መዘጋጀት, መሠልጠን አለበት ከአሁን. አለዚያ ሐገራችንን ይበሏታል እነዚህ አውሬዎች
ኢትዮጰያ ለዘለዓለም ትኑር
ስለ አሜሪካ ፖለቲካና ስለኢትዮጵያ ነዳጅ የሰጠኸው መረጃ በማስረጃ አስደግፈህ ለማቅረብ ካልቻልክ መረጃ ሳይሆን አሉባልታ ይሆናል። አሜሪካ የኢትዮጵያ ነዳጅ እንዲሰጣት ስለመጠየቋ ማስረጃ ሊኖርህ ይገባል።
እኛ አንደ እደሴ ግድብ ነደጁን መውጠት እነችለለን
በይፋ መጣች በመከፋፈል የምታጋድለን አልበቃ ብሎ አሁን ጭራሺ ነዳጂ ልውሰድ ማለት ጀመረቺ አሜሪካ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሰራችው ግፍ መቸም ቢሆን የማይረሳ ግፍና ስቃይ ኢሻ አላህ አንድ ቀን ዋጋ እደሚስከፍላት ኢትዮጵያ ላይ ብቻ አደለም መላው አፍሪካ ላይ የመስራው ግፍና በደል ተጠራቅሞ ዋጋ የምትከፍልበት ቀን ይመጣል
አሁን ነው ህወሐትን መቀበር ያለበት ለወሬ ነጋሪ እንዳይመች ተደርጎ!!
ለአሜሪካ ይህንን ውል ከመስጠት ለሩሲያ የጦር ሰፈር እንድትገነባ መጀመሪያ አድርጎ በዝያው የነዳጁን ውል ቀስ በቀስ መፈጸም ይቻላል።
ኦጋዴን ምን ትጠብቃለህ?? አገርህን ሀብትህን ጠብቅ። ለጠላት ወያኔና አሜሪካ አትስጥ❤❤❤❤👍👍👍👍
ይቺ ስግብግብ ሀገር አላህ ያጥፋችሁ
አሁን. ነዳጂ. ፈለገቺ. ህወሀት. ነዳጂ ይሠጠናል. ቢላነበር. ወይ ፈጠረ. አይሠጥም. ለምን. እውን. አሥጨርሣ. በነዳጂ. ሥንዳዋ ይቅር. ፈጠረ ያውቃል. ።
ቻይናውያንን ያባረርነው ጉዳዩን ለገበያ ለማቅረብ ነው።ልንሰጣችሁ እንችላለን የሚል መልእክትመላለፉ ነው? ቲቦር ናዥ ነው ወይስ ያማማቶ ወይስ ሶሮስ ይሄ የሚጠፋው?ደሞ ነዳጅ እያልክ አታውራ።የተፈጥሮ ጋዝ ነው እስካሁን በብዛት መኖሩ የተረጋገጠው።
ይሄነዳጅ ቢወጣም እንደናይጄሪያ በገዛ ንብረታችን የበይ ተመልካች ከመሆን አንድንም ከከለከልንም አገራችን ከዚበከፋ መልኩ ብጥብጥ ውስጥ ከመክተት አይተኙም የቻይኖቹ ግዜም ቦታውለይ በአካልነበርኩና
ሀገረን የመጠበቅ የመንግስት ድርሻ ነው ጠንካራ ህግ በማውጣት ፡በተክኖሎጅ በታገዘ ፖልስ ማቋቋም ፡ አሸባር ይኖራል ተብሎ የምታሰብ አከባብ መምታት የምደብቁ ገበረዎችንም ብኖር በነሱ ላይም ጠንከር ያለ እርምጃ በመውሰድ ፡ልክስክስ የሆኑ አመራሮችን እንዳይነሱ እግራቸውን በመስበር ነው ሀገርን ሰላም ማድረግ የምቻለው፡
ልክስክስ የሆነ ካድረዎች ከሙስና በቀር ሀገርን እንደት ማስተዳደር እንዳለባቸው አያቁም