ሳይገባኝ ሙሉ ፊልም Saygebagn full Ethiopian movie 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 476

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 8 месяцев назад +50

    Nice movie
    የቅመሟን የትወና ብቃት
    ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም
    ደግሞ ድምጿ ሲያምር❤❤❤

    • @RahmanRehim
      @RahmanRehim 5 месяцев назад

      ቁንጅናዋስ❤

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 8 месяцев назад +159

    ማነው እንደኔ በቲክቶክ መንደር አይቶ የመጣው 💃🏻💃🏻🤣🤣ለምንኛዉም ጥሩ ፊልም ነው አስተማሪ ነው 🥰🥰🥺

  • @aseed792
    @aseed792 8 месяцев назад +151

    እናት ለዘላለም ትሩር ክብር ለናቶች እሲ እደኔ በስደት ሆኖ እናቱ የናፈቀችው 👍😢😢

    • @newfgy
      @newfgy 8 месяцев назад

      አሞብኛንበናፍቆትስገበገብየባሰአሳብገባሁዱአአርጉልኝ😢😢😢😢

    • @feruzarayaferuz2280
      @feruzarayaferuz2280 8 месяцев назад

      Wow welhi ijiga astamer new 😢😢😢

    • @Zarah-lg2kv
      @Zarah-lg2kv 8 месяцев назад

      ወላሂ ነው ምልሽ እሷን ሳስብ እራሴን ነው ምስተው

    • @Hayat-s3i
      @Hayat-s3i 8 месяцев назад

      በጣም😢😢

    • @FithaliWorki
      @FithaliWorki 3 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭💔💔💔

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 месяцев назад +19

    በስማም በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት 😢እናት ለዘላለም ትኑር ትንሿ ልጅ በጣም በጣም ጎበዝ ናት በርቺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤️

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 8 месяцев назад +168

    እናትና አባት የሌለው እደኔ በፊልም እባውንየሚጨርስ አለወይ በስደት ሆኖ ተስፍ የቆረጠ አለ ይሆን አደራውን እዳይኖር😢😢😢😢😢😢

    • @አይዱኒያ-ዘ5ዀ
      @አይዱኒያ-ዘ5ዀ 8 месяцев назад +6

      አይዞሽ እናት አብሽሪ ለኸይር ነው እኔም እናት የለኝም የተሻለ ሃገር ያርግላቸው

    • @UffyBfd
      @UffyBfd 8 месяцев назад +4

      አይዞሽ እህቴ እግዝአቢሔር ያፁናሽ ተሰፋ አትቁረጭ ክርስቲያን ተሰፋ አይቆርጥም እሽ እህቴ

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh 8 месяцев назад +3

      አለን 12 አመት ሙሉ

    • @ህይወቴጎጃሜዋ
      @ህይወቴጎጃሜዋ 8 месяцев назад +4

      @@UffyBfd እሽ ስለምክራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
      @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 8 месяцев назад +3

      አይዞሽ እናት

  • @MesfinMat-r4x
    @MesfinMat-r4x 8 месяцев назад +75

    ክብር ለእናቾቻችን🙏🙏እናት 10000ትኑር

  • @ዮርዲየማርያምልጅ-ለ8አ
    @ዮርዲየማርያምልጅ-ለ8አ 7 месяцев назад +11

    እፍፍፍ አልቅሸ ልሞት😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እናቴን እርጅም እድሜ ጤና ስጥልኝ🙏🙏

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 8 месяцев назад +28

    እናት እና አባት የለኝም።ግን ከ 16 ዓመቴ ጀምሮ ሰው ቤት እያገለገልኩ ያለማንም አጋዥ ኖሬያለሁ። ዛሬ ላይ ተሟሙቼ 28 ዓመቴ ላይ ደርሻለሁ።ጥሩ የሚባል ኑሮም እየኖርኩ ነው።ሰው ባይረዳኝም፣ዘመዶቼንም ባላውቅም የፈጠረኝ የሰማዩ አባቴ አልተወኝም።

    • @emebetassefa2628
      @emebetassefa2628 8 месяцев назад +2

      አንች ዉለጅና በልጆችሽ ዉስጥ እናትሽን ታያለሽ

    • @hatem8797
      @hatem8797 8 месяцев назад

      አይዞሽ በርቺ እህቴ❤❤❤

    • @zuriashasegid114
      @zuriashasegid114 5 месяцев назад

      እናት የለኝም አትበል የፈጣሪ እናት አለችልን ዮሐ 19:26

  • @HanaHana-j5v
    @HanaHana-j5v 8 месяцев назад +34

    ክብር ለናቶች ምትክ የሌላት ልዩ ፍጡር እናት

  • @AbduramanDawud-you5G
    @AbduramanDawud-you5G 8 месяцев назад +12

    አንድኔ Comment አንቢቦ ፊልሙን ምያይ ማንው ክብር ለንቶቻችህን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @fvv1680
    @fvv1680 8 месяцев назад +19

    😢😢😢😢😢😢እናቴን መስልሽኝ እናት ያላችሁ አላህ ይጠብቅላችሁ 😢😢😢 እናቴ ነብስሽ በሰላም ትረፍ የኔ ውድ እናት😢😢😢😢😢

  • @ሳያ
    @ሳያ 8 месяцев назад +13

    የምር የዚን የኪል የስላቃሳኝ ፍልም ዬላም አሪፍ አስታማሪ ፍልም ነዉ ክብር ለናቶቾ🙏🙏🙏

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 8 месяцев назад +12

    ምንም ፊልም ቢሆን እናትን መግደል እንዴት ቀለላቹህ ዶክተሩ ትሞታለች ስላለ ብቻ መሞት የለም ስለዝህ በህመሟ ብቻ ልጁ ተፀፅቶ ወደቤቱ ተመልሶ መዳን ትችል ነበር በቃ የኢትዮጵያ እናቶች ሳያልፍላቸው ነው የሚሞቱት በፊልም እንኳን የልጆቿን ስኬት ብታይ ምን አለበት እኛኮ ስደተኞች ደህና ነኝ ብትለንም አናምንም እንኳን እንደዝህ ያለውን አሳይታቹህን ናፍቆቴ እናቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @muluneshmelie1042
    @muluneshmelie1042 7 месяцев назад +2

    በሰመሰላሴ በስመአብ እንዴት እንዳስሐቀሰኝ አምላኬ እናቴን አደራ እናትም አባትም ሑና ያሳደገችነን እማየ እድሜሽን ያርዝምልኝ እወድሻለው ሰደተኛዋ ልጅሽ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን ይሰጥልን እግዚአብሔር 👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 8 месяцев назад +29

    ህፃኗ ምርጥ ልጅ ጎበዝ በርቺ አሰሯት ንግግሯ ሁሉ የሚያሰተምር

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 8 месяцев назад +7

    @እናት ለዘላለም ትኑር መቸም ክፉ አይንካት እናቴ ኑሪልኝ እወድሻለሑ ፈጣሪዬ እናት እና አባቴን ሞላዉ ቤተሰቤን ከክፉ ሑሉ ጠብቅልኝ😢

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 8 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር የእናቶችን እድሜ ይጨምር❤❤

  • @hananomuer8460
    @hananomuer8460 8 месяцев назад +9

    ማነው እንደ እኔ fbመንደር አይቶ እዚክ ዩቲዩብ ከች ያለው😊👍👍

  • @BusyLine-f3v
    @BusyLine-f3v 8 месяцев назад +27

    ኧሄ ገፀባህሪ ላንተ አይመጥንም አንተ ሁሌም ጥሩ ስቶንነው እሚያምርብህ

    • @hah-zd9fm
      @hah-zd9fm 8 месяцев назад +6

      አክተር ሁሉም መፈተን አለበት

    • @mf-gq2js
      @mf-gq2js 8 месяцев назад +1

      እኔኳን ፊልም ብዙም አላየም ግን 3 ቦታ የሰራውን አይቼው ነበር ግን ሁሉም ክፉ ነው ገፀባህሪው

    • @NasirArgada
      @NasirArgada 8 месяцев назад

      በትክክል

  • @SemariyaFiseha
    @SemariyaFiseha 8 месяцев назад +7

    እዙ ትለያለህ ኤልዱ ደሞ እንደ ትልቅ ነው የተወነችው wowየሆነ ብቃት👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HelenSengal-c6n
    @HelenSengal-c6n 8 месяцев назад +5

    ኣደ ኮ ብራሃን ያ ስልማትና ማዓርግና በካ ኩሉ❤❤❤❤❤በኡነት በእባ ነው የጨረስኩት❤❤እናቴ ዕድመ ና ቴና ይስትሽ ፈታሪ

  • @Feyr-gu7uq
    @Feyr-gu7uq 2 месяца назад +1

    እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @windyzenia2720
    @windyzenia2720 8 месяцев назад +13

    Tiktok ላይ አይቸ ነው የመጣውት

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 5 месяцев назад +1

    ክብር ለእናቶች ያረቢ የእናቴን ክፉ እዳታሰማኝ በተለይ ስዴት ሆነን ያረቡ አላህ ረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 8 месяцев назад +5

    እናት በምን ይሆን የምትገለፅ ቃላትም የለ እሷን የሚገልፅ😢😢😢😢 ለእናት ይሄ የሚገባ ነዉ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😢😢😢😢 የልጇን ፀፀት እና መመለሱን ብታይ ጥሩ ነበር አዳዴ ከህመም መዳን እንደሚቻልም አድርጋቹህ ብትሠሩ መልካም ነዉ😢😢😢

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 8 месяцев назад +5

    ሳትበላ አብልታ ሳትለብሥ አልብሳ ሳትማር አሥተምራ የናት ውለታዋ ቢወራ አያለቅምለአለም እናቶች ሁሉ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን🙏🙏🙏😥😥😥❤❤❤❤❤😥😥😥😥

  • @GalaxyPrime-e3d
    @GalaxyPrime-e3d 8 месяцев назад +27

    እናት ሳለች እንጥቀማት ከሃደች ብሆላ ከምናለቅስ ፊልሙ❤❤❤❤❤

  • @Roza-t1u
    @Roza-t1u 8 месяцев назад +30

    ክብር ለናቶቻችን 🙏🥺🤕

  • @sekinasekina-wq7zf
    @sekinasekina-wq7zf 5 месяцев назад +1

    እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው
    ሠማይ እና ምድር የምታህለውን ሰው❤❤❤እድሜ እና ጤና ለእናቶች🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @mahiletetsegetube
    @mahiletetsegetube 5 месяцев назад +1

    እናቴ እወድሻለው ምናለ ብትኖሪልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ምናለ አይኖቺሽን ባያቸው 😭😭😭😭😭
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእርሱ ፈቃድ ሆኗል እና በቀኙ ያኑርሽ

  • @frdosemehammed2037
    @frdosemehammed2037 8 месяцев назад +11

    እንዳት እንዳስለቀሱኝ😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ...ኡማ ክፉ አይካት እንኳን ሞታ ተኝታ ታስጨንቃለች

  • @genetwerku2315
    @genetwerku2315 8 месяцев назад +30

    ክብር ለናቶቻችን😢😢😢😢😢❤❤

  • @AhmadAhmad-gk7bs
    @AhmadAhmad-gk7bs 8 месяцев назад +26

    ዉዶቼ የእናቶቻችንን እድሜና ጤና ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @FyfTytu
    @FyfTytu 8 месяцев назад +2

    የኔ ቅመም ምርጥ አስተማሪ ንግግር እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @aziza2714
    @aziza2714 8 месяцев назад +3

    ወይኔ እራሤን ታመምኩኝ የምር እንባዬን እያፈሰስኩ የጨረስኩት ፊልም የራሤን ታሪክ ያየሁ መሠለኝ እማዬ እናትኮ ትለያለች 😢😢 💔💔እደኔ እናቱን ያጣ ይገባዋል እናት ያላችሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ 🤲 ህፃኗ የምር ገራሚ ብቃት አላት ድምፆ ንግግሯ ብቃቷ11111 ነች 🥰

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 8 месяцев назад

      እናቴ ዛሬም እወድሻለሁ እደማለገኚሺ እያወቅኩ እንኳን ስምሺን እማ ስልሺ እረጋጋለሁ ጀንትል ፊረዱስ ይወፍቅሺ እማ

  • @emaamaen
    @emaamaen 8 месяцев назад +3

    ኡፍ አስለቀሳችሁኝ😢 ቲኒሿ ትችያለሽ በርችልን❤ ምርጥ ፊልም ነው

  • @የማያልቅውፍቅር
    @የማያልቅውፍቅር 8 месяцев назад +5

    እማ ክፉሺን አልስማ ወይኔ ፈጣሪ ሆይ አተ ጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 8 месяцев назад +3

    አይ እናት ❤❤❤❤❤❤እናቶቾ ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 5 месяцев назад +1

    በሕይወት እያለሽ ተስፋ አትቁረጭ ነገ ሌላ ቀን ነው በርግጥ እናት ባይኖርሽም አንቺን የፈጠረው አላህ አለልሽ አብሽሪ ዱአ ብቻ አድርጊ እህቴ

  • @hananomuer8460
    @hananomuer8460 8 месяцев назад +4

    እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው ከቃላት ይበልጥ ዬል ወይ ፍቅሯን ላወቀው ሠው😢😢
    እናት ብድር ሁና እኔ በተበደርኳት ወለድ እየከፈልኩ ዘላለም ባኖርኳት😢😢😢
    እናት
    እናት
    እናት
    የጨለማ ማብራት❤😢😢😢😢😢
    እናት ለዘላለም ትኑር.......

  • @mamamulu
    @mamamulu 8 месяцев назад +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አም እድግ በይትልቅ ቦታ ድረሺ እሺ ተባረኪ

  • @IsAl-ti9fk
    @IsAl-ti9fk 8 месяцев назад +2

    ሁላቸውም ቤተሠብ ሽ አመት ይኑሩ እኔ የምሳሳለትን አባቴን አጥቻለሁ መልሶ ላይመለስ ሄደ አላሕ ለጀነት ይበልሕ ውድ አባቴ

    • @HeyiryaSiraji-y5u
      @HeyiryaSiraji-y5u 8 месяцев назад

      😢😢😢😢እኔም አባቴን አጥቻለው

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 5 месяцев назад +1

    ሚጣየ ዋው ጀግና ዴስ ስትል

  • @FetiyaReman
    @FetiyaReman 5 месяцев назад +1

    ክብር ለናቶችችች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatiyaJemal-l6j
    @FatiyaJemal-l6j 8 месяцев назад +3

    እናት የምል ቀል ያሰንል እናት ማለት ሁሉም ነገር ነት እናት ትኑር ሽ አመት በጠም የዘዝናል😢😢

  • @emebetassefa2628
    @emebetassefa2628 8 месяцев назад +2

    ይሀ የፊልም ታሪክ የእኔነዉ እደወንዱ ስማን በክፋት ባላነሳም ግን ሳልረዳት ድካሟ ሳይገባኝ ነዉ ያጠዋት ከጎኔ ሳጣት እደእግር እሳት16አመት ሙሉ ያገበግበኛል

  • @FitsumAyeleKontish
    @FitsumAyeleKontish 5 месяцев назад +1

    ጀጊና እናት ❤❤❤❤

  • @tesfutewelday5065
    @tesfutewelday5065 7 месяцев назад +1

    መቅደስ ጎበዝ በርችልን, ተስፋ ያለሽ ተዋናኝ ነሽ. 👍👍👍👍👍👍👍 👍👍

  • @fitsumsolomon316
    @fitsumsolomon316 5 месяцев назад +1

    ለምንድን ነው ይሄን ፊልምሳይ ባባ (ታሪኩ) ትዝ ያለኝ 😢😢😢

  • @abyabby9886
    @abyabby9886 8 месяцев назад +1

    የኔ ቀሰመም ምርጥ አስተማሪ ንግግር እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ❤😢❤

  • @Ayman-eg8rf
    @Ayman-eg8rf 8 месяцев назад +1

    እናትኮ በጣም ልዩ ናት እናቴ ለኔ 🌍 አለሜ ናት ክብር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤ ሽ አመት ያቆይልን

  • @ቲነኝስደተኛዋ
    @ቲነኝስደተኛዋ 8 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢 ኢዙ ሰርተኸዋል አይገልፀውም. ሁላችሁም የምር አደኞች 😍😍😍😍😍 ቅመምው ዋ እናት እኮ ልዩ ናት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍♥♥♥♥♥♥♥

  • @burtokana8978
    @burtokana8978 8 месяцев назад +1

    አያልቀስኩ ነው ይቸርስኩት የምር ሁሌም ስለ እናቴ ሳስብ ያስለቅሰኛል አናቴ ኑርልኝ ለዘላለም🥹🫶

  • @FetiyaReman
    @FetiyaReman 5 месяцев назад +1

    ክብር ለናቶች

  • @SenkaTelhune
    @SenkaTelhune 8 месяцев назад +8

    ምንም አይነት ድሀ ብትሆን እናት እናት ነት አታቆሽሻት እባክህ የእናት ፍቅር አታቅም ምንም ፊልም ቢሆንም ግን የማል

  • @mizzogarme123garme3
    @mizzogarme123garme3 5 месяцев назад +1

    Emama enate wadishalow nurilign🙏🏼asitamari filimi new thx🙏🏼

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 8 месяцев назад +7

    ህፃኖ ምርጥ አርጋ ነዉ የተወነችዉ

  • @uuaa9157
    @uuaa9157 8 месяцев назад +4

    እናት ያላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @Emamaseare
    @Emamaseare 8 месяцев назад +4

    ክብር ለእናቶቻች🙏🙏🙏እናት1000ዐዓመት ትኑር

  • @MabitWanaw
    @MabitWanaw 8 месяцев назад +4

    በጣም እማሳዝን ፍልም ነው 😢😢😢

  • @selamase782
    @selamase782 8 месяцев назад +2

    Wawo it's Amazing

  • @AffectionateBamboo-vc2hi
    @AffectionateBamboo-vc2hi 8 месяцев назад +1

    Yemere asetemari filem new tenesheyewa demo wow berechi yemere gobeze nesh kebere lenatochachen beterefe beretu arif new

  • @የነገንማንያቃል-ዀ7ወ
    @የነገንማንያቃል-ዀ7ወ 5 месяцев назад

    በጣም ነዉ የሚያስለቅሰዉ😢 እኔ እናቴ በልጅነቴ ነዉ ጥላኝ የጠፍችዉ😢 እደ እናት ሁና ያሳደገችኝ አክስቴ ነች እሷም ታማብኝ አለች😢 እድድንልኝ ፆለት አርጉልኝ😢😢🙏🙏

  • @Wubshet371
    @Wubshet371 8 месяцев назад +4

    በጣም አስተማሪ film ❤❤❤

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 8 месяцев назад

    ኡፍፍፍ የኔ ናት ሴት ሊጅ እኮ እናትም እህትም ኣባትም ወንድምም ሁሉናት ለሴቶች መጥፎ ነገር ምታርጉ ወንዶች ኣደራ ኣደራ ግፍ ኣትስሩ እኔ ምሳሳላት እህት ኣለችኚ ከነፍሴ በላይ የሚወዳት ፈጣሪ ይጠብቅልኚ ልጆቸም ምስቴም እናቴም እንደዛ ክብር ለሴቶቻችን

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 8 месяцев назад +7

    እቺን ቃን ቦሀለ ትቆጭሀለት እነትሂ ሂቅርተ ጠይቃት😢😢😢😢😢

  • @danawitketema2807
    @danawitketema2807 8 месяцев назад +3

    ትንሿ በጣም ጎበዝ ናት የምር በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @dmesabdire2102
    @dmesabdire2102 8 месяцев назад +3

    እፃኗ በጣም ጎበዝነች ብፃኑቂርቆስ ሁሌም አሰሯት

  • @febenanargae6320
    @febenanargae6320 8 месяцев назад +2

    እናት ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏

  • @KalkidanArega-f2m
    @KalkidanArega-f2m 8 месяцев назад +1

    Beawnet kelbu ethiopiawi ena astemari film
    Kbr leanatoch ❤❤❤

  • @JosephKruger-h4i
    @JosephKruger-h4i 7 месяцев назад

    ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @serkalemalemayehu2760
    @serkalemalemayehu2760 8 месяцев назад +3

    እናት የሌለዉ እንደኔ ፊልሙን በእንባ የጨረሰ አለ ወይ 😭😭😭😭

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 8 месяцев назад

      እኔም አዳችው አልቀሺ ለሞት ነው

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 7 месяцев назад

      እናቴ አለች ግን ስለናት ሲነሳ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢እናቴ 🙏🙏🙏 ያላች ተስፋየ ለኝም ሁሌም ኑሪልኝ ❤❤❤እናት ለዘላለም ትኑር 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemawNgusey
    @AlemawNgusey 7 месяцев назад +1

    የእናት መልስ የለኝም ሰው በሞተ ቁፅር አለቅስ አለው እናቴ ልበልሽ ልጅ በይኝ ድምፅሽ ልስማው ብብብብብብብብብብዙ ነገር ነበረኝ ምነግርሽ ድምፅሽ ርቆብኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናት ሞት አይገባትም ነበር 😭😭😭😭😭😭💔😭😭💔💔💔💔💔

  • @ፀጋፀጋ-ኰ8ሸ
    @ፀጋፀጋ-ኰ8ሸ 7 месяцев назад

    እናቴ 🌍 ዓለሜ ❤በምን ቃላት እንደ ምገልፅሽ ኣላቅም ለሊት 10 ስኣተ ተነስታ ስራ ስትሄድ እኔ ተኝቼ የኮሌጅ እየከፈለች እንደ ጋጀኞቴ ልታይ እያልኩኝ ድህነቴ እንዳይታወቅብኝ እነሱ ያረጉት ለማረግ እናቴ ሳስቸግራት ነበር ኣሁን ሁሉ ኣልፍ ስራ ጀምሬ ከቤት ከወጣዉ ቡሃላ ግን ኑር ካየሁት ቡሃላ ግን እናቴ እንደ በደልካት ተረዳኛ ሃገር ቤት ህጄ ይቅርታ ጠየካት በየስኣቱ ትናፍቀኛለች በኣሁኑ ስኣት ግን የበደልካት እናቴ እየገዝኳት እገኛለው እናቴ እወድሻለው ኑሪልኝ ❤❤❤❤እስቲ እንደ እናታ ያላቹ እድለኛ ነኝ በሉ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 8 месяцев назад +3

    እናት ሳለችእንጥቀማት ፊልም ብሆንም አስተማሪነው❤❤❤❤😢😢😢

  • @እግዛብሔርፍቅርነው-ሠ5በ
    @እግዛብሔርፍቅርነው-ሠ5በ 8 месяцев назад +15

    መቼም እናቱ የማትናፍቀው ሰው የለም

  • @fetiarediwan5007
    @fetiarediwan5007 7 месяцев назад

    የስለቀሰኝ ድርማ😢😢😢

  • @emebetassefa2628
    @emebetassefa2628 8 месяцев назад

    ይሀ ፊልም እናቴን በክፍ አለማንሳቴ ብቻ ነዉ የሚለየዉ ግን ድካሞን ህመሟን እያሰብኩ 16አመት ሙሉ እንደ እግር እሳት የሚያንገበግበኝ ከአጠኋት በኋላ የተረዳሁት ፀፀቱ አለቀኝ ያሐ ልክ እደወንዱ ልጅ ነዉ እናት ያላችሁ እንደኛ ሳይገባን እደአጣናት እዳይፀፅታችሁ ተጠንቀቁ እናት ከአለች አጊጭ ጀንበር ከጠለቀች እሩጭ ትለኝ ነበር እናቴ

  • @plusworld360
    @plusworld360 8 месяцев назад

    እህቴ ታማለች እና እባካችሁ እግዚአብሔር ይማርሽ በልሉኝ🙏

  • @esralebeyene7702
    @esralebeyene7702 8 месяцев назад +5

    እህት ማለት ሁለተኛ እናት ናት😢😢😢😢

  • @DjDj-s9w
    @DjDj-s9w 8 месяцев назад +1

    የኔ ትንሿ ቀውጢ በጣም ተመቸሽኝ አብሽሪ በዚሁ እድግ በይ ለናትሽ አንችኳ ውጭላት የወድምሽን ነገር ተይው

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 8 месяцев назад

    እናት ለዘላለም ትኑር እናት ሁሌም ለልጇ ያላት ፍቅር ያው ነው አይ ሞት ተሸክመንህ እየኖርን ፊልም አስለቀሰኝ

  • @Zehra-g5n
    @Zehra-g5n 8 месяцев назад +1

    ዋው

  • @alemkahsay
    @alemkahsay 7 месяцев назад

    የናትነት ጥግ የለውም እናት ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @nanatibeker3623
    @nanatibeker3623 8 месяцев назад +2

    Ye mekdes gtsebahri gn yemr ke kalat belay new yene gobez berchiln👏👏👏

  • @SelomeNega-hf9zl
    @SelomeNega-hf9zl 7 месяцев назад

    አናት ለዘላለምም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @EshyeFirye
    @EshyeFirye 8 месяцев назад +4

    Woyine inde zare alqishe alaqimi inde ine yalaqachu like ❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 8 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ ማን እንዳ እናት 😢😢😢😭😭😭😭😭እራዥም እድሜ ላ እናቶቻችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selumeydani
    @selumeydani 8 месяцев назад

    😢😢 አረ እናት እማየ ናፍቀሽኛል እኮ ስደት መቸ ነው የማልቅ ኣልቻልኩም እምባየ

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 8 месяцев назад

    ወላሂ በጣም ያስለቀሰኝ ሺ አመት ይኑሩልን እናቶቻችን እማዬን አደራ😢😢😢😢😢😢

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 8 месяцев назад +2

    ልጅቷን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ወንድም ተብየው ግን የቤተሰብ ሸክም ነው አሁን ይህ ነው ተምሮ ለእናቱ አይሆንም

  • @yeabtsegatsehay-c8g
    @yeabtsegatsehay-c8g 5 месяцев назад

    bexam arif film newu yetsafachut bexam gobez nachu adis eyta yalewu astemari sra newu xru twena ale gn tnsh albas lay medegagemo enji bexam arif newu bertu kbe ena eregm edme la natochachn

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 месяцев назад +2

    እፍፍፍ ማርያምን በእባ ነዉ የጨረስኩት😢😢😢

  • @AbrehamEsubalew-n2n
    @AbrehamEsubalew-n2n 5 месяцев назад

    ዋውውው.....የቅመም ትወና.....የልጁ ካራክተር ሲያስጠላ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 8 месяцев назад

    ቅመምዬ በዋና ስምሺ ቤቴሌህምዬ አልቅሰሽ አስለቀሺኝ እናት ስትስቅ እንጂ ስትታመም ሲከፋት ህመሟ ከባድ ነው እናት ምንም አይንካት እስከዘላለም ይኑሩልን እማ ህመምሽ ህመሜ ደስታሽ ደስታዬ እንዲሆን የዘወትር የምንግዜም ፆለቴ ነው

  • @አልሓምዱሊላህ
    @አልሓምዱሊላህ 7 месяцев назад

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 5 месяцев назад

    እማ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @neimayasin2422
    @neimayasin2422 7 месяцев назад

    እናት ክፉ አይንካት ክብር ለናቱች❤😢

  • @comceil7126
    @comceil7126 8 месяцев назад

    እናት ካለች አጊጥ ጀንበር ካለች እሩጥ ይላል ያገሬ ሰዉ❤❤❤❤ እናቴ ሁለ ነገሬ ነች

  • @nuruahmed78
    @nuruahmed78 8 месяцев назад

    የአመቱ ምርጥ ፊልም😢😢😢 በጣም ነው ያለቁስኩት