Lualawi ሉዓላዊ-የውጭ ምንዛሪ በገበያ ተወሰነ፣ኢትዮጵያ 10 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር አገኘች-የብሄራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ አሁን የሰጡት መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 28

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад +1

    Ethiopia 🇪🇹 I stand with my country!!!!!

  • @girmaamen
    @girmaamen Месяц назад +9

    በ BRICS አባላቶች በቅርቡ በሚጀመረው እንቅስቃሴ ምክንያት ዶላር እንደጨው መሟሟቷ ስለማይቀር የመንግስት እንቅስቃሴን ስማርት የቼዝ አካሄድ ብየዋለሁ 💯❤❤

    • @wewe5688
      @wewe5688 Месяц назад

      ክክክክክክክ በሳቕ ገደልከኝ ገንዘብ ለመበደር ተገዶ ነው አትለኝም

    • @bereketbalcha7199
      @bereketbalcha7199 Месяц назад

      በየትኛው እዉቀቱ grade 7 😂😂😂

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ bertu good job guys god bless ethiopia 🇪🇹 ❤

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Месяц назад

    One Ethiopia One God and One Leader Doctor Pr Minister ⭐️Abiy Ahmed Only. ☝️🇪🇹
    That was a fantastic news , and bravo to our beautiful Ethiopia.
    You’re doing a great job Sir , thank you for your hard work.🇪🇹☝️
    Peace ☮️✌️health and happiness to all good Ethiopians ❤️🇪🇹☝️

  • @robairess4147
    @robairess4147 Месяц назад +1

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z Месяц назад +3

    የኢትዮጵያ ብልጽግና ወደከፍታዉ አንዲምዘገዘግ የኢኮኖሚ አብዮት የታወጀበት ታሪካዊ ቀን ደፋር እና ብልህ መንግሥት በየቀኑ ያልተጠበቀ አዲስ ነገር በማሳየት እዲህ ያስደምማል ኮራንብህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Месяц назад +1

    Historic

  • @endex777
    @endex777 Месяц назад +1

    ሲስ ባለሙያ ጋብዘክ ብታወያይልን ጥሩነው። በአበዳሪዎች ጫና የመንግስትን ፖሊሲውን አስቀይረውታል። ለማን እንደሚጠቅም ማንን እንደሚጎዳ በደንብ ብንረዳ ጥሩ ነው።

  • @user-gw3gr8uh8r
    @user-gw3gr8uh8r Месяц назад +4

    ክቡር ሲሳያችን የኢትዮጵያ አምላክ ያሳድግህ ወደ ከፍተኛ ሥልጣን

  • @yegaramedia1466
    @yegaramedia1466 Месяц назад

    ትልቅ ስህተት ነው ማሻሻያው

  • @Hiru2019
    @Hiru2019 Месяц назад

    I hope this won't further deteriorate the livelihood of millions!

    • @michaelyohannes7347
      @michaelyohannes7347 Месяц назад +3

      Why? Criticize with reason. What is your argument. This is not religion. Be scientific and give your reasons for your opinions.

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад

    Anti money! Bye 👋

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад

    Ethiopian enemies errrrrrr belu

  • @abrham426
    @abrham426 Месяц назад

    ሲሳይ በምንዛሪ ላይ ጭማሪ ይኖራል? ምን አይነት ለውጦች እንደሚመጣ በደንብ ብታብራራው ጥሩ ነው

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 Месяц назад

    በአደባባይ እየተካሄደ ያለው የጥቁር ገበያ ግዥ ላይ መንግስት በትኩርት ሊሰራበት ገባል

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 Месяц назад

    አሁን አብይን መጥረግ ነዉ በአንድነት Brics ህንድ እና ቻይና እስኪስማሙ 30 አመት ይፈጃል አብይ አህመድ አገር ሞምራት አይችልምምምምም

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me Месяц назад

    ሙዝ በዳቦ ብሉ ከማለት ወደ አፈር ደቼ ብሉ 🤣🤣🤣 ያሻጋገርከን አምላክ ይመስገን 🤣🤣🤣