የሄቨን ጉዳይ.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ጉድ❗️ከባድ ተቃውሞ በህፃን ሄቨን ጉዳይ እግረኛው ሚዲያ ተጠያቂ ነው ተባለ ጎቦ ተቀብሏል? ሌላ ትኩሳት የሰሞኑ.
    #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo
    🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ.
    🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇
    🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanue...
    🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/...
    🔔 INSTAGRAM: / kefasemon_tube
    #gud
    #gud
    #big
    #big
    #warning
    #and
    #nomore
    #for
    #egrégora
    #media
    #into
    #cute
    #cild
    #haven
    #information
    #introvert
    #all
    #ethiopian
    #are
    #ignore
    #this
    #media
    #creator
    #hiiii
    #iss
    #bad
    #news
    #teller
    #into
    #haven
    #caza
    #and
    #all
    #are
    #seysses
    #hiiii
    #tok
    #mistry
    #money
    #and
    #orthodox
    #religion
    #cildren
    #are
    #still
    #busted
    #byyy
    #police
    #non
    #of
    #non
    #and
    #justice
    #justice
    #for
    #little
    #cild
    #haven
    #todays
    #topic
    • ፓስተር ቢኒያም ምን ሆኖ ነው ሚስጥ...
    • እልልልል ፓስተር ዮናታን ይቅርታ ጠ...
    • እግዚኦ ፓስተር ቢኒያም ደገመው ይድ...
    • የአማራ እና የመንግስት ጦርነት ጊሸ...
    • ተጠንቀቁ ይሄንን መዝሙር እንዳታዳም...
    • እንዳልካቸው ዘነበ እረፍ የተዋሕዶ ...
    • ጉድ ተሰማ አባ ገብረኪዳን ተናገሩ ...
    #ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ
    ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya deweltoday,seifu,on,ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#ethiopian_orthodox_tewahedo #henok_haile #ethiopia #andromeda #mehreteabasefa #melkamwetat #መልካም_ወጣት #memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab
    assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,#memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,ale tube,funny ethiopian,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,mezmur orthodox ethiopian,yonatan aklilu,mahtot tube mezmur,nati mitiku,eotc tv,sibket ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur,tizitaw samuel,feta daily,seifu on ebs,orthodox mezmur,orthodox
    sibket,ethiopian orthodox sibket,eyu chufa,ተአምረ ማርያም,መንፈሳዊ ፊልም ኦርቶዶክስ,mehreteab asefa,new orthodox mezmur 2022,eyob mekonnen,mahtot,nati,sofia shibabaw interview,ፍኖተ ጽድቅ,anekaki andebet,beteseb youtube,betty tube,eotc mk tv,eotc tv live,eritrean movie,ethiopian movie,ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur 2022,eyoha media,eyu chufa 2022,gehad tsom,henok haile sibket,melkam wetat,mezmur orthodox ethiopia,mirtnesh mezmur,አቡነ ናትናኤል,አዉሬዉን ከመርከቧ አወጡ
    SEPRA TUBE ETHIOPIAN ORTHODOX

Комментарии • 592

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Месяц назад +12

    አትናደ ዱ ‼‼‼‼ ተመልካቾች እግዚአብሔር እኮ ስራውን ይሰራል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በእግረኛው ሚዲያ የበለጠ ወንጀላቸው እየተጋለጠ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው ፍትህ ላጣ ለሁሉም እና ለፊበን ፣ እና ለሁሉም 🙏🙏🙏🙏🙏
    አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ ።

  • @YonatanAbel-t6v
    @YonatanAbel-t6v Месяц назад +54

    ሲጀመር ይህን ጉዳይ ወደሚድያ አምጥቶ ለህዝብ ይፋ ያደረጉው እዩሀ ሚድያ ነው አንተ ምናገባህና ነው ጣልቃ ገብተህ እንደዚህ በነፃነት እንዲጨማለቁ መብት የሰጠሀቸው አንተ ማነህ ወይስ ህሌናህን ሸጠህ ነው አሳፋሪ ፍትህ ለሄቨን

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 Месяц назад

      በወያኔና በብልፅግና የትም/ት ፖሊሲ መፃፍና ማንበብ ብቻ እንዲችል ተደርጎ የተገነባው ግሪሳ በአዋቂዎች ሳይሆን በታዋቂ(ክፍት አፎች) ዩቲዩበሮች እየተነዳ ማኅበራዊ ሚዲያውን ሲያጨማልቀው እንደማዬት ያለ ምን ህመም አለ ?
      ግሪሳው ሆይ ፍርደ ገምድል አንሁን !!🛑ልጅቱ አይደለም በተጠርጣሪው በሌላ ወንድ ስለመደፈሯ የቀረበ የፖሊስም ሆነ የሆስፒታል ማረጋገጫ በሌለበት ሰውን ፈርዶ ማሰር ነግ በኔ ነውና ልንጠነቀቅ ይገባናል።
      የሟች እናት ተጠርጣሪው ልጇን መድፈሩን፣ከዚያም አንቆ መግደሉን፣ከገደላት በኋላም በፔሳ/ምላጭ ገላዋን መተልተሉን(ወድቃ የሞተች ለማስመሰል)፣በሰውነቷ ላይ የነበረውን ደም ለማስወገድ ሳፋ ላይ አጥቦ እንደጣላት ስትዘላብድ ጠያቂዎቹ ይሄ ሁሉ ድርጊት መፈፀሙን በዓይንሽ አይተሻል ? ካላየሽስ ይሄን ሁሉ መረጃ የመደበቅ ሂደት ሲፈፀም አይቶ የነገረሽ ማን ነው ? ብሎ መስቀለኛ ጥያቄ የጠየቃት የለም።🛑
      ያም ሆነ ይህ የሆስፒታሉ የምርመራ ውጤት 100% ስለመደፈሯ አለማረጋገጡ፣አሜን ክሊኒክ(የሟች እናት የምትሰራበት) ድንኳን ሰብሮ እንዲያጣራ ሳይጠየቅ የምርመራ ውጤት ከመደበኛ የደብዳቤ አፃፃፍ ውጭ(የድርጅቱ ማኅተም ያላረፈበት) ፅፎ ለሟች እናት መስጠቱ፣በሟች ብልት አካባቢም ሆነ ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ አለመገኜቱ፣ የአሜን ክሊኒክ መርማሪ ዶክተሩ ጉዳዩ ወይም የፎርንሲክ ምርመራው አይመለከተኝም ማለቱንና ሌሎቹን የሟች እናት የተቀነባበሩ እርምጃዎች ትተው ያለፏቸውን ነጠብጣቦች በገለልተኛ መንፈስ እንደ አቅሚቲ ለማገጣጠም(crime scene reconstruction) ብንሞክር ልጅቱ በተከሳሹ ግለሰብ ተደፍራ ሙታለች ለማለት የሚያስችል አንድም ማረጋገጫ ሳይቀርብ ነው ፍ/ቤቱ ብይን የሰጠው።ተጠርጣሪው እጅ ከፍንጅ ባልተያዘበት ሁኔታና በሟች አካል ላይ ተጠርጣሪውን ከወንጀሉ ጋር ሊያገናኜው የሚችል አንድም ማስረጃ(associative evidences) ባልተገኜበት የምርመራ ውጤት ላይ ተመስርቶ የተሰጠው ብይን ተገቢ ነው ማለት አይቻልም።
      የሃገሪቱን የፍትህ ስርዓትም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ክስተት ነው። እንዲያውም የሟች እናት ከማንኛውም የሕግ ተቋም አስከሬኑ በአሜን ክሊኒክ እንዲመረመር የሚያዝ ደብዳቤ በሌለበት ሁናቴ ወደ ምትሰራበት ክሊኒክ እንድትወሰድ ካደረገች በኋላ ለሁለት ስዓታት ያህል መቆየቷ የሚያጭረው የተቀነባበረ መረጃን የማጥፋት/የማደናገር ድርጊት ስለመፈፀሙ አመላካች ነገር አለው።የሟች እናት ለፈጠረችው ውንጀላ ማስረጃ ይሆናት ዘንድ ወደ አሜን ክሊኒክ ከወሰደቻት በኋላ ብልቷና ፊንጢጣዋ በጣት እንዲነካካና የተደፈረች የማስመሰል ድርጊት አለመስራቷን ማረጋገጥ አይቻልም።የፈለገ ሕይዎት ሆስፒታል የምርመራ ውጤት ያረጋገጠው የብልቷ ዙሪያ መቅላቱን እንጅ በወንድ ብልት መደፈሩን አለመሆኑን ልብ ይሏል።ተደፍራለች እንኳ ቢባል ከተጠርጣሪው ጋር የሚገናኝ አንድም ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ በ25 ዓመት እስራት እንዲቀጣ ማድረግ ፍፁም ሕጋዊም ሞራላዊም አካሄድ አይደለም !!
      ፍትህ ለሟች !!
      ፍትህ ለተጠርጣሪው ግለሰብ !!🛑

    • @elsaberhane-ej8hx
      @elsaberhane-ej8hx Месяц назад +1

      ጥሩእኮነው እንኳንም ሄደ እግረኛው እውነታን እየተናገሩነው ተባብሊረው እንደገደሏት ይሄ እንደውም የፈጣሪ ስራ ነው

  • @MetadelLeaku
    @MetadelLeaku Месяц назад +37

    እግረኛው ሚድያ ሲጀመር ከልቡ አይሰራም የእማሆይን ጉዳይ ሳይጨርሰው ነውየቀረው እነዚህኳን አስፈራርተውት እዳይሆን

    • @fantayebirehanu-bm3ve
      @fantayebirehanu-bm3ve Месяц назад +3

      eko ye ima hoy guday gin mn lay derso yehon

    • @FM-nj2ps
      @FM-nj2ps Месяц назад +3

      እማ ሆይ እስካሁን እየተሰቃዩ ነው::

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq Месяц назад +1

      unsubscribe him

    • @ururur6108
      @ururur6108 Месяц назад +2

      እግረኛው ምድያ ስጀማር የእግሩ ወደ አይምሮ እየዞረ መሰለኝ መሰብ ታስኖታል

  • @kefasemeon
    @kefasemeon Месяц назад +24

    ምስጋና ለፓሊሷ🎉

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Месяц назад +24

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭

  • @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ

    ፍትህ ለህፃን ሔቨን😢

  • @sabawelday2213
    @sabawelday2213 Месяц назад +8

    ቴዶ ዘሩፋኤል ብዙ ጊዜ ስለ ቅዱስ ሩፋኤል በኔ ህይወት ብሎ ሲያወራ ሰምቼዋለው እና አሁንም በህይወትህ ብዙ ያደረገልህ ቅዱስ ሩፋኤል በእለተ ቀኑ ያስፈታሃል ኢትዮጵያ ጥሩ ነገር የሰራ ይሳደዳል መጥፎ የሰራ የሚከበርበት ሃገር ሆኗል ያሳዝናል

  • @MeryYosf
    @MeryYosf Месяц назад +22

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሔቨን

  • @AlmazUrgasa
    @AlmazUrgasa Месяц назад +28

    እግዛብሔር የህፃን ሄቨንን ደም እውነቱን አውጣላት

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z Месяц назад +5

    እግረኛው ሚድያ አንተ እንደዚያ ስታጓንጣቸው ነበር ምናልባት በውስጥ የምትሰራው እግዚአብሔር ሊያጋልጥህ ይሆናል አንተ ልጅ ካለህ ለገንዘብ ህሊናህንመሸጥ ሳይሆን በእውነት መስራት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosefmandfro
    @yosefmandfro Месяц назад +20

    በጣም አሳፋሪ ሰው ነው የሚጠይቀው ጥያቄ ቁጥብ ነበር መልሱን እንደሚነግር አስኮራጅ ነው የምትመስለው በጣም አሳፋሪ ነህ ፍትህ ለሄቨን

  • @elsaberhane-ej8hx
    @elsaberhane-ej8hx Месяц назад +3

    አዎ በደብ ይሰማል ሄቩየ ምስኪን ነፍስሽ እየጮኋች ነው

  • @nigustheodros9977
    @nigustheodros9977 Месяц назад +13

    ይሰማል 2 ሌትር ሲሉ

  • @messya7125
    @messya7125 Месяц назад +12

    የባላገር ሰዉ በዚህ መልኩ ፈጣሪን እየጠራ የሚሸመጥጥ ዉሸት አልሰማሁም እራሳቸዉን አጋለጡ የሕጳን ደም አቅበዘበዛቸዉ።

  • @gaga320
    @gaga320 Месяц назад +59

    ቴዶ ዘሩፋኤልን ፍቱልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @PickCell-y3f
    @PickCell-y3f Месяц назад +5

    እውነት ትከራለች እጂ አትበጠስም

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 Месяц назад +12

    እር በሰማም የህፃኗን ደም ፈጣሪ ይመልሰ ሠወች ብዙ ማሰተዋል አተናል ስወቹ ሀገራቸው ድርሰ ሄዶ ነው እዴት አይደፍሩ እግዚኦ ማህርን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-jb6rs1xz3r
      @user-jb6rs1xz3r Месяц назад

      Ebakacihu Andebetacinen iyaremen inenager

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf Месяц назад +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን❤❤❤❤

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 Месяц назад +13

    ከመሞቶ በፊት ያለውን ህመመ ማስብእራሱ ያማል እባካቹሁ አላህን እንለምን

  • @KETEMAASHENEF
    @KETEMAASHENEF Месяц назад +13

    ሰምቻለሁ 2 ሊትር የሚል ድምፅ

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Месяц назад +2

    ትንሺኳ እዉቀት ጠፍህደ ምንልሀለሁ ፈጣሪ ጀምሮሀል ይጨርስህ በህፃልጂ የሚቀልድ ሁሉ እደሶዉ ቅመሡት😭😭😭😭😭

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 Месяц назад +15

    እኔ እግረኛው ሚዲያ ያቃረኝ አንድ የተደፈሩ መለኩሴን ደፋር ካህን ጠይቀህ የDNA ምርመራ ሳታደርግ በመቅረቱ ለፍትህ እንደማይሰራ ገብቶኛል፣ በዚህም ተከፍሎትም ሰራ ለዩቲዩብ ብሎ በአጠቃላይ ያደመጥነው ብዙ ስህተቶችን ያየንበት ነው፣ ብዙ አናዝንም ይሄ ጉዳይ የህግ ጉዳይ ነው በእርግጥ በጣም ብዙ የህግና የህግ አስፈፃሚው አካል የሆስፒታሎችን ጨምሮ ችግር እንዳለ ግልፅ ነው ይሄም በዩቲበር ሳይሆን በባለሙያ ነው ይህ ጉዳይ መመርመር ያለበት። እኔ የተባለውን ፎቶ አላየሁትም፣ ሴቶች አላየንም ብለው ሲያሳያቸው ግን ሁኔታቸው መጀመሪያ እንዳየ ሰው አይደለም። በእውነትም ፎቶው ሲሊኮን ከሆነ በባለሙያ ታይቶ የሚታወቅ ይሆናል።

  • @batrishiferaw8775
    @batrishiferaw8775 Месяц назад +22

    ያሽባ እግሩን የዚች የዱዳዋ ህፃን አምላክ ቁምጥምጥ ያድርግህ።

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 Месяц назад +8

    በእግረኛውላይ የኔቅሬታ የመነኩሴዋ ነገር የመጨረሻውን ውጤት ባለማቅቀቡነው።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Месяц назад +2

    እኔም በጣም ነው በአጠያየቁ ያፈርኩት ምናልባት ዘመዱ ትሆን እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @shiferawfurgesa9195
    @shiferawfurgesa9195 Месяц назад +27

    ፍትህ ለሄቨን እግረኛው ሚዲያ በጣም ተልከሰከስክ ካንተ ኣይጠበቅም የሞተችው ህጻን ኣታሳዝናችሁም

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Месяц назад +4

    ፖሊሷንም ሆነች ምስኪን እናትን ካላመን ሰባዊነታችን ተሰልቧል :: ጥያቄ ውስጥ አይገባም:: እግረኛው በይበልጥ እንዲጋለጡ ረድቷል::

  • @Beri_react
    @Beri_react Месяц назад +24

    የድንግል ማርያም ወዳጅች 1k asgebugn 🙏🙏🙏 ፍትህ ለሔቨን😭😭

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v Месяц назад +9

    እኔን የመሰለኝ የደፋሪው ዘመድ ነበር የመሰለኝ ይህ ጋዜጠኛ ተብዬው እነዛማ አንዴ አእምሮ የላቸውም ።

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 Месяц назад +2

    "ውሸት ሁሌም ወኔ የለውም፣ ቢኖረውም ይደናቀፋል" ፍትህ ለህፃን ሄቨን!!!

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess Месяц назад +7

    እንዴት ለገንዘብ ብሎ ከደፋሪ ቦታ ይገኛል

  • @TiruyeTesfaye
    @TiruyeTesfaye Месяц назад +3

    አረ በጣም አይን አውጣዎች ናቸው!!! የሚዲያ ፍቅር አላቸው እግዚአብሔር ያዋርዳችሁ የልጅቶን ደም ያብስ🙏🙏🙏

  • @MohammedSeid-xp4oo
    @MohammedSeid-xp4oo Месяц назад +4

    ይሄን ነገር ቀድሜ ነበር እዛው interview ላይ የባነንኩት ግን የገጠር ልጅ ስለሆንኩ ስለ media ላይ የሚለቀቅ video error ይኖርዎል የሚል ግንዛቤ ስላልነበርኝ እንዳልዘባርቅ ብየ ነበር ዝም ያልኩት ግን ፈጣሪ ምንም ያህል አርቀው ቢያስቡም በህዝብ ፊት ውርደትን አከናነባቸው

  • @waleedgadah3095
    @waleedgadah3095 Месяц назад +22

    ፍትህ ለሄቨን እግረኛው ሚድያ ማንኛው ጋዜጠኛ ነው ምስክር የሚያቀርበው በጣም ተሳስቷል

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 Месяц назад

      በወያኔና በብልፅግና የትም/ት ፖሊሲ መፃፍና ማንበብ ብቻ እንዲችል ተደርጎ የተገነባው ግሪሳ በአዋቂዎች ሳይሆን በታዋቂ(ክፍት አፎች) ዩቲዩበሮች እየተነዳ ማኅበራዊ ሚዲያውን ሲያጨማልቀው እንደማዬት ያለ ምን ህመም አለ ?
      ግሪሳው ሆይ ፍርደ ገምድል አንሁን !!🛑ልጅቱ አይደለም በተጠርጣሪው በሌላ ወንድ ስለመደፈሯ የቀረበ የፖሊስም ሆነ የሆስፒታል ማረጋገጫ በሌለበት ሰውን ፈርዶ ማሰር ነግ በኔ ነውና ልንጠነቀቅ ይገባናል።
      የሟች እናት ተጠርጣሪው ልጇን መድፈሩን፣ከዚያም አንቆ መግደሉን፣ከገደላት በኋላም በፔሳ/ምላጭ ገላዋን መተልተሉን(ወድቃ የሞተች ለማስመሰል)፣በሰውነቷ ላይ የነበረውን ደም ለማስወገድ ሳፋ ላይ አጥቦ እንደጣላት ስትዘላብድ ጠያቂዎቹ ይሄ ሁሉ ድርጊት መፈፀሙን በዓይንሽ አይተሻል ? ካላየሽስ ይሄን ሁሉ መረጃ የመደበቅ ሂደት ሲፈፀም አይቶ የነገረሽ ማን ነው ? ብሎ መስቀለኛ ጥያቄ የጠየቃት የለም።🛑
      ያም ሆነ ይህ የሆስፒታሉ የምርመራ ውጤት 100% ስለመደፈሯ አለማረጋገጡ፣አሜን ክሊኒክ(የሟች እናት የምትሰራበት) ድንኳን ሰብሮ እንዲያጣራ ሳይጠየቅ የምርመራ ውጤት ከመደበኛ የደብዳቤ አፃፃፍ ውጭ(የድርጅቱ ማኅተም ያላረፈበት) ፅፎ ለሟች እናት መስጠቱ፣በሟች ብልት አካባቢም ሆነ ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ አለመገኜቱ፣ የአሜን ክሊኒክ መርማሪ ዶክተሩ ጉዳዩ ወይም የፎርንሲክ ምርመራው አይመለከተኝም ማለቱንና ሌሎቹን የሟች እናት የተቀነባበሩ እርምጃዎች ትተው ያለፏቸውን ነጠብጣቦች በገለልተኛ መንፈስ እንደ አቅሚቲ ለማገጣጠም(crime scene reconstruction) ብንሞክር ልጅቱ በተከሳሹ ግለሰብ ተደፍራ ሙታለች ለማለት የሚያስችል አንድም ማረጋገጫ ሳይቀርብ ነው ፍ/ቤቱ ብይን የሰጠው።ተጠርጣሪው እጅ ከፍንጅ ባልተያዘበት ሁኔታና በሟች አካል ላይ ተጠርጣሪውን ከወንጀሉ ጋር ሊያገናኜው የሚችል አንድም ማስረጃ(associative evidences) ባልተገኜበት የምርመራ ውጤት ላይ ተመስርቶ የተሰጠው ብይን ተገቢ ነው ማለት አይቻልም።
      የሃገሪቱን የፍትህ ስርዓትም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ክስተት ነው። እንዲያውም የሟች እናት ከማንኛውም የሕግ ተቋም አስከሬኑ በአሜን ክሊኒክ እንዲመረመር የሚያዝ ደብዳቤ በሌለበት ሁናቴ ወደ ምትሰራበት ክሊኒክ እንድትወሰድ ካደረገች በኋላ ለሁለት ስዓታት ያህል መቆየቷ የሚያጭረው የተቀነባበረ መረጃን የማጥፋት/የማደናገር ድርጊት ስለመፈፀሙ አመላካች ነገር አለው።የሟች እናት ለፈጠረችው ውንጀላ ማስረጃ ይሆናት ዘንድ ወደ አሜን ክሊኒክ ከወሰደቻት በኋላ ብልቷና ፊንጢጣዋ በጣት እንዲነካካና የተደፈረች የማስመሰል ድርጊት አለመስራቷን ማረጋገጥ አይቻልም።የፈለገ ሕይዎት ሆስፒታል የምርመራ ውጤት ያረጋገጠው የብልቷ ዙሪያ መቅላቱን እንጅ በወንድ ብልት መደፈሩን አለመሆኑን ልብ ይሏል።ተደፍራለች እንኳ ቢባል ከተጠርጣሪው ጋር የሚገናኝ አንድም ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ በ25 ዓመት እስራት እንዲቀጣ ማድረግ ፍፁም ሕጋዊም ሞራላዊም አካሄድ አይደለም !!
      ፍትህ ለሟች !!
      ፍትህ ለተጠርጣሪው ግለሰብ !!🛑

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Месяц назад +34

    😭😭😭😭😭አ ጌታ የሥራውን ይሥጠው የባሠ በሸታችንን ሕመማችንን ጨመረው ኡኡኡኡኡ😭😭😭

    • @tadelemammo4899
      @tadelemammo4899 Месяц назад +1

      አታስመስይ! ከቻልሽ ለእናቷ በባንክf አካውንቷ ብር ድጋፍ አድርጊ።

    • @lemlemmirach7838
      @lemlemmirach7838 Месяц назад

      Minow milaseh yiqort yetedferchew lijewa fitih yalechiw genzeb alalechim denqoro ​@@tadelemammo4899

    • @hanakebede282
      @hanakebede282 Месяц назад

      @@tadelemammo4899 ምድረ ጥራጊ ብላችሑን አይደለም የምናረገው ፈልገን ነው ማስመሠል ለይቱበሮች ቅልብተኞች ነው ባልሣሣት እኔ የዩትብ ምጣድ አይለሑም

    • @hanakebede282
      @hanakebede282 Месяц назад

      @@tadelemammo4899 ሓሓሓሓሓ ከማንጋር እንደምትፃፉ ምረጡ የጭንቅላት ደሐ ሑሉ

    • @hanakebede282
      @hanakebede282 Месяц назад

      ሓሓሓሓሓሓሓ የጭንቅላት ደሐ ከማጋር አንደምትመላለቪ አወቂ አርፈሸ ድሥትሸነ እጠቢ ​@@tadelemammo4899

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Месяц назад +5

    ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት

  • @hananhanan6051
    @hananhanan6051 Месяц назад +5

    ወንድሜ አንተም በርታ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ጥሩ ናቸው ለህጳን ሄቨን ድምጵ በመሆንህ እናመሰግናለን🙏🏾

  • @mesitakale8531
    @mesitakale8531 Месяц назад +2

    እውነት ለመናገር ሰውየውን አላውቀውም ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ፍትህ ለሔቨን😢

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Месяц назад +9

    ፉትህ ለሄቨን ፉትህ ለሄቨን ፉትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz Месяц назад +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨንና ለሴቶች ለህፃናት

  • @johntkm9478
    @johntkm9478 Месяц назад +4

    መጀመሪያ ነገር ወድቃ ሞተች ኣሉ።፡ለወደቀ ሰው ህክምና ትወስደው እንጂ ጸበል ማጠጣት በጸበል ማጠብ ምን ኣስፈለገ?

  • @FesahAbay
    @FesahAbay Месяц назад +6

    ሲጀመር የገዳይ ሚስት ባላየችው ግልጽ ጥላቻ ያላቸው ቤተሰብ በሙሉ በደንብ ቢጠየቁ ሌላ ጉድ እንሰማ ነበር እነዚህ ደም የለመዱ የተነካኩ ናቸው እከክልኝ ልከክልህ ዘዴ ሲጠቀሙ አስተዋልኩ በወንድሙ መሪነት በሚስቱ ክፋት በባል ተግባሪነት የሴይጣን ስራ ፈጻሚዎች ናቸው ፓሊሳ መሸለም ያለባት ሌላው ሲያሺቃብጡ አንድ ለሂልናዊ የቆመች ጀግና ሴት ፓሊስ ተገኒች እድሜና ጤና ያብዛላት ዘርዋ ይባረክ

  • @ኢለሂበእዝነቲህ
    @ኢለሂበእዝነቲህ Месяц назад +12

    ፍቲህ የአለህ ፊቲህ ለሄቨን

  • @dhds6ys895
    @dhds6ys895 Месяц назад +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf Месяц назад +7

    በነገራችን ላይ ከ 5 ሌትር ወደ 2 ሌትር ቀድቸ ለማለት ይሆናል እኔ የገረመኝ ወድቃ የሞተችበት ቦታ ነው አይጥ ናትንደ ከዛ ወድቃ እምትሞተው

    • @MerimMohamedHasen
      @MerimMohamedHasen Месяц назад

      ሞቱን ተይዉና ማህፀኗ እዴት እዴዚህ ሆነ

  • @DbfgFhff-w1s
    @DbfgFhff-w1s Месяц назад +3

    የኔ ህቶች የተናገራችሁት ነገሮች ሰለግረኛዉና ሰለዛች አይናዉጣ የገዳይ ሚሰት ልብ የሚያሞቅነዉ ባሏ እሰርቤት ተቀምጦ በኩል ተላላጠች ይች ባላገር

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z Месяц назад +2

    ለምን. ታስር. ቴዲ. አሁን. ይፍታ. ክፍት. ❤❤❤❤❤❤❤. እባካችሁ. እንተባበርው. ሲጀመር. መታ ስር. የለበትም. እንተባበርው❤❤❤❤❤. ቲዲን. እባካችህ❤❤

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 Месяц назад +1

    በቤተክርስትያን ምክንያት የታሰሩትን አባቶች ዝም ቢሉ እኛ እንጩህ ይፈቱ

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 Месяц назад +4

    እግረኛው ሚዲያ በሆድህ የሆነ በሆድህ መጥፎ ነገር ይዘህ እምታቀሳቀስ ከሆንክ ቀሪውን እግርህን እግዚአብሔር ቆርጦ ይጥላል ‼‼

  • @HanaSime-hn3nb
    @HanaSime-hn3nb Месяц назад +1

    ፍትህ ለህፃናት
    ፍትህ ለልጆች
    ፍትህ ለሴቶች
    ፍትህ ለእናቶች

  • @anileyjemane4603
    @anileyjemane4603 Месяц назад +6

    እምነት ሰጠዋት የምትለው ጎረቤት ከሆነች የት ቆይታ ነው ከእኛ እኩል ሀያ አምስት አመት እንደተፈረደበት የምሰማው??????

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Месяц назад +5

    ፖሊሷ እውነት ብላለች ፍትሕ ለሄፐን ፍትሕ ለሄፐን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሄፐን ፍትሕለሕፃናት 😂😂😂

  • @HabbyHabtam
    @HabbyHabtam Месяц назад +5

    ፍትሕ ለሕፃን ሔቨን😢😢

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah Месяц назад +1

    በትክክል ወነድሜ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀፍን ህፃናቶች

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ Месяц назад +3

    እግረኛው ጉቡ ወስዷልኝ ይህ ሾካካ እድሜው ይጠር አቦ

  • @rozaasefa4119
    @rozaasefa4119 Месяц назад +5

    ,በመጀመሪያ ደረጃ የገዳይ ሚስት ቬቨን አደጋ ሲደርስባት ቦታው የለችም
    ቬቨን አደጋ በደረሰባት ጊዜ አንዱ ጫማዋ ቤት ነው የተገኘው ሌላው እርግጠኛ ነኝ ፍርድቤቱ ወንጀለኛውን የእምነት ክህደት ተጠይቆ አምኖ ነው የተፈረደበት ብዬ ነው የማምነው ወነጀለኛ ያመነውን የሌላው ክህደት ምን ማለት ነው ? በመሆኑም ወንጀልን በመደበቅ ወንጀለኛን በማበረታት ለደረጉት ጥፋት በህግ ይጠየቁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቬበን እያልን ነው።

  • @esuyee0938
    @esuyee0938 Месяц назад +2

    ከሲስተር ጋር ጀመራቹ ደስ ስትሉ ፍትህ😊

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 Месяц назад +8

    አፉ በሚሊየን ቡር ተደፈነ ምን ያድርግ

  • @asemerttesfaye152
    @asemerttesfaye152 Месяц назад +1

    ሮሚ እውነት ነው ከተከፈለው የማይሰራው ነገር የለም እኔ በማስረጃ ነው ያለኝ የሱን ጉድ

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 Месяц назад +2

    እኔ የቦሌ መድሃኔያለምን ወጣቶችን ሃሳባቸውን እንዳይገልጹ ያደረገውን ካየሁ በሁዋላ አሱን ማየት አቁሚያለሁ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +6

    ወላሒ አወ በሁለት ሌትር ትላታለች ከጎን አስተዋይ የሆንክ ልጂ ነህ ገና ሰማሁት

  • @hanaabraham1428
    @hanaabraham1428 Месяц назад +2

    እግር ኛው ሚዳያ ።በጣም እፍሬብሀለሁ።ምነው እስፈራርተውህ ነው?ትልቅ ክብር ነበረኝ።ለዚች ልጅ ሲሆን ምነው ልብህ ደነዘዘ።

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 Месяц назад +2

    የወረደ ሥራ ነው የሰራው እግዝአብሄር ይማረው

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd Месяц назад +4

    ፍትሕ ለሔቬን😭😭😭😭😭

  • @bersabeh9520
    @bersabeh9520 Месяц назад +6

    እንኳን በእሷ ዘመን በዚህ ዘመን 8ኛ ክፍል ባሻንጉሊት ይማራል እንዴ

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    ፍትህ ለሕፃን ሔቭን😢😢😢😢😢😢

  • @Tigst-c3q
    @Tigst-c3q Месяц назад +8

    ፍትህፍትህሔቨን

  • @netsanettesfayewgebrel6046
    @netsanettesfayewgebrel6046 Месяц назад +1

    ፍትህ የሚገኘው ከእግዚአብሔር ነው ፍትህን ከአንተ እንጠብቃለን አምላካችን ሆይ በዚህ አጋጣሚ እዮሀ ሚዲያ ከልቡ እና እውነተኛ ሚዲያ አለምሰገድዬ እድሜህን ያርዝምልን አንተ የጀመርከው ጉዳይ ዳር ሳታደርስ በእንጥልጥል አተወዉም ተባረክ እግዚያብሄር ይጠብቅህ አለም ሰገድዬ ጀግናው ወንድማችን

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 Месяц назад +8

    ፍትህ ፍትህ ለሔቨን 😭😭😭😭💔💔💔 በጣም ያማል 😭😭😭

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 Месяц назад +2

    ተባረኪ ሮማንየ ይህን እውነተኛው እግረኛው የተባለው የዩቲብ ሽቀላይ እንዲህ ልክን ንጉሪልኝ።

  • @esuyee0938
    @esuyee0938 Месяц назад +9

    ፍትህ እየበሉ ደለቡ በትክክል😢

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael Месяц назад +4

    ሁላችሁም😢ልክናችሁ😢ፍትህፍትህ😢

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Месяц назад +3

    ወረተኞች ነን ይኤው እናትየው ቤት ካገኘች ቦአላ ዝምታ ሰፈራ እባካቹ ለእፃናት ፍትአችንን እቀጥል😭

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Месяц назад

      ሆ በሷ ቦታ ብትሆኚ እንዲህ ባላልሽ ይደክማል እኮ, ከሷ ሃዘን ያንቺ ሊብስ አይችልም አትሞኝ!

  • @gselasezgonedr2907
    @gselasezgonedr2907 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው እውነቱን አውጣ

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w Месяц назад +8

    አሚን እግዝሀቤ አምላ አሁንም ነገም እሱ ይዳኝን

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 Месяц назад +3

    ሴትየዋ ራሱ አስተያየቷ ይለያል በአድ አምላኪ ትመስላለች ባልየውስ ሞጣን ቁጭ እግረኛው ሙስና የሰጠው ሞጣ ነው አሉ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Месяц назад +5

    ፉትህፉትህፉትህበግፉለሚታፈኑ😢😢😢

  • @mekedsamare3905
    @mekedsamare3905 Месяц назад +1

    በአምስት ሊትር ሲሉ በሆላሰስ በሁለት ሌትር ሲሉ ይሰማል እግረኛው ሚድያ በዚህን ያህል መውረድህ ያሳዝናል

  • @SelamawitmekonnenSelamawit
    @SelamawitmekonnenSelamawit Месяц назад +1

    ብላለች ሁለት ሊትር ስትል ለነዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፈጥኖ ይፍድ ፊትህ ለሕፃን ፈቨን ጌታ ከላይ ይመልከት እንደ አቤል ደም ፈጥኖ ይታይ !

  • @tenagneworku42
    @tenagneworku42 Месяц назад +1

    ለህፃን ሄቨን መጮህ ጥሩ ሳለ ግን ስመረምረው ነገሩ ለሷ አዝነህ አይመስልም እሱን አምላክ ይመርምርህ ይመርምራችሁ

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena Месяц назад +1

    እዉነትህን ነዉ ሁለት ሌትር ሲባል ይሰማል አቤት አስተዉሎትህ እኔማ ከዚ በኳላ በሚዲያከወጡ እዉነትመድፈሩን የሚናገሩ ይመስለኛል ምክንያቱም በወጡ ቁጥር አዳዲስ እዉነት እያሰማችሁን ነዉ ጊዜ ይስጠን በስተመጨረሻ ሳትገረፋ ነዉ የምታምኑት ይገርማል ተክለሀይማኖት እዉነት ከነሱ ጎንከሆንክ ከተረጋገጠ ሁሉንም በዚህ ጉዳይላይለደፋሪ ጎንየሆናችሁ በሷየደረሰ በናንተይድረስ እሺ አንጀታቹ ይቃጠል ነዉ የምላቹ ስጋለበስአጋንንት ናቹ

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ Месяц назад +1

    በጣም ያሳዝናል😢በቁስል ላይ እንጨት መስደድ ግን እስከመቼ ፍትህ እየተባለ ልንቀጥል ነው?

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Месяц назад +4

    ነገ በልጆችክ ይደርሳል ፍትህ ለሄቨን

  • @سيلا-و6ط
    @سيلا-و6ط Месяц назад +1

    ወንድማችን ቲድን ፍቱልን ምን አደረጋችሁ ፍትህ ለቲድ ፍትህ ለሂቪን😢😢😢😢

  • @JsheJwh
    @JsheJwh Месяц назад +1

    ትክክልም የላቸዉም እኮ😭😭😭😭😭ሲጀመር እንካን እሳን እኛካን ባይሎጂ ኣልተማርንም💔

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Месяц назад +1

    የእውነት አምላክ እኮ ነው የሚያስቀባጥራቸው እምነት ሰጠሁ ያለችው ጎረቤትም በህግ መጠየቅ አለባት እግረኛው እማ አነጋገራቸውን እራሱ እያረመላቸው ነበር እንኳን ሊያፋጥጣቸው

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre Месяц назад +1

    ቀድሞዉኑ እግር የሌለው በምን ስሌት ነው እግረኛው ሚዲያ ተብሎ የተሰየመው የአሁን ጊዜ ነገር ሁሉ እንዲሁ በተቃርኖ ብቻ ይሁን አቤቱ አምላክ ሆይ ወደ ትክክለኛው መንገድ መልሰን

  • @dropl9beku455
    @dropl9beku455 Месяц назад +1

    እግ/ር የሰራሕን ይሰጥሕ

  • @hayath7571
    @hayath7571 Месяц назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን😭😭😭😭

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ Месяц назад +10

    እዉነት መልሥ መሥጠት አለበት አምሥት ሥትል ሁለት የሚል ድምፅ ሠምቻለሁ ፈጣሪ ይፍረድ ፍትህ ለሔቬን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Месяц назад +1

    እግረኛው ሚድያ የገዳይ ቤተሰቦቹ ከፍለውክ ነው አደል ? እግዚአብሔር ይፈርዳል
    ፍትህ ለህፃን ሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 Месяц назад +4

    የምር ሚሰቲቱ ትልቅ ተፀኖ አለባት እውነቱን በደንብ ታውቃለች ባለቤትዋ እረጅም እጅ አለው የምር እግረኛው ምን ያርግ እቤታቸው ሁኖ ምን ይሁን ክላሸ መሳርያ ያለቤት ነው ያለ ምን ይሁን ደሞ እኮ ብዙ ነጥብ ያለው ጥያቄዎች አንሰቷል አደል እረ ተውግን ሰውዬው ባለ እረጅም እጅ ጫት ነጋዴ ነው እኮ እረ ተው ሚሰቲቱ ይህን ቲያትር መከወን አለባት ያለዛ ክላሹን እላይዋልይ ይቆጥሩታል “የበሰበሰ ዝናም አይፈራም” ያው ወንድሞቹም ያሰፈራሉ እውነት መቼም ትገለጣለች ወይ እዚያው እሰር ቤት ይገሉታል የሄቨን ደም ይጮሃል

  • @fvv1680
    @fvv1680 Месяц назад +1

    ሕሊናውን ለገንዘብ የሸጠ ነወ እግርኛው የደፍሪው ተባባሪ ነው ሁለተኛውንም እግሩን አላህ ይስበረው ፋትህ😢😢😢 ለሕቨን

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Месяц назад +2

    እከሌ ይፈታልን ምናምን እያልክ የሃይማኖት ብጥብጥ ለማምጣት ምትጥሩ ባለጌዋች በሃይማኖት ሰበብ አታጋጩን ችግር ከሌለበት በምን ምክንያት ታሰረ ?

  • @tigistdesta-z5m
    @tigistdesta-z5m Месяц назад +1

    እኔም በጣም ተቃጥያለሑምንም አይነት አገላለጥ አልገለጠምአኳሗኑአልደፈረም ይመስላልመልስ አለመስጠቱ ያሳዝናል ክርስቲያን ከሆንሕ እንደዚ መሆን አይጠበቅም

  • @ኡሙሂክማወሎየዋ-ፀ7ፀ
    @ኡሙሂክማወሎየዋ-ፀ7ፀ Месяц назад +1

    እኛነን እዚህ ያደርስ ነው ላይኩን አሱበት ለሀቅ አይሰራም

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 Месяц назад +2

    እግረኛው የተባለ ከደፋሪው ተለይቶ አይታይም ሰለዚህ በአሰቸኳይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታ ጠይቅ አለበለዚያ ከወንጀለኞች ማለት ከደፋሪዎች እኩል ትጠየቃለህ ምሰክር ብለህ ያቀረብካቸው እየተንሾካሾኩ እርሰ በርሳቸው እየተረዳድ መልስ ሲሰጡ አልሰማሁም አላየሁም ብለህ አለፍከው ጥቅመኛ የሆንክ ማፈሪያ ነህ።

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 Месяц назад +1

    ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለቹ ህፃን ሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @የሚያስደስቱሃሳቦች
    @የሚያስደስቱሃሳቦች Месяц назад +16

    አንቺ ሮማን ምትባይ እህት የማያየውን እውር : የማይሰማውን ደንቆሮ :ወዘተ አትበሉ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ቁጣሽን በሌላ መንገድ መግለፅ ትችያለሽ እወደሽ ነበር ግን ንግግርሽ ያሳፍራል ።ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @AbushWanjii
    @AbushWanjii Месяц назад +1

    የሚገርመው እኮ ወንጀሉን እንደሠራ ተረጋግጦ ፈርድ አግኝቷል እየተጮህ ያለው ያንሳል እያልን ባለበት የሱ አጠያየቅ የዝምድና ይሁን ለገንዘብ ያሳዝናል