የትኛዋም ሴት ማድረግ ያለባት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • Calcium, D3, fish oil, B12, Glucoasmine plus MSM, magnesium Citrate

Комментарии • 418

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw  2 года назад +53

    የየዲ ቻናልነው ሰብስክራይብ አድርጉ
    ruclips.net/video/4h4GotYa77k/видео.html

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v 2 года назад +1

      ሰብሊ ባወራሽ ደስ ይለኛል ብዙ ጊዜ ላወራሽ ጭንቀቴን ልነግርሽ እፈልጋለሁ እሺ በይኝ

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 2 года назад +1

      Adrgyalu sis

    • @rachelabebe9545
      @rachelabebe9545 2 года назад +1

      Men yahel gize yewesedal dozes? Sebleye tebareky

    • @akeliseya1681
      @akeliseya1681 2 года назад

      ፋርማሲዎች፡እራሱ፡በኦንላይን፡የሚያዙት፡አለ፡፡
      ሰብለ፡በደንብ፡ታዘቢያቸዉ፡እስኪ

    • @etumechal3081
      @etumechal3081 2 года назад

      Seble ye fibroid yaleshewen picture please thank you.

  • @htwy52
    @htwy52 2 года назад +15

    እንዲይው ወርቅ የሆንሽ ሰው:: እግዚአብሄር ይባርክሽ::የምትስተምሪው ትምርት ከገንዘ ብ ይበልጣል:: You are always beautiful, young and above all a good heart person. A person who likes to share from heart. Thank you Seblye.

  • @rabiaadrees4269
    @rabiaadrees4269 2 года назад +29

    ምንም እንኳ የሌላ እምነት ተከታይ ብቶኒም ነገር ግን ፈጣሪን ለመማፀን የምትጠቀሚያቸው ቃላቶች ድንቅ ናቸው ጠንካራ ናቸው የሁሉ ፈጣሪ የሆነው አላህ ይዘንልን አገራችን የደም ምድር ሆናለች ለሳኡዲ ያሉትንም ኢላሂ በእዝነቱ ይርዳቸው

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 2 года назад +8

    ኢትዮጵያ ሐገራችን ባለ ብዙ ሐይማኖት ሐገር ናት ሁላችንም በየ እምነታችን ፀንተን መልካም የሆኑ ነገሮችን በሚያግባባ ቁዋንቁዋችን እየተማማርን ለቀሪው ትውልድ የሚጠቅመውን ነገር እየተውን ማለፍ እንድንችል መድሐኒያለም ይርዳን ሰብሊ በርቺ ።

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 года назад +5

    ሰብለ ሃክምሽ የ Vitamin D , level ሽን test ማድረግ አለበት.. ብዙዋቻችን የ Vitamin D እጥረት አለብን.. አበሻ ብዙዎቻችን ፀሃይ እንሸሻለን እኮ.. እኔ 50 ሺ ሚሊግራም በሳምንት አንዴ የሚወሰድ , በ ዶ/ ሬ ታዞልኝ ሶስት ዝር ወስጃለሁ.. በተለይ አበሻ እህቶቼ የvitamin D level ላቹሁን test አርጉ.. የ D እጥረት ለ አጥንት ካንሰር ይዳርጋልና.

  • @hirutadafrekidane3750
    @hirutadafrekidane3750 2 года назад +7

    ሰብልዬዬ ስለምታደርጊው መልካምነት ተባረኪ 💐እባክሽ የሁሉንም የቫይታሚን ስም ፃፊልን🙏

  • @yousefelamin4373
    @yousefelamin4373 2 года назад +16

    ሰብልዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ሰጽፍልሽ ሰላምሽ በጌታ በየሱስም ላንችና ለቤተሰቦችሽ ሰላም ይሁንላቹ ያባቴ ልጅ ዛሬ ባሰተማርሽው ነገር ላይ ሰለቪታሚን እኔ አሁን 33 አመቴ ነው 4 ልጆች እናት ነኝ የሚገርመው እኔ 3 ልጄን ሰወልድ 27 አመቴ ነበር ግን በጣም የሚገርመው እሱን ከወለድኩ በሃላ አንች ያልሽው ሁሉ በኔ ላይ የወገብ የትከሻ በቃ አንች ያልሸው ህመም በኔለይ ተከሰተ 3 ልጄን ከመውለዴ በፍት የነበረኝ ጤንነት መዳኒት እንኮን ወጬ አለቅም አሁን ግን ሆዴ ቢከፈት ፋርማሲ ሆኛለው ያላረኩት ህክምና የለም ግን ምንም ለውጥ የለም ፌዞ ትራፕ ያላረኩት የለም ግን አሁንም ያመኛል ሲያመኝ ጀግም እንዳንቺ ነው የሚያነጫንጨኝ የሚገርመው ባለቤቴ እንካን አኪምቹ ይሄነው በለው ለህሜ መፍቴ ሰላላገኙለት እሰትረሰ ይሆናል ይለኛል ይገርማል ሰታወር ሰለኔ የምታወር ነው የመሰለኝ ጌታ ይባርክሽ አነቃሽኝ ነገ ሀኪሜ ጋር ሄጄ አማክራታለው አመሰግናለው ሰብሊ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፖሰት አርግውና ለሀኪሜ አሳያታለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  2 года назад

      አሜን የኔ ቆንጆ ሁላችንም ልንወስድ ግድ ነው

  • @tegesthaileh3095
    @tegesthaileh3095 2 года назад +3

    ያወቅሽውን ስላካፈልሽን በጣም አመስግናለው ጌታእየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ❤️🙏🏾

  • @tigista7276
    @tigista7276 2 года назад +6

    Thank you so much for your honesty information. I Live here in SanDiego California for the past 20 years , I’m a mother of three kids and I never had any health issues until today but it’s good to take care of ourself . One of my suggestion that I used every morning I drink a smoothie of neem leaf with morenga powder Expect I do exercise a lot . Thank you so much for sharing your true advice . Much love🙏

  • @blackqueen8664
    @blackqueen8664 2 года назад +8

    This was helpful for me, my friends and especially my mom … I shared with all my family and friends all the knowledge you shared with us.
    Thank you 😊

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 2 года назад +1

    ጥንቃቄ አድርጉ ዶ/ር ሳያዝዝላችሁ መውሰድ በራሱ የጎንዮሽ ጉዳት አለው ለሰብለ የታዘዘላት ለሰብለ ብቻ ነው እናንተም ስትመረመሩ ሌላ ሊታዘዝላችሁ ይችላል እርሷን ስላሻላት ብላችሁ እንዳትወስዱ።

    • @melenabekalu1762
      @melenabekalu1762 2 года назад

      ኢ ሜሉ አልቀየረም ማለት ነው?

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Месяц назад

    እናትዬ መጸለይሽ መልካም ግን እናቴ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስትሆስ ሞቶልን ከጨለማ ወደ ብርሀን አዉጥቶናል ከባርነት ወደ ልጅነት ወራሾቹ አድርጎናልና ጠላትሽ ዳቢሎስ ጨለማን ይመልከት አንቺ ግን የሞተልሽን አምላክሽን እጅሽንን ዝርግት አርገሽ አይነንሽን ወደሱ ገልጠሽ አባት ሆይ መድሀኒት አለም ክርስትዎስ ብለሽ ጸልይ የኔ ቆንጆ ጨለማ የጠላታችን የዳቢሎስ የወደቀዉ የክፉ የተሰጠዉ ነዉና አይን ሳይሆን ልቦናሽን ወደሱ አርጊዉ እንደማትቀየሚ እርግጠኛ ነኝ

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 2 года назад +3

    በጣም በጣም ነው እማመስግንሽ ደጋግሜ ነው ያየህት 💕💕💕 ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ከነቤተሰቦችሽ❤️
    Fish oil and V. D እየወሰድኩ ነው ሌሎቹንም አስፈላጊ ስለሆኑ ገዛሃቸው ኑሪልን. 👍👍👍👍

    • @mntewa
      @mntewa 2 года назад

      ያለ ዶክተር ትእዛዝ

  • @kukusolomon6081
    @kukusolomon6081 2 года назад +1

    እህቴ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ግን በጣም የሚጠቅመኝን ነገር ነው ያገኘሁት D3 እና ያሳየሽን ቫይታሚን አለኝ ግን ትኩረት አልሰጠሁትም የምኖረው ኢትዮጵያ ነው ከዛሬ ጀምሮ እወስደዋለሁ ተባረኪልኝ የኔን ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @peacemakerchannel3466
      @peacemakerchannel3466 2 года назад +1

      በይ ፡ ያአመለጠሽን ፡ ተመልከቺ ፡ እህታችን ፡ ብዙ ፡ ጥቅም ፡ አላት

    • @kukusolomon6081
      @kukusolomon6081 2 года назад

      @@peacemakerchannel3466 እሺ ደግሞ ወደሀላ እየሄድኩ እያየሁ ነው በብዙ እየተማርኩ
      ነው

  • @etsegenetdesta233
    @etsegenetdesta233 2 года назад +4

    WOW!! You inspire me to understand what I do with my life with your recommendations ❤️🙏

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 2 года назад +2

    አንቺ የተባረክሽ ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @amareshhagos5519
    @amareshhagos5519 2 года назад +8

    It is good to share your thoughts. But vitamin D is needed during winter. The rest we can get them from our diet. Better to have them naturally. Secondly your doctor cannot tell you what to eat or not to eat. If you need it refer you to dietitian.

    • @rb2782
      @rb2782 8 месяцев назад

      Exactly 💯

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +3

    ሰብለዬ አሜን የእኔ እህት ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰብለዬ እኔ ምግብ ነው የምሰራው ከሀገር ቤት ሆኜ ነው የምሰራው ምግቤን ከወደድሽው ሼር በማድረግ አበረታቺኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ👌🙏🥰❤

  • @behaftakiros7555
    @behaftakiros7555 2 года назад +1

    ሰላም ሰብሊ ,
    ቪዲዩሽን አልፎ አልፎ እሰማለሁ በጣም ጥሩ መልዕክቶችን ነዉ share የምታረጊዉ። vitamin D3 በጣም አስፈላጊ ነዉ በተለያ ለኛ color (ጥቁር)። ብዞቻችን ይሄን አናዉቅም

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 года назад +3

    እህታችን ስለመልካም ምክሮችሽ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @humble305
    @humble305 2 года назад +2

    Seriously you are right I take vit D3 B12 and multi vit for women calsum oloe vera and vit E its needed and every Ethiopian including my family lough at me coz they think I am crazy but I know for sure its needed I love researching and reading that's how I know all about vitamin

  • @seli3266
    @seli3266 2 года назад +6

    Hi sebley , please bring more videos and vitamins collagen and things

  • @mihrettessema2539
    @mihrettessema2539 2 года назад +2

    oh my lord bless u you transfer very essential message thanks abut that and am a question for you am not marred person now but fibroid happen on me so is it affect my fertility ..is you pregnant your babies with fibroid or not?....pls inform me about it im so worry abut that

  • @thefamily1550
    @thefamily1550 2 года назад +2

    ሰብልዮ የምወድሽ በቫይታሚን እጥረት ምክንያት ብዙ ሴቶች መውለድ እየፈለጉ መፅንስ ያቅታቸዋል ማህፀን እንዲዳብር የሚረዱ ቫይታሚኖችን ሀሳብ ካለሽ አካፍይን::

  • @bttub1100
    @bttub1100 2 года назад +3

    Every 6 month I did my vitamins level check and I use well woman max vitamins it has everything

  • @mimidiorbebe5705
    @mimidiorbebe5705 2 года назад +8

    Hi seble can you please put the vitamins picture on your website 📸 so we know what to get it will be very helpful ty

  • @des895
    @des895 2 года назад +2

    I believe in taking Magnesium and fish oil. I can’t live with out them. Magnesium help for anxiety…

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 2 года назад +2

    Amen Amen Amen

  • @missamekonen9265
    @missamekonen9265 2 года назад +1

    Good example thank you

  • @mulumebettesfaye6663
    @mulumebettesfaye6663 2 года назад +1

    Sebele tebareki

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 2 года назад +10

    Vitamin D ካነሰን ዲፕረሽን ውስጥ ልንገባ ሁሉ እንችላለን

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d 7 месяцев назад

    ሰብልዬ:የኔ:ፍቅር:ሁሌም:
    ጌታና:እመቤቴን:ይራሩልን:
    እወድሻለሁ:በሁልም:
    ሃይማኖት:ያለን: እንፀልይ:
    እንጩህ:መፍትሄው :እሱ:ነው:የምንሰማው:ሁሉ: ጭካኔ:ፍርዱን:ይስጠን::❤

  • @latuseli5130
    @latuseli5130 2 года назад +1

    ተባረኪ።

  • @godisgood5396
    @godisgood5396 2 года назад +1

    ትክክል ስብልዬ እኔም በጣም ወገቤን ያመኝ ነበር መተኛት አልችልም ነበር ቫይታሚን ዲ መውሰድ ስጀምር ተወኝ እንደውም ካልሺየም እና ቫይታሚን ዲ አንድ ላይ አለ ሁለቱንም ባንዴ ለመውስድ ግን ትክክል ነው በጣም እኛ ውጪ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያዊ መውሰድ አለብን በቀን አንድ አንድ ሺውን ብንወስድ ይጠቅመናል ካውንተር ላይ ታገኙታላችሁ

    • @user-cz6ev1pg9s
      @user-cz6ev1pg9s 2 года назад

      ወገቤን እኜም ያመኛል ምናይነት ነው የምትጠቀሚው ታየሽው ሙልሽልኝ???

  • @jerryadinew737
    @jerryadinew737 2 года назад +4

    ተባረኪ የኔ እህት ለሁላችንም በእግዚአብሔር እግር ስር መሆን መመለስ ይሁንልን እግዚአብሔር ምድራችንን በምህረቱ ያስብ

  • @fefechane7407
    @fefechane7407 2 года назад +1

    vitamin d deficiency and I am. Keep taking my all vitamins but still I have very bad back pain and after I have my baby all this problem I have back pain my leg my shoulders but still I am taking my vitamins and it is really important to take vitamin I agree with you "Mrs" seble

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ 🙏❤️

  • @Jet1972p
    @Jet1972p Год назад

    የኔ እህት ለምን ዝም አልክ ብሎ የሚጮኸው ተገዳዩ ብቻ ነው ሌላው ዝም ብሎ ስለ በደላችን ይቅር በለን ብለው እይጠይቂም እንዴት በሰማ ነበር በደለኛው ሳይሆን ተበዳዩ ብቻ ነው የሚፀልየው

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 года назад +3

    Sebleya Thank you!!!!❤

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 2 года назад +4

    Thank sister ❤❤❤❤ gn and tiyake alegn
    did you take 3 Tablets plus fishoil all together ??

  • @yeshimebetkassa5181
    @yeshimebetkassa5181 2 года назад

    ሰብሊ ፕሊስ fibroid shrink ያደርጋል ያልሽውን መድኃኒት ፖስት አድርጊልን ምክንያቱም አይታይም ተባረኪ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሼር ያረግሽን።

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 года назад +1

    አትጨናነቂ ዋናው መልክቱ ነው ሰብልዬ ሁሌም ቆንጆ ነሽ

  • @rahelasrade7057
    @rahelasrade7057 2 года назад +1

    You are so right 💯💯💯 Thank you

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 2 года назад +1

    God bless you thank you so much 😊

  • @Gardeneden996
    @Gardeneden996 2 года назад +2

    vitamin d3 taje it with vegitable fat or fat soloble. vitamin d3 with orange

  • @challengebrosnowchi2742
    @challengebrosnowchi2742 2 года назад +1

    You are sweet, thanks, you are right it is true .

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun9375 2 месяца назад

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @lioness2426
    @lioness2426 2 года назад +3

    Yes you are right ,when we Yung we used to eat a lot for soup 🍲😋

  • @YenetAmare
    @YenetAmare 3 месяца назад +1

    sebli enamsegenalne teru hasab nw yansashw❤❤❤❤

  • @tgibest6079
    @tgibest6079 2 года назад

    ሠብል በጣም አመሠግንሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ የኔአሥተማሪ

  • @atsedegizaw8646
    @atsedegizaw8646 2 года назад

    ሰብሊ የኔ ቆንጆ የምትመክሪው ሁሉ በጣም ምርጥ ነው እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይጠብቅ ሽ

  • @almaznegash7914
    @almaznegash7914 2 года назад +1

    You are amazing person God bless you ❤️ 🙏 ❤️

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 2 года назад +3

    ሰብልዬ በምን ላግኝሽ ማናገር እፈልጋለው ስልክሽን ባክሽን አስቀምጭልኝ🙏

  • @edenabubeker7557
    @edenabubeker7557 2 года назад +1

    Thank you dear 😘 💕 ❤

  • @kokialemseged6276
    @kokialemseged6276 2 года назад +1

    ጥሩ ነገር አሳየሽ እህት ስብለ ሜኔፖዝ ከመምጣቱ በፊት ፔሪሜኔፖዝ የሚባል አርባ አመታት ውስጥ ብዙ የሚያሙ ነገሮች አሉ ከአጥንት ህመም በተጨማሪ እነሱ ተሰምተውሻል? ማንም የኛ አገር ሰው ስለሱ አያወራም የዚህ አገር ሴቶች ግን በግልፅ ያወራሉ እስቲ ተጨማሪ የተሰሙሽ ህመሞች ካሉ አጋሪን

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 2 года назад +1

    Thank you 🙏

  • @haregewoinyinka9264
    @haregewoinyinka9264 2 года назад

    አሜን እሜን እሜን ተባረኪ

  • @ferehiwotneguse7127
    @ferehiwotneguse7127 2 года назад

    Thanks you

  • @titihabeshawit5404
    @titihabeshawit5404 2 года назад +1

    አሜን ሰብሊዬ 🙏💖

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 2 года назад +2

    Amen amen 👏

  • @tigistabdisa9179
    @tigistabdisa9179 2 года назад +1

    Thank you

  • @AzeibTeweldemedihn-sg4ct
    @AzeibTeweldemedihn-sg4ct Год назад

    Amen

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

  • @tsgemariamalemu2997
    @tsgemariamalemu2997 2 года назад

    እህቴ እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ

  • @Gardeneden996
    @Gardeneden996 2 года назад +2

    vitamin D3 1O,000 or 12 beken mewate. aleben satoch

  • @riotman12678
    @riotman12678 2 года назад +1

    Please sebli just now I bind down I can't get upset .my lower back hurt me even walking is very hard .

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 года назад +1

    Thank you for sharing Sebli

  • @ayidaloue5367
    @ayidaloue5367 2 года назад +1

    Thanks

  • @Bethlehem777
    @Bethlehem777 2 года назад

    በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ልክ ቪዲወሽን እንዳየዉ የዛዉ እለት ነዉ የገዛዉት ቫይታሚን ዲ3 በጣም ነዉ ለዉጥ ያየዉበት
    በፊት ጠዋት ስነሳ እንኳዋን ስራ ልሰራ እራሴን መሸከም ያቅጠኝ ነበር ማታ ስተኛ እግሬን ያምኝ ነበር አሁን ቫይታሚን ዲ3 10000 lu እየወሰድኩዉ ነዉ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @judbeky
    @judbeky 2 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይማረን 😥😥😥😥😥😥

  • @ethiolove3706
    @ethiolove3706 2 года назад +3

    Hi seble, I am sorry to hear that bus, God make you well.
    I know vitamins is god but, all you have a lot of vitamins it has mor saidefacts I am agree with you Vitamin D is the best we need to take that every day us you said please ask a doctor or search more about the other because the other vitamins we can get from food more safe Seble the more you take we get more toxins.love you! God bless you!❤❣

  • @zenebechbabeta970
    @zenebechbabeta970 7 месяцев назад

    ሰብሊዬ የኔ ውብ እህት ብሰማሽ ማልሰለችሽ❤❤❤❤

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 2 года назад +1

    I had the same problem seble. thank you.

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 2 года назад +1

    Amen amen 🙏🏻

  • @DJTheDJ-im5ru
    @DJTheDJ-im5ru 2 года назад

    Thank you sebilye

  • @zebibasolomone1272
    @zebibasolomone1272 Год назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ የጻፍኩልሽ 37 አመቴ ነዉ 6 ልጆች አሉኝ እንቺ እንዳልሽዉ እግሬ ይንቋቋል ሁሉንም በቀንዉስጥ ነዉ የም ወስደዉ ሩጫ ወደ ዶክተር

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 2 года назад +2

    Hi sebli thanks for sharing this all important vitamins...can you please 🙏 talk about fabriod! How we shrink or not to eat what kind food . If you get idea from your dr. And is surgery is good to get rid of it or not...just Share your idea. Thanks sis

    • @sofinakitchen2337
      @sofinakitchen2337 2 года назад +2

      Intermittent fasting helps me to shrink my fibroids and low carb diet

    • @hime5767
      @hime5767 2 года назад +2

      Please take termaric, keto diet and intermittent fasting that's how I shrink mine you got this.

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 2 года назад +1

      Try to take Iodine, Iodine deficiency cause all kind of problems, like fibroid

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 2 года назад +2

    ሰብሊ፡ቆንጆ፡እንኳን፡በሠላም፡መጣሽ፡ወልካም

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 2 года назад +1

    Thanks sis

  • @mitikebekato6147
    @mitikebekato6147 2 года назад +1

    የተባረክሽ ነሽ💐💐💐

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 2 года назад +1

    Tank you sebly

  • @mimibella6367
    @mimibella6367 2 года назад

    Sebly were is that u say u will post da vitamins??? Pls post aderglen

  • @maledaye
    @maledaye 2 года назад +1

    Yep that is very true only God know what better for his people, we all come this far and we see all the problems together but we have to understand war is not good, please support the peace ✌️ we don’t want to be wrong of history

  • @user-el4oh6bc2g
    @user-el4oh6bc2g 2 месяца назад

    Tebareki ❤️❤️❤️❤️ Begeta Simiiiiiiiii❤❤❤❤

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 2 года назад +1

    thanks sebely i have this problem please keep the picture

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 2 года назад

    Thank you ሰብልዬ ጸሀይ አሎድም ሁሌ በጥላ ነው😂 ሳላገኝሽ ተመለስሽ ደግሞ

  • @tadueworiso9901
    @tadueworiso9901 2 месяца назад

    Amennnnnn Gbu

  • @peacemakerchannel3466
    @peacemakerchannel3466 2 года назад +1

    ሰብልዬ እናመሰግናለን

  • @melatbelete5810
    @melatbelete5810 2 года назад +1

    Le Pregnant women vitamin D3 and calcium yiwesedal?

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 года назад +1

    I have been taking multivitamin for 10 years now it help me a lot

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ውዴ በትክክል ፋይታሜን መውሰድ አለብን

  • @123mahi
    @123mahi 10 месяцев назад

    Thank you ehete

  • @mulushewamolla6567
    @mulushewamolla6567 2 года назад

    ጥሩ ምክር ነው ያቀረብሽው ቫይታሚን በጣምአሰፈላጊ ነው በተለይ ከ40 በላይ አመስግንሻለሁ

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 Год назад

    Doctors by professio do not tell you what vitamin to take. They do not allowed to promote products.

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 года назад

    በጣም ጥሩ ተባረኪ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад +1

    Thank you for sharing my dear sister 😘 ❤

  • @winshitwazwinshitwaz2889
    @winshitwazwinshitwaz2889 Год назад

    feared yebrekeh yane Kongo

  • @anosisy3220
    @anosisy3220 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @sablasabla404
    @sablasabla404 Год назад

    Amen Amen Amen tabarake

  • @winshitwazwinshitwaz2889
    @winshitwazwinshitwaz2889 Год назад

    yane Kongo fetre ybarkeh