የልጅ እያሱ ዘመነ መንግስት1906 እስከ 1909 ዓም (1913-1916) - Lij Iyasu / Yasu
HTML-код
- Опубликовано: 22 июн 2020
- #Ethiopia#Ethiopianking#legeEyasu
የኢትዮጵያታሪክ Ethiopian History
የተወሰደው- የኢትዮጽያ የ5ሺ አመት ታሪክ ከኖህ እሥከ ኢሀዴግ ከሚለው መጽሀፍ በፍሥሀሐ ያዜ ካሣ 2003አም አዲስ አበባ አሳታሚ ፟፟አልፋ አታሚዎች
Subscribe to our other channel (Hello Traveler) to know more about Ethiopia by following this link- / @thetour360
#amharicaudiobooks
#amharic
#historyofethiopia
#AncientHistoryofEthiopia
#EthiopiaPolitics
#GoodbooksinAmharic
#fullAmharicAudiobook
#Amharicbooks
#Audiobooks
#audiobook
#EthiopianBooks
#Ethiopiakingshistory #amharicbooks #AmharicAudioBooks #audiobooks #audiobookseries
Ethiopian kings history. Ethiopian history audio book in Amharic. King Menelik in ancient History of Ethiopia
#amharicfictionaudiobooks
#audiobookforlearning
#ትረካዎችበድምፅ
#ethiopiankingshistory
#kingmenelikofethiopia
#ethiopianempire
#ethiopianadalwar
#abyssinianempirehistory
#audiobookforlearningamharic
#bestaudiobook
#goodaudiobookinethiopia
#listentoaudiobook
#topAudiobook
እናመሰግናለን ማስተካከያ ቢያንስ ለብቻህ አንድ ግዜ ብታነበው , ሳውንድ ትራኩ ከሓላ የሚሄደው ድምፅ መጨረሻውን አበላሽቶብሀል
ሌላው ስትቀዳው ድምፅህ በደንብ አይሰማም.
EGZIABHARE YESTEH❤🎉❤🎉❤🎉 EYASUN MAWEQ FELEGE NEBER DESE BELOFNAL THANK YOU❤🎉❤🎉❤🎉
Amesegnalew
Merci mille fois ❤❤❤
Thank you so much. Great read about the great Lij Iyassu.
He wasn’t great. He was trouble maker ❗️
@@user-rx2wq6se7h- his vision was great. Problem is he was un-matured and naive because of his young age. Hard situation to be in with snakes like Haile Sellassie and his cohorts circling him.
እናመሰግናለን
It interesting
Thanks for sharing 👍
It funny how 1:32:36 the music 🎶 start playing loud when it got more interesting about his (Bloodline), children and grandchildren....
እንዲህ ታሪክ ዘገባ ጥሩ ነው።
ይህ ነው የኢትዮጵያ ትልቁ ችግራችን አንድ ሐይማኖት አንድ ቋንቋ ስልጣን ለእኔ ብቻ ሀገራችን የታመሰችው ይህ የልጅ እያሱ ችግር ሌላው ሃይማኖትን ተቀበለ ደገፈ በሜል በጠላትነት ፈርጆ ማጥቃት ነው አሁንም በዚህ ዘመን ይህን ሗላ ቀር አመለካከት እንድንቀበላቸው መከራ ይበላሉ ሀገራንምና ህዝባችን የሚበጠበጠው ቁሞ ቀሮች ተለወጡ ንቁ
ይህ በ18 መቶዎቹ ነው ። ዛሬ የሰለጠኑት አገሮች ሁሉ ያኔ ይበጣበጡ ነበር ። ከስልጣኔ ወደ ኋላ ያስቀሩን ሌሎች ምክንያቶች ይኖራሉ ። ከምንም በላይ የሚገርመው ግን ምንም ያህል ልበ ብሩህ ቢሆን የ16 አመት ልጅ አገር ይመራል ብሎ አምኖ መቀበል እንደ ድርሰት አይቀልም። ደግሞም ለሃይማኖት እንኳ ግድ ባይለን ዛሬ ላይ መሪያችን በየደረሰበት ልጅ ቢፈለፍል ይሁን ደግአደረገ እንል እንደሆን ያጠራጥራል።
የልጅ እያሱ አባት, እራስ ሚካዬል የወሎ የአማራ እስላም ነበሩ. ወደ ክርስቲያንነት የተለወጡ (አፄ ሚኒሊክ ክርስትና አባታቸው የነበሩ) የአፄ ሚኒሊክ ልጅን ያገቡ ናቸው. እነ እራስ አሊም የአማራ እስላሞች ነበሩ.
ልጅ እያሱ ከአፄ ሚኒሊክ ሞተው ለሶስት አመታት እንዳይነገርና, እቴጌ ጣይቱን የቁም እስረኛ አርገው ግን ሀይማኖታቸውን ለውጠው ከአረቦችጋ ሽርጥ አሸራርጠው እየዋሉ ሲያስቸግሩ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲሉ የጦር ሃይል አዛዥ በፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ (ጌታው ፊታውራሪ) መሪነት መሳፍንቶቹ ናቸው ልጅ እያሱ አውርደው ንግስት ዘውዲቱን ንግስት , ተፈሪ መኮንንን አልጋ ወራሽ ያረጉት ወደድንም ጠላንም አንድ ነገር መቀበል ያለብን ኢትዮጲያ የተመሰረተችው
Long before ነብዩ ሙሃመድ ሳይመጡ ነው, ከክርስትና ሃይማኖትጋ ነው: ለምሳሌ ሳውድ አረቢያ ላይ የክርስትያን ንጉስ ማስቀመጥ እንደማይቻል ሁሉ የእስላም ንጉስ ኢትዮጲያ ላይ ማስቀመጥ አይቻልም ነበር ). እንደውም ነብዩ ሲሰደዱ, ወደ “አንድ በትክክል የሚፈርድ የክርስትያን መሪ በኢትዮጲያ ምድር አለ” ብለው ነው ዘመዶቻቸውን ወደ ኢትዮጲያ የላኩት:: እስላሞች እና የክርስትያኖች እኩል ነው የኖሩት!
ተፈሪ ከ60 አመታት በላይ ገዝተው, እድሜ ጠግበው ነው የሞቱት. የናንተም አለ ልጅ እያሱ ከአረቦችጋ ሲውል, እንደነሱ ሲያሸራርጥ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲል እግዚያብሄር ቅርጥፍ ያረገው
Thanks for history continue
የሚገርመው የልጅልጆቹ ሁሉ ሰላም አልነበራቸውም። በውነቱ መጠነሰፊ በደል ተፈፅሞበታል።
ምንመጠነሰፊብቻ የግፍግፍበደልነው ጂ ላያቶቼአዘኩ ወላሂ ኢስላምመሆንይሁሉ በደል ያደርሳል ከዛአያፍሩም ኢስላምክርስቲያኑአንዲ ነንሲሉ ተከባብረንኖረናል ሲሉ ተጨቋቁነንጂተከባቤረንአናቅም ይገርማል እያሱያዛዝናልበጣም😭
@@DahabAhmad-es2jx ዝም በል , ደደብ , ኦያሱ ኢትዮጲያን በግድ እስልምና ልለውጥ ሲል ተቀነደበ. ሳውድ አረቢያን በግድ ወደክርርስትና እንለውጥ ቢሉ ደስ ይልሃል❓ ልጅ እያሱ ወራዳ ነበር ❗️ ክርስትና እና እስልምናም ተከባብረው ኖረዋል. ያልተመቸው ወደሳውድ አረቢያ መሄድ ነዋ.🥱
ዝም በል , ደደብ , ኦያሱ ኢትዮጲያን በግድ እስልምና ልለውጥ ሲል ተቀነደበ. ሳውድ አረቢያን በግድ ወደክርርስትና እንለውጥ ቢሉ ደስ ይልሃል❓ ልጅ እያሱ ወራዳ ነበር ❗️ ክርስትና እና እስልምናም ተከባብረው ኖረዋል. ያልተመቸው ወደሳውድ አረቢያ መሄድ ነዋ.🥱
@@user-rx2wq6se7h ደደብስአተ እያሱክርስተያንአይደልዴአተራስክከፈለክወደገሀነብሂድአከሬአበሻጂሳኡዲአይደለቺምእርኩስ
Betam New Yemyasazenw hiwetu Asabu Telek Nebre yegha sew Tenekole Ena Sira Bacheru Askerew Besrgha Mekeneyat
ruclips.net/video/Sm2lF1-FptQ/видео.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።
It is a good store
3:01 የንጉስ ሚካኤል ወላጆች
4:37 የኢያሱ የመጀመሪያ ጋብቻ
23:00 ቀጨኔ መድሃንየለም
24:20 ኢያሱ ያገባቸው ሚስቶች
42:00 ኢያሱ ያገባቸው ሚስቶች
1:10:31 የወ/ሮ ስሂን ባለቤት
1:11:30 የራስ ልዑልሰገድ አጥናፍሰገድ አሟሟት
1:15:28 ራስ ስዩም የኢያሱን እህት አግብተዋል
1:27:00 የኢያሱ ልጆች
“እራስ ሚካኤል” ❗️ ንጉስ አልነበሩም. የተባሉት ገና ሳይነግሱ በልጅ እያሱ ነበር
የልጅ እያሱ አባት, እራስ ሚካዬል የወሎ የአማራ እስላም ነበሩ. ወደ ክርስቲያንነት የተለወጡ (አፄ ሚኒሊክ ክርስትና አባታቸው የነበሩ) የአፄ ሚኒሊክ ልጅን ያገቡ ናቸው. እነ እራስ አሊም የአማራ እስላሞች ነበሩ.
ልጅ እያሱ ከአፄ ሚኒሊክ ሞተው ለሶስት አመታት እንዳይነገርና, እቴጌ ጣይቱን የቁም እስረኛ አርገው ግን ሀይማኖታቸውን ለውጠው ከአረቦችጋ ሽርጥ አሸራርጠው እየዋሉ ሲያስቸግሩ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲሉ የጦር ሃይል አዛዥ በፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ (ጌታው ፊታውራሪ) መሪነት መሳፍንቶቹ ናቸው ልጅ እያሱ አውርደው ንግስት ዘውዲቱን ንግስት , ተፈሪ መኮንንን አልጋ ወራሽ ያረጉት
ወደድንም ጠላንም አንድ ነገር መቀበል ያለብን ኢትዮጲያ የተመሰረተችው Long before ነብዩ ሙሃመድ ሳይመጡ ነው, ከክርስትና ሃይማኖትጋ ነው: ለምሳሌ ሳውድ አረቢያ ላይ የክርስትያን ንጉስ ማስቀመጥ እንደማይቻል ሁሉ የእስላም ንጉስ ኢትዮጲያ ላይ ማስቀመጥ አይቻልም ነበር ). እንደውም ነብዩ ሲሰደዱ, ወደ “አንድ በትክክል የሚፈርድ የክርስትያን መሪ በኢትዮጲያ ምድር አለ” ብለው ነው ዘመዶቻቸውን ወደ ኢትዮጲያ የላኩት:: እስላሞች እና የክርስትያኖች እኩል ነው የኖሩት!
ተፈሪ ከ60 አመታት በላይ ገዝተው, እድሜ ጠግበው ነው የሞቱት. የናንተም አለ ልጅ እያሱ ከአረቦችጋ ሲውል, እንደነሱ ሲያሸራርጥ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲል እግዚያብሄር ቅርጥፍ ያረገው
Merci beaucoup ça fait mâle au ventre 😮😮
YeOromo Politika Ye Etiopiya Tarik Eywlgedew Selhne!!!!Betam Betam Enamesgenalen
ጥሩ ሄደሕ መጨረሻው ላይ ቅንብሩ በሙዚቃው ተበላሸ።
ምነው በመጨረሻ እንዳይሰማ ነውዴ የሙዚቃውን ድምፅ የምታሰማን አይ
Kkkkkknkkkkkkkkkkkkkkklklkkkkkkkkvklkkokkklkkkkklpkkklkkljkkkbkkkkkkkkkkbkkkkk9nlnom90pl99mlplkkompmkkkkkkkkkkkkkkkmkkbbnlvkkkkokkmkkkkkkpmkklkkolomlomm9kollllmlkkkkonkkkkkkkkklkkkkkkkjpklkkkk
wow so great...he was rational leader......the good news is that, no more polarized ahdawi semen ppl will lead ethiopia.
አመንእ፡አድ፡ጥያቄ፡ወይዘሮ፡ደስታ፡ያባታቸው፡ስም፡ማን፡ይባል፡ነበር፡
Can you please post this video to clear or avoid the music the moment wards i can hear anything are you put the music purposely not lessening anything
ruclips.net/video/Sm2lF1-FptQ/видео.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።
Selamte maslong naber
Enante gen rasbrasacuh setgabu stfatu ena setgadlu menor lekas amlachu new. Tada le Eritreawan lemen new selam matestun key baher endhone siamrachu yekral arfachu tekemetu.
Book name ?
ጨለምተኛ አስተሳሰብ ማለት እንዲህ አይነቱ ነው ! ኢስላም የትኛው የአለም ሀገራት ላይ ነው በሀይል ተጭኖ እዲያምኑ ያስገደደበት ?
እንዲሁ ካላቸው እኩይ ጥላቻ ካልሆነ!
ሌላው ልጅ እያሱ የፈለገውን እምነት የመያዝ መብት የለውም? Yes or no..?
አባትየውን ራስ አሊን የወሎ ንጉስን በሀይል አስገድዶ ክርስትናን ያስነሳቸው አጼ ዮሀንስ አይደሉም ወይ ለምን ይሄን በዝምታ አለፋቹት ? የሚገርመው እደ ህዝብ የወሎን ሙሲልም በግፍ ያረዳቸው ዮሀንስ አይደለም እንዴ? ክርስታን ካልሆናቹ በማለት!!
ጠባብነታቹን ነው የሚያሳየው ሁሌ ተበዳይ እናንተ በዳይ ሌላ አስ መሳይ ሁላ።
ኢትዮጵያ ውስጥ እስልምናም ሆነ ክርስትና ከግዜ በሁላ ነው እንደየሰው ምርጫ የተቀበለው እንጂ ሁለቱም መጤዎች ናቸው። ይሄንን ሀቅ አምኖ መቀበል ግድ ይላል!!
በተረፈ የእምነት መነሻም ሆነ የነቢያት
መገኛ ሀገር እስራኤል እንጂ ሌላ አልነበረም ።
እስልምና ሀይማኖት በእምነት ማስገደድ የለም እምነቱ የሚያዘው ይሄን ነው።
ምድር የተፈጠረችው ለሰው ልጅ እንጂ ለዘረኞች አይደለም። አለቀ ደቀቀ
ruclips.net/video/Sm2lF1-FptQ/видео.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።
Eslimina behedebet bota Hulu asgedido NW yaselemw read world history
ጀለስ ምን ሆነህ ነው የአለምን ታሪክ እይ አብዛኛውን የስላም ሀገር እስላም የሆነው በጀሀድ ነው
አሁንም አይቀር ማሰራራታችን ክርስትናም እኮ በወጊያ ነው እዚህ የደረሰው የሰማሀው ታሪክ እራሱ ያሁኑ ያው ነው@@wahido2121
ruclips.net/video/pOKVjSk4CG8/видео.html ሌላኛው ቻናላችንን ሰብስክራይብ ቀማድረግ ቢተባበሩን እናመሰግናለን🙏🙏😂
መገን ወሎ
ruclips.net/video/Sm2lF1-FptQ/видео.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።
Edme lenchoch tenkol yasbew sayisaka kere lejnet belkew hasabu telk neber ende Iyasu andentn yemnaseb hezb yadrgen melyayat ayitkmem hulchenm yeftari sera selhonen
አይሀገሬ ምንአይነት ትርምስነው😢
Tigrayn yatefaw be hulet ye hatse Yohannes lejoch bemibalut ras Mengesha Yohannes ena be negusu betam tewedaj be neberew Arayaslassie Yohannes lijoch yeneberew mekefafel neber Lij Eyasunm godetoal
@@tedgebregzi3832 የልጂእያሱነገርያሳዝናልምርጥፍትሀውይመሬ እያሱ😊😊
Besera yetewegede neger gin fetary demun yemeleselet king
ድምፅህ ሶፋ ላይ ተኝተህ ለራስህ ነው የምታነበው አይሰማም ወይንም እርቦሃል ።
ኣይ እያሱን ያስገደለ ተፈሪ ሲሆን ግዜውም በግእዝ ኣቆጣጠር 1928 ዓ ም ተፈሪ ከኣገር ሲፈረጥጥ ከኣዲስ ኣበባ ከታሰረበት ኣስወጥቶት ኣሳንቆት ሄደ። ይህ ግፍ ግን ኣልለቀቀበትም። የህይወቱ መጨረሻ ሆነ። ስለዚህ ተፈሪ ክፉ ሰው ነበረ። ብቤተ ክህነት ሰዎች ግን እንደ ጻድቅና ደግ ሰው እንደሆነ ይነገርለት ነበረ።
እውነት፡ብቸኛ፡እናት፡የለው፡አባት፡እስራ፡ሶስት፡አመት፡ልጅ፡ምን፡ያውቃል፡የኔ፡ጌታ፡😭
ያለ ማወቅ ኪሳራው ይሄ ነው
ruclips.net/video/Sm2lF1-FptQ/видео.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።
እህም፡ የሸዋ መኳንንት'ኮ ለተንኮል የተካኑ ናቸው።
እንዴ፡ በሄደበት ማግባት ነው እንዴ?
ኡኣን ግዜማ የ21 ዕድሜ ነበረ።
He wanted to be inclusive and just king but they were not interested about justice and equallty, This true story doesn't resonate with many Habersha bigoted even to this day,.
ከፍሬ ነገሩ ሙዚቃ ጣልቃ ገብቶ በስተመጨረሻ ምንም መስማት አልተቻለም::
ታሪኩን ምሰማታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጥሩ አንባቢ ኝ አልመረጣችሁም።
ብዙ የንባብ ግድፈት ለመስማት አይስብም።
አሁንም ትውልድን የሚየደናግር የሀሰት ተርክትና ከህውነታው ውጭ ትንንሽ ክስተቶችን በማጉላትና ትክክለኛው በመሰወር የተሳሳተ ወሬ ባትግተን ምናለ
Demtsake bexam yadeberal
Lij Eyasu would have been the greatest King of Ethiopia had it not been to the vultures that surrounded him.
I AGREE!
yap
Tarik ngus zere yacob ab mebel 25
መነንደሞየስህንልጅነች
This kind of unprofessional just makes it sound like politics behind it. Please, everyone, can understand the fact.
Who the he'll you talking this is try to do behind to confused Ethiopians always moslem and Cristian are are not separate
Haile silassie himself killed Lij Iyasu😪
He would have been Great king ever😪
That's why he got killed by Derg
Iyasu was zelzala not fit for the thrown
"ልቡ ለዐብድ፡ የሃፅፅ ከመ እንተ ወርኅ""ሸዋ ባኘከ ባመቱ ይውጣል"
አብዩቶ አይጠብቅም እባክህን::
እያሡየመነንአጎትነው
"ፈረሴ ቀይ ባህር ሳይጠጣ ኣልነግሥም"ይህ ግን ትልቅ ዛቻ ነው።
የታሪክ አበላሽ ባለጌ አትሁን ንጉስ ሚኪያኤል
የተበላሸሽአንች
ኑጉስሚካኤልአልተበላሺም
እንደውም ሚካኤልለሡብሎነው ኦርቶዶክሰንያሥተመቃቸቸው
ለራስህ ነው እንዴ የምታነበው😢
አዎ
Wushat
ruclips.net/video/Sm2lF1-FptQ/видео.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።
ማጀስቲ የውሸት ምክኒያታቸውን ለማሳመን እንጂ ልጅ እያሱ የእስላም ሥጋ ቢበሉምኮ እንኳ ምን ያስደንቃል ወደ ሆድ ከሚገባ ከአፍ የሚወጣና ነሰውን የመሰለ ፍጡረ ስላሴን ለስልጣናቸው ዘውዲቱን ልጅ እያሱን ከአሰገደሉት የቱ ይከፋል? ምንስ አገናኝው ሀይለስላሴ ግን የሰው ነብስ በልተዋል የዲያብሎስ ሥራቸው ታፍኖ በስውር ብዙ ያደርጉ ነበር የሙት ወቃሽ መሆኑ ጥሩ አይደለም እንጂ።
ቂሉ ኢያሱ ስነ ስርዓት የሌለው አለሌ ዱርየ ነበር። መጨረሻውም አላማረ 14 አመት በዕስር ተቆራምዶ ሞተ
ልጅ እያሱ የወሎ ጀግና ኢስላም አይመራነም ብለው ከስልጣን አወረዱት ከዛም ገደሉት ደብተራሞች ካፊሮች አላህ ይፍጃችሁና 👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ኢስላምነውዴ😢
ወላሂ በይ እስቲ
@@wahido2121 ወላሂ.