ለማየት ይከብዳል አጠፋሁት ቪድዮውን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 197

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym7981 4 года назад +13

    ጌታ እየሱስ በደጅ ነው ንስሀ እንግባ።ዘመኑ በጣም በጣም ከምናስበው በላይ ቅርብ ነው። ተባረኩ።

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +10

    መስክዬ የኔ ማር እመቤቴ ልጅሽን ሽፍና ደብቃ ታሳድግልሽ በርቺ የኔ ውድ

    • @friends8813
      @friends8813 4 года назад

      ቤተሰብ ይሁኑን

  • @grtuhff9892
    @grtuhff9892 4 года назад +2

    ዊይ መስክየ እኔ አችየምትለቂያቸውንሁሉ ለማት ፍላጎቱ አለኝ ግን አችኑ የምትመስል ምርጥ ጎደኛየ ከነብሴ አብልጨ እምወዳት እህቴም ጎደኛየም ነበርች ግን ያላህ ትእዛዝ ሆነና በሞት ተለየችኝ እናም ሁሌም አችንሳይ ዉስጤ ይርበሻል የእውነት እባየነው የሚቀደመው ኡፍፍፍፍ አላህበጀነተፊርዶስ እድያገናኝን በዱአችሁ አትርሡኝ ዉድ ያገሬልጆች ናይላየ የኔ እስዊት ዉድድድ አደርግሻለሁ አላህያሳድድሺ የኔምርጥ እናቶንመሳይ ክክክክ እውነት ቁጅናስትሞላ ቁርጥ መስክየየ imisss you

  • @dhdggroruye656
    @dhdggroruye656 4 года назад +11

    ሰላም ስላምሽን ይብዛልኝ ውዴ ልጅሽ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ማረ 😘😘😘😘

    • @btylema2740
      @btylema2740 4 года назад

      የት ነው ያለሸው ሰርግሸን በልቻለው

    • @dhdggroruye656
      @dhdggroruye656 4 года назад

      ያለሁት ስዑዲ ነው ኣገሬ ራያ አላማጣ ሰብስክራያብ አረግኝ አገረ ስገባ ሰረግ እጠረሽ ኣሎሆ 😘😘

  • @mulugeta4989
    @mulugeta4989 4 года назад

    መስኪ ደናነሽ ነይላ ደናናት ቦታው በጣም ያምራል እግዛብሄር ይባርክሽ ሌላው የሙዙን እና የአቦካዶውን ለፀጉሬ 6 ወር ተጠቅሜው በጣም አሪፍ ነው ለውጥ አግቸበት አለሁ አመስግናለሁ የፊት ግን ክግባሬ ላይ ማድያት አለቀቀም የድንቹን የሩዙን ተጠቅሜ አለቀቀም ምን ላድርገው የዚን ብትነግሪኝ ነው በተርፍ አመስግናለሁ ፍጣሪ ክነልጅሽ ይጠብቅሽ ቻው

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 года назад

    የኔ ቆጆ ናይላየ እድግ በይ በተርፍ. መሲ ስርተሺ የምታሳይን ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነዉ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 года назад +3

    ናይላዬ የኔ ዱቡሽቡሽ አላህ ያሳድግልሽ♥♥

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 4 года назад +2

    You are genuine my dear. I like the fact that you are being yourself. Keep up the good work 😍

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 года назад

    ምንተፍጥሮነው መስክየ

  • @mesisweetyeshitla4782
    @mesisweetyeshitla4782 4 года назад

    እንኳንም አጠፋሽዉ መስኪ🙏🙏🙏 ቦታው በጣም ያምራል

    • @friends8813
      @friends8813 4 года назад

      ቤተሰብ ይሁኑን

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 4 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሽ እርጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሻለው

  • @taibataiba7403
    @taibataiba7403 3 года назад

    አላህ ልጅሺን ያሳድግልሺ ማማዩ

  • @fhibdcjhtxguxribsujn6168
    @fhibdcjhtxguxribsujn6168 3 года назад

    የት ነው በጣም ያምራል

  • @ሰላሜነሽያምላክእናት

    መስኪ ውዷ ጅጅባ ዘይት ገዝቸ ነበር እንዴት ልጠቀመው ?

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 4 года назад +4

    ماشاء الله تبارك الله عليكم
    ማሻአላህ በጣም
    ሁቢይን ሳሚልኝ
    አሜሪካ ነው ለካያለሺ

  • @soliyanatube9541
    @soliyanatube9541 4 года назад +1

    መስኪ የኔ ቆንጆ ጸባየ ሰላይ ነሽ ተባረኪ

  • @naimahassan3881
    @naimahassan3881 4 года назад +2

    ሰለም. መስክዬ. ሳለምሽ. ይብዛ 🙏🙏🙏🌷🌷💐💐

  • @evemoh8948
    @evemoh8948 4 года назад

    ሰላም መስኪ ፀጉሬ እኔም በጣም የሚገርም አነቃቀል ነው የሚነቀለው በጣም እያስደነገጠኝ ነው ለማበጠር እራሱ እየፈራሁ በዛላይ ከመነቀሉ ብዛት እየሳሳ ነው

  • @put2234
    @put2234 4 года назад

    ስላምሽ ይብዛልኝ ውድ እህታችን

  • @sofiahelloww2781
    @sofiahelloww2781 4 года назад

    መስኪ እኔ የምልው መች ነው ላቭ የምትገቢው በኢትዮጵያ ስንት ሰዓት ነው ሁሌም አላገኝሽም እና ነገሪኝ ሰዓቱን ሁሌም ጠዋት ነው አንችን ስገባ ቪድዮ ሰርሸ የማገኝሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 года назад

      በኢትዮጵያ ማታ 1ሰአት ወይ 2 ሰአት ደውሉን ንኪው notification እንዲመጣልሽ

  • @Rahma-dg9jj
    @Rahma-dg9jj 4 года назад +1

    እህቴ ልጅሽ ባጠም ታምራልች ፈጠር ያሰድግልሽ 💝

    • @Rahma-dg9jj
      @Rahma-dg9jj 4 года назад +1

      እህቴ ጰጉሬ ባጠም ማንታ ባስቶኛል እስት ማለባይኚ

    • @Rahma-dg9jj
      @Rahma-dg9jj 4 года назад +1

      💝

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 4 года назад +2

    መሲዩ ማር ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ሲሸጥል ሌላ ልጅ አለሽ ወለ የመጀመርያሽ ናት ናይላ😍😍❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 года назад +1

      የመጀመሪያ ናት ናይላ

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 4 года назад +2

      @@meskitube16 የኔ ማር አላህ ለቁም ነገር ያድርስልሽ እህቴዋ

    • @friends8813
      @friends8813 4 года назад

      @@meskitube16 Instagram alesh ende meski?

    • @friends8813
      @friends8813 4 года назад

      ቤተሰብ ይሁኑን

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 года назад

      @@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      አሜን የኔ እህት አመሰግናለሁ💕💕💕🙏🏽

  • @Itssamri
    @Itssamri 4 года назад +2

    በጣም ነው ሚያዛዝነው እኔም እንዳንቺ ነበር የሆንኩት ሳየው ልቤ ነው ያዘነው🤗

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 4 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማማዬ

    • @friends8813
      @friends8813 4 года назад

      ቤተሰብ ይሁኑን

  • @HM-ry1op
    @HM-ry1op 4 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥል እንዴት ነሽ እህት ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርችልኝ ዉዴ ብቅበይ ወደቤቴ

  • @tigistgeberehiwot8960
    @tigistgeberehiwot8960 4 года назад +1

    Hi👋 I just wanted to tell you I like your Channel I like that you do informative video but also casual and fun to watch! and also your baby is so beautiful❤❤ keep up the good work!

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 4 года назад +2

    እኔ ሳታጠፊው አየሁት ለማሰብ እራሱ በጣም ይሰቀጥጣል🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️ safe drive dear🙂

  • @yeradgnegzbhernejigadrgeam5004
    @yeradgnegzbhernejigadrgeam5004 3 года назад

    Tabarku geta yibarkachu inatna liji

  • @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ

    ሰላም መስክ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @Gedi2027
    @Gedi2027 4 года назад

    Betam arif bota nw yamral siamer arengada sar water ds yelgnal

  • @tadillaalain2497
    @tadillaalain2497 4 года назад

    ሠላም መሥኪ እንዴት ነሽእድሜ ከጤና ያድልሽ በርች በጣም ጠንካራሤት ነሽ ሥራዎችሽንእከታተላለው ግን ያረብ አገር ሥራ እና ቤት ሆኖ ገገሮችን ባላገኝ በርች እየነዳሽ በዛላይ ልጂ ይዘሽ አታውሪ ሥልክ

    • @friends8813
      @friends8813 4 года назад

      ቤተሰብ ይሁኑን

  • @yami3095
    @yami3095 3 года назад

    ዳስ ይላል ግን እንድት ናችሁ የኔ ዉድ እቴ 🤝

  • @KiD-hx8gx
    @KiD-hx8gx 4 года назад

    ማም እንካን በሰላም መጣሽ ናይላዬ የኔ ውድ

  • @essa2094
    @essa2094 4 года назад

    ማሰኪ ያምረ ሰወደሽ 💕💕

  • @meramthahr1541
    @meramthahr1541 4 года назад

    ሰላም መሰኪ ሰላምነሻ አይዞሽ ልጀሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @zuryash7966
    @zuryash7966 4 года назад +1

    መስኪ ቆንጆ በርቺ ያንቺ chanel ማየት ከጀመርኩ አመት ኣለፈኝ በጣም ነው እምወድሸ የኔ motivated. እዚ ውስጥ familes Zuryash ትግርኛ ኣዲስ RUclipsr ነኝ ከኣውስትራሊያ ኣዲስ channel I need your support because I'm new here I'm sure all going to subscriber so much love to all Ethiopians and Eritrean 💕🙏💕
    Thank you so much 😊💜

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 4 года назад

    ምን ነበር እስ አላየሁትም ወደ እደመሽ ናይላስ ውደ ደህናናት

    • @biruktawitabebawhailu8954
      @biruktawitabebawhailu8954 2 года назад

      ታድለሽ ያለሽበትን ቦታ ወደድኩ ግሪን ኤሪያውን መስኪ ደስ ትይኛለሽ

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 4 года назад +1

    ማሻአላህ ደስ ትያለሽ

  • @sinedyoutube8432
    @sinedyoutube8432 4 года назад

    Meski bantish American midir mayti falgalw wusajiny la gubenyet nw la sira ayidelam🤔😋

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 4 года назад +1

    በጣም ውደ እናመሰግናለን

  • @emebetnegeri9552
    @emebetnegeri9552 4 года назад +1

    Mendenew meski?

  • @etabyedengellej9771
    @etabyedengellej9771 4 года назад +3

    ምን ተፈጥሮ ነው መስኪ

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 года назад +1

      ህፃን ልጅ ስትመታ አይቼ ነው እማ☹️

    • @friends8813
      @friends8813 4 года назад

      ቤተሰብ ይሁኑን

    • @hmyoutube4054
      @hmyoutube4054 4 года назад

      @@meskitube16 መስኪዬ እፈልግሽ ነበር በምን ላግኝሽ

  • @heedaslrrfas1054
    @heedaslrrfas1054 4 года назад +1

    የኔውድ. እህቴ ።በጣምእወድሻለሁ።።

    • @aresamayenanate3252
      @aresamayenanate3252 4 года назад

      በጣም የምታምር ልጅ አለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @samrihappyfamily9886
    @samrihappyfamily9886 4 года назад

    Welcome like meskiyyyy ❤❤❤

  • @gggge2845
    @gggge2845 4 года назад +1

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል ምድረ ምቀኛ

  • @hirutassefa4037
    @hirutassefa4037 3 года назад +1

    ምንድነው።የተፈጠረው።አልገባኝም

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ

    መስኪዬ ፀባየ ሰናይ

  • @ሰላምየቅዱስሚካኤልልጅሰላ

    Meskiyaaaa yena melkam Swedish eko😘fetari yasadgelesh

  • @samre1221
    @samre1221 4 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ በቂ ነው

    • @friends8813
      @friends8813 4 года назад

      ቤተሰብ ይሁኑን

  • @Gedi2027
    @Gedi2027 4 года назад

    Yena wude konjo enkuwan atefashw egthabr yebarksh arif nw

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ኈ4ኀ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ኈ4ኀ 4 года назад

    ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ያገሬ ልጆችእኔ አቡዳቢ ነኝይ ካስተር ኦል ብፈልገው አጣሁት እምታውቅት ሹክ በሉኝይ ፀጉሬ እደጉድ ነው የሚረግፈው

  • @kidisttesfaye3547
    @kidisttesfaye3547 4 года назад

    እንቅልፍ ነሳሽኝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ

    • @belly7301
      @belly7301 4 года назад

      ምን ነበር እህት

  • @እመንእንጂአትፍራ-ኀ1ነ

    ምን ገጥሞሽ ነበር ውዴ?

  • @AaaAaa-nv5ng
    @AaaAaa-nv5ng 3 года назад

    ወውበጣምነውየሚያምረው
    ልጂሺደሥሥትል

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 4 года назад

    ኮረና የለም እንዴ እናተ ጋ መስኪ ወደአፍሽ ስትከቺ አየው ማስቲካ

  • @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ

    በእውነት ሚሥኪን የዋህነሽ የኔቆጆ አሁንማ በቃ አችን ሆነ የማቃቃው ወሬሽ ሢያሥቀኝ ወይ ዘመዴ ወይ ጎረቤቴ በሆሽልኝ ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ እወድሻለሁ

  • @adiitube1174
    @adiitube1174 4 года назад

    Gobazii barchi yene marii

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 4 года назад

    So beautiful ❤❤❤❤

  • @kedus2010
    @kedus2010 4 года назад

    Hi meski benatish yefit mask yetnew yemigegnew Amazon bicha new yemigegnew fite altefam yalegn bugur aschegeregn min ladrig

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 4 года назад

    Baby yezeshi drive eydergeshi youtube batkfechi yemertal

  • @የወሎልጅነኝየረሡልወዳጅ

    መሸአላህ አላህ ያሣድግልሽ ልጅሽን

  • @Mastewalshurube
    @Mastewalshurube 4 года назад

    enjera agagresh kelijishi gar new yetemeleskut fetari lijishin yasadglshi bey anchim betamagninet bik bey.

  • @helenbelhu8685
    @helenbelhu8685 4 года назад

    የኔቆንጆ ልጅሽ ትደግልሽ የልጄፀጉር አላድግአለኝ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 4 года назад

    ቦታው ሲያምር

  • @aellahkerim5119
    @aellahkerim5119 4 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ

  • @HuluBrsu
    @HuluBrsu 4 года назад

    ባታጠፊውም የዩቱብ ህግ እራሱ ያጠፋብሽ ነበር መጀመሪያም ኮመንት አድርጌልሽ ነበር

  • @yeshyworkethio5739
    @yeshyworkethio5739 4 года назад

    ስወድሽ መሲኪዬ የኔ ውድ ሳይሽ እህቴ ትመስሊኝ አለሽ

    • @friends8813
      @friends8813 4 года назад

      ቤተሰብ ይሁኑን

  • @ኡሚኑርልኝ
    @ኡሚኑርልኝ 4 года назад

    ነሂላዬ እድግ በይ

  • @zenashleul7330
    @zenashleul7330 4 года назад

    Meski yena konjo eth setmech yefet metatbyw etbkalew selam

  • @ManMan-mx5si
    @ManMan-mx5si 4 года назад

    Are konjot mela beygn betam tsgorn eyschgergn new ylestshwar aybetrm

  • @rinaakter9284
    @rinaakter9284 4 года назад

    ሠላም እህቴ ,,,,,ምርጥ ,ኢቶጵዊሤትነሺ አድናቂሺነኚ እህቴ የውሥጥመሥመርሺን መገኘትእቺላለሁ

  • @sadaaabdala6020
    @sadaaabdala6020 3 года назад

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 4 года назад

    ምን አደርጋ ነው

  • @የያሬድዉብዜማ
    @የያሬድዉብዜማ 4 года назад

    ውይ ሲያምር ዋውውው

  • @habshihabshi4376
    @habshihabshi4376 4 года назад

    😍😍😍😍😍😍👍👍👍

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 4 года назад

    Hey beautiful 🙌🙌🙌🙌

  • @የያሬድዉብዜማ
    @የያሬድዉብዜማ 4 года назад

    ማማዬ እድግ በይልኝ ፍቅር

  • @giginegusa8986
    @giginegusa8986 4 года назад

    የኔ ቆንጆ

  • @selamidosa3356
    @selamidosa3356 3 года назад

    Masekeye batam naw mewadesh

  • @SsSs-fw3ig
    @SsSs-fw3ig 4 года назад

    አህለን መሲ

  • @alemnatale9697
    @alemnatale9697 4 года назад

    Yene💞 bishikuta 💕💋emebete ekif digif adirga tasadigilish ehite

  • @jerybest9952
    @jerybest9952 4 года назад

    በጣም ታምራ ላችሁ የኔውድ

  • @meazagashuchaksa6514
    @meazagashuchaksa6514 4 года назад

    ምንድነው የተፈጠረው መስኪ

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 4 года назад +1

    beautiful mother & Dauthger 😍

  • @aellahkerim5119
    @aellahkerim5119 4 года назад

    ልጆች ውስጤናቸው ማሻአላህ

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 года назад

    Yen konjo sewedes egezaber ljjes yasadegeles

  • @xedalumegersa6408
    @xedalumegersa6408 4 года назад

    Yenkonjo e/r yesidajeleshe

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад

    የኔውብብብብብብ

  • @aboitaboit8824
    @aboitaboit8824 4 года назад

    ምስክይ ውዴ እንዴት ነሽ

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 4 года назад

    ምድነው ያጠፋሺው

  • @mirafabera6417
    @mirafabera6417 4 года назад

    እሺ የማማዬ እናት

  • @tamests4289
    @tamests4289 4 года назад

    ምን ሆነሽ ነው

  • @saratubi4167
    @saratubi4167 4 года назад

    😍😍😍maski konjo

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ 4 года назад

    መስኪ ቆንጆ ውድድ

  • @MariamMariam-ro4xu
    @MariamMariam-ro4xu 4 года назад

    Hi meski endet ameshesh min tefetero new? ye medamen sera eyetetegererku neber alayihutem

  • @essa2094
    @essa2094 4 года назад

    ደና ሁኚ

  • @familyaccount2318
    @familyaccount2318 4 года назад

    Tigure indaye karadede yemiyaderige lalanager yelam mataqmi faliga new

  • @wissameid6977
    @wissameid6977 4 года назад

    Wooo

  • @maryammohammad6189
    @maryammohammad6189 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @kemalemey492
    @kemalemey492 4 года назад +1

    Meski mendenew metaweriyu alefen meslege