Alemneh Wasse ሰበር!!ኃያሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 37

  • @yerufael9487
    @yerufael9487 25 минут назад

    I love this esayas brave guy brother keep shine u are one of the best journalist by far

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 3 часа назад +8

    አዎ አንድ ነገር አለ ነጭ እውነት አለም የጉልበተኞች ቡጡ መሰናዘሪያ ሜዳ ነች። ያዳጉት ሃገሮች ኗሪ ደሃ አገሮች አኗኗሪ አለቀ። ስለዚህ አሜሪካን ብዙ ጥፋት አለባት አጥፍታለችም ግን እርግጠኛ ሆኜ የምናገረውና የገባኝ ሃቅ እነቻይና የሷን ቦታ ቢይዙ የባሱ አምባገነን ናቸው አለቀ።

  • @newlife3636
    @newlife3636 Час назад +1

    ሌላውን ጊዜ eshi..እንዴት ስለ ብሪክስ እንኳን እያነሳ ስለኛው ሃገር ኢትዮጵያ ዝም ብለህ ታልፋለህ ዓለም 😢

    • @mephinhaile2244
      @mephinhaile2244 Час назад

      ኢቲቪ ስማ አለም የኢንተርናሽናል ጉዳይ ዘጋቢ እንጂ የሃገር አይደለም

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 3 часа назад +2

    እናመሰግናለን አለሜ ❤

  • @Fesshaye-p8k
    @Fesshaye-p8k 2 часа назад +2

    መጀመሪያ ኤሮፓውያንን የገበያ ንገደ በዶላር ነዉ የሚሰሩ ለዛ ለአሜሪካ ቸገር የለዉም የብሪክስ አባላቱ የገበያ ንግዶች የራሳቸው ሰለሚሉት ነዉ ለአሜሪካ አሰቸጋሪ የሚሆነዉ ።

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna Час назад

    እግዝአብሔር መልካሙን ያሰማን ሰላም ለምድራችን ይሁን❤❤❤

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 3 часа назад +2

    አለም ትራንፕ ቢቀባጥር ሩሲያ ሆነ ቻይና መሰሎች የሚቀበሉ አይመስለኝም ራሱ አሜሪካ ሰውየው ሺህ ጊዜ መግለጫ ብያወጣ በኢኮኖሚ መጀመሪያ አሜሪካ ትጎዳለች

  • @abelgirma4220
    @abelgirma4220 Час назад

    አለም ስለከዱት የዪክሪን ወታደሮች ስሩልን

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Час назад

    እውነቱን ለመናገር ሳልማር ግን በእኔ ግምት የብሪክስ ጉዳይ ለኢትዮጵያ አደጋ ያስከትላል እል ነበር
    ያው የገመትኩት ሆነ

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 44 минуты назад

    የአሜሪካ ዶላር ለአለማችን ግብይት አሪፍ ነው

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Час назад

    የቅነዋ ንግስት/የቅነዋ እመቤት/እማሆይ ገላየነሽ ሀዲስ (ኢትዮጵያዊቷ ሆሜር) የቅኔ ትምህርት የእውቀት ማሳያ ቁንጮዋ እናት የነበረች ሴቶች ከወንዶች ጋር እኩል መሆናቸውን ያረጋገጠች!

  • @didumukuwot6822
    @didumukuwot6822 23 минуты назад

    የደህንነት ዋስትና መቀበል ማለት ባርነትን መቀበል ማለት ነው።

  • @athethedejene5562
    @athethedejene5562 Час назад

    ኢኮነሚው ዓለም የፍትሐዊነት ጥያቄ አለበት ለዚህ ዋናው usa የመጫወቻወቻ ቁልፍዋ ዶላሯ ነው ። ስለዚህ ጥያቄው ይህንን የማስጠበቅ እና የማጣት ጉዳይ

  • @mephinhaile2244
    @mephinhaile2244 Час назад

    ትራምፕ ትክክል እያደረገ ነው

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 51 минуту назад

    በዚ ጉዳይ ላይ ደግሞ ሌላ ጦርነት😢😢😢😢😢

  • @yonatanberhe8437
    @yonatanberhe8437 Час назад

    ከባድ ነዉ boing ethiopia air lines ላይ ማዕቀብ ቢጥል አስበሀል? 💔

  • @esabellalala
    @esabellalala 3 часа назад +2

    ድንቅ ትንተና

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 2 часа назад

    first America should revise its policy of petrodollar and sanction that is why many nations initiated for dedollarization

  • @bilensherif8124
    @bilensherif8124 3 часа назад +3

    አለም ላይ እንደ አሜሪካ ጥሩ ሀገር የለም ቻይና እና ራሺያ የአሜሪካንን ቦታ ቢይዙ አይወራ::

  • @LemaGetahun-r2g
    @LemaGetahun-r2g Час назад

    እረ አለም እዴት እደምትመቸኝ እኮ

  • @tewoldesamuel9445
    @tewoldesamuel9445 42 минуты назад

    አለምነዋሴ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በአሜሪካ ብቻ የበላይነት አስተሳስብ ተመተካል ምን ሆነካል እንዴ አለም እየተለወጠ ነው ።

  • @bilensherif8124
    @bilensherif8124 2 часа назад +2

    አሜሪካ ባትኖር የአለማችን ህዝብ ተገዳድሎ ያልቅ ነበር::

  • @AbdulazizMohammed-t6i
    @AbdulazizMohammed-t6i 2 часа назад

    አለም እቲ ሩሲይ የህንደ ሩፒ ምን ይሰራላታ ከማን ጋረ ልትናገደበት ነዉ ሩሲያ ጋዝ ልካ ሩፒ እና ይዋን ሰብሰባ ምን እየሸመች ነዉ እነሱ አዙረዉ በ ዶላረ ነዉ ሚሸጡት ሩሲያ አትራፊ ነች ትላለህ አለም እሰቲ አብራራዉ ከቻልክ ?

  • @YonathanNegash-e5s
    @YonathanNegash-e5s Час назад

    ድል ለእናት ሀገር ሩሲያ

  • @wendekebede4739
    @wendekebede4739 3 часа назад +3

    አሜሪካንን. የእንጀራ እናትክ አስመሰልካት ከአለማችን ላይ የመጀመሪያዋ ከምድረ ገፅ የምትጠፋዋ ሃገር ብትኖር አሜሪካ ናት ያኔ ምን ትሆናለክ

  • @EliasTefera-l5h
    @EliasTefera-l5h 3 часа назад

    ሰላም ሰላም

  • @ademtibesso6018
    @ademtibesso6018 2 часа назад

    ምነው ዓለም ከአሜሪካ ውጭ አልክ ብዙ ጊዜ ሰይድ ይዘክ ነዉ ትንታኔ የምትሰጠው ብሆንስ የምለውን በፍጹም አይሆንም ማለትስ ይቻላል ወይ ? ያልሆን ይችላል የምለውን መቀበል አለብህ

  • @AmareDerso-n9c
    @AmareDerso-n9c 36 минут назад

    🇮🇱🇺🇸❤️💪💪💪💪💪

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 2 часа назад

    አሜሪካ እኮ እሜሪካ ነው፤ የአለም ህዝብ ተስፋ ማንም ጥቁሩም ነጩም ቢጫውም ተሰዶ ሄዶ ሚሊየነር የሚሆንባት የሰው ሁሉ ህልም ነች ፤ የምትገርም ሀገር፤" አሜሪካ ትቅደም" I like!