🚩 ኑ እንሣቅ! | አባ ሸሃውዚን እና አባ መንሸላቅል በአስልምና ስም መቅጠፍ አለተዉም! [ ተክቢር ሚዲያ ]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 383

  • @anisweety5018
    @anisweety5018 14 дней назад +75

    ወንድሜ እኔ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት እምነት ተከታይ ምእመን ነኝ...ያቀረብከው reaction video Rationality ተመችቶኛል!!! በርታ እወነትን በቅንነት መግለፅ መልካም ነበር እንዳለመታደል እነዚ ሰዎች ብኩርናቸውን ለምስር ወጥ የለወጡ ሰዎች እና የሰይጣን ደላሎች ናቸው እንጂ...ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የእስልምናንም ሆነ የማንንም ሃይማኖት አታንቋሽሽም!!! ነገር ግን ትክክለኛውን የክርስትና አስተምህሮ ለሁሉም የሰው ዘር በነፍሳቸው ይድኑበት ዘንድ በፍቅር ትሰብካለች እንጂ ልክ እንደነዚህ ሰዎች በማባበልና በሽንገላ እንዲሁም በመወሻከት አትመሰክርም!!! ኦርቶዶክስ የመዳንን ቃል ተስተምራለች እንጂ ጥንቆላ አታስተምርም!!! አንተ ግን በርታ እውነቱን አጋልጥ🙏 (ዘነበ ነኝ ከኢትዮጵያ)

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 14 дней назад +1

      Awo Ewunet new ye Orthodox asitemariwoch lehodachew new yeminorut 😂😂😂. 30 kenum beal new yibelal yitetal keza emebetachin Maryam yibalal 😂😂😂. Maryam ye zare 2000 amet gedema motech eko sew silehonech 😂😂😂

    • @RahmaAyalew
      @RahmaAyalew 13 дней назад +2

      teamre mariyan yemilewn mesthaf anbibiw wude timaribetalesh keza nigerign

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 13 дней назад

      ​@@RahmaAyalewምን አይነት ነዉ

    • @Yaasalaam-l6k
      @Yaasalaam-l6k 13 дней назад

      አንብቢዉ ይዘገንንሻል እህቴ ​@@فاطمهاثيوبيا-ق5د

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 13 дней назад

      @@Yaasalaam-l6k አፕልኬሽን አለዉ እንደ

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 13 дней назад +22

    በደበረኝ እና በደከመኝ ሰአት ስላየሁት በሳቅ ሁሉ ነገሬን አስረሳኽኝ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 9 дней назад +11

    አላህ ይጠብቅሕ ወንድሜ በርታ በሀቅ ላይ yasnah

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  9 дней назад +2

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 14 дней назад +35

    ሮሽማን ሂሮሽማ ናጋሳኪ ይጨምርበት ግን ዛሬም ተከታዮቻቸውን በዚህ ደረጃ ይንቃሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @EbtisamUJ
    @EbtisamUJ 7 дней назад +5

    ራፐሮች እንካን እንደዚህ ራፕ አያደርጉም እኮ😅😅😅😅😅

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 14 дней назад +19

    ሰውየው ከአስተማሪው የተማረውን ትምህርት ሲያስተምር ለተማረው ትምርት መልስ አላውቅም እሳቸው ጠይቅዋቸው ሲል ትንሽ እንኳን አያፍርም

  • @AliSeid-i9r
    @AliSeid-i9r 14 дней назад +19

    በርታ ወድሜ አድናቂህ ነኝ

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 12 дней назад +4

    ይገርማል አንድ ገጠመኜን አስታወሰኝ ከ 17 አመት በፊተወ ወደጎጃም በ አንድ ኮብራ መኪና ተሳፍሬ ስሄድ የሆነ ኬስ አረበኛ እየቀራ ትርጉሙንም እያበላሼ እ ስልምና ገዳይ ነው እያለ በሀሰት ተርጉሞ ሲያስተምር የተሳፈርነው ሁላቺንም ክርስቲያን መሰለነው ነበር እኔ ግን ሙስሊም ለዛውም ቁርአን ሀዲስ የቀራሁ ነበርኩና ቄሱ የሚቀራው ቁርአን እና ትርጉሙን የተለያየ መሆኑን ስነግርባቼው በድንጋጤ እንጬት ነው የሆኑት አላሁ አክበር ብለህ በሰይፍ ምታው የሚል ትርጉምም ነበረበት የሳቼው ቁርአን ሲተረጎም

  • @Fatuma-d6o
    @Fatuma-d6o 14 дней назад +9

    አ ወ ወ እንደዚህ አይነት ቋንቋ ሠምቸ አላውቅም በጣም ነዉ ያሳቁኝ አርፈው አይቀመጡም

  • @محمدعبدالله-ش8ت9ض
    @محمدعبدالله-ش8ت9ض 6 дней назад +2

    አረ ተመስገን እስላም ያረገን አላህ እስላም ትልቅ ሰው ቀርቶ ህፃን ልጅ ስለ ደህኑ ያውቃል እንደሳቸው አያነብም ያስተምራሉ በደንብ በርኩ ያነባሉ

  • @SamiraSaid-fr8lq
    @SamiraSaid-fr8lq 17 часов назад +1

    አልሀምዱሊላህ ወንድሜ በጣም የሣኩት አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  17 часов назад

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 14 дней назад +14

    ሱብሃነላህ, ከዚህ ውርድት አላህ ይጠብቀን!

  • @سعيدادم-ل4س
    @سعيدادم-ل4س 8 дней назад +2

    ባህርያ ተባላለች ሙስሊም እህታችን ነች ጠያቂዋ❤😂😂😂

  • @MOD_VENOM
    @MOD_VENOM 2 дня назад +2

    ድንግል ሰደቀት ከሊማ😂
    (ድንግል በድንግልና ፀንሳ በድንግልና ወለደች)🤣
    በራስ መተማመን=100%
    IQ(እውቀት = -0%😂😂

  • @የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያጀማዓ ❤ሆዴ ቆሰለ ካተ እኩል እየሣኩ 😂

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s 19 часов назад +1

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @محمدعبدالله-ش8ت9ض
    @محمدعبدالله-ش8ت9ض 6 дней назад +2

    በነገራችን ላይ ባንድ አምላክ በተላኩ ነብዮች ስለምናምን ሼጣንም በሰው እንትን ሆኖ እስልምና ማይነካ ሰው የለም

  • @Maryam-is9sj
    @Maryam-is9sj 14 дней назад +9

    ይህ ሁሉ የሙስሊም ጠልነት ነዉ😏 ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሡሉሏህ።❤❤❤ክርክር የለም ዝምብላችሁ እመኑነዉ እሚሏቸዉ😂😂😂

  • @ዳኒያtube
    @ዳኒያtube 11 дней назад +2

    አረ ሙስሊም ነች በህርያ ትባላለች ሙስሊም እህታችን ነች አዉቃ ነዉ የምታስወራቸዉ ሪከርድ ለማረግ ንፅፅር ላይ የምትሰራ እህታችን ነች ማሻአላህ አለይሃ

  • @tts2jo
    @tts2jo 11 дней назад +4

    ገለልልተኛ ሆነህ የዉሸት አስተምሮን መግለጥህ ደስ ብሎኛል
    ነገር ግን ሰዉየዉ መስሊሙን ብቻ ሳይሆን እኛ ኦርቶዶክሶችንም እየሰከሰን ነው

  • @mohaarebu7459
    @mohaarebu7459 14 дней назад +10

    የእምነት አባት ነበርኩኝ ብሎ ይሄን ያህል ድፍረት እና የራሱን እምነት ተከታይ መናቅ ነው።በዚህ ጊዜ መዋሸት ከባድ ነው ቶሎ ይታወቃል

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 9 дней назад +2

    እኔ የተረዳሁት ነገር ለእስልምና ያላቼው ጥላቻ የማያደርጉት ነገር የላቼውም እነዚህ ካፊሮች😢

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 14 дней назад +7

    ወንድሜ ነገሩ በደንብ የሚያስቅ ቢሆንም በተቻለን መጠን ነብዩ (ሰአወ) ሲስቁ በነበረ መልኩ እንሳቅ ከእሳቸው የሚበልጥ ማንም ሰው የለም ነብያችን (ሰአወ) ሲስቁ ጥርስ ገጥመው ከንፈራቸውን ከፈት አድርገው ነበር ፈገግ የሚሉት ድምጽ አያሰሙም ።
    በእዚያ ላይ እኔ የማውቀውን ብታቁ ትንሽ ስቃቹ ብዙ በአለቀሳቹ ነበር ማለታቸውን አትርሳ
    ሲቀጥል እነሱ እየሰሩ እና እየቀጠፉ የሚያወናብዱበት ስራ እኛ ሀቅ ይዘን ከምንሰራው ስራ በጣም የላቁ እና የበለጡን ስለመሆናቸው ያሲይዛል ስለዚህ ምንም እየሰራን ባለመሆናችን እና ሰዎችን እያሳሳቱ ሲያጠሙ ሊያመን ሊያንገበግበን ይገባል።
    የሁሉ ነገር አዋቂ አላህ ነው።

  • @boonaafayyisa153
    @boonaafayyisa153 14 дней назад +7

    ". . . ሆለታ ሲበላ" ሲል ሰማው ልበል😅
    ገላንንም ይጎብኙልን አባ

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 14 дней назад +8

    በክርስቶስ የሚያምን ኦርቶዶክሳዊ
    እስላም ወንድሞችን አይቃወሙም አያሳድዱም ስለዚሕ እባክሕ እነዚሕን ጋለሞታወች ተረዳቸው

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 13 дней назад

      ጋለሞታ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 12 дней назад +3

      ወላሂ ተከባብረን ነው የምንኖረው በየሰፈራችን

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 12 дней назад

      @@davidbelay7423 እኔ 4 አመት መምህራን ሰፈር ኑሬአለሁ ግን አልሀምዱሊላህ ሰላም ነበርን ከሁሉም ጋር 8 ሙስሊም 7 ክርስቲያን ነበርን ክፍል ለክፍል በስደት ተለየሗቸዉ ስመጣ እያለቀሱ ነዉ የሸኙኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @nuredin468
    @nuredin468 14 дней назад +12

    😂😂😂😂 እንደዚህ ከሳቅኩኝ ቆይቶ ነበር ዘና ብያለው

  • @ahmedjemal1840
    @ahmedjemal1840 14 дней назад +8

    አይይይ... የኢኮኖሚ የኢኮኖሚ ችግር ! 😢
    ድህነት ነው እንዲህ እንዲቀባጥሩ ያስገደዳቸው አትፍረዱባቸው ...😅

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 13 дней назад +6

    ዘንድሮ የማንስማው የለም አላህ ነጃ ያውጣን አላህ ወደራሱ ይመልሳቸው 😂😂😂😂

  • @SeidMohammed-tf3xn
    @SeidMohammed-tf3xn 11 дней назад +1

    በርታ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ በጣም አሳከን አላህ ያስቅህ

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 14 дней назад +18

    በእነዚህ አባቶች ማፈር ያለባቸው የእምነቱ ባለቤቶች ናቸው ቢያንስ በዚህ ሰአት ብዙ የኦርቶዶክስ ልጆች ወደ አረብ አገር በመሄድ ብዙ አረበኛ ይናገራሉ ይሰማሉ ቢያንስ ቃላቶችን ያውቋቸዋል ስለዚህ ማታለል አይቻልም መጠንቀቅ አለባቸው እኛ ሙስሊሞች ሳይሆን የምናስባብላቸው እነዚህ እህቶችና ወንድሞች የእምነቱ ልጆች ናቸው
    ለማንኛውም ከእምነቶች ሁሉ እስልምናን መርጦላችሗልና ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ እላችሗለው

    • @SamuelBata-q2s
      @SamuelBata-q2s 10 дней назад

      አይይይ አለች እታለም እንዴየ ወገኖች ምን ብየልጻፍ በእውነት ሰሃይማኖቴ ኦር ቶክስ ትችት ስሰማ የምረዳው የሰዎችን አለማወቅ ግን አንድ ነገር በፍጹኘም ወንድምነት ልንገራችሁ ሁሌም ስላንድ እምነት ስታስቡ በግለሰብ መሆን የለበትም ማለትም እኛ የምንለው ግለሰቦች አይሳሳቱም ሳይሆን ቤተክርስቲያን (ኦርቶዶክስ)አትሳሳትም ነው ቤተ ክርስቲያኒቱ ከማንም ቀድማ የያዘችው እውነት አላት እስልምና ግን ያንድ ተራ ግለሰብ ተራ ፍልስፍና እንደሆነ እራሡ ቁራኑ ያስረዳል ማለት!!!?ማለትማ መጽሐፍ ቅዱስ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ብሎበዚህም ብዙ የአእምሮአችን ጥያቄን ይመልስልናል ቁርአን ግን ሲጀምር በምስጋና ቢጤ ይጀምርና አንድ ጭብጥ ያለው ነገር ሳይናገር እንደ እብድ ያንንም ያንንም ዘላብዶ ይጨርሳል ስለዚህ ግለሰብ ስለተሳሳተ ሃይይማኖት ተሳሳተ አይባልም ለህሊናችን እንገዛ እስላሞች እንወዳቹሃለን እስልምናን ግን ስህተቱ በገባን ልክ በፍቅር ስለእውነት እንቃወማለን ትእዛዙ እንዲህ ይላል እውነትን እውነት ሀሠትን ሀሠት በሉ ካጠፋሁ ለመታረም ቤቴ ክፍት ነው ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን ሰው ያድርገን ሳሚ ዘክርስቶስ

    • @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
      @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 10 дней назад

      ክክክክክክክክክክ ሞኝ የነጭ ስእል እደምታመልኪ እወቂ ይሰቀጥል በሰው የተፃፈ መፅሀፍ ሰርዛችሁ ደልዛችሁ ቅዱስ መፅሀፍ ነው የያሺው​@@SamuelBata-q2s

    • @abdurahmanmohammedsani343
      @abdurahmanmohammedsani343 3 дня назад

      ​@@SamuelBata-q2sቁርአንን አንብበው

  • @EbtisamUJ
    @EbtisamUJ 7 дней назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሙስሊም ለምን እንደሚጠሉ አሁን ግልፅ ሆነ በንደዚህ አይነት ኢስላም ጠል አባቶች ተምረው ነው ለካ ።

  • @mahermahrmahermahr1810
    @mahermahrmahermahr1810 13 дней назад +3

    አረ ኢሄን ልጅ ሰብ ሰብ አርጉትና ተቀላቀሉት እኔ አባል ኦኛለው ተክቢር በርታ ነጭ ነጫን👌

  • @seidhassen395
    @seidhassen395 13 дней назад +3

    አብዷል አያስቅም ቴክኖሎጂ በተስፋፋበት ጊዜ ይቀባጥራል ወይኔ የሚያስር መንገስት ይጥፋ ክሪሥቲያኖች እብዳችሁን ያዙልን በህግ አምላክ

  • @gjhj4933
    @gjhj4933 14 дней назад +6

    እነዚህ ሰዎች ምነው በማያገባቸው ነገር ገብተው መዋረድና መሳቅያ መሆን ፈለጉ አቤት ውርደት ቱ 😂😂

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 14 дней назад +8

    ቅቅቅቅቅ😅😅😅😅😅
    የት ሄጄ ልፈንዳ

  • @SofMalt
    @SofMalt 11 дней назад +2

    አረሙስሊም ነች አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቃት🥰

  • @annaaabdosh4157
    @annaaabdosh4157 10 дней назад +1

    እውነትም ያስቃል።

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 4 дня назад +1

    ሙስሊም ወንድሜ በርታ። ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ በርታ 🙏🌹👏🙏🌹👏

  • @HshHrh-f3f
    @HshHrh-f3f 14 дней назад +3

    لا حول ولا قوه الا بالله انا لله وانا اليه راجعون استغفر الله سبحانك يا رب

  • @Halimaendris-bi5us
    @Halimaendris-bi5us 9 дней назад +2

    አረ ወንድሜ ልጂቱ ሙስሊም ናት ጓደኛዬ ናት ሢቀጥል እሳቸዉ አይደሉም ያሉት የቤተክርስቲያን አሳትማ ያዘጋጀችዉ መጸሀፍ ነዉ ❤

  • @zeynuslih
    @zeynuslih 14 дней назад +5

    የሀይማኖትም የሿሿ ታክሲ አለ ማለት ነው ??😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @drseidortho
    @drseidortho 14 дней назад +4

    በጣም አዝናናኸኝ ኢሴ… የዚህኛው ደግሞ በቢስሚላህ የሚጀምር ልሳን ነው የሚመስለው። መንሸላቅሉም አንደኛ ነው 😂

  • @Fatima-r9j
    @Fatima-r9j 13 дней назад +5

    ሙስሊም ነች ንፅፅር ላይ የምሰራ እህታችን ነች

  • @ZeynbNegash
    @ZeynbNegash 2 дня назад

    Welahi yh ayaskm betam newu yemiyasaznewu hzbu alhamdulillah memaru yemanghawum imnet teketay magenazeb ychelal allah hdaya ystachewu

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 14 дней назад +5

    በርታ ወንድሜ

  • @seadayoutube4052
    @seadayoutube4052 2 дня назад

    ሱብሀን አላህ

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 14 дней назад +1

    Yeshaqe brother yehan sewya ateftawe beyahe nber
    Aba hawezin holam menansawe cewa nw

  • @AbduselamMuhammed-ef4dl
    @AbduselamMuhammed-ef4dl 10 дней назад +1

    ሂሮሽማ እኮ አሜሪካ ቦምብ የጣለችበት የጃፓን ከተማ ነች ቄሴ ኧረ ተው በሳቅ ኡዶየን አስፈቱኝ😅😅😅😅😅

  • @እሙአስማነኝየባቦዋ
    @እሙአስማነኝየባቦዋ 11 дней назад +4

    ወላሂ እኔ በሳቅ ፈንድቸ ልምት ነው ሞኝ ቂስ😂😂😂😂😂😂😂

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 14 дней назад +3

    ሳልፈልግ አሳከኝ ግን ለምን ይዋሻሉ ትልቅ ሱው ናቸው በእምነት ቀልድ አለዴ እኔ ያዘኩት ለተከታዎቻቸው

  • @FhfgGjc-o3b
    @FhfgGjc-o3b 13 дней назад +5

    አረ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 14 дней назад +4

    እውነትም መሸላቅል ቱቱቱቱ አታወርደኝ ምናለ እድሜያቸው እኳ ቢመክራቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zufiyeleylalij
    @zufiyeleylalij 14 дней назад +3

    😂😂😂ራፕ ሁላ እያረገ መስሎኝ ነበር እኔ የገረመኝ እኮ ጋዜጠኛው ነው ሰው ብሎ ሲጋብዝ ውርደት እንደሚያመጣባቸው አያውቁም ድፍን ለማንኛውም አሁንም እንላለን አትቅተፉ አትዋሹ በድፍረት አታውሩ

  • @amannegn8323
    @amannegn8323 14 дней назад +9

    ወላሂ እንደዚህ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂

  • @HuzaifahemaSuhail
    @HuzaifahemaSuhail 14 дней назад +3

    ሸሃውዚንን የጠየቀቻቸው ልጅ ሙስሊም ነች ባህርያት ትባላለች

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 3 дня назад +1

    አረብ አገር የላኳቸውን ልጆቻቸውን በራሳቸው ከሰሩ

  • @GrDgg
    @GrDgg 12 дней назад

    ገና አሁን ዘው ዘው ስል አገኘሁክ ቤትህን በርታ ውድሜ የድውልዋን ምልክት ተጭኛለው እሻአላሀ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 14 дней назад +1

    ወንድሜ ኢሳቅ አትፍርድባቸዉ የራሳቸዉን መፃፍ ጠንቅቀዉ ቢያዉቁ ኖሮ በስልምና ላይ ባልዘባረቁና ባልተዋረዱ ነበር
    አላህ ቀጥተኛዉን መንገድይምራቸዉ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 12 дней назад +2

    😂😂😂 ወይ ዘንድሮ ጠያቂው እራሱ ከየት የመጣ አረብኛ ነው ሳይል አይቀርም ለምን በጣም ብዙ ክርስቲያኖች አረብኛ ቋንቋ አቀላጥፈው ያወራሉ ምንም የማያውቁት ሊያምኑት ይችላሉ የሸሀውዚን ሲገርመን የባሰው መጣ በጣም ያስቃል 😂😂😂

  • @MohammadHussain-d4u
    @MohammadHussain-d4u 12 дней назад +1

    ሁለቱም ለሥሙ ትልቅ አባት ናቸው በዚህ ደረጃ መውረደቻ ያሣዝናል

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 14 дней назад +17

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ አባ ሸሀዉዚን

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  14 дней назад +1

      😂

    • @Bilal_Alhabeshi
      @Bilal_Alhabeshi 14 дней назад

      ልጅቷ ሙስሊም ናት ወንድሜ አውቃታለሁ። Tilk talk ላይ" Bahriya" ብለህ ሰርች አድርግ​። @@TekbirMedia

  • @ElyasKhedir
    @ElyasKhedir 12 дней назад +2

    ከአባ ሸሃውዚኑ የዚህኛው የአባ መንሽላቂል ይብሳል

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 14 дней назад +14

    አላውቅም ማለት ትልቅ እውቀት ነው

  • @Chereka203
    @Chereka203 9 дней назад +2

    ክርቲያን ነኝ አባ ሸሕ ዚንን ሰለባ በሉልኝ😇🤣

  • @tofikeuman7495
    @tofikeuman7495 14 дней назад +4

    ቢስሚለሂ.. ሀሮሺማ ....😂😂😂 አረ ገደለኘ. ከየት ነው የተመረቀው

  • @zeynuslih
    @zeynuslih 14 дней назад +5

    ያአላህ ሳዲቅ ይህን የቀባጠሩበትን ሚድያ ሊንክ ላክልን ኮሜንት እንጻፍላቸው

  • @BiniamAbdi-b4z
    @BiniamAbdi-b4z 14 дней назад +11

    በጣም የሚያዛዝነው የእነዚህ ተከታዮች ናቸው

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 14 дней назад +3

    Wa aaleyikum assalaam wa rahamatullaahii wa barakaatahuu

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 14 дней назад +6

    አራሂማን አረሺማን አራሂማንን እሺ አረህማን ብለን እናስብ አረሺማን የየትኛው ሀገር ቋንቋ ነው የትርጉም ያለህ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወየው

  • @Seidmohamed-k3r
    @Seidmohamed-k3r 3 дня назад

    ይህን ያህል ምን ለማገኘት ነው ያአላህ ከውርደት ጠብቀን

  • @AbdulhamidOumer
    @AbdulhamidOumer 13 дней назад +3

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሞጣ ተንቆ ይገደልልን ሊገለን ነው

  • @SofiaMohamad-bz9kk
    @SofiaMohamad-bz9kk 7 дней назад +1

    ሱብሃን አላህ ወላሂ ቅጥፈተ ቸው ሁሌ ይገርመኛል

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 13 дней назад +1

    በጣም ስቀናል ወላሂ እኔንም ሆዴን አቆሰልከኝ ሰውን ያታለሉ መስሏቸው ራሳቸውን ያታልላሉ 😂😂😂

  • @ramadanhaid56
    @ramadanhaid56 14 дней назад +1

    ጋዜጠኛው የህዝቡ ሚወርድበትን ፍራቻ ያደረገው ነገር ተመችኝ የለሁበትም አይነት ነገር

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 4 дня назад

    ቤተክህነት እልምና ብያሰትምሮ ጦዐታትን አያመልኩም ነበር እነዚህ የፋኖ አደራጆች ቀሴ መሰለው የሚያወናብድ የአገር እንቅፋት ናቸው ቢፈተሹ ሹግጥ አይታጣባቸውም

  • @seadayoutube4052
    @seadayoutube4052 2 дня назад

    በርታታታ

  • @gd-ny1vb
    @gd-ny1vb 14 дней назад +2

    እኔም እደዛ አልናገርም ባረብኛ አቤት ሲችሉበት ክክ😅😅😅

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 14 дней назад +4

    ያተሳቅነዉ ያሳቀኝ ከነሱ

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 13 дней назад +4

    ኢሳቅ ቤትክ ይሳቅ የኔ ወንድም

  • @jeddahksa9885
    @jeddahksa9885 10 дней назад +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክ
    kkkkkkkkkkkkkkkkkk
    كككككككككككككككككككككك
    እኔ በሂ ወቴ ሰምቸ አላውቅምምምም
    በሳቅ ፈርፈር ፈር ነው ያልኩት

  • @KasimYousuf-ue2kx
    @KasimYousuf-ue2kx 14 дней назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ajibtube2131
    @ajibtube2131 12 дней назад +1

    ንግግርህ ብቻ ሳይሆን ሳቅህ ሁላ ነው ያሳቀኝ 😂😂 ወላሂ ንፍርርር ነው ያልኩት😂😂🤗

  • @ኡሙማህሙድቁራአንንአግራል

    ያረቢ እማያቁትን ምን አስጨነቃችው እሄናህል ያረቢ ሰትረን ክክክክ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 14 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂ድንግል ሰደቀት ከሊማ ድንግል በድንግልና ወለደች ያማ ያበጥኒ😅😅😅😅😅😅😅

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 14 дней назад +16

    አልሀምዱሊላ አለነኢመተል ኢስላም
    ደብተራሁላ ለተከታዮቻቸውኳ አይጠነቀቁም

    • @beereal-u2l
      @beereal-u2l 14 дней назад

      ተከታዮቻቸው እነማን ናቸው?

  • @rahmetseid6350
    @rahmetseid6350 13 дней назад +1

    ወይ ጉድ እኔ ቁርአን እና የተለያዩ ኪታቦችን የአረበኛ ቋንቋን መማር ከጀመርኩ አራት አመቴ ነው እሱ ቁጭ ብሎ የውሸት አረበኛን ፕራክቲስ እድርጎ እደሸመደደው ብሸመድድ የት በደረስኩ ነበር😂😂😂😂ለውሸት እና ሰውን ለማታለል የሚሄዱት እርቀት ይገርማል 😅😅😅😅😅

  • @rihannegasiali5997
    @rihannegasiali5997 14 дней назад +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ኢሳቅ

  • @mahmudasenutub402
    @mahmudasenutub402 14 дней назад +1

    አላህ ስያዋርዳቼዉ ሶሻልምድያ አሜጣባቼዉ ኡኔታዉን ይለምዳሉ ትዝብት ላይ ይወርቃሉ ቤራሳቼዉ ቴከታይ 😂

  • @mahermahrmahermahr1810
    @mahermahrmahermahr1810 13 дней назад +1

    በይወቴ ሠምቼ ማለውቀው ኢሄ ሰውዬ ምን አመጣብን ኢ አዚዙ አል ኢሙ አላሺሹ አባ ሞሽላቂይቱ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatbogalehayatbogale9262
    @hayatbogalehayatbogale9262 13 дней назад +1

    አላህ ያሽርህ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  13 дней назад

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 12 дней назад

    አልሀምዱ ሊላህ እድሜ ለቴክኖሎጂ ዋሽቶ መቅረት የለም ።

  • @MohammedYassin-y4o
    @MohammedYassin-y4o 10 дней назад +1

    ዘና ብለናል

  • @ኡሙማህሙድቁራአንንአግራል

    ያረቢ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ክክክክ

  • @gebreslasie-e1q
    @gebreslasie-e1q 20 часов назад

    ይሄ ቃል እኮ የፍቁራዎች የድግምት (መተት) ድብቅ ቃል ነው ። ሁሉም አረብኛ ብቻ ሳይሆን ግሪክኛ ም አለበት። ሰውየውምኮ ድጋም ብለውታል

  • @Somer7719
    @Somer7719 14 дней назад +1

    Asslamualikum our brother

  • @yfuyi3048
    @yfuyi3048 14 дней назад +2

    ልጅትዋ ሙስሊም ናት ጠያቂዋ

  • @saramohammedabdela9531
    @saramohammedabdela9531 7 часов назад

    ይህ ሰው ነው እንግዲህ የንስሐ አባት ተብሎ የሚታመንበት😅😅

  • @tofikeuman7495
    @tofikeuman7495 14 дней назад +3

    ኦርቶዶከስ መጵሀፍ ውስጥ ብዙ ጉድ ነው ያለው

    • @AminaMolaw-bt1it
      @AminaMolaw-bt1it 14 дней назад

      በትክክል

    • @anisweety5018
      @anisweety5018 14 дней назад +1

      ወዳጄ መጽሐፍ ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ...ካባና ጥምጥም የለበሰ ሁሉ እውነተኛ ቄስ አይደለም!!! እውነቱን መርምር!!!

  • @Bilal_Alhabeshi
    @Bilal_Alhabeshi 14 дней назад +1

    በቃ "አባ መንሸላቅል" የሚለውን ስም ልክ እንደ አባ ሸሀውዚን Famous ማድረግ አለብን😂😂......ከ21 ደይቃ አካባቢ ካለው ጀምሮ በተለይ "አባ መንሸላቅል" ፓርት ቆርጠህ tilk talk ላይ ልቀቀው ኢስሀቄ😂😂

  • @yonasendale5032
    @yonasendale5032 11 дней назад +1

    አፈረስከንኮ በሳቅ አባ እረሺማን አሳመመከን

  • @ኡሙሲሀምtube
    @ኡሙሲሀምtube 7 дней назад

    የመንሸላቅል ከፋ😂😂😂😂😂😂
    ድገምልኝ ቢሉት ራሱ አይደግመውም😂😂😂