💎እናቴ ሰርጉን እየጠበቀች ነው :ሙቢ ሪምን ላግባሽ አላት ከለከለችው😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @FatimaMuhammed-z7f
    @FatimaMuhammed-z7f Месяц назад +553

    እናቴ ሞተችብኝ ዱዓ አድርጉላት በአላህ አትለፎኝ

    • @shahadgames7291
      @shahadgames7291 Месяц назад +20

      አይዞሽ አሏህ ጄናቲል ፈረዶሰ ይወፈቀቸወ ያረቢ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Месяц назад +8

      አየዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ😭😭

    • @NoorMohammed-m6m
      @NoorMohammed-m6m Месяц назад +9

      አብሽሪ ውዴ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው😢😢😢😢 እኔም አባቴ ሞቶብኛል 3 ወሩ ነው አላህ ይዘንላቸው አይ ስደት እህህህ ብቻ😭😭😭😭😭

    • @Aminathussen-r1j
      @Aminathussen-r1j Месяц назад +6

      አይዛሽ አላህ ይሶብርሽ😭😭😭😭

    • @SamiraSamir-to2vb
      @SamiraSamir-to2vb Месяц назад +6

      እህቴ እናቶቻችን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ለአንቺም ለቤተሰብሽም ሰብሩን ይስጣቹ

  • @MiftahKey
    @MiftahKey Месяц назад +381

    በወጣትነታችሁ አግቡ

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 Месяц назад +2

      ሚፍታህዬ❤❤ከቶ. ያተስሀምንደርሰ😂😂😂

    • @Bekidevi
      @Bekidevi Месяц назад +2

      አላዘር 95 kilo Alalikam😂
      ሁለት አዝጎች 😂😂

    • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
      @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ Месяц назад +13

      አንዱ አተነህ 3መውልጃህነበርኮ😅😅😅

    • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
      @ZAHRAZAHRA-sc3kp Месяц назад +3

      አንተም አግባ አላህ ሶሊህ የሆነችውን ይወፍቅክ በሀላል. ይዘውጅክ❤❤❤

    • @bintahmed
      @bintahmed Месяц назад +8

      አተ የማንን ጎፈሬ ታበጥራለህ አታገባም😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +246

    ሙባን 200K እናስጋባው ያምትሉ ለይክ😢😢😢🎉🎉

  • @MebratiMegyin
    @MebratiMegyin Месяц назад +90

    ሙቤ የሚወዱትን ላይክ ያርጋችሁ አንድኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Месяц назад +42

    ሙቢን 200K እናስገበው የምትሉ👍👍

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن Месяц назад +64

    ሚፍታህ ያለበት ቦታ ሁሉም ደሥ ይላል ቀልዱ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Месяц назад +26

    አላህ አንድ ነዉ አይወልድም አይወለድም❤❤❤

  • @MsTamor-s4x
    @MsTamor-s4x Месяц назад +19

    ሚፍታህ የኛ ጀግና ሙቸ የምወደውስ ነገር የአላህ በዚህ ዘመን ሴቶችን የማይጨብጥ ሚዲያላይ ያለዊ ወጣት አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @በለጡTube2345
    @በለጡTube2345 Месяц назад +56

    ስታምሩ ተያይዛችሁ ትልቅ ደርጂ እንደምደርሱ አልጠራጠሩም አይዛችሁ😍😍😍😍

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah Месяц назад +64

    እነዚህ3 የዋህየሚወድ እደኔበላይክ❤❤

  • @AkramAkram-iz2ft
    @AkramAkram-iz2ft Месяц назад +104

    😂😂😂😂😂ደስ ብሎኛል መጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😢

    • @SeadiSawa
      @SeadiSawa Месяц назад +1

      ደስ ይበልሽ ይህው ለይኬሻለው የስት ወር ነሽ😂

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev Месяц назад

      😂😂😂

    • @SofiaAhmad-g1h
      @SofiaAhmad-g1h Месяц назад

      አብሽር😂😂😂😂😂

  • @MeremaHusen-v6q
    @MeremaHusen-v6q Месяц назад +28

    ሪምየ ዛሬደሞ በጣም አምሮባታል ማሻአላህ አስተዋይልጂናት

  • @የተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅ Месяц назад +25

    ሙቡዬ ያሰብከውን ያሳካልህ የዋህ ምርጥልጅነህ

  • @ሰሙበሪጊን
    @ሰሙበሪጊን Месяц назад +145

    ሙቤ ወለሂ ኢኔ ቢቻ ነኝ ወይ ትልቂ ቦታ ኢዳ ሚዳርሲ ሚፈልጋ ማነዉ😢❤

  • @emebet7575
    @emebet7575 Месяц назад +20

    አይ ሚፍታ ኦዴስ አለ ዉረድ አላለም 😂 ሙቤ ሪም የኔ የዋሀዉች ጉዞ ወደፊት አጥብቀህ ያዝ እሪምን😊❤

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 Месяц назад +50

    ሙብ ጉዛ 150k💪💪💪💪

  • @SenyaMusema
    @SenyaMusema Месяц назад +19

    በዚህ ንግግራቸዉ አለመሳቅ ይቻልም 94 ኪሎአላሉም😂😂😂😂😂

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ Месяц назад +18

    የሙቤ አድናቂዎች በዚህ ቪድዮ 150k እናስገባዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Месяц назад +21

    ሙባ ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጥህ የኔ የዋህ 🥰🥰🥰🥰

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ Месяц назад +34

    ሙቤ ና ሪም ሀይሚዬ ና ብሩክ ሀሠን ና ማሂ ሠርጋቹ እየጠበቅ ነው ካለንበት ሆነን ቶሎ አግቡ 😂❤❤

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad Месяц назад +17

    ዉዶቼ ሙቢን ወደ 200 k ገፋ እናርገዉ❤❤❤❤እንዳ ሀይሚ እና ብሩኬ ጋር ና ምነዉ ብዙም ከነሱጋር አትታይም

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd Месяц назад

      የሙቤን ሼርም መድረረጊ ትተውል ኡኮ

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ Месяц назад +67

    ሁለት አዝጎች😂

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre Месяц назад +16

    ሙቢያችን ❤❤❤ሚፍታ ቀልድህ ና ጭዋት አይጠገበም ሪም ወንድማችን ተንከባከቢልን አደራ❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ Месяц назад +79

    ሙቤ የኛ አዝግ😊❤

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi Месяц назад +9

    ወይኔ ሚፉታህ በሳቅ😂😂😂 አላዛር 94 ኪሎ ነው አላለም😂😂 ሽማግሌ በኪሎ ነው የሚወሰነው

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير Месяц назад +19

    ሪምዬ አንች ኦኮ ትለያለሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ኑረልን🎉🎉🎉🎉ሙቢ ዘሬ አገኔሀት ኦኮ😂😂😂😂😂

  • @safia6933
    @safia6933 Месяц назад +13

    ❤❤❤❤❤❤❤ሚፍታሀን እና ሙቤን ባላ እደኔ ግን ማነው ሚወዳቸው🎉

  • @zedoTubi
    @zedoTubi Месяц назад +25

    የኔ ዉዶች ፍቅር ብቻ ❤❤❤ጉዞ 200k❤️💪💪💪

  • @wollo-tube
    @wollo-tube Месяц назад +7

    ሙቢ የእናቱ ልጂ እስቲ 150 k እናስገባው🙏 የኔ የዋህ❤❤❤

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p Месяц назад +12

    ሙባየ የኔ የሳቄ የደስታየ ምንጭ ስወድህ ❤ወንድሜ ግን ፕራኩን ፈጣሪ ወደ እውነት ያድርግላቹክ ሪሟ የተረጋጋች ልጅ ነችና ❤❤❤❤ ሙባየ ሁሌም ደስታሀን ያሳየኝ🙏🥰🥰🥰

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h Месяц назад +12

    ሚፍታህ እና ሙቤ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤የኔ ዉድሞች😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @በለጡTube2345
    @በለጡTube2345 Месяц назад +26

    እሪ እና ሙቤ ሁለት የዋህ😍😍😍😍

  • @LensaJr-z3x
    @LensaJr-z3x Месяц назад +25

    Mubi miiskina nama bayyee natii toltaa dhugaa❤❤❤❤❤❤❤

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ Месяц назад +14

    ወይ ጉድ እረ ሙቢ በጣም ጥሩ ልጅ ነችና አብሸሩ ላይክ ጋይስ❤❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Месяц назад +10

    ሙባ🎉❤150k💪💪💪እናሰገባዉ

  • @Hamja-s2s
    @Hamja-s2s Месяц назад +3

    ሁለት አዝጎቺ እሪምየ የኔአስተዋይ አየሚፍታህ ሽማግሎቹ አጊተሀቸዋል አህሙእናአላዛርአላለም 😂😂

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Месяц назад +12

    ምርጥ ካፖል ናቺሁ ❤❤❤ሰወዳቺሁ. መቼም አይለያቺሁ🎉🎉

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e Месяц назад +8

    ወዲሜ እደት አርጌ 2000kላስገባህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርየሆክ ልጂ እሪምየ ተገኚተሻል

  • @Ema-x7m
    @Ema-x7m Месяц назад +14

    ሙቤ የኛ ምርጥ ወንድም በርታ

  • @ZebibaAwoi
    @ZebibaAwoi Месяц назад +2

    ወላሂ ለሙቤ ግን በጣም የበሰለች ብስል ያለች ሴት ነው የሚያስፈልገው ምክንያቱም እሱም በጣም ብስል ያለ ልጅ ነው ማኖር አያያዝ የሚችል ልጅ ነው ማሻ አላህ

  • @tewabechmeconen1911
    @tewabechmeconen1911 Месяц назад +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ እና በጣም አዝግ ናችሁ አዝግነታችሁ ግን ተመችቶኛል

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l Месяц назад +8

    ሪሚዬ አስተወይ ልጁ ነች የምር የኔ ቆጅ❤❤❤❤

  • @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ
    @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ Месяц назад +6

    ይችልጂ,አለባበሷ,እደትእደሚምረኝ,መሸአላህ,❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Месяц назад +2

    Welcome back Mubiye degu wendeme and Rimiye konjowa ehete i love you guys so much i swear bertu always kegonachou nene Ezgiyaber yitebekachou.❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Месяц назад +7

    ሁለት አዝጎች ትዳር በጊዜ ነው ቀጠሮ አትስጡ ሙቤ ሚፍታዬ ጠልፋቹም ቢሆን አግቡ የኔ የሳቄ ምንጮች ውድድድድድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰💕🥰💕🥰💕🥰💕

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ Месяц назад +9

    የኔ ጨረቃወች♥♥♥♥♥ሚፍታህ የኔ እስማርት ትለያላችሁ👑👑🌏🌏♥♥♥

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z Месяц назад +25

    እርጉዝ ነኚ ላይክአምሮኚነዉ ላይክ አዲርጉኚ

  • @محمدمحمد-س1ص7ه
    @محمدمحمد-س1ص7ه Месяц назад +14

    ስታምሩ አየ ሙቤ😂❤

  • @zuzubintbaba-h8t
    @zuzubintbaba-h8t Месяц назад +13

    ሙቢነቴ የምወድህ
    ሚፍታህነቴ የምወድህ
    ሪምነቴ የምወድህ
    በሀላል ኒካአድርጉ ሰርጉንተውትእናየምር🎉🎉🎉

  • @mominajuhar-tz3rx
    @mominajuhar-tz3rx Месяц назад +9

    ሙባዬ እሪምን አታስጨንቃት የኔሚስኪን 😢

  • @HilmahHi
    @HilmahHi Месяц назад +9

    ታድለሃል ሚፍታህን የመሰለ ወንድም ሰጥቷችኋል

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት Месяц назад +1

    ተጋብ የምር አቀልድ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ የኔውዳች ማሻአላህ ሚፍታዬ በቃ አተ ሰው ማቃጠል ሆነ ስራክ ወኔ😅❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CcCc-r9t4s
    @CcCc-r9t4s Месяц назад +5

    አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @drr8432
    @drr8432 Месяц назад +1

    ሁለት አዝጎች❤😂😂 ሪምዬ ቻይዉ የኔ አስተዋይ❤❤❤🎉ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይዛችሁ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ አልጠራጠርም አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 Месяц назад +10

    ሙቤ የኔ የዋህ ስወድህ በርታ ተጎንህ ነን በየቀኑ ቢድወ ስሩልን ❤❤❤

  • @Hwjvf
    @Hwjvf Месяц назад +2

    ሪም ከምር በጣም ትለኛለሽ አቤት አነጋገር የኔቆጅኔ የምር አቤት ዉበት ስታምሩ

  • @mahboha
    @mahboha Месяц назад +14

    ወሌኩም ስላም ወረመቱለህ ወባረካታ❤❤❤

  • @ZeenatHussien
    @ZeenatHussien Месяц назад +5

    ሙቤእናሚፍታህ። የፖራንክሡ ሠኛሆናችሁ። አታበሣጩብን። ሢኖሪታዋን❤❤❤❤

  • @Frhdgy
    @Frhdgy Месяц назад +4

    እናተ ጉድ ቀልዳችሁ አይጠገብም እኮ

  • @MermaHumer
    @MermaHumer Месяц назад +2

    ልክናት መጀመሪያ ታጥናህ አጥናት ትዳር መሰረትነው ሴቶችዬ አስቡ❤❤❤❤

  • @TitiTiti-k2f
    @TitiTiti-k2f Месяц назад +5

    ሙባየ የኔ መልኪም ሰው

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Месяц назад

    ሙባየ ወንድሜ የእናቱ ልኡል የኔ የዋህ የኔ ጭዋ ተመስገን የድሮ ሳቅህ ጫወታህ እየተመለሰ ነዉ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ከፍ ብለህ እንደማይህ የሁልም ግዜ ሙኜቴ ነዉ እንደሚሳካልህ ደሞ ኣልጠራጠርም ወንድም ኣለምየ❤❤❤

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr Месяц назад +11

    ኡነት ተገቡ

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e Месяц назад +4

    መሻአላ ሁላቺሁንም ለቁም ነገር ይብቃቺሁ😢❤❤❤❤❤

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 Месяц назад +5

    ዛሬ የለበሽው ቀሚስ ጥሩ ነው ግን አሁንም ሂጃብሽን በደንብ አድርገሽ ጠምጥመሽ ልበሺ ሁለቸኛ የተወጣጠረ ቅርፅ የሚያወጣ እንዳትለብሺ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ምራታችን ምርጥዬ አስተዋይ ነች ስለነገ አጥብቃ ማሰብ መወያየት የምትወድ ቆንጅዬ ነች ሙቤ ሪምን አላህ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @user-uv2vv8el9nyaAR
    @user-uv2vv8el9nyaAR Месяц назад +8

    እኳንደነመጠቹ❤❤❤❤

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Месяц назад +45

    ሙቤ ማለት አሥተዋይ ተጫዋቺ ነዉ ❤❤❤ አጥብቀሺ ያጂ 🙏❤❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 Месяц назад +6

    እስቲ የሙቤ ቤተሠቦች በየሀይማኖታችሁ በዱአና በፀሎት አስቡኝ እህህህህህህህ

  • @safia6933
    @safia6933 Месяц назад +2

    ካለዛር በላይ ትልቅ ሰው 94 ኪሎነው እኮ አላለም አተ አዝግ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤አይ ሚፍታሀ

  • @ebrahimtadese3731
    @ebrahimtadese3731 Месяц назад +11

    ነገ መጋባትአለብን 😅😅😅😅አይሙቢ🥰

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Месяц назад +1

    ሴቶች ወንድ በሚለመኑብስ ጊዜ በቃ እሪም የልጅ አዋቂ ነሽ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 Месяц назад +24

    1 አርካኑ ኢስላም 5 ናቸው።
    2 አርካኑ ኢማን 6 ናቸው።
    3 ኢህሳን 1ነው።
    አርካኑ ኢስላም 👇
    1አሺሀዱ አላኢላሀኢለላህ ወአነ ሙሀመደን አብዱላህ ወረሱሉክ
    2 ሶላት
    3 ፆም
    4 ሀጂ
    5 ዘካ
    አርካኑል ኢማን 6 ናቸው👇
    1 በአላህ ማመን
    2 በመፀሀፍ ማመን
    3በመላኢኮቺ ልታምን
    4 በነብያቶቺ ልታምን
    5 በቀዳና በቀዲር ልታምን
    6 በመጨረሻው ቀን ልታምን
    ኢስላምና ኢማን ልዩነታቸው?
    አርካኑ ኢስላም በተግባር የሚሰራ ነው።
    አርካኑል ኢማን በቀልብ የሚቋጠር ነው።
    ኢህሳን ማለት ?
    አላህን ባታዬው አንተ እደምታዬው ሁነህ ልትገዛው ነው።
    ኢህሳን 1 ነው አርካኑ።
    ኢማን በውስጡ 5 ነገሮቺንን ይይዛል
    1በምላስ የሚተገበር
    2 በቀልብ የሚቋጠር
    3 በሰውነት የሚተገበር
    4 አላህን በመታዘዝ ይጨምራል
    5 አላህን በማመፅ ይቀንሳል ኢማን።
    የኢማን ዝቅተኛው ክፍል በምንገዲ ላይ አዛ
    የሚያደርግን ነገር ማስወገዲ።እሾህን ዲጋይን ይመስል።
    አርካኑ ኢስላም ደሞ በግልፅ ነው የሚተገበረው በዟሪር ማለት ነው ይሄ ነው ልዩነታቸው።
    ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ
    ኢማን ከ 73 79 ቅርንጫፎቺ አሉት ኢማን
    የቅርንጫፉ ሁሉ በላጩ ማለት ላኢላሀኢለላህ
    ማለት ነው። ፕሮፍይሊን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛ ከላሁ ኸይርን

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev Месяц назад +1

      ጀዛከላህ❤❤❤❤

    • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
      @ZAHRAZAHRA-sc3kp Месяц назад +1

      اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم ❤❤❤جزاك الله خيرا وبارك الله فيك

    • @KareemKamal-m3e
      @KareemKamal-m3e Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @رحمهكدير
      @رحمهكدير Месяц назад

      መሻ አለህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 Месяц назад

    ከዚህ በላይ ምን ልጠብቅ ነው ገለቴ ያች ቢጤኮ 3/4ወልደዋል አሁን ለትዳር ማስብበት ጊዜ አደለም አሁን ቤተሰብ መጦሪያችነው አላለችም ወየው አልፎሻል ተላልፋችኋል አግቡ በወጣትነት እልቅ😂😂😂

  • @toybaYimer-r5h
    @toybaYimer-r5h Месяц назад +7

    ጉዞ ወደ150k 💝💝💝💝

  • @Jmila-rn3om
    @Jmila-rn3om Месяц назад +1

    ሙባዬበወጣትነታሁአግቡ❤❤❤❤❤

  • @Fateih123
    @Fateih123 Месяц назад +5

    Mube muca qalbi qabeti kana akka of irka hin bafne dhugaa R❤m

    • @KeenaaNardi
      @KeenaaNardi Месяц назад

      Malimjechudhaa😂😂😂😂😂

  • @SameeraAsifa-p9y
    @SameeraAsifa-p9y Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂እሪም የኔ አስተዋይ ሙቤ ሚፍታህ አዝግ

  • @Rahma-k1q
    @Rahma-k1q Месяц назад +5

    ሙብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RosaJuma-si6fu
    @RosaJuma-si6fu Месяц назад +2

    Wowowow mashallaa ❤❤100k❤🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💯💯💯

  • @RahamaRama-g8o
    @RahamaRama-g8o Месяц назад +5

    አደነን ዘሬ❤❤❤❤❤

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 Месяц назад

    እኔኮ የሙቢና የሚፍታህ እብደታችሁ ሁላ ለዛ አለው ሚፍታህ ሀሰንጋ ባንድ ቀን ነውደ የተወለዳችሁት 3 እብዶች ሬምየ የኔ የዋህ ፈገግ አደረግሽን ጨጓራሽን ተጠንቀቂ ከነዚህ ልጆች ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @latlatailatlatai-4806
    @latlatailatlatai-4806 Месяц назад +8

    የእሰሰ❤

  • @NGstiAbebe-r4s
    @NGstiAbebe-r4s Месяц назад +2

    የኔ ጀግን❤❤❤❤

  • @ElitaElita-e5h
    @ElitaElita-e5h Месяц назад +4

    Mube.hamene.mekrte.felse.burkeme.edwu😢😢😢❤

  • @Zemzemkelil
    @Zemzemkelil Месяц назад +2

    የኔ ዉዶቺ 🥰🥰🥰🥰

  • @SeadiSawa
    @SeadiSawa Месяц назад +18

    ሲኖሪታችን❤❤

  • @KaleMuluneh
    @KaleMuluneh Месяц назад

    እግዚአብሄር ያፅናሽ አዞሽ

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤😢ታውእሪምንአታስከፍብንየምትሉ👍👍

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf Месяц назад +1

    የኔ ምርጥች እንኳን በደህና መጣችሁ ሙብ እና ረምዬ 😂😂😂😂😢😢

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 Месяц назад +6

    ተዉ ደሙኑኝ እናንተ መንቀኘወች😢😢😢😢

  • @BealaNaif
    @BealaNaif Месяц назад +2

    ሙቤ የኔ የዋህ🥰🥰💖💖💖💖🎉🎉

  • @ኣሹነኝ
    @ኣሹነኝ Месяц назад +8

    ኣደኛነኝ

  • @RakiRaki-cz9sm
    @RakiRaki-cz9sm Месяц назад

    Mubiye yene alem yene liyu wendm❤❤❤❤

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ Месяц назад +3

    አደኘ ነኝ ለይኩኝ👍👍👍👍👍

  • @TsaganashFayisa
    @TsaganashFayisa Месяц назад +1

    ዎው የኔ ዉዶች ሁለት የዋህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት

    በሀላል ተጣመሩእና🙌👉 👫🤰🤱👨‍👩‍👧👏🤣🤣🤣🤣

  • @SamrwitAbaba
    @SamrwitAbaba Месяц назад +2

    የዛሪዉ ያበደ ነወ 😂😂😂 29:08 😂 ተጣመሩ ለሰርጉ ጥሩን አሳቃችሁኘ😂❤❤🎉🎉🎉

  • @S0fiya-s6y
    @S0fiya-s6y Месяц назад +4

    ሙቤግማነውእደኔእደወንድሜየሚያሥብለት

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f Месяц назад +2

    እሪምየ የኔ ጀግና