🛎️ሀይሚ በጣም ናፍቀሺኛል 🥺

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem Месяц назад +1438

    ወንድሞቼ ሁሌም ፈገግ በሉልኝ እመጣለዉ ደሞ ሁሉም ነገር እናስተካክለዋለን🙏🥹❤️

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s Месяц назад +5

      ኤፍሬም 😢😢😢😢

    • @mayakoomayakookiyya-zr1lk
      @mayakoomayakookiyya-zr1lk Месяц назад +2

      What are you shoour😂😂😂😂

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 Месяц назад +25

      አተ ሀይሚ የት ነት አታቅም አተም 😮😮😮😮

    • @فروذ
      @فروذ Месяц назад +15

      ​@@ekramekram4625😂😂😂 አሳቅሽኝ አታቅም አንተም አላልሽም😅😅😅 ይመችሽ

    • @ወሎየዋ-ጘ6ቸ
      @ወሎየዋ-ጘ6ቸ Месяц назад +6

      😅😅😅😅😅😅😅ንፍጣም ናትልጂቷ 😅😅😅

  • @MiftahKey
    @MiftahKey Месяц назад +1187

    የሚያምርብን ሁሉንም ነገር በህብረት ስናደርግ ነው

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Месяц назад +6

      mifye 👌👌

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e Месяц назад +5

      በጣጥሩሰው

    • @HayatMulla-ir2bv
      @HayatMulla-ir2bv Месяц назад +1

      ግንእዲሲያምርባቸዉአይሚብኖርይበልጥያምርባቸዉነበርግንአንዲሰዉጎላልሐምሐላቸዉያነምማነዉሐይሚእሕቴናትዲንግልማሪያምባለችበትትጠብቃት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatemahery
      @fatemahery Месяц назад +4

      ሹክረን ❤

    • @RoseGerma
      @RoseGerma Месяц назад +4

      ❤ትክክል

  • @bekitube16
    @bekitube16 Месяц назад +1147

    አቤት ውበት ተረጋግተን ወደ መፍትሄው 😔😔

  • @zedyoutubecanle
    @zedyoutubecanle Месяц назад +125

    ሀይሚየ የኔ የዋህ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን በጣም ናፈኩሽ😢🎉🎉❤❤❤

  • @MisganechArga
    @MisganechArga Месяц назад +97

    ለሰዉ ልጅ ከምንም በላይ ክብር ይበልጣል ok

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir Месяц назад

      ok👍😅😅😅

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Месяц назад +247

    ሚፍታ መልካም ሰው በእውነት ተባረክ እንደሰላም መልካም ነገር የለም

  • @رمانهاقماسو
    @رمانهاقماسو Месяц назад +265

    ሙዉቢን 150 እናስገባዉ። እምትሉዉበላክአሳዩዉኝ። የዋህ እኮወነዉ የምር🎉🎉🎉

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ Месяц назад +272

    ሱበሀን አላህ
    አላህ አክበር
    አልሀምዱሊላ

    • @toltutube4319
      @toltutube4319 Месяц назад +3

      ❤❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Месяц назад +3

      ሱበሀን አላህ
      አላህ አክበር
      አልሀምዱሊላ

    • @fhhy4tgy28
      @fhhy4tgy28 Месяц назад

      አሽቃባጭ በየኮሜቱ ተምፅፊ አታረጊም እቤትሽ ከረፈፍ🤨🤨🤨

    • @سعادسعاده
      @سعادسعاده Месяц назад +3

      ሱበሀን አላህ❤
      አሏህ አክበር❤
      አልሀምዱሊላህ❤

    • @Neimayimam-l5p
      @Neimayimam-l5p Месяц назад +3

      ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ እህት ብዙ ቦታ ይሻለሁ የአላህን ስም ነው የምታወሽው ማሻ አላህ❤

  • @EyHhe-k5c
    @EyHhe-k5c Месяц назад +64

    በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ሚፍታህ መልካም ሰው ቡራ ሙባ ሀይሚንም ፈልጋችሁ እደምታመጧት ተስፋ አለን ሀይሚየ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ናፍቆት😢😢😢

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 Месяц назад +122

    ሡባሃነ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 Месяц назад +1

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

  • @ሚሚቱዩቡ
    @ሚሚቱዩቡ Месяц назад +102

    የእውነት ደስ ቡሉኛል 🎉❤🎉 ሀይሚየ
    ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠቡቅሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @ShewayeBelayneh-bd2hq
    @ShewayeBelayneh-bd2hq Месяц назад +27

    ሀይሚዬ ሀይሚ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @AlemneshEshete
    @AlemneshEshete Месяц назад +89

    ሀይሚዬ ባለሽበት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @BrtukanKasa
    @BrtukanKasa Месяц назад +52

    እመቤቴን ያለሀይሚ ምንምነገር አይደምቅም ማርያምን በጣምነዉ የናፈቀችኝ ምንልሁን ጨነቀኝ😢😢😢💔💔💔

  • @poliuyad7564
    @poliuyad7564 Месяц назад +33

    ሀይሚ። 😢😢😢😢 እኔ ናፍቃኛለች ስራ መስራት አልቻልኩም። የበፊቱን ደስታቸውን ይመልስልን ጌታሖይ😢😢😢

  • @Zdtube-yq9tv
    @Zdtube-yq9tv Месяц назад +94

    ኡፍፍፍፍፍ ሚፍታህ ጀግናው ወደሜ ፈጣሪ በለህበት ይጠብቅህ

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt Месяц назад +92

    እናመሰግናለን አላህ ያክብርልን የኔወድም❤❤❤

  • @taibhti7607
    @taibhti7607 Месяц назад +56

    ሚፍቱ ጀዛከላህ ኸይር ሣታስበው ትልቅ ምንዳ ከአላህ ዘድ ትልቅ ቦታ ያለውን ስራ ነው የሰራኸው ግን ማንን ማስታረቅ የሚለውጋ ወላሁ አለም ብቻ የተጣላን ማስታረቅ ከመልካም ስራወች ሁሉ አንዱ እንደሆነ አቃለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 Месяц назад +23

    ብሩክ በማርያም፣ሀስን፣ሙቤ በአላህ ምንም አይነት ፈተነ ችግር ቢገጥማችሁ አንድ ሁኑ አንድ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ እኛንም አታስከፉን የመዳም ቅመሞች የት ነችሁ ከተመቻችሁ በላይክ አሳዮቼው ልክ ነኝ አይድል

  • @Salma2020-hr4nu
    @Salma2020-hr4nu Месяц назад +43

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምድሊላህ
    አላሁ አክበር

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 Месяц назад

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Месяц назад +156

    ❤❤❤️እስኪ ብሩኬን150k እናስገባው አኮዋን 👍👈

  • @MeronAbebayehu
    @MeronAbebayehu Месяц назад +67

    ሀይሚ ናፍቃናለች

  • @setinayemam330
    @setinayemam330 Месяц назад +70

    ሚፍታህዬ እናመሰግናለን እንኮን አስታረካቸው

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Месяц назад +15

    በመጀመሪያ ሚፍታ ድምፃችንን ሰምተህ ሁለቱን ወንድማቾችን ስላስታረቅክ እግዝአብሔር ይሰጥህ። ይመስለኛል ሃይሚ እውነት ብትጠፋ immediate family እንዴት እስካሁን ዝም ይላሉ ለፖሊስ ለምን አያመለክቱም ሃይሚን የመሰለች ወርቅ ልጅ ጠፍታባቸው እንዴት የሚል ጥያቄ በውስጤ ስለተመላለሰ ነው እንደ እኔ ሃሳብ ሃይሚ ያለችው ሚመስለኝ የሆነ ገዳም ወይም መንፈሳዊ ቦታ ያለች ነው ሚሰማኝ ስለዝህ እኔ ብሩኬ አድስ አበባ አካባቢ ወደሚገኝ ገዳም ፈልጓት በተረፈ አይዞአችሁ ሁሉም ነገር ለቦጎ ነው በርቱ❤❤❤🎉🎉

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d Месяц назад +14

    እሺ ደስ ይላል 😢😢 እባካችሁ ሃይማኖትን አምጡልን በናፍቆት ልሞት ነው አልቻልኩም ሃይማኖት የት ነሽ 😢😢😢 የኔ ስስት የኔ ዓለም የኔ ኮኮብ የኔ ጨረቃ ምን አባቴ ሊሆንልሽ ናፈቀኝ እኮ እማዬ የኔ እናት አልቻልኩም የት ነሽ ሃይሚዬ ፈገግታ ሳቅሽ ሁሉ ነገሬሽን የናፈቀኝ ሃይሚዬ ሃይሚ 😭😭😭😭😫😫😫😫😩😩🙋💔💔💔💔 ባለሽበት ፈጣሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ጨረቃ ሌላ ምን እላለው የኔ ድክመት 😢😢😢😢😢 ብሩኬ አልቻልኩም በጣም ናፍቃኛለች 😢😢😢😢😢

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e Месяц назад +49

    ሙቢየኔየዋህ🎉ወላሂአስለቀስከኚ🎉እደዚህነዉየሚያምርባቺሁ,ሀይሚ,እባክሺነይ,ሚፍታህ,አላህይስጥህ

  • @KsahamzaksaKsahamzaksa
    @KsahamzaksaKsahamzaksa Месяц назад +21

    በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ ደግሞ ሀይሚዬ እደምትመጣ አምናለሁ ሚፍታህ እድሜ ፈጣሪ ይባርክህ ሠሞኑን በጣም ምክንያት የለለዉ ህመም ታምሜ ነበር ሠላማችሁ ለተረበሸ ሁሉ ፈጣሪ ሠላማችሁን ይመልሠው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +153

    በሀይሚም ቤት ስሩባት ቪዲዮ 😢😢😢እዳይዛጋባት ያምትሉ ለይክ😮😢😂😂😂😂😂😂

    • @ThfyyGgb
      @ThfyyGgb Месяц назад

      በየት ይለቀቃል ሥልኩን እሷ አደለች የያዘችው🙄

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ Месяц назад +3

      ነገ በሷቻናል ቪዲዮ ከሰሩ አልጠፋችም 😂😂😂

    • @zedyoutubecanle
      @zedyoutubecanle Месяц назад

      የምር እኔም እያሰብኩ ነበር😢

    • @atsedegodefa9732
      @atsedegodefa9732 Месяц назад

      እዉነትነዉ በስዋ ቤት ማሳደግ አትመኩሉቱ ጅላጅሎች😢

    • @ማምየዓለመይ
      @ማምየዓለመይ Месяц назад

      እኛ ምን ኣገባን ልጅቷ ጠግባለች መሰለኝ

  • @asterzeleke9459
    @asterzeleke9459 Месяц назад +11

    በጣም መልካም ነገር ነው መጣላት የመዋደድ ሚስጥር ነው ግን በንግግር ፍቱት ሃይሚን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @sabo8756
    @sabo8756 Месяц назад +1

    ውሸት የማያልቅበት ሰፈር ቡታጅራ😂😂😂😂😂😂

  • @አፍያትቢትሙሀመድ
    @አፍያትቢትሙሀመድ Месяц назад +49

    ቡሩክ አሰድብረህን ነበረ ግን ከሰው ሰህት ከብረዝገት አይጠፍም ሀይሚ አላህይጠብቃት በለቸበት

  • @جيناتالعلي
    @جيناتالعلي Месяц назад +14

    ሀይሚየ የኔ ጨረቃ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ደሞ ናፍቀሽናል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SENAYT-d7e
    @SENAYT-d7e Месяц назад +9

    ኡፍ ተመስገን ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ❤ሀይሚዬ ተናፍቀሻል ነይልን😢

  • @Hjffvhf
    @Hjffvhf Месяц назад +12

    ብሩክ ደስስትሎ ፋጣሪሀይሚን ባለችበት ይጠብቅአት😢😢😢😢

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Месяц назад +1

    ሙቢ በአይሚ መጥፋትበጣም ልቡ እንደተስበረ በጣም እንዳዘነ ሁኔታው በጣም ያሳዝናል

  • @jdurur6628
    @jdurur6628 Месяц назад +148

    ብሩኬን ትላንትና የተሳደባችሁ ሰዎች የት ገባችሁ ይሄው እነሱ ታረቁ

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ Месяц назад +11

    አረ እሄነገር እዉነት ነዉ እዴ ለማንኛዉም እዉነት ሆነ ወሸት ሆነ ሀይሚየ ሀይሚየ እመቤቴ ባለሽበት ትጠብቅሽ ሀይሚዩ🙏🙏🙏

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl Месяц назад +22

    እርግጠኛ ነኝ ኣብርሽና ሩትየ ሲታረቁ ሃይሚ ትመለሳለች ሃይምየ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውዴ🙏ሶ እናንተም ተረጋጉ ስትረጋጉ በሃሳብ ትስማማላቹ 👍

  • @HayatMuh
    @HayatMuh Месяц назад +4

    ሀይሚየ እኔንም በጣም ናፍቃኛለች ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤

  • @AsyaMohammad-gy7vi
    @AsyaMohammad-gy7vi Месяц назад +1

    አረ ሀይሚ ምን አሰቻለሺ በአላህ
    ይበቃሻል መጥፋትትትት ተናፍቀሻል
    የኔ ማርወች ስታምሩ ሚፍታህ አላህ ይጨምርህ❤❤❤

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ

    የነገዋ ባእታ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም በሰላም ታገናኛችሁ እሶንም ትጠብቃት ባለችበት ❤❤❤ሀይምዬን

  • @ShaikhaAlzaabi-ms3ps
    @ShaikhaAlzaabi-ms3ps Месяц назад +35

    ሚፍታህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ሰላስታረካቸውበጣምደስብሎኘል

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Месяц назад +24

    እኔም በጣም ናፍቃኛለች ሀይምዬ በናትሽ ነይ ይበቃሻል 😢😢😢
    ምርጦችዬ ይሄ አድነታችሁ ነው የሚያምርባችሁ ውዶችዬ❤❤❤

  • @GETE-p3l
    @GETE-p3l Месяц назад +15

    የጭቅ አማላጇ ባለሽበት ትጠብቅሽ ሀይሚዬ ቡራዬ እግዚአብሄር ያግዛችሁ ነገ አገኝታችኋት እደምትመጡ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k Месяц назад +3

    ቆይ እናተ እነማን ናችሁ ሀይሚ ቤተሠብ የላትም እንዴ ዲራማችሁ ሢያሥጠላ

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f Месяц назад +131

    ይህንን comment የምታነቡ ፈጣሪ የልባችሁን ሀሳብ ያሳካላችሁ❤ ቤተሰብ እየሆናችሁኝ እለፉ❤

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Месяц назад

      አሜን የኔውድ

    • @YamtabkagheAytaghem
      @YamtabkagheAytaghem Месяц назад

      አሜንአሜንአሜንንንንን

    • @sumayaabdulrahman1883
      @sumayaabdulrahman1883 Месяц назад

      Amen amen amen

    • @Meja-g6d
      @Meja-g6d Месяц назад

      ❤❤❤ ሣሪየ የሚሊየን ሠው ግምት እኮ ነሺ ፈጣሪ ዘርሺን ይባርከው

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir Месяц назад

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲

  • @ፋፊያአላህባሪያ-ገ2ጐ
    @ፋፊያአላህባሪያ-ገ2ጐ Месяц назад +77

    ግን እኛስደተኞች ብጠፋ ማነዉ መቶ እሚፈልገን😢😢😢ያረብለኛም ቀንአዉጣ😢

    • @AbcCde-rj5rf
      @AbcCde-rj5rf Месяц назад

    • @AbcCde-rj5rf
      @AbcCde-rj5rf Месяц назад

      አው ኡፍፍፍ ማንም

    • @Tity-g5l
      @Tity-g5l Месяц назад

      እምዬ እናቴ እና ልጄ በጣም ይፈልጉኛል ጓደኛ እንኩዋን የለኝም የሴትም የወንድም

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 Месяц назад

      🙏🙏🙏የእኛማከራሰችንጋብንጣላከሰዉጋ😢አንድፈጣሪብቻነዉ❤😌

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz Месяц назад

      Ande fexari an beteseba naw mifelgan

  • @SemiraMola
    @SemiraMola Месяц назад +47

    ሀይሚዬ ናፍቀሽኛል ነይልን የኔ ውድድ 😢😢😢😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Месяц назад

      እሷኳ ከእናት አባቷ ቤት አዉ ያለችዉ

    • @ytube9055
      @ytube9055 Месяц назад

      😂😂😂😂ማዘርሼ አልኔፈቀችሼም

  • @MohJuhar
    @MohJuhar Месяц назад

    ሀሚየ የኔ የዋህ ብሩኬ ከዚህበኋላ ተረዳት ሥሜቷን አነግርህም ሤትናት አሥደሥታት አተፍቅርህን ግለጽላትና አረጋጋት

  • @hanahabtam-i9k
    @hanahabtam-i9k Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መታረቃቹ ደስ ብሎናል ነጌ ሃይም ትመጣለች ብዬ ተስፋ አደርጋለው ❤❤❤

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt Месяц назад +24

    አልሀምዱሊላህ ሙቢ እና ቡርክ ስለታረቁ ደስ ብሎኛል ከፍቶኝ ነበር የኔ መልከ መልካም ሀይሚ የኔ ማር ወለላ እባክሽ ነይ ይበቃሻል ከዚህ በላይ አታስጨኒቂን እባክሽ ነይ ሀይሚ😢😢😢

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n Месяц назад

      እኔም ደመ ብሎኛል❤❤❤ ግን ትላንት የሰደብት ሰዎች ዛሬ ምን ተሠማቹ😢😢😢

  • @فايزةمحمد-غ2ن
    @فايزةمحمد-غ2ن Месяц назад +7

    ለምቀኛ,ቦታ,አትሥጦ,ወድሞቸ,በጣም,ነው,እምታምሩት,አይን,ነው,የገባባቺሁ,ሀይሚ,ተገኛታ,ማየት,ናፈቆኛል

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Месяц назад +23

    የኔወንድሞች ውድድድድ አንድሁኖልን የኔእንቁወች❤❤❤❤❤ሃይሚየም ትመጣለች

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Месяц назад

    ቡታጅራወች ማርያምን በጣም ፍቅር ናቹህ አትጣሉ በቤተ ሁሉም ይቀናባቹሀል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +2

    ማሽአላህ ሜፍታህ አላህ ይጭምርላችሁ የኔሚሥኪን አላህ አጅርህን ይክፍልህ 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @AmezenKefela
    @AmezenKefela Месяц назад +7

    ብራ ምርጥ ልጂ ነዉ ተናዶ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @hshsvyysys9146
    @hshsvyysys9146 Месяц назад +17

    ሀይሚ የኔ ሀይሚ የኔ ውድ ሀይሚ የኔ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Sntyeo
    @Sntyeo Месяц назад +86

    ሀይሚ፣ሀይሚሀይሚ

  • @KsaKsa-f9e
    @KsaKsa-f9e Месяц назад +1

    የእውነት ሚፍታህየ እግዛቤር ያክብርህ ስለታረቁ በጣም ደስ ብሎናል ሀይሚየ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gdhrhvfv
    @gdhrhvfv Месяц назад

    ማራምን በጣም ነዉደስ ያለኚ እናተን ባድስላየሆቺሁ እናተእምታምሩት ባድስቶኑነዉ ❤❤ዛሬባድስላየሖቺሁደስብሎኛል

  • @HiwotFentaw-c9v
    @HiwotFentaw-c9v Месяц назад +65

    እኔም ናፍቃኛለች ሀሚ

  • @amenasulman3393
    @amenasulman3393 Месяц назад +29

    ሀይሚዬ በለሽባት አለህ ይጣብቅሽ ያኔ አስተወይ😢😢❤❤

  • @bizuyetube8
    @bizuyetube8 Месяц назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል እንድህ ነው እምታምሩት ሀይሚዬ ስትመጣ የበለጠ ይደብቃል

  • @sdgfsxcc1708
    @sdgfsxcc1708 Месяц назад

    በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ሀይሚንም ፈልጋችሁ እደምታመጧት ተስፋ አለኝ ሙቢ ብሩኬ ሀይሚዬ ናፍቀሽኛል የኔ አስተዋይ😢 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Zahra-zx3gv
    @Zahra-zx3gv Месяц назад +4

    ባለሽበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሀሚየ

  • @HenaTube-wf3py
    @HenaTube-wf3py Месяц назад +55

    እኔ የሚመስለኝ ሱባኤ ይዛ ነዉ ብዬ አሰብኩ ምንአልባትም የዉስጤ ምኞት ስለሆነ ይሆናል እኛም አንድነታችሁ ናፍቆናል ጭቅጭቃችሁ ሳይቀር ሀይሚዬ በአለሽበት እመአምላክ ትጠብቅሽ የሁል ጊዜ ምኞቴ ነዉ እኔ ሳትጠፊ በፊትም ስለሚመጡት ፈተናዎች እንድትጠነቀቁ ከእኔ ታላቅ እህትሽ የምነግርሽ ትንሽ ምክር ነገር ነበረን ህይወት ከአስተማረኝ ከአሳለፍኩት ፈተና ከወሰድኩት ትምህርት ላካፍልሽ እያሰብኩ አድራሻሽን ማግኘት ስላልቻልኩ ነዉ አሁንም እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ የኔ ተናፋቂ ታናሽ እህቴ ስተደኛዋ የምወደሽ እህትሽ ።

  • @ጨርቃወችBH
    @ጨርቃወችBH Месяц назад +12

    የኔ ስስት ሀይሚነቴ ነይልኝ ናፍቆቴ ❤😔ሙባዬ ቡራነቴ የኔ ምርጦች እንደዚህ ነው የሚአምርባችሁ አይለያችሁ ለጠላት ቦታ አትስጡ 😢❤

  • @bahiradinayano5793
    @bahiradinayano5793 Месяц назад +14

    መጀማረ ነኝ ለይኪ አሪጉኛ😂 እና ማሻ አላህ ሙቢ እኒ ቡሪክ ሲትምሩ ሀይሚ ትነፊቅሸል 😢😢😢

  • @mercifulmohamme1074
    @mercifulmohamme1074 Месяц назад

    ደስስትሉ እንድህነዉየማምርባችሁ ሀይሚዬ ናፍቀሽናል ባለሽበትፈጣሪይጠብቅሽ😢

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Месяц назад

    የሰዉ ማንነት የሚለካዉ በዚ ግዜ ነዉ ስለዚ በመጀመርያ የናተ አንድነት አስፈላጊ ነዉ ሁለተኛ በጒደኝነታቹ መሀል ግልፅነት ሶስተኛ የሀይሚ እቶች እና ወንድሞችዋ ጋር ባጠቃላይ በመወያየት ሀይሚን መፈለግ ነዉ በተረፈ ከግዲ በተለይ ብሩኬ ሀይሚን ተከባከባት ግዜ ስጣት እባክህን ሴት ልጅ እክብካቤ ያስፈልጋታል

  • @NuritMohamed-wt1du
    @NuritMohamed-wt1du Месяц назад +11

    ሀይሚ ትምጣልን ናፍቀናል
    ሚፍታህ መልካም ስው በጣም ዴስብሎናል

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata Месяц назад +17

    ሀይሚ ናፍቃናለች ሀይሚየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @alhemduliah
    @alhemduliah Месяц назад +8

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እናመሰግናለን አላህ ያክብርልን ሚፍታህ ወንድሜ 😍😍😍ሀይሚ ናፍቃኛለች 😢😢😢😢😢

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ Месяц назад

    ሙቤ ልብህ ንፁህ ነው ሁሉንም ነገር ቀለል አድርገህ ነው የምታየው የዋህ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Месяц назад +1

    ከምንም በላይ መከባበር ይቀድማል ስትከባበሩ መዋደዱም ይቀጥላል እና እኮንም ሰላመ ፈጠራችሁ ደስ ብሎናል ሀይሚንም እግዚአብሔር ይጠብቃት ተመለሽ ፕሊስ❤❤❤

  • @kemery-de8th
    @kemery-de8th Месяц назад +46

    ግን ተው ምን አልባት ተግታ እንዳይሆን ፈራሁ ቶሎ ብላቹ አስመልክቱ ሀይሚዬ ተናፍቀሻል😢😢😢

    • @فروذ
      @فروذ Месяц назад +1

      ቪዶ ሰርታ ነውኮ የጠፋችው ከፋኝ ብቸኝነት ተሰማኝ ብላ ነው የጠፋይው

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y Месяц назад +1

      አረ.በጣም.ከባድ.ነው😢😢😢

    • @berhnseawnoawno
      @berhnseawnoawno Месяц назад +5

      ግን እኔን ዬገረማኝ ለምን እስከአሁን ወንድሞቿ በሷ ዙርያ vidoeአልሰሩም😅

    • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
      @Eskdarwbalemmeles-jf8rd Месяц назад +3

      ወንድሞ ያለችበትን ያቃል ብለው የለ እንዴት ነው የምትታገተው

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh Месяц назад +1

      እኔም ጥርጢሬ አለው😢😢

  • @seadaseid2176
    @seadaseid2176 Месяц назад +21

    ደስ ሲል እንኳንም አንድ ሆናችሁ

  • @drtt2855
    @drtt2855 Месяц назад +5

    ሚፍታ መልካምሰው እናመሰግናለን ወንድሞች ብጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን🙏 ሀይሚየዬ የኔ ትንሹ ናፍቀሽኛል ባለሽበት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ🥺🙏♥️

  • @hayemi02
    @hayemi02 Месяц назад

    ሀይሚ ተመለሺ አንቺን ከብራ አጠገብ ማጣት እንደአንድ ተመልካች ከባድ ነው አንቺ የሁሉም ድምቀት ነሽ ቡራው ይወድሻል ግን ለራሡም አልገባው ነይለት ከዚህ በላይ አትጉጃቸው እባክሽ አነንቺ አሥተዋይ ነሽ ቡራ ደሞ በቃ ንቃ ከተመለሠች ማረግ ያለብህን አርግ ዳግመኛ ካመለጠችህ ላትመለስ ታጣታለህ ሥንት ጠላት አለ ውድቀታችሁን የሚመኝ ንቁ

  • @HayatHayu-tm4cw
    @HayatHayu-tm4cw Месяц назад +1

    ሀይሚ ሰትመጣ እሷንም እኛንም ሰርፕራይዝ አለን አደል ቡራዬ እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv Месяц назад +6

    ሀይሚ እግዚአብሔር ይሁንሽ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል እንደዚህ ነው የምታምሩት ፍቅርና ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Месяц назад +65

    የቡራና የሀይሚ አድነቅዎች ሀይሚና ቡራ መታጠል አየምርበቹሁም የምትሉ በለይክ እስት በቅንናት 100k አስገቡኝ

  • @RahmaGaeu
    @RahmaGaeu Месяц назад +33

    እስኪ እደኔ መታረቃቸዉ ደስ ያለዉ ላይክ

  • @MulugetaMule-i7l
    @MulugetaMule-i7l Месяц назад +1

    ሚፍታህ ትልቅ ሰው ፈጣሪ ይባርክህ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ አንድነታችሁ የእናንተን መስማማት እንዳሳየኝ ፈጣሪ የሀይሚንም መገኘት ያሰማኝ የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @ZinabGh-x7z
    @ZinabGh-x7z Месяц назад +4

    በጣም ደስ ይላል ሙቤ አሳዘንከኝ ፈጣሪ አይለያቺሁ ሀይምየ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @wsf7216
    @wsf7216 Месяц назад +35

    አረ ሀይሚን አምጠት ብሩክ ሀይሚ ና ብሩክ ወደፊት ከስመሳይ ወዳጅ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሀይሚ የኔ ጠፋጭ ነይይይይ

  • @AlemazeMaya
    @AlemazeMaya Месяц назад +8

    ማርያምን በጣም ደስ አለኝ እደዚህ ነው የሟምርባችሁ ወድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Oromiyaajituubadhatuu
    @Oromiyaajituubadhatuu Месяц назад +21

    Bagaa araramtaan umataa jalalaa wwoooo mashaa Alhaa amalee hamtuu isiin iraa haa qaabuu umrii dhertuu jiradhaa isiin hunduu😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @BiftuuAbduroo
      @BiftuuAbduroo Месяц назад

      Amiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiin ❤❤❤❤Eeee wallhii

    • @AsA-yk7sr
      @AsA-yk7sr Месяц назад

      Eeyyen wly heddu tokko das jedhaa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @TsMm-p9j
      @TsMm-p9j Месяц назад

      Amiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiin ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MunaAbdalla-f5e
      @MunaAbdalla-f5e Месяц назад

      Dhugaa jetee wolyh Anis isan hudaa bayee jaladhaa ❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Месяц назад +1

    ዋው እደዚህ ነው የሚይምርባችሁ መጣላት በናተ አይምርም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SelamSelam-k2c
    @SelamSelam-k2c Месяц назад

    ደስ ብሎኝል ወንድሜችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሀይሚየ ባለሽበት ሰላምሁኝልን

  • @Misge930
    @Misge930 Месяц назад +25

    በእውነት በእናንተ መሀል እንደዚህ አይነት ነገር ይፈጠራል ቢለን አንድም ቀን አስበን አናውቀውም ነበር 😥😥💔🥺
    ጌታን ሀይሚ በጣም ተናፋቂሻል💔🥺

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse Месяц назад +4

    እንዲህ ስትሆኑነው የሚያምርባችሁ እራየ ፈጣሪ መቼም አይለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SebleS-sg5jh
    @SebleS-sg5jh Месяц назад +4

    ወየኔ እንዴት ደስ እዳለኚ የኔ ዉዶቺ አሁንም እስከመጨረሻ ያዝልቅላቺሁ ሚፍታ ምርጠ ሰዉ ነህ አምላክ ዪባርክክ

  • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
    @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ Месяц назад

    ዋው ሥለታረቃችሁ ደሥ ብሎኛል ብራየ ሙባየ ሚፍታየ ሀይሚየ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ውደ ተናፍቀሻል❤❤❤❤❤❤

  • @GyGfu-q2s
    @GyGfu-q2s Месяц назад +1

    አልሀምድሊላህ እኳንም አብራቹህመጣቹህ 🎉🎉ደሞቀጣይ ሀይሜን

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب Месяц назад +53

    ሃይሚየ የኔ እናት ባለሽቤት ድግል ማርያም ትጠብቅሽ🙏🙏😢😢😢😢😢

    • @EjailEjail
      @EjailEjail Месяц назад

      የገረመኝ ኮሜትትትትትት

    • @Zhrah-e6z
      @Zhrah-e6z Месяц назад

      😂😂😂😂😂​@@EjailEjail

    • @EjailEjail
      @EjailEjail Месяц назад

      @@Zhrah-e6z ከላይ አረበኛ ተታች ድግል

    • @Zhrah-e6z
      @Zhrah-e6z Месяц назад

      @@EjailEjail ክክእረይገርማልለማንኛውም ጠባቂው አንድ አላህውቻነው

  • @sofi8983
    @sofi8983 Месяц назад +4

    አወ እንደህ ስትስማሙ ነው የሚያምርባችሁ ሀይሚም ደግሞ መታሽ ፈገግታቸው መለሰላቸው ማፍታህ ትልቅ ሰው ነህ ሀይሚ ቶሎ ትምጣ የምትሉ በቅንነት ደምሩኝ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Месяц назад +5

    ተመስገን ጌታዬ 👏👏ኡፍፍፍ በመስማታቹ እንዲህ ነው ሚያምርባቹ ❤️❤️❤️የኔ ውዶች ሀይሚ ጌታ ይጠብቅሽ ግን ነይበቃሰው አታስጨንቂ

  • @DoctrAmina-m2l
    @DoctrAmina-m2l Месяц назад

    አላህ ሁሉ ነገር ሰላም ያድርግላቹ ብቻ ከፍት ነዉ ያለኝ!!!ሀይሚ እረ የት እናግኝሽ😭😭😭በርቱ ወንድማማችነት ጥልና መታረቅ ያለበት ነዉ በርቱ!!!

  • @Yamrut
    @Yamrut Месяц назад

    ሀይሚየ በፈጣረሽ ነይልን ሰዉ አታስጨንቂ ተናፍቀሻል የሚዲያዉ ድምቀት