የሄቨን ጉዳይ.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • እልልልልል❗️❗️በተክለሃይማኖት ቀን የምስራች የህፃን ሃሴት ደፋሪ በይፋ ተያዘ ተፈርዶበታል ይድረስ ለጠቅላዩ ሄቨንንንንን.
    #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo
    🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ.
    🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇
    🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanue...
    🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/...
    🔔 INSTAGRAM: / kefasemon_tube
    #yes
    #yes
    #yes
    #new
    #happy
    #breaking
    #news
    #into
    #this
    #day
    #024
    #abune
    #world
    #sun
    #day
    #big
    #sweet
    #news
    #the
    #kill
    #mane
    #of
    #hasey
    #busted
    #byyy
    #police
    #good
    #topic
    #news
    #and
    #all
    #of
    #ethiopian
    #kids
    #are
    #soooooo
    #imotional
    #byyy
    #cute
    #haven
    #problem
    #and
    #they
    #have
    #send
    #for
    #ethiopia
    #government
    #youu
    #are
    #not
    #doctor
    #youu
    #are
    #kill
    #government
    #dont
    #kill
    #us
    #nomore
    #justice
    #for
    #our
    #sister
    #haven
    #justice
    #todays
    #topic
    • ፓስተር ቢኒያም ምን ሆኖ ነው ሚስጥ...
    • እልልልል ፓስተር ዮናታን ይቅርታ ጠ...
    • እግዚኦ ፓስተር ቢኒያም ደገመው ይድ...
    • የአማራ እና የመንግስት ጦርነት ጊሸ...
    • ተጠንቀቁ ይሄንን መዝሙር እንዳታዳም...
    • እንዳልካቸው ዘነበ እረፍ የተዋሕዶ ...
    • ጉድ ተሰማ አባ ገብረኪዳን ተናገሩ ...
    #ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ
    ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya deweltoday,seifu,on,ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#ethiopian_orthodox_tewahedo #henok_haile #ethiopia #andromeda #mehreteabasefa #melkamwetat #መልካም_ወጣት #memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab
    assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,#memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,ale tube,funny ethiopian,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,mezmur orthodox ethiopian,yonatan aklilu,mahtot tube mezmur,nati mitiku,eotc tv,sibket ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur,tizitaw samuel,feta daily,seifu on ebs,orthodox mezmur,orthodox
    sibket,ethiopian orthodox sibket,eyu chufa,ተአምረ ማርያም,መንፈሳዊ ፊልም ኦርቶዶክስ,mehreteab asefa,new orthodox mezmur 2022,eyob mekonnen,mahtot,nati,sofia shibabaw interview,ፍኖተ ጽድቅ,anekaki andebet,beteseb youtube,betty tube,eotc mk tv,eotc tv live,eritrean movie,ethiopian movie,ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur 2022,eyoha media,eyu chufa 2022,gehad tsom,henok haile sibket,melkam wetat,mezmur orthodox ethiopia,mirtnesh mezmur,አቡነ ናትናኤል,አዉሬዉን ከመርከቧ አወጡ
    SEPRA TUBE ETHIOPIAN ORTHODOX

Комментарии • 155

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu Месяц назад +23

    እንኳን ለተክለ ሀይማኖት አመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏❤💛💚

    • @ghenetbelay5080
      @ghenetbelay5080 Месяц назад +1

      Amen Amen Amen you too 🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад

      @@ghenetbelay5080እስኪ አባ ጨምሪበት የፃዲቁን ስም ያለ ማዕረግ መጥራት ብልግና ነዉ።

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Месяц назад +15

    እሰይ እሰይ እሰይ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ክብረ በዓል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏

  • @Saratakliye
    @Saratakliye Месяц назад +14

    ነገሩን ለአባቴክብርና ምስጋና ይድረስዎት ከሁላችሁ የጻድቁ አባታችን በረከት ያሳትፈን አሜን ❤❤❤

  • @LiyaMulugeta-z9v
    @LiyaMulugeta-z9v Месяц назад +6

    ፎትህ ለሔቨን! የህፃናት ሰቆቃና መደፈር በሔቨን ይብቃ! እንኳን አብሮ አደረሰን! ግጥሙ በጣም ምርጥ ነው!

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 Месяц назад

      Fet lehebu enen LEJE 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Gnber
    @Gnber Месяц назад +8

    በዚ ልጅ ሞት ቢጀመር ደስ ይል ነበር የልጅቷ ደፋሪ ይገደል በቃ ይወሰን 😢😢😢😢

  • @MesertWalo
    @MesertWalo Месяц назад +1

    ወይ ዘድሮ የህፃናት መደፈር መገደል መቸ ነው የሚቆመው ህግ የሌለበት ሀገር እየኖርን በእውነት ያሳዝናል!!😭💔

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Месяц назад +8

    የጻድቁ የአቡነተክለሀይማኖት አምላክ ይመስገን

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Месяц назад +11

    አረ በህግ አምላክ!!!! መውለድ በእግዚአብሔር ፀጋ ነው . ይህች ሚስት ተብዬ እውነት እግዚአብሔር አያድርገው እና ባሏ ቢፈታ የራሷን ልጅ እንደሚደፍርላት ብታውቅ ምንኛ ብልህ ትሆን ነበር ግን አላወቀችበትም የሀሰት ምስክር ሆና መጣች እና ይባስ ዙሩን አከረረችው እውነቱ እየፈጠጠ መጣ የውሸት ምስክሮች ስለሆኑ ይንሾካሸካሉ አንዷ ሌላ ታወራለች አንዴ 5 ሌትር አንዴ 2 ሌትር ፀበል ደፋንባት ይላሉ ይድፋቸውና

    • @JsheJwh
      @JsheJwh Месяц назад

      ኣሜን ይድፈናቸዉ 😭😭😭😭😭😭

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Месяц назад +3

    የኢቲሳ አንበሳ ተክልዬ ተነሳ
    ወገንክን ታደገው ከሀጢያት አበሳ
    ተኩላው ለምድ ለብሶ በእርግጥ ገብቶዋልና
    ተክልዬ ዝም አትበል እንደ ጥንቱ ቅና
    ዩሀንስ ዝም አትበል እንደ ጥንቱ ቅና
    የዋሁ መነኩሴ አባ ሕርያቆስ
    ውዳሴ ማርያምን ናና ዛሬም ቀድስ
    በእጣኑ መአዛ ድውያንን ፈውስ
    በእጣኑ መአዛ ኢትዬጵያንም ፈውስ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x Месяц назад +5

    የሄበን ደፉሪ ይፈታ በሚል ዘመቻ እናድርግ ይፈታልን የሄበን ፍትህ የሚገኘው ሲለቀቅ ነው

  • @HabibaHabibi-s7p
    @HabibaHabibi-s7p Месяц назад +7

    እልልል አሁንም ፍትህ ለህፃን ሴት ልጆች

  • @kefasemeon
    @kefasemeon Месяц назад +9

    ቀጣይ ፍትህ ለሄቨንንንንንን❤👏

  • @BereketBrtukanTube
    @BereketBrtukanTube Месяц назад +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በያላችሁበት የትክለ ሐይማኖት ጥበቃው ምልጃው አይለየን አይለያችሁ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад

      የፃድቁ አባ ጨምሩበት ሙሉ ስም አለዉ

  • @YonatanAbel-t6v
    @YonatanAbel-t6v Месяц назад +4

    እንደዚህ አይነት ሴቶች የሚወሰልትባቸውና የሚደበድባቸውን ወንዶች ይወዳሉ ለምን እንደነሱ አውሬዎች ስለሆኑ ነው ፍትህ ለሄቨን

  • @FikadeTeferi-mx5oz
    @FikadeTeferi-mx5oz Месяц назад +5

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ ተክልዬ አባቴ በረከቶዎ ይደርብን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredakahasaye8588
    @tsigeredakahasaye8588 Месяц назад

    እውነት ነው ዶክቶር ቸሬ በሀገራችን ፍቅርና ሰላም ከሌለ ችግሩም ሊቆም የሚችል አይመስለኝም

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Месяц назад +7

    እንኳን አብሮን አዴሬሴ የአቡነ ተክሌሐይማኖት አምላክእግዝአቤሔር የመስገን አሜን

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Месяц назад +2

    ፍትህ ወንጀል ለተሰራባቸው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንፈልጋለን::

  • @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ለእናትና ለልጅ አሜን ፫

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs Месяц назад

    አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን
    አሁንም ፍትህ ፍትህ ለሄቨን
    ብዙ ህፃናት አሉ በየቤቱ የታፈኑ በሄቨን ይብቃን

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 Месяц назад +3

    ልክ ነኸ እንደዚ አይነት ወንጀል መቆም አለበት ፍትኸ ፋትኸ ለሄቨን

  • @Hayat-s8b
    @Hayat-s8b Месяц назад

    ግጥሙን በጣም ወድጀዋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayayana2587
    @tsehayayana2587 Месяц назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። ፍትህ ለሄቨን።

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 Месяц назад +3

    Egziaber amelki yetmsgen ye hun amen

  • @ElisabatKufabo
    @ElisabatKufabo Месяц назад

    በስከታችን ሁሉ ልጣራ እና ልመስገን የምገባው እግዚአብሔር ብቻ መሆን አለባት ተክለ ሃይማኖት ምንምን የተመታ ይሆን ከምድራችን በኢየሱስ ስም

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Месяц назад

    ምን አይነት ልክፍት ነዉ በዉነቱ ወረርሽኝ የህጻናት መደፈር ሁላችንንም ይመለከተናል.

  • @ShewaShewa-xc6pm
    @ShewaShewa-xc6pm Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ተክልዬ ይጠብቀን

  • @Citydubai-n3r
    @Citydubai-n3r Месяц назад

    እባካቹ በሄቨን ይብቃ ደፋሪዉ ሀያ አመተ አይበቃም እዉነት ሞት ነበረ የሚገዉ ምክናቱም ደፋሪዎች አይታረሙም

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x Месяц назад +2

    ስለም ቤትስብ አሜን 3 እንክን አድርስቸው ልፅድቁ አብርች ለትክል ሕይምኖት አምቱይ ክብር በላ ፍታ ለቭን 😭😭😭😭

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba Месяц назад +2

    አሜን,አሜን,አሜን ,እንኳን,አብሮ,አደረሰን,

  • @BertukaBe
    @BertukaBe Месяц назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉🎉

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh Месяц назад

    Be Heaven yebeka!!!!Feteh feteh feteh... le Heaven Feteh feteh feteh ... le hetsanate ena lesetoch!!!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Mine iyenet zegenagne gize laye nw yedersenawu yemen edeme like nw be adebabaye meskel nw.

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Месяц назад +1

    ተባረክ
    ቅዱስ
    ዲያቆን
    በዚች ልጅ ላይ የተሰራው ግፍ ዳር ሳታደርስ እንዳታቆም። ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ። እንደ ዳዊት በለመለመ መስክ ያኑርህ።

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 24 дня назад

    Behabene yebeka fetehe lehaben

  • @edenjesus7367
    @edenjesus7367 Месяц назад

    ሞት ስሜቱን በ3ልጆቻቸው በአንድቀን ይቅመሱት ያ ነብሰ ገዳይ የሰይጣንልጅ ነፍሳ ታሰቃይክ

  • @WaqayyoAbdiikootii
    @WaqayyoAbdiikootii Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @weynihagos8520
    @weynihagos8520 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tiringotariku6470
    @tiringotariku6470 Месяц назад +1

    አሜን አንኮን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤😢😢

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i Месяц назад

    አወ በሄቨን ይብቃ 😭💔🙏የነሱም ዲራማ ይብቃቸዉ ሚስቱ አለችበት ያስታዉቃል ትታሰር😔😭🙌🙌🙌ፍትህ ለሴት ልጅ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሄቨን😥😭💔💔

  • @Toyba-v2h
    @Toyba-v2h Месяц назад +2

    ፍትህ ለሄቬን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Sali-qi9qz
    @Sali-qi9qz Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu Месяц назад +1

    አሜን እንካን አብሮ አድረሰን 🙏🙏🙏

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 Месяц назад +1

    Ufffff min aynet kimem neshi tebareki enema min endemlat hulu gira grbtogin nebrr❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ash4805
    @ash4805 Месяц назад

    Huff yene enat gobez betam new yesemahush tebareki abo.egzihaber yitebkish

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Месяц назад +1

    አሜን እኳንአብሮአደረሰን❤❤❤

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ፍትህ ለሄፍን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Месяц назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ተህላይማይት የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kalቃልዬ
    @Kalቃልዬ Месяц назад

    አቤቱ ማረን

  • @Saratakliye
    @Saratakliye Месяц назад +3

    ውይኔ ምን ይሁን የምስራቹ

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 Месяц назад +1

    Ewnet kehone Temesgen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @duhrhr-uw7xx
    @duhrhr-uw7xx Месяц назад +1

    ሄቨንን የደፈረው ግለሰብ ሁለት ልጆቹንም የደፈረ ነው

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 Месяц назад +2

    እንኳነ አብሮ አደርስነ አደርሳችሁ አደርስነ

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Месяц назад +1

    Amen Amen Amen 🙏❤😭

  • @Mekdes-g4u
    @Mekdes-g4u Месяц назад +1

    እንኳንአብሮአደረሰንለሁላችን❤❤❤❤❤❤

  • @Fggg-e8i
    @Fggg-e8i Месяц назад +1

    ያረብ አላህ ፍርዱን ይስጠው

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 Месяц назад +1

    እኳን አብሮ አደረሰን ፍትህ ፍትህ

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 Месяц назад

    you are right

  • @ClassicPhone-n7n
    @ClassicPhone-n7n Месяц назад

    አሜን

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w Месяц назад +1

    እኒኳን፡ተያዘ❤❤

  • @MenbereCherenet
    @MenbereCherenet Месяц назад

    ደስ ይላል መያዙ ❤❤❤

  • @Hshddghd
    @Hshddghd Месяц назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፍትህ ለሄቨን

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs Месяц назад

    የመጨረሻው ግጥም ግን👍👍👍👍

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 Месяц назад +2

    እግረኛዉ ግን 2000'000 ብር ግቦ የበላኸዉ የቀረዉን አንድን እግርእን ልታስቆርጥበት ነዉ ወይስ ሁሐቸኛ እግር ልታስቀጥል ነዉ

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 Месяц назад

    ፍትሕ ለሄቨን ይሁን! !!!

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i Месяц назад

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏 ❤❤❤ ፍትህ ለሄቨን😭💔🙏

  • @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabibaHabibi-s7p
    @HabibaHabibi-s7p Месяц назад +1

    የሄበን ገዳይ ይገደልየገደለ ይገደል

  • @Tigst-c3q
    @Tigst-c3q Месяц назад +2

    ፍትህፍትህለሄቨንንንንንንንንንንንን

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Месяц назад +1

    Fetih fetih fetih le heven 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @ወልድያለውህይወትአለው

    በሄቨን ይብቃ

  • @dinkneshdinknesh482
    @dinkneshdinknesh482 Месяц назад

    እነዚህ ምስክሮች ህፃን ፌቨን ላይ የመሰከሩ ጎረቤቶች ክስ መመስረት አለበት ለምን ቢባል እናትዋ ሳታገኛት ሬሳውን ይዘው ሲያንከራቱት ነበር አባት እና እናት ሳይፈቅዱ በፍቃዳቸው አንከራተቱት ክስ ይመሰረትባቸው

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf Месяц назад +1

    ፍት ለሄቨን😭😭😭😭😭😭

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus Месяц назад +1

    ❤❤❤Tekiliyeee

  • @eee8706
    @eee8706 Месяц назад +1

    ari getani ayinaw rasu bexami new minagarewu cakanyi yezemanu aware nachi getani zarem nage unatu yewaxali 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SemiraZayine
    @SemiraZayine Месяц назад

    ይብቃን ፍትህ ለሄቨን

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p Месяц назад +1

    Fetehe le havene😢😢😢

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 24 дня назад

    Lejewecheshen yasatashe anche chekagh medahenalem yeferede beshe

  • @Saratakliye
    @Saratakliye Месяц назад +2

    በሄቨን ይቁም አፃያፊ ድርግት

  • @BirtukanWondiye
    @BirtukanWondiye Месяц назад +1

    Zare ye ametu woyim ye weru sayihon yezelalemu iyesus neeeeeeeeeeeewu

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ Месяц назад +3

    አረ ምንዲ ነው የምስራቹ

  • @akramsaleh6144
    @akramsaleh6144 Месяц назад

    ፈትህ ፍትህ ፍትህ

  • @SaidAli-bl8du
    @SaidAli-bl8du Месяц назад

    Justice justice for haven ❤❤❤ Justice

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 Месяц назад +2

    አብይ እኮ የእፃናትን ለ666 ግብር እያረገ የሱን እይወት እየመራ ስለሆነ ፍትእ አይሰጥም

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 Месяц назад

    Justice for heaven 🙏

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Месяц назад +1

    ፍትህ ለሔቨን

  • @SofiyaSofi-ct4bk
    @SofiyaSofi-ct4bk Месяц назад

    ፍትህ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Месяц назад +1

    ፊትህ ፊትለሄቬን

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ Месяц назад

    እናትህን ነው። ተክለሃይማኖት ያመነ አስር ትውልድ ምህረት ይደረግለታል ?።

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 Месяц назад

    ፍትህ ለሔቬን ደፋሪው ይሰቀል በአደባባይ

  • @MilonBd-o9o
    @MilonBd-o9o Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragetachew5155
    @saragetachew5155 Месяц назад

    Amen Amen Amen Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Месяц назад

    ዘመክኤል የት ሔደ ንገረን በአእናትህ

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Месяц назад +1

    የዛች አገር ጉዷ ገመናዋን ማን ቆጥሮ ይጨርሰዋል?

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Месяц назад

    ወንጀለኛው ህጉ ነዉ ሰው አይደለም::

  • @VgG-u4u
    @VgG-u4u Месяц назад +1

    Soame,bnebesy,geday,mteyke,Alebate

  • @Naima-or6qc
    @Naima-or6qc Месяц назад

    ሰዎቹ ላይ አይፈረድም ምንም አላጠፉም እኮ የህጉ ሁኔታ ነዉ ህዝቡም የተወሰነ ጊዜ አዉርቶ ይቀራል ይደክመዋል ብለዉ ስለሚያስቡነዉ ህግማ ቢኖር ሰቅሎ ለአሞራ ስጋዉን ማከፋፈል ነበር

  • @duhrhr-uw7xx
    @duhrhr-uw7xx Месяц назад +1

    መንግስቱ እራሱ ደፋሪ ነዉ

  • @ThewarKing-qf7il
    @ThewarKing-qf7il Месяц назад +1

    ይቺ እርጉም ሴትዮ (የገዳይሚስት)እሷ እራሷ የደም ጥማት ያለባት ናት አይኗን እይዋት እሷእራሷ ሊፈረድባት ይገባል