ቆየት ያሉ ሙዚቃዊ ድራማዎች በእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
መቅደስ ራኬብን መስላኝ ነበር እስኪ እደኔ የመሰለቻችሁ
enem 😍👍🏻
እውነት ነው እኔም
እኔም የተመለሰች መሠለች አይመመሳሰል
Enem
እውነት እኔም መሰለችኝ
አስፍዬ thank you for all the good times you and colleagues gave us. ❤❤❤😢😢😢
መቅዲ ራኪን ነው ምትመስለው ልበል
Awo began temslalch
አዎ በይ
👍🏻👍🏻
አዎ የሆነ ይቀራረባሉ
አስገራሚ 😮😮😮ውሃ መጠጣት ለቆዳ ፣ ክብደት ለመቀነስ፣ ለጤናና ለሌሎችም ጥቅሞች👉👉👉 ruclips.net/video/RGtSvRhJHoc/видео.html
ራኬብ የተመለሰች መስሎኝ ቶሎ ነው የከፈትኩት
እኔም ክክክክክክ
Same here 😂
Me too,kkk
😂😂
እኔም
በእውነት መቅደስ እራኬብን ትመስላለች !!! እራኬብዬን በጣም ነው የምወዳት !!!
ናፍቆትና ትንሳይ በጣም ነው የተመቹኝ ይመቻችሁ ስታምሩ
አሰፋው ምርጥ ሰው ይመችህ ደሰ ትላላችሁ ምርጦች
መቅዲና አስፍቲ የተጫወቱት ሙዚቃ ተማሪ እያለሁ የወላጆች ባህል ሲከበር ት/ቤት በክበብ እና ቀርበው ነበር አይ ትዝታ ጓደኞቸ ናፈቁኝ
እሁድን በኢ ቢ ኤሰ እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን የመጣውን ጉድ እግዚአብሔር ይመልስልን 🇪🇹😭
አሜን፫
የዘፈኑ ስም ምድነው???
@@ggu7108 ፋንቱ ማንዶዬ ና ፀሐይ በቀል
ወይኔ ትንሱ ና ናፍቂ ተመችታቱኛል 👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍
በጣም ጥሩነወ በዚሁ ቀጥሉስኬ የጥፋወ ተለደ እንደያወ ቤመለስ ያሁኑ ትወለደማ እግዚኦ ነወ በቻ እግዝያብሔር አምላክ ወደቀደመወ ታሪካችን የመልሰን አሜን
ያቡሽ አለባበስ በሳቅ ገደለኝ ውይ ደስ ስትሉ በርቱ
በጣም ምርጥ እንደህ ነው በአገርኛ መኩራት እናመሰግናለን
መቅዲ ግን እራኬብን ቁጭ
አስፋ መሸሻ ዋው ናፍቆት ተንሳዬ ያስቃል
ዋውውው ስታምሩ ሠራቹሕት
አይገልፀውም በርቱ የድሮ ነገር ውስጤነው
ናፍቆት እና ትንሱትችላላችሁ
እጅግ በጣም ጥሩ በሮርማስ ስያምርባችው ድግሞ 👏🏽 👏🏽 👏🏽 👏🏽
አዎ ራኬብን ትመስላለች ስታምር ደሞ የራኪ ምትክ ይመቻችሁ 4ትታችሁ ትችላላችሁ
አስፍሻ ረጅም እድሜ ይስጥኸ💓💓
You guys nailed it specially the last group
መቅዲ ቁጪ ረኪቢን ትመሢለሊቺ
ሜካፕ
እኔም
ቁርጥ ራኬብን መቅድ
አስፍቲ እዴት እኮ ፈታ እደምታረገኝ የይቢስ ድመቀት ኑርልን
አቤት ስታምሩ
😍😍😍
አይ ትንሱ አለባበስህ
አሳቀኝ😃😃😃😃
እኔ እራሴ መጀመርያ ሳይት መስላኝ ነበር
የ4ቱም አቀራረብ ያምራል
አስፋው መሸሻ ምርጥ ሰው👍
Nice to remember old songs 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
ወይኔ ትንሳኤ ሱፍህ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም የነሱ ፓርት አስቁኛል እውነት
❤️❤️❤️100
እነ ናፍቂ ይበልጣሉ ተጫውተውታል ዋዉዉዉዉ
የሙዚቃው ግጥም ለኛ ትምርህት አለው 😘😘😘😘
መቅዲ ብላክ ከለርዱ ያምርብሻ ራኬብ መሰልሽ ትዝታ አሪፍነው
ዋው ዋው በጣም በጣም ያምራል👍መቅዲ ግን ከራኬብ ጋር ተመሳልሽብኝሳ😂ሌላው ebs ያለ አስፋው ምን ይውጠው ይሆን 😂
ትክክል
ኪኪኪኪኪኪ😁😁😁😁😁😁😁አስፍቴ በጣም ነው የተመቸኝ እንድሁም ሁላችሁም👍👍👍👍👍👍 ትንሽ😂😂😂😂😂😂
በጣም ቆንጆ ነው በጣም ነው ያዝናናችሁን
ስታምሩ wow one and Ethiopian girls are beautiful 😍
ዋዉ ስታምሩ ዉዶቼ ❤❤ ያስፍቱ ፀጉር መቅዲ😘 ናፍቆት ተሱ😂😂
Woow ''really amazing tinsu
ሤቷ ደሥ ይላል ድምፅሽ
ዋው መቅዲ የኔ ቆጆ ስታሪ
Weyne Abushi endet endasakegni 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
I really like it.
Iyetenkerefefem bihon gigim bilo tesfa sayiqorix agegnat malet new!? Good job kerfafe!
ወይኔ መቅዲ ራኬብ መታያየ. እህቴ ናት በይኝ በጣም ነው የምትመሳሰለት
አይ ድሮ በጣም ናፈቀኝ 😭😭😭❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
ማንዴ የሰራበት ፊልም እስቂኝ ፓርት ስብስብ
ruclips.net/video/BY_PYiVAH-Q/видео.html
Support each other
Amazing performance!
እናመሠግናለን ኢቢኤሶች
እሁድን ያለናንተ እንዴት ሁኖ ምርጥ ነው ትችላላችሁ
ማነወ እንደኔ የተመቸወ?
እኔ
Eney
መቅዲ እራኪን መስለሻል ቁጭ እሷ በጣም ነው ምታምሩት ምርጦችዬ
አንኳን ደህና መጣችሁ ኢበሦች
ወይ ጉድ ቁጥ ነው ...በጣም ራኬብን ነው የምትመስለው
መቅዲ ጎበዝነሽ ወው 😉
አየ ዱሮ ቀርኮ ፈርሀ እግዝያብሔር ያህኖችማ እንደው አየን ክማወጣቸወ የተንሳ አለምን ውደ ማሰናቅ ደርሰዋል እባካቹሁን ልጆቻችንን እንጥብቃቸወ
የድሮ ዘፈኖች ደስ የሚለው
መቅዲ ቁጭ ራኪን 😀 የፀጉር ፍሽኑ ያምራል ወድጀዋለው
የምር. በጣም. ቆንጆ. ነበር. በርቱ.
በደንብ. አሥመሥላችሁታል.
አዘጋጆቹ ደስ ሲሉ ጨዋ
መቅዱ እኪዬን ነው እምትመስለው ዝምድና አላችሁ ልበል
የወይኔ የድሮ ዘፈን ስድብ ነው 😂😂የሚስኪኖች የዋህ ዘመን ደስ ይላል
🤣😂😂😂😂
መቅዲ ራኪን ነው የምትመስለው 😲😲😲
የሁለታችሁም በጣም ደስ ይላል ያዝናናል ትንሱ ያስቃል ልብሱ እረ ግጥም ትንሱ ያስqaል ልብሱ ወይኔ ጥበብ ልትጠራኝ ነው መሰል 😀😃😃🤪🤪
ዋዉዉ #መቅድ ግን እራኪን ቁርጥ ነሽ👍💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow really good
በጣም ያምርባቹሀል
እኔ በጣም ተመችቶኛል
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html
መቅድ ዛሬ ራኬብን ቁጭ መሰልሽ ሰላማችሁ ይብዛ
ወይ የዛሬ አምስት አመት ከጋደኞቸጋ እየዘፈን እንጫወትነበር አይይይ ስደት በታተነን
ወይኔ ትንሱ መቅዲ ትችያለሽ 😍😍😍😍
Kzh
ዋውውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ
እራኬብን መስላኝ ነበር መቅዲ
ሰታምሩ😘😘😘 ያሰፍው ፀጉረ🤣🤣🤣🤣🤣 አደገለት🤣🤣😘🤣
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ትችላላቹሁ ሁላችንም መሸሻ ይሙት
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html
እንወዳችዋለን
ወይኔ በሳቅ ክክክክክ...... ትንሱ ሱፍህ አለባበስ ያምራል ብልህስ
አሰፋው ምርጥ ሰው
ይመችህ ደስ
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ አሸናፊወቹ ግን እነትንሳየ ናቸው
Wow arif new asfsh
Asfaw beka minm bisera yamribetal, nafkotye leza yalew fegegta leza yalew anegager leza yalew akerareb betam des tiyalesh be lip sing bicha sayhon behulum srawechish I like you
በጣም አሪፍ ነው
Wawo Airifi new👍👍
አቦ ይመቻችሁ ስወዳችሁኮ ኑሩልን አስፍሽ የመድረኩ ባላ ሽአመት ኑርልን አባቴ 4//👍👍👍👍🎁🎁🎁🎁👏👏👏👏✅✅✅✅💯💯💯💯🏆🏆🏆🏆
እደናፍቆት በፍቅርዋ ጠንካራ ሴት ከመፈለጌ በፊት እኔን አጠንክረኝ
ክክክክክ
በርቱ በጠም. ይመቻል
እረ ወይኔ 😂😂😂😂ናፍቆት 😂😂😂😂
ሁላችሁም ታምራላችሁ 😍😍
Are abush😂😂😂hulachum 👌👌👌👍👍👍👍
መቅድ የእራኬቤ ትንሽእህትናት እኮ
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html
የምርሺን ነዉ በጣም ይመሳሰላሉ
Abushe jacketune endt nawe yalbsawe?
ናፍቆት እና ትንሱ አሳቃችሁኝ ወይ ስድብ😅😄😄😆😆😆
ዋውውው ሁላችሁም አንደኞች
ቁጭ ራኬብን ውይ መመሳሠል
ወይኔ ናፍቂን እንዴት እንደምወዳት
Perfect
ደስ ስት
Tnsu nafekote wow
አሪፍ ነወ ደስ ይላል
😂😂😂😂😂meshesha yimut konjo nachu👌♥🇪🇹🇪🇹
ሁለቱንም ያምራል
ደስ ስትሉ
Who is the creative director @ EBS? S/He must be a hard worker!
So true
ማንዴ የሰራበት ፊልም እስቂኝ ፓርት ስብስብ
ruclips.net/video/BY_PYiVAH-Q/видео.html
Pls support