Mekdi Thankss for sharing God bless you more your knowledge what do you think about Amyla serum can you please say something about thise product i want to try but I need to know first Thankss bless you and your family I'm waiting your answer 😊 💖
God bless your children,you and your husband be fruitful in every thing,with all your communications because God wants your life to be generous and lovely.
መስኪየ do you suggest we use the Do grow on our scalp? Or just the hair.? I usually use only cooking Almond oil for my scalp just because I dont know what these processed oils have in them. My hair is dry type of hair not soft like yours but it looks think which is a lie lol.
Hi Meski .esti and ken demo sil eza hager anuanar ,sil bet kiray,ena yemesaselutin awuriin isti .addis ababa bet kiray miririririririiiiiiiiii argo lidefan new....
ሰላም መስኪየ ያው እኔ እንደነገርኩሽ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና በጣም የምንወደው መምህር እኔጃ ምን ልበልሽ በጣም ጥሩ ሰው ባሁን ጊዜ እኔ ህሊናየ እሽ አይለኝም የሚል ሰው ማለት በአስተማሪ ደረጃ የለም Chemistry አስተማሪ ነው በጣም ያሳዝናል ስራውን አክብሮ ይሰራል ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነው ግን ትልቅ እውቀት ያለው ግን በገንዘብ ምክንያት እውቀቱ እዚያው ት/ቤት የቀረ በሀገር ደረጃ እንዳሳድገው ፈልገን ግን አልተሳካልነም እኛ ተማሪዎች RUclips ልንከፍትለት ነበር እኛ ሳንወጣ ግን እሱ እሱን የሚዘጋጅበት ማቴሪያል የለኝም አለን እስኪ እስፖንሰር የሚያደርገን ፈልጊልን ልጁ ትልቅ ደረጃ ማድረስ ነው ዋና አላማ መስኪየ
መስኪየ እይው ሌሎቻችሁም ተመልከቱት ሀሳብ ስጡበት
መስኪዬ የኔ ልዩ ሁሌም በልቤ ነሽ ቅዱስ ገብርኤል ምስክሬ ነው ፀጉሬን ባየሁ ቁጥር እንዳመሰገንኩሽ ነው ኮሜንት አልኮምትም ብዙ ጊዜ አዳምጬ ነው የምወጣው ፀጉሬ እንደ አንች ሆኖልኛል ድሮ የድስት ማጠቢያ ሽቦ ነበር የሚመስለው ከምር ቃላት የለኝም ላንች የድሮውንና ያሁኑን ፀጉሬ በፎቶ ብልክልሽ ደስ ይለኝ ነበር እንድታምኒኝ❤❤❤❤❤
መስኪዬ በእናትሽ ኢትዮጵያ ሱቅ ክፈችና ገላግይን እባክሽ
😄😄ጋና
Awo mariyamin ewinetwan nw meskiye please kifechiln yene konjo🙏
ግን በትከፍት በነፃ ነው እንዴ የምታድለው ሆሆ
ብሆንማ ደስ ስል
@@tsigeredagetachew6342 እኮ ሆ
መስክዬ እና የ መስኪ በተሰቦች መላዉ የ ክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለ ብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ 🙏♥♥መስኪ አመለ መልካም ኑሪልን😘
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
መስኪዬ ፈጣሪ ይጨምርልሽ
ልክነሽ እኔ በጣም ቡዞነዉ ያምራን በጣም የተለየ ነዉ ግን ከመነቀል አይድንም አሁን ነዉ የገባኝ በጣም ጭቀታም ነኝ
ewnet new yenem tsigur betam sis neber ahun lewit ahyalehu God bless you.
@@MimichkaBirtoukan ጠጅመንግቱ
እኔ የሦሥት ሤቶች እናት ነኝ
የወለድሗቸውም ሳውዲ ነበር አሑን 🇪🇹 ፀጉራቸውም በጣም ቆንጆነው ።ግንሐገራችን ቅባት መቀባት ትቸ የተፈጥሮነገሮችን እየቀላቀልኩ እቀባቸዋለሑ እና ፀጉራችንም ቆንጆነው። አኔ ለማለት የፈለግሑት ከማበጠሪያ ይጀምራል የሚያበጥሩት በአንድ ማበጠሪያ ነው። መሖንየለበት መጀመሪያ በአፍሪካ ማበጠሪያ ማፍታታት ከዚያ ቅባት እየተቀባን በጥቃቅን ሥናበጥር ቆንጆነው።በደንብሙሽጥ አድርገን አየከፈልን ጥቅልል ብናደርገው የምራል ። አናቅባትመግዛት ሥላልቻልን ውድሥለሖነ አቺእንዳልሽው የተፈጥሮነገሮቺ በጣም ጥሩነው የሚሆነው።አሑን እራሡ ተልባውንና ቅርንፋድ አድርጌ ከተንፈቀፈቀ ቡሀላ ቅቤና ሂና አደባለኩና ተቀባነው እናም በጥቃቅን ማበጠሪያ ሞሸጥኩት በጣም ያምራል እናም ሞክሩት።😊😊😊😊😊
መስኪ ፀጉርሽ በጣም ያማረበት ስለወለድሽም ነው፡ እርግዝና ለአንዳንድ ሴቶች ፀጉር በጣም ያሳምራል፣ ያበዛል እኔ ወንድ ልጄን ስወልድ ፀጉሬ በጣም ነበር ያማረበት የሌላ ሰው ፀጉር እስኪመስለኝ ድረስ፡ አሁን ግን ባዶ እየሆነ ነው ምንም treat ባደርገውም አልመለስ አለ
ሌላው ፀጉር ከሰውነት ጋርም ይሄዳል ሰውነታችን ሲጨምር ፀጉራችንም ይፋፋል
የኔ ቅን መስኪዬ እንወድሻለን በቃ ኢትዮጵያ መተሽ ማከፋፈያ ጀምሪና አስደምሚን።❤❤❤❤❤❤
መስክዬ የኔ ለጋስ ደግነትሽ ደስ አለኝ ኤግዛብሄር የሰጠሽን ይባርክልሽ ከነቤተሰቦችሽ አሜን
መስኪዬ ስለምትሰጭው እውነት የሆነው ምክር እራሴን እንዳየው ያደርገኛል ተባረኪ
ማሽአሏህ መስኪ ፀጉርሽ ያምራል የኔስ ጫካ ነበር እሚመስለው ብዛቱ አሁን ጨርሶ እረገፈ እስኪ እንደበፊቱ እንደት ልመልሰው መላ ካለሽ ውዴ እንዲሁም ኮሜንቶች
የኋላወርቅ ነኝ ዘግይቼ የመጣሁ የአንቺዉ ተከታታይ ደበኝ ልበልሽ ነኝ መሰኪ ዬ ከአነ ቤተሠዎችሽ ሠላምናቹ ናይላ ናታን ደህና ናቸዉ ሠላምሁኑልኝ
መስኪዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ከነቤተሰቦችሽ ያድልሽ
መስየ ብጥዓሚ እየ ዝፈትወኪ ለባም/መስየ በጣም ነው ምወድሽ ከምከታተልሽ 3 አመት አከባቢ አድርጌ አለሁ እደምትዩ ሁሉ በስራአት ነው ምጠቀመው በጣም በጣም ነው ፀጉሬ አድጎ የነበረው ባአገራችን ጦሩነት ግን ሙሉ ለሙሉ ነው የረገፈው ፈጣሪ ይመስገን አሁንም እደድሮችን ፈጣርያችን ሰላማችን እያወረደልን ይመስላል ከግድህ እዳድስ እጀምራሎሁ እጁ መስየ አቹ ያምታሳይኝ እጅግ እጅግ በጣም ለውጥ አለው እውነት ለጡሩ ምስክር ሞሆን ይጠቅማል እጅ አይጎዳም በጣም ነው ምወድሽ የኔ መልካም
አይዞሽ ይመለስልሻል እግዚአብሔር እንኳንም በቃቹ አለን አሁንም ሰላሙን ይስጠን💕
በጣም እናመሰግናለን መስኪየ እንች የምትሰሪ ከቤት እማይታጣ ፀጉርን እሚገነባ ነው እና ወላሂ በጣም እናመሰግናል ።
መስኪዬ ለሁሉም አይነት ፀጉር ይሆናል አይደል ውዴ❤
መስኪ በጣም አመሰግናለው ስለሻፖው አሰራር ተባረኪ ከቪዲዮው አጊቸዋለው
You’re right Meski sulfur 8 is the best 👍
እንኳን ድህና መጣሽ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
መሰክዬ ተባረክ እኔም በጣም ለውጥ አይቻለሁ
selam meski enamesgenaln wde and teyake neberg yegebar segure yegba neber ena balfew yesrashew ye lomi letach ena zengeblu lekebaw weys ye rosemri ena shnkurtu yetu yebelt yetkemal ? ena demo rose meriw bebza cheger alew wey ferj baygeba esksent geze yetkmegal ?
ምርጥ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እና መስግናሌን በጣም ተማቺቶኖል ከዝበፊት አለመውቅ ቆጫኛ
ማሬ በጣም ነው የምወድሽ ስለምታሳይን ነገር ታኪው
መስክዬ ምርጥ ውህድ ሙዝዬ ስወደው ማርያምን
ሙዝዬ🤭😅🤣🙏🏽♥️
@@meskitube16 😂😂😂😂
ልክ ነሽ ምንም ክፋት የለውም ነበር በአቅ ቢሸጡ
እውነት ነው መስኪ የተናገርሽው ሰው መውደድ መልካም ነው በጣም እወዶሻለሁ የኔ ቆናጆ
መስኪዬ ስራ ስራዬን ስል ሳላይሽ ከላይቭ ወጣሽ ስትቀቢ ያለሽ ደስታ እና እርካታ ግን ከምትመገቢዉ በላይ ነዉ 😂ፀጉሬ ተቀየረ እድሜ ላንቺ ስወድሽ ቪዲዮዬን ሼር አርጊልኝ ከስደት ልዉጣና ልስራ
😅😂😂
@@meskitube16 😂😘😘 መስኪዬ ዛሬ የለቀቅኩት የጥምቀት መዝሙር አለ ሼር አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ የኔ ቅን ደሞ ናይላና ታናንን ሳሚልኝ እንኳን አደረሰሽ
ሠላም መስኪዬ አመሰግናለሁ በጣም ለዉጥ አግኝቸበታለሁ
መስኪየ ስወድሽ የኔም ፅጉር ተበጣጥሷል ያንችን ቢዲዮ እየተከታተልሁ ለማስተካከል እየሞከርሁ ነው የኔ ቆንጆ
Meskiya betam nw mewedesh tseguren kanchi eyayew enkebakebalew gen menem ayadegem yesebaberal kebat aytetam kebat sekebawu elayu laye yantsbarekal melarg
Mekdi Thankss for sharing God bless you more your knowledge what do you think about Amyla serum can you please say something about thise product i want to try but I need to know first Thankss bless you and your family I'm waiting your answer 😊 💖
God bless your children,you and your husband be fruitful in every thing,with all your communications because
God wants your life to be generous and lovely.
Meskye benatsh lelje kbat endet lisralat ye 7 wer Nat asayng yene eht❤️❤️
መሲኪየ የማዲያት ማጥፊያ
መስኪ ፀጉርሽ ያምራል አሰቀናሸኝ
መስኪ ብዙ ጊዜ ሰምቼሻለሁ እባክሽ አንዴ በደንብ አሳይን ሳሙና የጸጉር ሻምፖ ኮንድሽነር ካልተጠቀምን ንገሪን በደንብ አደራ😊
መስክየ የኔ አመለሸጋ ፀጉሬን በማከከ ላብድ ደርሼ ነበር ይህ ሳልፈር ያልሽው ቅባት እርፍት ሰጠኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
መስክየ በናትች ሻምፖና ኮኒድሽነር ከተዉሽዉ በምን እንደምትታጠብ ኒግርኝ🙏
መስኪ እንዴት ነሽ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ
መስኪየ የኔ ቅን ልብ የኔ ጀግና በጣም ጎበዝ ነሽ በርች የኔ እህት
meskiye ene tsegure arif nbr yehone gize perm crame tekebiche betam tebelashebegn ilik nw yalewu bemin treate ladirgewu
ኤኔ በጣም ነዉ የምያመኝ እኔ ግን በጣም ለጠጉሬ በጣም ሰነፍ ነኝ በናትች በሳምንት ስንት ነዉ በዉህድ የምትንከባከበዉ??በተረፈ በጣም ደግ ነች እግዝሄር ይባርክች👍
የኔ ምንም አያድግም መስኪዬ እህቴ ከፊቴ ደህና ነው ከሆላ ግን የለውም
መስኪዬ ጸጉርሽ ሲያምር የኔም እንዳቺ በሆነ
የኔ ደግ የኔ መልካም መስኪዬ ኑሪልን
መስኪ ፀጉሬ ከፊቱ ይረዝማል ከኋላ ያጥራል ምንላረግ
መሥኪዬ የምር ልዩ ሴት ነሽ
የፊለፊት ፀጉሬ ምንም ባረግበት ሊሥተካከልልኝ አልቻለም ተበጣጥሦ
ምክርሽ ውጥ ይገባል ፈጣሪ ከነልጆችሽና ባለቤትሽጋ ይጠብቅሽ እህት
መሥኪየ ናታንና ናይላየን ሳሚልኝ በጣም ነው እምወድሽ ዱአ አርጉልኝ እህቶቸ የምጥ ምልክት እያየሁ ነው 9ወሬን ልጨርስ 7ቀን ሲቀረኝ ውሀ መፍሰስ ጀመረኝ አልትራሳውንድ ታየቸ ፆታ ወንድ ነው ነበር ያሉኝ ጨንቆኛል በዱአችሁ አትርሱኝ በሰላም እድገላገል ያለሁት ሳኡድ ነው
አላሕ ይፈርጅሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
leave in conditioner etekemalew mn ymeslesha tsegure tenkara selehone
mndnew mttatebi
መሰኪ ፀጉሪን ዛሬ እንቁላልና ሙዝ ተቀባሁት ጥሩ ነው ወይ
አሪፍ ነው እማ
Maskiye Batam naw miwodish tabaraki asitaway.... Nash zamanish yibarak
ምናለበት ሱቅ ብትክፍችልን
ታድያ በምን ድነዉ ምትታጠቢዉ
beunet anchi keayut buweal tsagure makabakab jamarkut gin bizu weelti ayehut betam amasaginalew maskiye yene wud deegmo unkan lebiran temkat adareshi lejochishi endet nechu
በትክክል መስክ እኔ ስጨናነቅ ፍቴ ከሰል ይመስላል ደስተኛ ስሆን ደግሞ ፊተ ጥርት ይላል።
🙏🙏🙏 ebakesh meski enati vitamin D eteret alebat endet nw mastekakel yemechilew ke medanitu wechi be megeb endet mastekakel echilalehu ebakesh tebaberign
ከ ፀሀይ ይገኛል
መስኪዬ ምን እንደማረግ አላቅም ምንም አይለወጥም
የጠንካራ እናት ምሳሌ ነሽ መስኪ !Love U!
የለላ እናት እንዴትነሽ
መሢየ ተይግን ንገሪኝ ፀጉሬ ከጫፍ ይቋጠራል ምን ላድርገዉ
መስኪዬ ለደረቅ ፊት የሚሆን ነገር ንገሪኝ እባክሽን
መስኪዬ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ❤
Meski mikirsh siwedew. Sint seat taqoyiwalsh teqbitesh ? Beminew shampoo conditioner new yemititaxebiw bexam bexam yederqal sinekaw berasu yerase ayimesilegnim dirqetu. Taxibe be xifre sifiqew ke qodaye lay lisin yale wefram qibat ayinet yiwexal saxibew demo ayileqegnim. Degagimo be shampoo metaxebis chigr alew way? Bemins litaxeb indixera. Kekeru berasu wede amed iyteqyerebign new meski mitawqiwin nigerign. Tebareki
meski my hair is very red so what can I do when my hair will be come black please please tell me pleaseeeeee
ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የማዲያት ማጥፊያ መሰኪየ
ምስኪ ስልክ ቁጥርሽ ስንት ነው እባክሽ ንገሪኝ
E.r yemsgn endyat nashe eheta❤
መሰኪዬ ኔላ ደናነች ሰወዳት ሳሚልኝ
መስኪ መልሽልኝ expire dat yelewem blumajik & DAX
Lesent dekika new massage metaregiw meski???
Nurown new enji yalchalnew hulum neger ale.
Enam kokonat beye parmasiw ygegnal.
መስክዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ጸጉሬ ባንቺ ምክንያት ተለውጧል ግን ያስቸገረኝ መነቀሉ ነው
መስክዬ ፊት ላይ ጥቁር ነገር ወጣብኝ ከምቀባው ማስክ መሰልኝ የሽንኩርቱ ውሀ ምናምን እና ብዙም ባይለይም አለብኝ በምን ላጥፍው እንዳታልፊኝ መልሽልኝ
መስኪ በጠምናው ምውድሺ አንቺ ቢዱ እዬተከተተልኩ ጸጉሬ ከማጀማሬያ እውናት ለመናገሪ ጨምርሃል ተበረኪ!
መስኪ በጣም የመትወደጅ ሰው ነሽ በረቺ
ቀኑ ያለፈበት ኮከናት ብጠቀም ፀጉሬን ይጎዳው ይሆን
መስኪየ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እውነት ከአንቺ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ በተለይ በጸጉሬ በኩል የሚገርምሺ እሬት ገዝቸ ተክየ እሱን ነው የምጠቀመው ኑሪልኝ እህቴ ግን ላይቭ አጋጥሞኝ አያውቅም ሳዛዝን
Meski selemetaregiw melekam sera betam enamesegenalen
መስኪየ do you suggest we use the Do grow on our scalp? Or just the hair.? I usually use only cooking Almond oil for my scalp just because I dont know what these processed oils have in them. My hair is dry type of hair not soft like yours but it looks think which is a lie lol.
ጾግረን በወር ስንት ጊዘ ልታጠበው?
*መስክዬ እና ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ ለጥምቀቱ እያልኩኝ መስኪዬ እሄ ቅባት ዋጋውን ትተሽው አጥፍተውታል ለዛውም ካለ አንድሺ ገብትዋል ተጨካከንን ያሳዝናል መስኪ ሱቅ ከከፈትሽ እም ለኔ በነጻ ነው😂*
መስኪ በምንድ ነው የምትጣጠቢወ
😊
ሰላምሽ ይብዛ ለአበሻ ፀጉር የሚስማማ ሻምቦ እክ አስረጂኝ ??
መስኪዬ እንዴት ነሽ ልጄ 8 አመትዋ ነው ፀጉርዋ ቆሮቆር አላት እና ፐርም አለው እና በጣም ተበላሽቶዋል እና መን ድርግ
መስኪ የኔ ቆንጆ እንዳች ሁሉ ደግ አይደለም ቅባት ከተፈለገ ይብስባቸዋል
ሚስኪ የሩዝ ዉሀዉን ትጠቀም ከርደደ ምን ላርገዉ
መስኪ እዬ እህቴ ቅቤ መቀባት አለብሽ ቢያንሥ በወር በሁለት ወር ተጠቀሚ ፊትሽም ፅድት ይላል ውቤ።
Hi Meski .esti and ken demo sil eza hager anuanar ,sil bet kiray,ena yemesaselutin awuriin isti .addis ababa bet kiray miririririririiiiiiiiii argo lidefan new....
Yen wide meski betam ewodeshalhu bachi meker betam tegur tekeyrul yanchen ayint mabetera ena bazelinu betam tetkemewo betam leslesolgnal betam ewodachualhu.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሰኪ ጸጉሬ ተሰባበር ምን ላደርገ ማሬ ❤
ከምርበጣምነዉእምወድሸ
ይቅርታ እህት የሩዝ ውሃ ወይስ የሩዝ መሪ ውሃ ልትይ ፈልገሽ ነው ማመይ ?
Hi Meskeye selam nesh? Meski ye coconut ena qurufude hair growth oil sereche gin ye coconut shitaw kebade naw teqabeche setawew. Anchii endate yemetetaqemiw shitawun?
That is good 😘❤😍💋
መስክዬ እንኳን አደረሰሽ ያንችን ውህድ እጠቀማለሁ እና ፀጉሬ በየጊዜው እየተበጣጠሰ አስቸገረኝ መላ በይኝ ውዴ
ምንድነው የምትጠቀሚው ቅባትስ ዛላው ከሆነ የሚበጣጠሰው anti-breakage የጭቃ ቅባቶች ዛላውን ብቻ ቀቢው እንዳይደርቅ እና መንታም ካለው እንዳይሰነጠቅ
Wey wey please enema mabeter hulu eskemsakek new mibetates
ምርጥ ሰው
መስኪ አረ እኔም በጣም እወድሻለሁ ኑሪልን ከነቤተሰብሽ 🥰🥰🥰🥰🥰😍😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Blue magic ላይ expired የለውም እንዴ?
what was the hair mask pls, avocado , bannana, coconut , egg and what was the other
was it honey???
Avocado, banana, coconut, or olive oil, egg, aloe Vera
@@meskitube16 ok sweet thank u
መስኪ እናመስግናል🙏😍😍
መሲ ሰላም ነሽ ልጄ ቆዳዋ ላይ ፈገስ አለባት ቀን በቀን ቅባት ካልተቀባች ነጩ ነገር ይቆለላል እና እባክሽን