የኮሜዲያን እሸቱን እጅ በዓስማት አስረዘመችው!!! ድንቅ ልጆች 68፡ ኮሜዲያን እሸቱ ፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube Ethiopia.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 741

  • @tttg6150
    @tttg6150 2 года назад +201

    ልጆቹ ሁሉ ደስ ይላሉ ፈጣሪ ሆይ ለነዚ ንፁህ ህፃናት ስትል ሃገራችንን ሰላም አድርግልን እሸቱ በርታ ይሄን ብሮግራም በማየት የምንፅናና ብዙዎች ነን

  • @zuzuyoutube8499
    @zuzuyoutube8499 2 года назад +26

    መልክዋ አለባበስዋ አቆምዋ ሥረአትዋ ፀጉርዋ ሁሉነገርዋ ውብ የሆነች ሥታምር የኔማርእድግ በይ❤🙏🇪🇹

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 года назад +23

    ልጆቹስ እሽ እርሱ ርዕሱ ድንቅ ልጆች እውነትም ድንቅ የትልቁ ደንዞ መላ ሲጠፍው ትንንሾቹ በአስተሳሰብ ቦነሷቸው እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦቻችሁ

  • @nahomeyene2633
    @nahomeyene2633 2 года назад +50

    እናመሰግናለን እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ። ግጥሙ ልብን ይነካል እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ!!!!

  • @masrekebe2420
    @masrekebe2420 2 года назад +2

    አድስ ትውልድ ላይ የምታደርገው ዘመቻ የውደፊቱን የሀገራችንን የመበታተን፣ያለመተሳሰብ ፣የዘረኝነት ናጠበብተኝነት ችግር ይቀርፋልና አምላክ ያግዝህ።

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 года назад +9

    አንተ እውነት ተናግረህ እውነት ሰርተህ እውነት አስተምረህ ትኖራለህ እግዚአብሔር ያብዛልህ ስጦታህን💚💛❤🙏💕

  • @zebibamuhammed9398
    @zebibamuhammed9398 2 года назад +4

    መጨረሻ ላይ ያቀረብከው ግጥም አሁን ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ነው እጅህን ይባርከው
    አሏህ ለምስኪኑ ህዝባችን እዝነቱን ሰላሙን ያውርድል ካለንበት መከራ ያውጣን ጌታዬ ይሄን በማድረግ ላይ ቻይ ነው

  • @بنتسانيزينب
    @بنتسانيزينب 2 года назад +36

    ወዮ እሼቱዬ ስወድህ እኮ እንዳንተ አይነቱ ሰው ያብዛልን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +198

    ይሄን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም እና እዝነት ባለችሁበት አለም ጫፉ አይለያችሁ
    በሳኡዲ የሚገለቱ ወጉኖቻችን ለሀገር ያብቃልን
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን !!!

  • @ወለተሚካኤል-ዘ7አ
    @ወለተሚካኤል-ዘ7አ 2 года назад +2

    አሼ ምርጥ ሰው ነህ እውነተኛ የጥበብ ሰው የአባቶቻችን አምለከ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በእስርና በየቤቱ ስቃይ ላይ ያሉትን ድንግል ከነ ልጇ ትድረስላቸው

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +1

    የኔ ማር ስታምር እድግ በይ እሸቱዬ አንተማ ሁሌም ለታሰሩት እንደጮህ ነው ግን የሚሰማ ጠፋ እግዚአብሔር ጾሎታችንን ይስማን 💔😭

  • @በእምነትየሸዋልጅ
    @በእምነትየሸዋልጅ 2 года назад +1

    ተንቆ አስናቀን ይህ ጀዝባ ሀገር እንድትዘምን ምርጥ እይታ ነው ተባረክ እሼ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад

    እሼ አንተ ደግ ሰው የምዬ የአገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም ከሆዳም ሰዎች አንድ ቀን ቀና እንላለን ሁሉንም ለእግዚአብሔር እንገር ወገኖቼ ተስፋችን እሱ ብቻ ነው

  • @eladeneladen8095
    @eladeneladen8095 2 года назад +1

    ክበርልን እሼ የእውነት እዳተ ድምጽ ይሆነልን የለም ዘድሮ የሳኦዲዎች ከእግዚአብሄር በታች ታጠቅ አተ በእውነት ቃል የለኝም ክበሩልኝ

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 2 года назад +17

    የታፈኑት ድምፅ እሸ ታሪክ አይረሳህም እናመሰግናለን👍👍👍👍

  • @askask9433
    @askask9433 2 года назад +2

    ምርጥ ግጥም እናመሰግናለን እሸዉ
    እረምግስት ንቃ ከረመድዋን በፊት የታሰሩት በሙሉ ሀገር መግባት አለባቸዉ
    አላህዬ ሰላም ካተነዉ አተየማታዳላዉ ጌታ ሆይ አንተ ሰላመህን አዉርድልን

  • @muhammadadam1842
    @muhammadadam1842 2 года назад +1

    እናመስግናለሁ እሸቱ ወንድሜ ምርጥ ሰው

  • @ሀሉምግዜአለው
    @ሀሉምግዜአለው 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ስለእስረኞቹ የገጠምከው

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    እሼ አተ እኮ በእውነት ትለያለህ ከምርጥም በላይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @ሠሚራወሎየዋ-ኀ4ቘ
    @ሠሚራወሎየዋ-ኀ4ቘ 2 года назад +32

    ሁልጊዜ ለሥደተኞች ድምፅ ሥለምኮን እናመሠግናለን 💔💔💔😭😭😭😭

  • @faezahussen3363
    @faezahussen3363 2 года назад +1

    ወድማችን እሸቱ መለሠ በጣም እናመሠግናለን

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን ድቅ ልጆች ልዩ ናቸው እድግ በሉ እሸቱ በርታልን ጀገና 🥰🥰🥰🥰

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 2 года назад

    እሼ አደበትህ ይባረክ አተ ትለያለህ የምፅፋቸው ግጥሞች የምታመጣቸው አዳድስ አይዲያወች አጀብ ያሰኛሉ የአተ አይነቶቹን ያብዛልን እውቅና ሳያሰክርህ የመጣህበትን ሳትረሳ ህዝብህን እዳከበርክ ፈጣሪ ያክብርህ

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 года назад +7

    ልጆች ነፍስ ባወቁበት ጊዜ ትልቆቹ ህፃን ሁነው ሀገር ሊያፈርሱነው አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 2 года назад +1

    እስክስታ ስትል በጣም ደስ ስትል ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @فاطمهعليعمومسعود
    @فاطمهعليعمومسعود 2 года назад +1

    የምታምሪ ቆጆ ነሽ እድግ በይ 💐💐💐💐🎁👗

  • @denekedesalegn6135
    @denekedesalegn6135 2 года назад +2

    ሰላም ነው ስለ እምዬ ኢትዮጵያ አንድነት ሰላምና ክብር የተከፈለልን እጅግ ብዙ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💪💪💪

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 2 года назад

    ደራርቱየ እኔ በጣም ነው የምወድሺ እረጅም እድሜ እንዲሰጥሺ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው ኑሪልን አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @ሰብለነኝከሀገረምኒል-ዀ8ሐ

    እሼ እናመስግናለን ሁሌም ሳውዲ እስርቤት ላሉ ወገኖቻችን ድምፅ ስለምትሆን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 года назад +6

    ድንቅ ልጆች አንድም ቀን አያመልጠኝም በጣም ነው የምወደው እና ገራሚ ናቸው አላህ በጥበቡ ያሳድጋቸው ፈጣሪ ለነኚህ ባለ ንፁህ ልቦና ባልተቤት ለሆኑ የነገ ሀገር ተረካቢዎች ስትል በኢትዮጵያ ምድር ሰላሙን አውርድ ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @yanetube17
    @yanetube17 2 года назад +2

    እሼ ፈጣሪ ፀሎትህን ይሰማህ የዜጎቻችንን ጥየቄ ሁሌም ድምፅህን አሳማልን እናመሰግናለን !!!

  • @shemelisnigatu3384
    @shemelisnigatu3384 2 года назад +5

    አንተ ከአቅም በላይ የሆነክ ልጅ ሀያሉ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ።

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 года назад +1

    እናመሠግናለን እሸ ብዙ ጊዜ ድምፅ ሥለሆንከን

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 года назад +1

    እሼ ምርጥ ኢቶቢያዊ እናመሰግናለን እዳተ አይኖተችን ያብዛልን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад +18

    ግጥሙ 100%%%%%%%%% ደስ የሚል አስተማሪ ነው ጆሮ ቢኖረው ባለስልጣናት! አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ምርጥየ ደምሪኝ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 года назад

    እሼ አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ከዚ በላይ አስተዋይ ልቦና ያድልህ ሰው መለት ሰው የጠፋለት ሰው የሆነ ሰው ነው

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 года назад

    ፈጣሪ ዬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ድንቅ ልጆች ፈጣሪ ከሀሳብ ከጭቀት ነፃ አድርጎ ያሳድጋቹ እሼ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 года назад +26

    እሼ ምርጥ ሰው ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ እስረኞች

  • @mekedeskebede9616
    @mekedeskebede9616 2 года назад

    ዋው እሸ ምርጥ ሰው በእውነት ግጥምህ ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንቅ ልጆችንም ፈጣሪ ያሣድጋቸው ሀገራችን ሰላም ይመልሰልን እኛንም በሰደት ዓለም ያለነውንም ለሀገራችን ያብቃን 💚💛❤😘3

  • @chhd5437
    @chhd5437 2 года назад +1

    ለምስጋና ቃላት የለኝም ወላሂ ሁሌ ሳቅ ይሁንልህ ኑሮ

  • @seve3476
    @seve3476 2 года назад

    እግዚዓብሄር አክብርህ ይባርክህ እሸ ልዩ ሠው አንተ ትለያለህ ከልብ እናመሠግናል ለወገኖቻችን ሁሌም ድምፅ ሥለምትሆን እግዚዓብሄር ወገኖቻችን ቀምህረቱ ይጎብኝል አሜን

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 года назад

    ዋአው አሼ የሚገርም ግጥም መልእክቱ ማለትነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ👍👍👍👍👍👍👍👍🙏👍

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 года назад

    _የዘንድሮ ልጆች ቅመም ናቸው እድግ በይ የኔ ቆንጆ_

  • @zuzuyoutube8499
    @zuzuyoutube8499 2 года назад +1

    እናመሠግናለን እሼዋ ሁሌም ዴምፅ ስለሆከን😥😥😥😥😥

  • @AJ-kj8nr
    @AJ-kj8nr 2 года назад +1

    እጂግ በጣምምምምምም. ልብ የሚያሽር የልባችንንን ተናገርክልንንንንንን እስርቤት ላሉት ትልቅ. ድምፀ ነው፣ እናመሰግናለንንን

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ

    ኑርልን አሼ ከልብ እናመሰግናለን ለኛ ለወገኖችህ ከምም በላይ አተ እየጮክልን ነው ሰሚ አጣን እንጂ የሁሉም አባት እሡ ቸሩ አምላክ በቃ ብሎን ለሀገራችን ያብቃን ድንቅ ልጆች በጉጉት ነው እማየው ደስ ሲሉ ዘና እና እረፍት እማገኘው እነዚህን ታዳጊዎችን ሳይ ነው እደጉ

  • @gf2660
    @gf2660 2 года назад +14

    ወላሂ ምርጥ ግጥም በትክክል ገልጸህዋል ሰው በስውነቱ ሊከበር ይገባል ሁሉም ሰው እኩል ነው

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 2 года назад +46

    _ባሁን ግዜ ግን ልጅ የለም አሮጊቶች ናቼዉ ልጅ እኮ በኛ ግዜ ቀረ የምር_ 😂😂😂

  • @hikmayoutube8004
    @hikmayoutube8004 2 года назад +2

    መቸም ከመገረም በላይ ምን ልባል ቃላት የለኝም ትለያለህ✌️

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад +1

    እሼ በጣም እናመሰግናለን በእስር ላሉት ድምጽ ሰለምትሆን ሰሚ ባይሆረንም ፈጣሪ ይድረስላቸዉ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 года назад +10

    ጎበዝ ትክክል ብለሽ በኢትዮጵያ ላይ ትክክለኛ ፍቅድ ከልተፈረደ ሰው እያለቀ ነው

  • @نورةخالد-غ2ث
    @نورةخالد-غ2ث 2 года назад

    ሁሌም ሳትሰለች ለስደተኞች ድምፅ ስለምትሆን ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 2 года назад +1

    እሼ ድምጽ ስለምትሆንን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 года назад

      እናት ሰብ አርጊኝ

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 2 года назад +2

    አሜን በስር ቤት እግዚአብሔር ይድርስላችሆ ይታርቅን

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 2 года назад +1

    የኛ ጅግና ግጥምህን ስላደንቅ አላፍም በጣም ነው የገለጥህው. ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለስደተኞች እባካችሁ ለወገን ደራሽ ወገን ነው

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      የኔ ውድ ደምሪኝ

  • @MesudKassa
    @MesudKassa Год назад

    አንተን የምገልጽበት አንደበት የለኝም እንዲያዉ በጥቅሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 года назад +6

    ጎበዝ ልጅ ከመልክ እስከ እውቀት

  • @sdy5370
    @sdy5370 2 года назад +1

    እዳው ምን ብዬ ልኮምት አሼ እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን ሁሉም እዳተ ቢረዱን ጥሩ ነበር ግን ያው የተጣለ እቃ ማን ይፈልገዋል እኛ እደዛነን ለስንት ለተቸገሩ ያልሆንን ያህል

  • @endris960
    @endris960 2 года назад

    እሸቱ የሰው ጥግ ውድድ እጥግደረድ ውለታህ አለብን ማንም ያተን ያህል ድምፅ አልሆነንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @enattube6295
    @enattube6295 2 года назад +1

    Eshetu tileyaleh kiberiln 🥰🥰🥰❤❤

  • @kewletali2902
    @kewletali2902 2 года назад

    ለሳውድ እስረኞች ሁሌ ድምፅ የምትሆን አንተ ብቻ ነህ ፈጣሪም አንተን በበጎ ያስብህ🙏🥰🥰🥰🥰

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 2 года назад

    አሽየ አቦ ፈጣሪ ከሸይጧኖች ይጠብቅልን አደራዉን ታስፈልግናለህ ለኛ ለድሀወች አሹየ ረበል አለሚን ጥላ ከለላ ይሁንህ ሀቅ የያዘሰዉ አይፈለግምና ኑርልን

  • @hagera3510
    @hagera3510 2 года назад

    የእውነት እሼ ስለስደተኞች የምታደርገውን ሁሉ ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ እኛንም እሱ ይርዳን🤲

  • @አዲስአለም-ጰ3ተ
    @አዲስአለም-ጰ3ተ 2 года назад

    ውንድሜ እሽቱ ምርጥ ስው ድምፅ ለላቸው ለሳአዊዲ እስረኞች ድምፅ ስለሆካቸው በጣም እናመስግናልን እድሜና ጤናህን አላህ ይስጥልን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +6

    አሼ ምርጥ ሰዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      የኔ ውድ ደምሪኝ👌❤

  • @missteshome1568
    @missteshome1568 2 года назад

    የእውነት ፈጣሪ ይባርክህ የልባችንን ነው በግጥምህ የተናገርከው

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад

    አሜን አሹየ በጣም ያማል እግዚአብሔር ይድረሰላቸው ለታሰሩት

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 года назад +6

    ፈጣሪ ያደለው ከህፃናት ጋር ይኑር እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለመላው ህፃናት በሙሉ

  • @اللهميمنقليبالقلوبثبتقلبيعلىدي

    የኔፍልቅልቅ ማሻአሏህየኔአንጀኛ😍😍😍

  • @rabiaseid6695
    @rabiaseid6695 2 года назад +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እሼትየ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 года назад

    ዶንኪ ቲዩፕ አዘጋጅ እሼ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ወንድማችን በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዬጵያዊያን ወገኖቻችን ሳታቋርጥ ድምፅ ስለሆንክ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱እሼ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን ከአንተ ጋር ለሚሰሩ ክሩዎች በሙሉ እናመሰግናለን እሼ የስደተኞች ድምፅ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +6

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ::

  • @ፋጡማመሀመድ-ፐ2አ
    @ፋጡማመሀመድ-ፐ2አ 2 года назад

    እሽቱ አላህይጠብቅ እናመሰግናለን የሚስኪኞች ድምፅ

  • @hibamom8786
    @hibamom8786 2 года назад +3

    አላህ ይጠብቅሽ ጎበዝ እደጊ

  • @meaz_demse
    @meaz_demse 2 года назад +8

    ሰላም ለአለም እስከ ለዘለዓለም 😭 ዝምብሎ ይጨንቀኛል ይቺን አለም ሳስብ በብርቱ ናፍቆት ተመኘሁ የሰማዩን መንግስት🙏

    • @tube2341
      @tube2341 2 года назад

      ፀሎት የማይቀይረው የለም እህቴ ፀሎት አርጊ😢

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 года назад +1

      ማራናታ ደምሪኝ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 года назад +1

      @@tube2341 ደምሪኝ

    • @tube2341
      @tube2341 2 года назад

      ደምሬሻለው

    • @tube2341
      @tube2341 2 года назад

      ነይ እቤቴ😃

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 2 года назад

    እናመሰግናለን ድንቅ መልዕክት ምርጥ ግጥም ነው።

  • @yared_yehulaset
    @yared_yehulaset 2 года назад +2

    ዋው ዋው 100% 👍👍👍

  • @tube-xf2jb
    @tube-xf2jb 2 года назад +2

    አገር ልትለማ 😥አገር ልትዘምን😥አገር ማለት ሰዉ ነዉ ለሱ ተቀልብሶ 😥እህ😥እሸ ምን ልበል

  • @saraalsara6754
    @saraalsara6754 2 года назад +26

    አምላክ ቅዱሳን። ኢትዮጵያ ሰላም ያድረግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 года назад +1

    ዋው
    የዛረዋ ልዮ ልጅ ነች💘💘💘💓💓🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 года назад

    😀😀😀😀😀🤣😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰ቀኔን ደስ እንዳስባላችሁ በኑሮህ በዘመንህ ሁሉ በደስታ ኑር እሼ እንድሁም እችህ ቆንጆ ልእልት ልጅ እድግ በይ 🥰🥰🥰😂

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ 2 года назад

    ውይይይይይ እሼ ምን ልሁንልህ ልብ እሚነካ ግጥም ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад +1

    በሰው ሀገር ብንሰቃይም ያው የሰው ሀገር ስለሆነነው ስለምን በሀገራቸው ይሰቃያሉ እረ የነሱ ይባስ እኛስ ህደንባቸው ነው ወገነ

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 2 года назад +2

    ቅመም የሆነች ልጅ እስክስታዋ ደግሞ ልዩ ነዉ እድግ በይልን

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 года назад +1

      ቲጂ ሰብ አርጊኝ

  • @fetsegufestegu1860
    @fetsegufestegu1860 2 года назад +8

    ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያሪግልን ደንቅ ልጆች ልዩ ናቹ 😍😘😍😘😍
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ አስሪቤት ለምሳቀይ ወገናችን💔

  • @sadaabdallah8840
    @sadaabdallah8840 2 года назад +6

    ልጅቷሥታምርዋውማሻአላህናት

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 2 года назад +48

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እሼ ወላሂ ግጥምህ ልብ ይነካል የሳውዲ እስረኞችን ችግር የተረዳህው አንተ ነህ አላህ ቅንነትህን አይቀይርብህ ህይወትህን አላህ ያሳምርልህ ሀገር ማለት ሰው ነው ሰው እያለቀ ችገኝ ተከላ አላህ ልብ ይስጣቼው

    • @guest1680
      @guest1680 2 года назад

      ሠሚ ላገኝ 1ኛ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    ስለእናተ ህፆናት ብሎ ምህረቱን ያውርድልን 🙌ስለግጥሙ እናመሰግናለን ሰሚ ያጣን ይመስል መሪ አለን ተባልን 😭

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      የኔ ውድ ደምሪኝ የኔ ❤

  • @zebibabahredin7151
    @zebibabahredin7151 2 года назад

    ኢትዮጲያ እንዲኖራት ምትፈልጊው ምንድነው?
    "መከባበር" ትልቅ መልስ የኔ ቆንጅዬ።የውስጤ ነው የመለሽልኝ።እድግ በይ ማርዬ።

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 года назад

    በጣም ደስ የምትል ገራሚ ህጸን ናት ፍርዳ ግን ከባድ ነው ሰላም ለሀገራችንና ፍትሕ በሳዑዲ ለሚገኙ ወገኖቻችንን እንፀልይ ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +5

    ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ ልጆች ጨዋታ በጣም ደስይላል

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad2957 2 года назад +2

    እሸቱ በጣም እናመሰግናለን ለእስረረኞች
    ለም ታደርገው አላህ ይስጥልን😘😘😘😘

  • @wobitwodaj7920
    @wobitwodaj7920 2 года назад

    ልጂቱ ስታምረ የኔ ማረ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውድድድድድ

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 года назад +1

    አሼ ግጥምህ👍👍👍 ቅመም የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @ኢማንኢማን-ቨ5ዠ
    @ኢማንኢማን-ቨ5ዠ 2 года назад

    የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ያሰብሽበት ድረሽ የኔ ዉብብብ😘😘😘😘

  • @yeshitulu1157
    @yeshitulu1157 2 года назад +2

    እሽዬ የተትረፈረፈ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነ ክሩህ ህፃናትን እግዚአብሔር ይባርክ🙏❤ ለታሰሩ ሁሉ መፈታትን ያድል🙏❤ ለሰው ልጅ ክብር ግድ የሚለው የሚራራ የሰው ሞት ካለምክንያት የሚሰማው ሰው አምላክ ያዘጋጅልን እምባ አባሽ🙏❤

  • @ቤዛዊትደመቀYoutube
    @ቤዛዊትደመቀYoutube 2 года назад +1

    አቦ ውድ ወንድማችን አንተ ትለያለህ ያሰብከውን ቸሩ እግዚአብሔር ያሳካልህ ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 года назад +1

    እሼቱ ወደሜ አላህ ያክ ብረህ ምረጥ ሰዉ ነህ

  • @zehara8247
    @zehara8247 2 года назад

    ሀገር ልትዘምን እውነትም. ትልቅ ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 года назад +1

    የኔ ማሮች እግዚያብሔር በጥበብ በፀጋ ያሳድጋችሁ

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 года назад

      እናት ሰብ አርጊኝ